ማንበብ ያሉብን 9 መፅሀፎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 759

  • @selamawitlegese9185
    @selamawitlegese9185 3 ปีที่แล้ว +9

    ለእኔ አንደኛ መጽሐፍ ቅድስ ነው ይሄን ስል ሌሎች መጽሐፍቶ አያስፈልጉም እያልኩ አይደለም ወድማችን ተባረክ ስለምትመክረን

  • @michaelmulugeta3111
    @michaelmulugeta3111 3 ปีที่แล้ว +13

    1የህይወት መመሪያ
    2 Atomic habits
    3 ጠብታ ማር
    4 ታላቁ ሀይል
    5 the 5am club(የሌሊቱ 11ሰአት ክበብ )
    btm arfi nachew anebebute

  • @ashenafimulugeta9971
    @ashenafimulugeta9971 3 ปีที่แล้ว +25

    ቢነበቡ ብዬ የምጠቁመው መፅሀፍት
    ክብር :- በቃልኪዳን ሃይሉ
    ሰበዝ :- ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ
    አንተ ከጠቆምከን 9 መፅሀፍት ውስጥ ቀድሜ ለማንበብ የማስባቸው
    1ኛ. መፅሀፍ ቅዱስ
    2ኛ. ፈተና
    3ኛ. ፍልስምና
    4ኛ. Think and grow rich

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 3 ปีที่แล้ว +17

    በጣም እናመሰግናለን ውድ ወድሜ እኔ ቁርአን ማንበብ ስጀምር ነው የህይወት ግቤን የለየሁትና ለእውቀት ያለኝ ቦታ ከፍ ያለሁ ብዙ ማወቅ እንዳለብኝ የተረዳሁት ለንባብ ያለኝ ፍቅር የጨመረው 👌🇪🇹

    • @ranaheart9126
      @ranaheart9126 3 ปีที่แล้ว +1

      اللهم صلى وسلم وبارك على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
      جمعة طيبة عليكم يارب بالخير والصحة والعافية والسعادة والرضا يارب😘🤍

    • @ranaheart9126
      @ranaheart9126 3 ปีที่แล้ว

      Tkkele😍

  • @fataumadem1917
    @fataumadem1917 3 ปีที่แล้ว +40

    ትክክል ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል በተለይ መፀሐፍ ቅዱስ ቁራኣን ለዚህም አለም ለዛኛው አለም የሚጠቅም በርታልን ምረጥ ሰው ነህ

    • @yaallahgivemesebr2331
      @yaallahgivemesebr2331 3 ปีที่แล้ว +1

      Quran betkkl

    • @ij7651
      @ij7651 2 ปีที่แล้ว +1

      Bible yes👍

    • @ghaliahali2620
      @ghaliahali2620 ปีที่แล้ว

      በጣም አልሀምዱሊላህ ያርብ

    • @gebrialaboy7610
      @gebrialaboy7610 10 หลายเดือนก่อน

      ለራስህ ይጥቀምህ

  • @hopolapos
    @hopolapos 2 ปีที่แล้ว +19

    1-How to win friends and influence people
    2-Rich dad Poor dad
    3- Managing one self
    4- The power of habit
    5- Think & grow rich
    6- The power of now
    7- the 7 habits of highly Effective people
    8- the four agreement
    9- the secret
    10- the alchemist

    • @mretumoges5546
      @mretumoges5546 ปีที่แล้ว

      Tnx 🥰🥰

    • @firaolbeharu
      @firaolbeharu ปีที่แล้ว

      ግን በ አማርኛ tetergumual???please replay argilign

    • @firaolbeharu
      @firaolbeharu ปีที่แล้ว

      ግን በ አማርኛ tetergumual???please replay argilign

  • @מסרטבדאדא
    @מסרטבדאדא 3 ปีที่แล้ว +54

    መፅሀፍ ቅዱስ በጣም ጠቃሚ ነው ለዚህ አለም ደግሞም ለወዲያኛው ።
    ተባረኩ 🙏🙏🤩🤩

    • @yaallahgivemesebr2331
      @yaallahgivemesebr2331 3 ปีที่แล้ว

      Islam is peace ustaz abu haydern temelkechi chfn

    • @solyanamatewos3953
      @solyanamatewos3953 2 ปีที่แล้ว +3

      @@yaallahgivemesebr2331 ለሌላ ግዜ ሰው ስለራሱ ሲያወራ ጥልቅ ተብሎ እጉል ባለጌ እይኮንም

    • @zewidetilay9679
      @zewidetilay9679 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ayelebereda5594
    @ayelebereda5594 3 ปีที่แล้ว +7

    ለኔ የምንግዜም ምርጡ መፅሀፍ
    Think and Grow rich
    it's in harmony with biblical principles!
    የህይወት እይታዬን የቀየረ መፅሀፍ
    Thanks to Napoleon Hill.

  • @abebesemawu1298
    @abebesemawu1298 3 ปีที่แล้ว

    ሰለ ግብዥህ እናመስግናለን
    እመጋ ዝጎራ መርበብት ሰበዝ ሁሉም በጣም ውብ እና ደስ የሚሉ መፅሀፍ ናቼው የደራሴውን እጅ ያለምልምልን በእውነት
    ሌላው ሁላችንም ያላስተዋልነው መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብን ነው እናነባለን

  • @wynitaye5377
    @wynitaye5377 3 ปีที่แล้ว +42

    ''ትልቅ ህልም አለኝ'' ዳዊት ድሪምስ በጣም ገራሚ መፅሀፍ

  • @applesadik7995
    @applesadik7995 2 ปีที่แล้ว +4

    የዶክተር ምህረተ ደበበ 💜..ሌላ ሰው🍎

  • @bikiyopia
    @bikiyopia 3 ปีที่แล้ว +33

    "The Alchemist (ትርጉም- አልኬሚስቱ)" እና "ፓፒዮ" በጣም አሪፍ መፅሀፎች ናቸው!!!

  • @አምላኬአንተማስሜነህእንዴ
    @አምላኬአንተማስሜነህእንዴ 3 ปีที่แล้ว +21

    ሚገርመኝ ምታወራችው ነገር ሁሉም በህወቴ የሚኖረው ነው እናመሰግናለን በእውነት ✍️💪🙏

  • @eyuealhailgnaw6680
    @eyuealhailgnaw6680 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም የማደንቅህ ሰው ነህ በጣም አስተማሪ ነው አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል። እኔ እመጓ የሚለውን መጽሐፍ ባነበው ደስ ይለኛል
    በተጨማሪ ያፈቀረው መናኝ የሚለውን ልቦለድ መጽሐፍ ብታነቡት እጅግ አሪፍ ነው ብዬ አስባለው።

  • @yegeltube8294
    @yegeltube8294 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ዛሬ ኮመንት ልሰጥ ነው ምክንያቱም ትምህርትህን ሰምቼ መፃፎቹን ስለማላገኝ ዩቱብ ላይ በትረካ ስሰማ ነበር ከነዚህም ውስጥ እመጏን 8 ሰሀት ነው አለማየው ዋሴ እሸቴ ዋውው ልጅነትን የዘነበ ዋላ beki tube ላይ ወድጄዋለው ቁልፍ ሚስጥር አሸናፊነት 4 ሰሀት ይወስዳል Tedel Tube ፍልስምናን አንድ ፓርት ነው ያገኝሁት ግን ምልልስ አለው እንዴት መሳጭ ነው አላገኝሁትም አንተ ስታስተምር ዝጎራ እቢሲኒያ ሬዲዮ እየሰማው ነበር ሰበዝን ጀምራለው እና ሐሽማል አቤት ቅኔ እና በርቱ

  • @Yanobyeamin
    @Yanobyeamin 3 ปีที่แล้ว +10

    2ኛ ጢሞቴዎስ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁵ ከሕፃንነትህም ጀምረህ ክርስቶስ ኢየሱስን በማመን፥ መዳን የሚገኝበትን ጥበብ ሊሰጡህ የሚችሉትን ቅዱሳን መጻሕፍትን አውቀሃል።
    ¹⁶-¹⁷ የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ፥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል።

  • @ጠጅቱይዘጋው
    @ጠጅቱይዘጋው 3 ปีที่แล้ว +96

    ማነው እደኔ የዚህልጅ ቢዲዮ በተስፋ የሚጠብቅ💕

    • @lijteklie7451
      @lijteklie7451 3 ปีที่แล้ว +2

      ቪዲዮ ነው ቢድዮ 🤣❤

    • @ጠጅቱይዘጋው
      @ጠጅቱይዘጋው 3 ปีที่แล้ว +1

      @@lijteklie7451 የውቀት ችግር ኖ🙄

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 ปีที่แล้ว +1

      @@lijteklie7451 🤛🤣 በቃ እለፋታ!!

    • @lijteklie7451
      @lijteklie7451 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ጠጅቱይዘጋው አይመስለኝም

    • @lijteklie7451
      @lijteklie7451 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Nejat197 እሺ አለፍኩአት

  • @abubekertaye1981
    @abubekertaye1981 3 ปีที่แล้ว +5

    The power of sub-conscious mind Dr.Myles 🙏🙏🙏

  • @Fit-with-Hana
    @Fit-with-Hana 3 ปีที่แล้ว +6

    I have 3 books
    1 The secret
    2 THINK and Grow Rich by Napoleon Hill
    3 How to Win Friends and Influence People by Dale Carnegie
    4 The power of now
    I recommend them

  • @biniblack1220
    @biniblack1220 3 ปีที่แล้ว +5

    መፅሐፍ ቅዱስ የተወሰነ
    የዘነበ ወላን ልጅነት እና እመጓን እየተደሰትኩ ነው ያነበብኳቸው ሌሎች መፅሐፍቶችን በቅርቡ በእጄ አስገባቸዋለሁ በተለይ ለአሸናፊነት መገዛት የሚለውን ወድጄዋለሁ አመሰግናለሁ 🙏

    • @sutadano8046
      @sutadano8046 3 ปีที่แล้ว +1

      metsaf qidus ina lijinet

  • @matewosginjo9502
    @matewosginjo9502 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ እጅግ በጣም አመሠግንሃለሁ። ለአንተ ያለኝ አድናቆቴም ከፍ ያለ ነዉ። በጠቀስካቸዉ መፅሐፍት ዉስጥ የዳዊት ድርምስ" 'ትልቅ ሕልም"ብካተት ይበልጥ ደስ ይለኛል።

  • @astermengistu371
    @astermengistu371 3 ปีที่แล้ว +8

    እመጓን አንብቤው ውስጤ ነው የገባው
    I love it so much. ❤️❤️❤️
    Thank you for recommending it.
    I will try to read the other books also
    thank you very much
    Take care 😘

  • @neimyasin867
    @neimyasin867 3 ปีที่แล้ว

    ብሮዬ እጅግ በጣም ጠቅመኽኛል ለህወት መንገዴ አላህ እድሜ ከጤና እንዲሰጥህ ዱአዬ ነው። እናም አንተ ካመላከትከን መፅሀፎች እመጒን ላነብ አቅጃለው ሲቀጥል ይቻላል የሚለው የነጋሽ አበበ መፅሀፍ ምርጥ ነው

  • @ashenafidesalegn4842
    @ashenafidesalegn4842 3 ปีที่แล้ว +10

    እኔ በጣም የወደድኩት መፃፍ የተቆለፈበት ቁልፍ አሪፍ ነው በተለይ የሀበሻ ጀብዱ

    • @ziyaosman979
      @ziyaosman979 3 ปีที่แล้ว +1

      Lela sewm yamilawen chemirbat betam arif new

  • @አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
    @አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ 3 ปีที่แล้ว +3

    እኔ የእመጓን መፅሐፍ አንብቤዋለሁ ሙሉውን part በጣም ደስ የሚል መፅሐፍ ነው እናመስግናለን ደህና ዋሉልን

  • @ruthmesfin2735
    @ruthmesfin2735 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን:- መፅሐፍ ቅዱስ ላይ መፅሐፈ ሩትን ብቻ የማንበብ ልምዴን መቀየር እንዳለብኝ አምኛለሁ። ሌላው "Think and Grow Rich"ን ማንበቤ የማይቀር ነው::
    1) ፖፒዮ
    2) እፎይታ
    3) ሌላ ሠው
    4) ምንዱባን (መከረኞች)
    5) ሳቤላ
    6) ሰበዝ ........ብታነቧቸው አላለሁ።

  • @tringobaze9492
    @tringobaze9492 3 ปีที่แล้ว +26

    መፅሀፍ ማንበብ እማትወዱ እኔ የጠቀመኝን ልንገራችሁ ብርቅርቅታ የተሰኘውን መፅሀፍ ካነበብኩ በኋላ ማንበብ ሱስ ሆኖብኛል ትወዱታላችሁ 💪💪

  • @fayisadidi
    @fayisadidi 3 ปีที่แล้ว +5

    የአስቴር ሰይፈን መፅሐፍ ካነበብኩት ቆየት ብላል በጣም አስገራሚያ መገመት የሚያዳግት የህይወት ፈተናዎች የሚያስቃኝ አስገራሚ የህይወት ታሪክ ነው! የሮዛንም ማካተትህ ጥሩ ነው ሮዛ 1እና2 አለው.

    • @ghyy9434
      @ghyy9434 3 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን 🙏❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖💖

  • @loveeritreapeaceeritrea9847
    @loveeritreapeaceeritrea9847 3 ปีที่แล้ว +2

    THANK you my Brother keep up 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @abigyaashagre1335
    @abigyaashagre1335 2 ปีที่แล้ว

    እመጓ በጣም አጓጊ እና አስተማሪ መፀሀፍ ነው። በአንዴ ነበር የጨረስኩት ብዙ ተምሬበታለሁ ብታነቡት ይመረጣል እንዲሁም ቀጣዮቹም ዝጎራ መርበብት እና ሚተራሊዮን በጣም አሪፍ ናቸው

  • @adonai1378
    @adonai1378 3 ปีที่แล้ว +8

    “Poor and rich dad”
    A great book

  • @sofonyasmogess5364
    @sofonyasmogess5364 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ደግሞ ልጨምርልህ፡-
    1. ጠብታ ማር፡- ድንቅ መካሪና አቅጣጫን ቀያሪ የህይወትን መንገድ ጠቋሚ እጥር ምጥን ያለች ምርጥ መጽሐፍ
    2. ፓፒዮ፡- በሄነሪ ሻሪየ የተፃፈ ..ውጣ ውረድ የበዛበት፣ የፅናትን እና ተስፋ አለመቁረጥን የምናይበት በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረተ
    3. ሠዓት እላፊ፡- አሳዛኝ፣ አስገራሚ እና አስገንዛቢ… ቃለ መጠይቅን መሠረት ያደረገ እውነተኛ የሴተኛ አዳሪ ህይወትን የሚተርክ
    4. የቺቺኒያ ምስጢራዊ ህይወት፡- ሊታመን የማይችል ከባህል እና ኃይማኖት ያፈነገጡ ታሪኮች የታጨቁበት

  • @dagemhilu1458
    @dagemhilu1458 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን አሪፍና ምርጥ መፃፎች ናቸው ከብዙ በጥቂቱ አንብቤዋለው እስቲ ደግሞ personal development ላይ የሚያጠነጥኑ መፃሕፍትን አጋሩን (አካፍሉን) ብዞቻችን እንጠብቃለ እና የአነጋገር ክህሎታችንን ለማሳደግ የሚረዱንን

  • @nanibeti9762
    @nanibeti9762 3 ปีที่แล้ว +7

    “Rich dad and poor dad “for success best book ever

    • @alemgebremariam8906
      @alemgebremariam8906 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም የወደድኩት መፅሐፍ ነው በጣም ብዙ ግዜ ኣንብቤዋለው

  • @hadguberhe4010
    @hadguberhe4010 ปีที่แล้ว +5

    የሃይማኖት መጽሀፎች ማንም ነገር አይደርስባቸውም ❤👍

  • @felekchhailemariamdemisse1590
    @felekchhailemariamdemisse1590 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም እናመሰግናለን ዋናው ግን መጵሀፍ መቅደሱ እና ቁራን ናቸው ።👏👏👏🤲🤲🤲😁😁😁

  • @sofihuss8124
    @sofihuss8124 3 ปีที่แล้ว +7

    "You can win" is wonderful

  • @jemilakedir7139
    @jemilakedir7139 2 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen........snewerk taye
    As man thinketh(sewu ende hasabu) tru mesthaf new

  • @MahfuzAwol
    @MahfuzAwol 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ከወደድኩት ቁርአን ከዛም Think and growth rich

  • @አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ
    @አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በጣም እኔ እማጓን በጣም ነው ያነበብኩት በቀን መቶ ሰማንያ ገፅ ነው ያነበብኩት በጣም ነው የሚመስጠዉ ሲሳይ ደስ ይላል

  • @tesfish
    @tesfish 3 ปีที่แล้ว

    ሁሉም በጣም አሪፍ ናቸው
    ሁሉም በይበልጥ መፅሐፍ ቅዱስ
    2 ሌላሰው እሚለው ቢያነቡት እላለው
    ቀጥሎ ለመለወጥ ለዕድገት የዶ/ር ወሮታው በዛብህ መፅሓፎች የብልፅግና ቁልፍ እና ኢንተረፕርነርሺፕ

  • @tewodrosnegere2516
    @tewodrosnegere2516 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል "you can win" ለአሸናፊነት መገዛት የሚለውን መጽሐፍ እያነበብኩት ነው ለራሴ ይጠቅሙኛል ያልኳቸውን ብዙ ፍሬያማ ሀሳቦችን አግኝቻለሁ።

  • @nigattube8104
    @nigattube8104 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you bro I selected 1-8 and I decided to read. Thanks brother.

  • @ezrakebede7062
    @ezrakebede7062 3 ปีที่แล้ว +4

    Think and Grow Rich ማንበብ እፈልጋለሁ የኔ Recommendation ደግሞ Atomic habits ነው Thank you ለወደፊትም እንደዚህ አይነት መፅሀፍትን Recommend ብታረጉን ደስ ይለናል

    • @sofoniyas740
      @sofoniyas740 3 ปีที่แล้ว

      Anibebew enem eyanebebkut new 200 birr yeshtal gebya lay

    • @ezrakebede7062
      @ezrakebede7062 3 ปีที่แล้ว

      @@sofoniyas740 yet new yegezahew?

    • @mohammedusman633
      @mohammedusman633 3 ปีที่แล้ว

      Pdf kefelek elklkalew @Mohammed00 tg lay awaragn

    • @sofoniyas740
      @sofoniyas740 3 ปีที่แล้ว

      @@ezrakebede7062 megnagha adebaby hayle hensa etach tekerakreh geza 2 ylulhal eske 150 tekerarker

  • @AKIA-X-MAN
    @AKIA-X-MAN 3 ปีที่แล้ว +2

    እመጋ የሚገርም መፅሀፍ ነው አንቢበዋለው ለሌሎች መፅሀፍ ጥቆማህ በጣም ነው የማመሰግነው

  • @elshadaywubshet1771
    @elshadaywubshet1771 3 ปีที่แล้ว +2

    i was really waiting this topic , i was confused with choosing best book. Thanx,

  • @adinewgatiso6910
    @adinewgatiso6910 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባሪክህ ተመችታኋኛል እኔ መጽሐፍ ቅዱስን መሪጬዋለሁኝ።

  • @natipic5770
    @natipic5770 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነት እናንተ ምርጥ ጓደኛ ብቻ ሳትሆኑ ምርጥ እናት ና ኣባት ናቹ

  • @gebremedihinkalau8792
    @gebremedihinkalau8792 3 ปีที่แล้ว +7

    በዓለም ትልቁ መፅሐፍ መፅሐፍ ቅዱስ

  • @meskimeski5419
    @meskimeski5419 3 ปีที่แล้ว

    ምርጫ ና ውሳኔ የዶ/ር እዮብ ማሞ መፅሀፍ እና ታላቁ ሀይል ምርጦች ናቸው

  • @መረጃነጋሪት
    @መረጃነጋሪት 3 ปีที่แล้ว +8

    I recommend you to read ''the power of subconcious mind'' dr joseph murphy.ትርጉም:-የአሸናፊነት ስነ ልቦና

  • @ሌላሰው-ደ6በ
    @ሌላሰው-ደ6በ 3 ปีที่แล้ว +6

    ኧረ በጣም thank u 😊 ከተዘረዘሩት ውስጥ " እመጓን" አንብቤዋለሁ በጣም አሪፍና ልብ አንጠልጣይ ደሞም ራሳችን እንድንፈትሽ የሚያደርግ መጽሃፍ ነው ። ሌላ ካነበብኳቸው የወደድኳቸው ..."ዮቶር ፣ መርበብት፣ አለመኖር፣ ...ሌሎችም አሉ ...መጽሐፍ ቅዱስ ና ቁርዓን ከአለማዊው መጽሃፍ ጋር የሚነጻጸሩ አይደሉም ልክ እንደ መዳኒት በየቀኑ ወይም በየጊዜው የሚበሉ እንጅ

  • @habteeng8359
    @habteeng8359 3 ปีที่แล้ว +5

    25 የሰኬት ምስጥሮች ; ሁለንተናዊ ብልፅግና በ ዶ/ር እዮብ ማሞ

  • @ezrakebede7062
    @ezrakebede7062 3 ปีที่แล้ว +311

    የመፅሀፍቱን PDF ቴሌግራም ላይ ብትለቁልን

    • @ItsAmanuel
      @ItsAmanuel 3 ปีที่แล้ว +4

      Yeah Please Post Them🙏📖

    • @አለማመኔንእርዳው
      @አለማመኔንእርዳው 3 ปีที่แล้ว +2

      አዎ ልክ እንደሱ ቢላክልን ግን ዳዊት በfb ለቆታል አወራረዱ አልቻልኩበትም

    • @habibajamal4301
      @habibajamal4301 3 ปีที่แล้ว +1

      መፃፉ የት ነዉ ሚገኘዉ

    • @haymiyemaryanlj8509
      @haymiyemaryanlj8509 3 ปีที่แล้ว

      @@አለማመኔንእርዳው አካውንቱን ንገሪኝ ፕሊስ እኔ ልሞክረው ከቻልኩ

    • @natih5765
      @natih5765 3 ปีที่แล้ว +9

      ምነው ምግቡ ቀርቦ ካላጎረስከኝ አልክ, ይቅርታ ለምዝለፍ ፈልጊ ሳይሆን ለጻፉት ሰዎች አታዝንም እንዴ

  • @nestenet9176
    @nestenet9176 3 ปีที่แล้ว +1

    በረታልን ጠቃሚ ነገሮችን ናቸው የምትለቃቸው ባለህበት ስላምክን ያብዛልን።

  • @amatuallah2023
    @amatuallah2023 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣቹ
    thanks ከልብ እናመሰግናለን
    *አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን*
    inspir Etiopiya ለኔ ምርጫዎቼ ናቹ

  • @anotherway9506
    @anotherway9506 3 ปีที่แล้ว +2

    ልጅነት እና እመጓ አውቃችህቸዋለሁ በጣም አሪፍ መጽሃፍት ናቸው
    የእመጓ ቀጣይ የሆኑት ዝጓራ እና መርበብትንም አንብቧቸው
    በጣም ምርጥ መጽሃፍት ናቸው

  • @mussiehabteselasie4734
    @mussiehabteselasie4734 3 ปีที่แล้ว +4

    Am in middle of reading "think and grow rich"🤔🤔👍

  • @shewit1307
    @shewit1307 3 ปีที่แล้ว

    ያንተ ቻናል ያገኘሁት በቅርቡ ነው ትምርህርቶችን ሥለ ተመቸኝ ያንተ Videos ቁርሥ ምሣ እራቴ አድርጌ ሣዳመጥ ሠነበትኩ ብዙ ነገር ተማርኩ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር እውቀትህን ይጨምርልህ

  • @desta5885
    @desta5885 3 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ነው ያገኘሁህ በጣም ቆንጆ ሀሳብ ነው። ላነበው የፈለኩት 'እመጋ' የሚለውን ነው። አመሰግናለሁ።

  • @Nejat197
    @Nejat197 3 ปีที่แล้ว +9

    ስነ እና ዳኒ የኒ አስተዋይወች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @gutuhabtamu7006
    @gutuhabtamu7006 2 ปีที่แล้ว

    your video is wonderful then i recommended Think And Grow Rich

  • @סהייסהיי
    @סהייסהיי 2 ปีที่แล้ว

    መፅሃፍ ቅዱስ እግዛቤህር ይስጥልነኘ ሰለምክርህ።

  • @Emabetdibaba
    @Emabetdibaba 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐🌻🌻🌻🌻🌻🌻🍀🍀🍀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌿🌿🌿🌿🌿🍀🍀🍀🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️

  • @befekadunigusie850
    @befekadunigusie850 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም በጣም ደስ ይላሉ:: በተለይ ፈተና የሚለው መድሀፍ ወደር የለውም:: Men’s are from Mars and women’s are from Venus የሚለውም በጣም መልካም መጻፍ ነው:: እመጎን ለማንበብ ጎጉቻለሁ::
    እኔ ካነበብኮቸው ቢካተቱ የምለው ሌላ ሰው እና አለመኖር::

  • @berkenshiasheboberknshi.as7861
    @berkenshiasheboberknshi.as7861 3 ปีที่แล้ว

    ወድሜተባረክሁሉምደስየሚሉናእኔፈተናዎቿየሚለዉተመችቶኛል፣ሌላትልቅእልምአለኝየሚለመፃፍእዲያነብጦቅማቸዉ

  • @yersulwedage
    @yersulwedage 3 ปีที่แล้ว +12

    ቁርዓን የምንግዜም ምርጡ ነው አንብቡት እኔ ሰላነብ አዳሬ አላውቅም አልሀምዱሊላህ
    ማንበብ ምፈልገው ላሸናፊነት መገዛት ኢንሻ አሏህ

    • @ranaheart9126
      @ranaheart9126 3 ปีที่แล้ว

      اللهم صلى وسلم وبارك على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
      جمعة طيبة عليكم يارب بالخير والصحة والعافية والسعادة والرضا يارب😘🤍

    • @ranaheart9126
      @ranaheart9126 3 ปีที่แล้ว

      ماشاءالله تبارك الله 🥰

  • @birhaneebirhanee4464
    @birhaneebirhanee4464 3 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ልጅ ስወድህ አይጣል ነው ግን ብዙ ግዜ ኮመንት ፅፌልህ አላውቅም አልፎ አልፎ ብቻ ነው ግን በርታልን እናም መፅሀፎችን ኬት ነው የምናገነው እኔ በስደት ነው ያለሁት ግን የሮዛን ታሪክ እና ያስቴርን መፅሀፍ ኬት ነው የማገኘው ሰለትደርም ስለ ፍቅር የምታተርፉበት ያልካቸውን መፃፎች ራስህ ሼር ብታደርገን ደስ ይልናል ምክንያቱም እኛ ከሀገር ውጪ ስላለን ብዙም አናገኝም እና እርዳን please bro

  • @manchlotbiy7215
    @manchlotbiy7215 3 ปีที่แล้ว

    ስነወርቅ የሚገራርሙ መፅሐፍት ነው የጠቆምኸው። አመሰግናለሁ ግን እኔ 5 ቱን ዴርቶጋዳ ቢነበብ ባይ ነኝ ። ምንም እንኳ ልብ ወለድ ቢሆንም አዚያ ላያ የለው ቡድን የሀገር ፍቅሩ የአላማ ፅናቱ ትብብሩ በጥበብ ፈተናን የሚያልፉበት መንገድ በጣም አስተማሪ ነው ብየ አምናለሁ

  • @jemalchuchu2555
    @jemalchuchu2555 3 ปีที่แล้ว

    Think and grow rich .. ሳላስበው እጄ ላይ ገብቶ ህይወተን የቀየረው የምንም ግዜ ምርጥ መፃሃፌ ነው

  • @mengeshamanedo6317
    @mengeshamanedo6317 3 ปีที่แล้ว

    Thank you very much 1, 2, 3, 6 and 4 at

  • @ayenalemyemaramlji
    @ayenalemyemaramlji 2 ปีที่แล้ว

    ቲክ እንደ ሮልጅ የሚለዉን መፅሀፍ ለአምስተኛ ግዜ ጀምሬዊለሁ ፦ ቡዙ መፀሀፍ ቢኖ እሱን ግን የሚተካካለዉ አንድም የለም በል ደስ ይለኛል ፦ ገና ስጀምረዉ ስማታዉጥ ከመሆኔ የተነዛ ሆልሜን በሀሳብ ሳይሆን በእዉን ጨርሽዉ እየኖርኩት ያክል ይሰማኛል።
    እሱን ካነበብኩ ጀምሮ የሰዉ ልጅ ሆነክ እሚፈልገዉን ነገር በሙሉ እዉን ማድረግ እደሚችል እዉቀት ሰላለክ እና ሰለሌለክ ሳይሆን ፍላጎት እና ሀለም ምኖር ብቻ ይምትፈልገዉ ደረጃ መድረስ እደሚቻል ነዉ የገባ።
    አንድ ሰዉ ተምሮ በድግሪ ቢመረቀ እና እሚፈለገዉን ነገር እስካላወቀ ድረስ እዳልተማረ ቁጠረዉ ፦ ሰለዚ ከናቦሉዩ የተማርኩት መማርን በቻ ሳይሆን በኩረጃም ሆልማችንን መኖር እደምንችል ነዉ የገባኝ።
    ናቡሌው መፃፍ ከሀያምስት ሺ በላይ በእዉቀት ደረጃ በሂወት የበለፃጉ ሰዉች ገምግመዉት አሪፍነቱን የገለፁ ሲሆን ይሃን የፃፈዉ ናቦሌዉ ገን መንም እዳልተማረ እና ከበረታ በረት ሰራተኝች አሰሪወች ከበዙ ከተሚሩ እዉቀት አለኝ ከሚሉ ኩርጅ መፃፉ ነዉ የሚገርመዉ

  • @Jebena_Tube
    @Jebena_Tube 3 ปีที่แล้ว +33

    "The secret" the most amazing book i have read before

  • @habtishmandejene3718
    @habtishmandejene3718 2 ปีที่แล้ว

    Thanks.b/c I will changed past even t.so now a good person

  • @HailayGebreyesus
    @HailayGebreyesus ปีที่แล้ว

    i have been watching your program's and i appreciate you keep it up

  • @HelenHelen-do7rc
    @HelenHelen-do7rc 11 หลายเดือนก่อน

    አስበህ ሃብታም ሁንን ላነብ ወድጃለው ፈጣሪ መልካም ነው እና ትልቁን ህልሜን በምን አይነት መንገድ እንደሚያሳካልኝ እሱ ያውቃል ሃብታም መሆንን የምፈልገው ትልቅ ቦታ ላይ ደርሸ ሳትኖር ያኖረችኝን አልቅሳ ያሳቀችኝን እናቴኔ ልቦነዋንም ሆነ አይኖቿን በደስታ ማብራት ስለምፈልግ ነው ደግሞም ይሆንልኛል!! ወንድምነት አንተንግን ሳላመሰግንህ አላልፍም ክበርልኝ🙏🙏

  • @gelatch24
    @gelatch24 3 ปีที่แล้ว

    መፅሀፍ ቅዱስ ... እመጓ ...
    እኔም ልጋብዝ:- ዥጎራ የዶ/ር አለማየሁ ዋሴ

  • @amatuallah2023
    @amatuallah2023 3 ปีที่แล้ว +3

    ለአሸናፊነት መገዛት አንዴ አምብቤ ጨርሸዋለሁ ምርጥ ነዉ
    ወንዶች ከማርስ ሴቶች ከቪነስ በአረብኛ ጀምሬዋለሁ
    ሌላዉ ያነበብኩትና የወደድኩት ሪኮመንድ ማደርጋቹ
    *ትልቅ ህላም አለኝ* የDawit Drims
    መፅሃፍ ነዉ ምርጥ ነዉ እርግጠኛ ነኝ ትወዱታላቹ
    *_ለኔ ግን ከምንም በላይ ቁርአን የመጀመርያዉ ምርጫዬ ነዉ_* ጧት 2ገፅ ማታ 2ገፅ መድቤያለሁ ምንም ብደክም ብዝል ቢደብረኝም ቢያንስ በቀን 1ገፅ ሳልቀራ አልዉልም ምንም ጊዜ ባይኖረኝ ቢያንስ የቁርአን ቅጂ ኦድዮ ሳላዳም አላልፍም

    • @ranaheart9126
      @ranaheart9126 3 ปีที่แล้ว

      اللهم صلى وسلم وبارك على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
      جمعة طيبة عليكم يارب بالخير والصحة والعافية والسعادة والرضا يارب😘🤍

    • @ranaheart9126
      @ranaheart9126 3 ปีที่แล้ว

      ماشاءالله تبارك الله 😘

    • @amatuallah2023
      @amatuallah2023 3 ปีที่แล้ว

      @@ranaheart9126
      Amin يارب

  • @mercytube408
    @mercytube408 3 ปีที่แล้ว +6

    'ለውጥ' ምርጥ መፅሃፍ ነው።

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql 2 ปีที่แล้ว

    ወድሜ እናመሰግናለን ተባረክ

  • @martimarti688
    @martimarti688 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ገራሚ ነው እኔ ለአሸናፊነት መገዛት ይሚለው ላነብ ነው ሁሉም በጣም ጠቃሚ ናቸው እያንዳንዱን አንበዋለው ለጡቀማክ ከልቤ አመሰግናለው የቱን ላንብ ምን ላንብ እያልኩ መቸግሪን ስለቀንስክልኝ ተባረክ በርቱ በታም ድንቅ ስራ እየሰራቹ ነው

  • @michaelashenafi7425
    @michaelashenafi7425 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም በጣም ምርጥ በጣም አመሰግናለሁ

  • @lidyatesfay1063
    @lidyatesfay1063 3 ปีที่แล้ว +10

    Atomic habits is a book that is so helpful.

  • @abebayehuarja6066
    @abebayehuarja6066 2 ปีที่แล้ว

    Think and grow Napoleon i love it . 10 Q so much.

  • @natnaelalemayehu4829
    @natnaelalemayehu4829 ปีที่แล้ว +1

    1.Think and Grow Rich and Holy Bible

  • @muhabaahmedu552
    @muhabaahmedu552 3 ปีที่แล้ว +1

    Sit and set your goals by ustaz yasin nuru(Amharic)

  • @rozanr5082
    @rozanr5082 3 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ለመፀሀፍ ጥቆማክ

  • @amy2technology87
    @amy2technology87 3 ปีที่แล้ว +1

    My #1 book principles by ray dalio this book will change the way you see things.

  • @maramawitgecho7347
    @maramawitgecho7347 3 ปีที่แล้ว

    Thanks bro 🙏 for Everything

  • @redu1364
    @redu1364 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ recommend የማደርገው መፅሐፍ alchemist ነው እኔ ስለተማርኩበት ብዙ ሰው ይማርበታል ብዬ አስባለው
    ዘጠኙንም ማንበብ እፈልጋለሁ በተለይ ለአሸናፊነት መገዛት..

  • @Born_to_learn2801
    @Born_to_learn2801 3 ปีที่แล้ว

    ዓላማ መር ህይወት በ ሪክ ዋረን

  • @berhanukebede5763
    @berhanukebede5763 3 ปีที่แล้ว

    A-Z Amerar Dr Eyob Mamo For Beginners

  • @daved.1284
    @daved.1284 3 ปีที่แล้ว +24

    I recommend you to read
    - the reach dad and the poor dad
    - seven habit of effective people
    - the power of Now
    - The alchemist
    - The Five love language
    - The secret

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 2 ปีที่แล้ว +1

      Thank you

    • @trimoselection2034
      @trimoselection2034 2 ปีที่แล้ว

      The book named 'The Secret' is not good for Christians though. Because it calls people "creators" and assumes the very cosmos as "God", which is idolatry and dangerous.

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 ปีที่แล้ว +18

    ስነ እና ዳኒ ይለያሉ ስል በምክንያት ነው 😍😍

  • @samuelalemayehu173
    @samuelalemayehu173 3 ปีที่แล้ว +6

    Friend, u have such a grate talent. Ur words are so strong and meaningful. Jah Bless!

  • @yemisrachyegetalji7874
    @yemisrachyegetalji7874 3 ปีที่แล้ว

    Yes Thank you

  • @HanifSrj
    @HanifSrj 3 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @menenyam.youtube4472
    @menenyam.youtube4472 ปีที่แล้ว +3

    የጭን ቁስልን ለሴቶች ጋበዝሗችሁ ❤

  • @lili-mx3cq
    @lili-mx3cq 3 ปีที่แล้ว +1

    The alchemist,,የተቆለፈበት ቁልፍ,,atomic habit enzim mrt ke mlachew wst nachew lene

  • @ermiasbulti6832
    @ermiasbulti6832 2 ปีที่แล้ว

    ታላቁን መፀሀፍ ማስቀደምህ
    አስተዋይ .....በርታ