የተራራ ፀሎት በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ላላችሁ አሁኑኑ አብረውን ይፀልዩ የተአምራቶት ቀን ይሆናል- PRAY WITH PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU..

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 973

  • @Yoneskenzyyheya
    @Yoneskenzyyheya ปีที่แล้ว +12

    ልጄ በጣም ትልቅ ጭንቀቱ ዉስጥ ነበር የተለያየ የሚያስፈራ ህልም ያይ ነበር ከዚ ፀሎት በዋላ እረፍት ሰላም ተሰማኝ አለኝ ክብር ለመዳኒያለም ይሁን🙏🙏🙏🙏

  • @AlemituDegele
    @AlemituDegele 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንንንንንንን ታባረክ ጌታ እግዚአብሔር ይባረክህ ❤️❤️❤️❤️

  • @sinishawgezehagn7556
    @sinishawgezehagn7556 5 ปีที่แล้ว +25

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን!!! የነብይ ዘካርያስ አምላክ ህያዉ ነዉ! ምስክርነቴን ልንገራችሁ ለ 15 ቀናት ያክል በጣም ትልቅ እብጠት ሰውነቴ ላይ ወቶ ነበር እናም መራመድ ሁሉ በጣም ከባድ ነበር። ይህንን ቪድዮ ሳየዉ ነብዩ ስለ ኢየሱስ የስም ሀይል ስናገር እኔም ለፈውሴ ኢየሱስን አምኜው ስለነበር በእምነት አብሬው መጸለይ ጀመርኩ ከዛ ወድያው #የተሰቃየሁበት_እብጠት_ፈነዳ!!!!!!!
    ኢየሱስ ጌታ ነዉ። ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንትናም ዛሬም እስከ ለዘላለም ሕያው ነዉ።
    ነብይ ዘካርያስ ጸጋውን ያብዛልክ እወድሃለሁ።

    • @solanguluma2567
      @solanguluma2567 5 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @debedejen1184
      @debedejen1184 5 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @dinikineshabebe5209
      @dinikineshabebe5209 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ባየሱስ ስም ታባረክ

    • @mimiztr2071
      @mimiztr2071 3 ปีที่แล้ว

      AMEEEEEEEENI has A Mammoth

    • @hanayoutube7934
      @hanayoutube7934 2 ปีที่แล้ว

      ተባረኪ የን አሀት

  • @aydakale9695
    @aydakale9695 4 ปีที่แล้ว +90

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ እኔ የኦርቶዶክሥ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ የምኖረው በሥደት ነው ሁኖም ዮቲብ ሥከፍት የአንተን ጸሎት አገኘሑና አብሪህ ጸለይኩ መንፈሤም ረካ ከህመሜና ከጭንቀት ኑሮዎዬ እንደሚቃለለኝ ውሥጤ ተሥፋ አገኘ ደሥም አለኝ በውሥጤ ያለው ነገር ተፈጽሞልኝ ተመልሼ በእልልታ የምመለሥ ያድርገኝ አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን ወንድሜ

    • @mimiztr2071
      @mimiztr2071 3 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😍😍🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🔥🔥🔥🔥🍇🍇🍇🔥🔥🔥🔥🔥🔥

    • @aberaabebe6802
      @aberaabebe6802 ปีที่แล้ว

      O

    • @FygGuv
      @FygGuv ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ጌታ እረዳሽ ❤❤የመዳንቀን ዛሬ ነው ይላል
      እ/ር በተለያየ መንገድ ይጠራል
      እኔም የዛሬ 7አመት ነው በመዝሙር ,የመንግስቱ ወራሸየሁንኩት የጌታ ሰም ይባረክ❤❤❤

    • @kingphone7156
      @kingphone7156 ปีที่แล้ว +1

      🇪🇹🇪🇹🇮🇱❤❤❤❤💖👍

    • @kingphone7156
      @kingphone7156 ปีที่แล้ว

      ​@@aberaabebe6802🇪🇹🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤❤❤

  • @lovemaru4268
    @lovemaru4268 5 ปีที่แล้ว +12

    ከምስክርነታቾው የተነሳ ድል ነሱ እንደሚለው የእግዝያብሄር ቃል ዛሬ በዚህ የተራራ ጸሎት መንፈስ ቅዱስ በሂወቴ ትልቅ ይሆነ ፈውስ ኣድርጎልኛል ከ( ደም ድፍት) በሽታ እግዚአብሔር በልጁ በኢየሱስ ስም ፈውስኛል ክብር ለጌታ ይሁን::የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ።

    • @mimiztr2071
      @mimiztr2071 3 ปีที่แล้ว

      AMEEEEEEEENI AMEEEEEEEENI AMEEEEEEEENI AMEEEEEEEENI

    • @selambezabhi9803
      @selambezabhi9803 ปีที่แล้ว

      Zemenh yebarekh .🙏

  • @AbushBogale-x9o
    @AbushBogale-x9o หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን ተባርካ

  • @blackandwhite6206
    @blackandwhite6206 5 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር እውነት መልካም ነው በጣም ተጨንቄ ነበር ምክንያቱም ልጄ መተንፈስ አቅቶት አስም አፍኖት ተጨንቄ ነበር ባጋጣሚ እጄ ላይ ስልኬ ነበር ስከፍተው ይህንን ፖስት አየሁት ከዛም የእግዚአብሔር ሰው እንዳለው አደረግን የልጄን እጅ ከታች የኔን ከላይ አረኩኝ ፀለይን ትንፉሹም ተስተካከለ እየሱስ ስሙ ይባረክ::

    • @aba5750
      @aba5750 5 ปีที่แล้ว

      Egzabhre. Talaqee. Nawee.Esyyyee Enkanemee Legchee. Tafwsa.Amnee. Gataa. EYSUSE. YBARKEEE. ANCHMEE. BEYSUSE. SEMEE TABRKEE AMANEE 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @mimigetahun2710
      @mimigetahun2710 4 ปีที่แล้ว

      ameeeen

  • @nourgoftaakoo8770
    @nourgoftaakoo8770 4 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen ameen ebiifaamii daacha muucaa kaakuu darabii deemii maaqa iyesusin 💌💌

  • @metsihetborena1046
    @metsihetborena1046 6 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ዛሬ ፅሎትህን ስሰማ አስታወከኝ አምላኬ ሆይ ክበር ተመስገን

  • @moblland3259
    @moblland3259 15 วันที่ผ่านมา

    Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen

  • @getegete759
    @getegete759 5 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይባርክ ዘመንህ ይባረክ ዘካርያስ ፀሎትህ ፈውስ ነው በሰው ሃገር ላለነው ትልቅ ምህረት የምናገኝበት ፀሎት ተባረክ

  • @selaamselam5928
    @selaamselam5928 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ዘመንክ ይባረክ ፀጋው ይብዛልክ በጌታ ፍቅር እወድሀለሁ❤

  • @sameerasameera7364
    @sameerasameera7364 5 ปีที่แล้ว +31

    ባለፈው ሲትፀልይ አምኘህ ተቀብየተፈዊሻለሁ ክብር ለጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይሁን ስሙ ኬሲሞቾ በላይ ነው አሜን

  • @اليسالي-د4ص
    @اليسالي-د4ص 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን እናመሰግነዋለን❤❤❤🙏

  • @hasenaniges2338
    @hasenaniges2338 6 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen amen geta hoy taberki
    Nabey zekaryas eysues tsegawen yabizalhe

  • @kidistbunaro2267
    @kidistbunaro2267 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tigistotoko5777
    @tigistotoko5777 6 ปีที่แล้ว +6

    አሜንንንን ተባረክ ዘመንህ ይባረክ አንተን ተጠቅሞ የተነገረኝ እግዚአብሔር ይማስጌን 💓😭💓💓💓💓

  • @maskeloanshiso2603
    @maskeloanshiso2603 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ።

  • @tsehayshetay2583
    @tsehayshetay2583 3 ปีที่แล้ว +3

    ከዛሬ ጋር ሁለተኛ ቀኔ ነዉ አብሬክ አምኜ ስፀልይ እምነቴ ኦርቶዶክስ ነኝ ዉስጤን ያመኛል ወንድም ፀልይልኝ

  • @amenranaweeamendina3758
    @amenranaweeamendina3758 4 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🥰🥰🥰🥰ታበርክ

  • @alguhaile8527
    @alguhaile8527 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም በጣም ጨለማ ውስጥ ነበርኩ ግን በጌታ ስም ይፈታል በፀሎት ጊዜ ጠንካራ አደረገኝ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kecho9070
    @kecho9070 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ዘመንክ ይባረክ

  • @alemetuayaleu4227
    @alemetuayaleu4227 6 ปีที่แล้ว +11

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen thank u so much god bless u more.

  • @timnitredda9903
    @timnitredda9903 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ገታ ይባርክህ

  • @ethiopiaadissa9299
    @ethiopiaadissa9299 6 ปีที่แล้ว +21

    ገታ ይባርክ በዝህ ፀሎት ገታ የሱስ ፈውሶኛል ይክበር ይክበር

  • @yemisrachyegetalji7874
    @yemisrachyegetalji7874 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏🙇🙋

  • @ክብነሺየጌተልጅ
    @ክብነሺየጌተልጅ 6 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን ይሁን ልኝ በኢየሱስ ስም ዘማንህክ ይበራክ የእግዚአብሔር። ሰው ፀጋው በእጥፍ ይብዘልህክ አሜን

  • @እትዮጵያለዘላሌምትኑር
    @እትዮጵያለዘላሌምትኑር 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የኔ ቀን ነዉ አሜን

  • @azeeketsela514
    @azeeketsela514 2 ปีที่แล้ว +3

    AMEN! I received the blessing!!!

  • @arond.g1120
    @arond.g1120 2 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen amen amen , GOD bless you.

  • @abenezerkasaye4737
    @abenezerkasaye4737 2 ปีที่แล้ว +2

    ባይገርም በጣም ታምሜ ነበር ይሄን ሰሞ በቀን ሁለቴ ይነስረኝ ነበር እና ከላዬለይ ነዉ ግፍፍ ያለልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KebeneEjeta
    @KebeneEjeta 9 หลายเดือนก่อน +1

    Ameeeeen Ameeeeen GOD BLESS YOU MAN OF GOD

  • @yesusgoftaadha5635
    @yesusgoftaadha5635 3 ปีที่แล้ว +3

    AMEEEEN AMEEEEN AMEEEN AMEEEEN AMEEEEN 🙏🏻🙏🏻 GOD BLESS YOU MAN OF GOD ❤❤❤

    • @Aselafaayela
      @Aselafaayela ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤💕💕

  • @MessiKali
    @MessiKali 4 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤

  • @tsehayergicho7442
    @tsehayergicho7442 6 ปีที่แล้ว +4

    Amen
    Amen
    Amen
    Amen
    Amen
    Amen
    Amen
    Amen
    Amen

  • @selamyamana-hu2zi
    @selamyamana-hu2zi 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @jesuslord7644
    @jesuslord7644 6 ปีที่แล้ว +6

    አሜን የእግዛብሄር ባሪያ የተናገርከው የበረከት ቃል በሙሉ በኔና በዘርማንዘሬ ላይ በጌታ በእየሱስ ስም ሆኖብናል።

  • @fasikahamza5113
    @fasikahamza5113 6 ปีที่แล้ว +3

    AMEN amen amen amen amen amen amen.

  • @akummathi8984
    @akummathi8984 5 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለው ተበረክ ጽገ ይቢዘልይ

  • @glorytogod8536
    @glorytogod8536 6 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልኝ በእየሱስ ስም
    ዘክዬ በእየሱስ ሰም ተባረክ

    • @abarashdaba6787
      @abarashdaba6787 5 ปีที่แล้ว

      Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen elelelelelelele🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @abarashdaba6787
      @abarashdaba6787 5 ปีที่แล้ว

      ESO see Barack less I might add yeah yes was it Charlie

    • @kidtube4293
      @kidtube4293 5 ปีที่แล้ว

      ኣሜን ኣሜንኣሜን በእየሱስ

    • @ሁሉምበርሱሆነሁሉምበርሱሆ
      @ሁሉምበርሱሆነሁሉምበርሱሆ 4 ปีที่แล้ว

      @@abarashdaba6787 አሜንንንንን ክብር ለእየሱስ ይሁን

  • @Solli780
    @Solli780 8 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን ጌታ ሆይ የልቤን አንተ ታቃለህ አትተወኝ 😢😢🙏

  • @gb2502
    @gb2502 6 ปีที่แล้ว +3

    አሜን፫

  • @Rose-j9g8n
    @Rose-j9g8n 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አቤቱ አባት ሆይ እኔንም ካለሁበት ጭንቅ ገላግለኝ😢😥💔🙏

  • @gedamneshbekele8473
    @gedamneshbekele8473 4 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ በተረጋጋ መንፈስ ነው የምትጸለይው ጌታ ይባርክህ ደስ ብሎኛል

  • @genanti3632
    @genanti3632 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💯💯

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 3 ปีที่แล้ว +6

    እውነት እግዚአብሔር የቀባህ ሰው የቀባህን ጌታ የምታከብር ልዩ ነህ

  • @MesfinLageno
    @MesfinLageno 3 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen amen haleluya Eyesus yichilali❤❤❤amen amen amen amen geta yibare yene pirophite❤❤❤

  • @GjghghHhghhhgg
    @GjghghHhghhhgg 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜኔ ቃሕይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊

  • @sebsibesamuel2665
    @sebsibesamuel2665 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክ ዘመንህ ይባረክ;

  • @SariSpiros
    @SariSpiros หลายเดือนก่อน

    አሜን 🙏እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክ

  • @foziyafoziya4012
    @foziyafoziya4012 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባርክ ነብይ በጌታ በኔናአ በቤተሠቤ ፀሊይልኝ

  • @shewaassefa3282
    @shewaassefa3282 11 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ክብሩን ይዉሰድ ዘመንህ ይባረክ ሐይል ይጨመርልህ ተባርክ ለብዙዎች አሁንም ለበረክት ሁን🎉

  • @betelhembetelhem8920
    @betelhembetelhem8920 7 หลายเดือนก่อน

    Amennnnn amennnn amennnnn amennnn amennnnn amennnn amennnnn amennnn geta yibarek ❤❤❤❤❤❤

  • @MesfinmatthewosTaltamo-ud8mj
    @MesfinmatthewosTaltamo-ud8mj 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ameeeen hallelujah I received it thank you Jesus.

  • @MerkineMan-nr3rc
    @MerkineMan-nr3rc 5 หลายเดือนก่อน

    እግዝአቢሁር ፀጋውን ያቢዛልህ ቴባርክያሎሁ

  • @ethiopainethiopain1672
    @ethiopainethiopain1672 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዘካርያስ ተባረክ 💒💒💒💒💒💒💒💒💒🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @ሻሎምደሊና
    @ሻሎምደሊና 8 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen God bless u 🙏

  • @bayatzemene
    @bayatzemene 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ ተባረክ

  • @derejeworku1428
    @derejeworku1428 5 ปีที่แล้ว

    ተባለክ prophet zekariya

  • @abezashyegetaliijiiyesusig2034
    @abezashyegetaliijiiyesusig2034 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን🙇🙇🙇🙇🙇❤❤❤❤❤ ጌታ እየሱስስ አብዝቶ ይባረክ ዘመንክህ ይባረክ💯

    • @getachewteruneh
      @getachewteruneh ปีที่แล้ว

      .
      . .............................................................😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
      .
      😮😮😮😮😮😢😢

  • @aynalemwondemu9460
    @aynalemwondemu9460 5 ปีที่แล้ว

    Amennnnnn tebarek ililllllllllll eyesus geta new haleluya

  • @derese2751
    @derese2751 2 ปีที่แล้ว

    ዜካሪያሰ እግ/ር ይባሪክ ተባርክ አሜን

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 ปีที่แล้ว +1

    God bless you

  • @adaneshh1163
    @adaneshh1163 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen taberakuu

  • @MihiretuTefera
    @MihiretuTefera 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን። ጌታ አብዝቶ ይባርክ

  • @aberaadeba2362
    @aberaadeba2362 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን!!! ተባረክ!!! ተፈውሰናል!!!

  • @teshekebe1667
    @teshekebe1667 ปีที่แล้ว

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ
    prophet Teshale

  • @teshomeotoro8419
    @teshomeotoro8419 2 ปีที่แล้ว

    ተበረክ የእግዚአብሔሬ ሰወ

  • @fathimafathi4855
    @fathimafathi4855 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ይማረኝ

  • @merimeri3344
    @merimeri3344 2 ปีที่แล้ว

    eweneti geta yberakui bziyto teberakui elelelelelel❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Addis-i7z
    @Addis-i7z 8 หลายเดือนก่อน +1

    Bless you!

  • @yonatantameru5498
    @yonatantameru5498 หลายเดือนก่อน

    amen for me and all of my families

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እየሱስ ይባርክ

  • @hayle8209
    @hayle8209 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን የእግዚአብሔር መንፈስና ፀጋ በእጥፍ ድርብ ይብዛ ተባረክ

  • @makdstarchichi1299
    @makdstarchichi1299 4 ปีที่แล้ว

    Amen.amen beyesusim tebareki

  • @FekedeYibigeta
    @FekedeYibigeta 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ፕሮፌት እንደ ቃልህ ይሁልኝ!!!

  • @maryanmario5572
    @maryanmario5572 ปีที่แล้ว +1

    Egizbehri, yibark 💯,amen

  • @cfyyugtyy6040
    @cfyyugtyy6040 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen zemenk beyesus sm ybarek tebarek

  • @SariSpiros
    @SariSpiros หลายเดือนก่อน

    አሜን 🙏 ወንድሜ ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ ፅሎት እንዴት መንፈስን ያድሳል ወስጤ ሰላም ይሞላል እግዚያብሔር ይባርክ 🙏አሜን አሜን

  • @lidiyawoldemichael4002
    @lidiyawoldemichael4002 6 ปีที่แล้ว +2

    የእግዚአብሔር አገልጋይ ዘክ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ። ዘመንህክን ይባርከው!!! እጂግ በጣም ምርጥ አገልግሎት ነው አመን

  • @bayatzemene
    @bayatzemene 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ተባረክልኝ

  • @nomore1132
    @nomore1132 7 หลายเดือนก่อน

    ይችላል እየሱስ ይችላል ያድናል ኢየሱስ ያድናል አምኛለሁ ክብር ለኢየሱስ አልፋና ኦሜጋ ለሆነው ለኢየሱስ አምላካችን ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @annarosarosati9287
    @annarosarosati9287 3 หลายเดือนก่อน

    ጸሎትካ ይስማዕ ጎይታ 🤲🏻 በልብ ምጸልይ ሰው ልብ ይንካል አንየ ካቶሊክ ነኝ ኣምላኽ ሆይ የሚል ጸሎት ምኻፈል ደስ የለኛል 🤲🏻🤲🏻

  • @ቅድስትነኝየኢየሱስወታደር
    @ቅድስትነኝየኢየሱስወታደር 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክልኝ ፀጋህ ይብዛ ❤❤❤❤

  • @AlemAdmasu-zv9iy
    @AlemAdmasu-zv9iy 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @miretbelet1690
    @miretbelet1690 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen Amen Amen. A men anjeta anjeta❤❤❤❤❤❤❤

  • @wenisantos4728
    @wenisantos4728 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክ

  • @meripipino4695
    @meripipino4695 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ጌታ ጌዜና ሁኔታ አያይዘውም ይህንን ፀሎት ከነብይ ዘካሪያስ ጋ ስፀልይ አስመልሶኝ የሆነ ነገር ቀለል ሲለኝ ተሰማኝ ጌታ ይባርክህ ዘኪ ተባረክ

  • @fasikaseyaseb5305
    @fasikaseyaseb5305 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ይሁንልኝ

  • @natinati5634
    @natinati5634 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ብያለሂ አሜን ይሁንልኝ!!

  • @tadesseChebo-kc3nw
    @tadesseChebo-kc3nw 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ይችላል

  • @sm1825
    @sm1825 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ

  • @Liduuu-d1l
    @Liduuu-d1l ปีที่แล้ว

    Ameeeeeen Ameeeeeen begettaaaa simiii tebareki sile hulu negerriii Ameeeeeen Ameeeeeen

  • @user-mf5mo7
    @user-mf5mo7 4 หลายเดือนก่อน

    ❤አሜንንን አሜንንን ❤አሜንንን አሜንንን አሜንንን 💔አሜንንን 💔አሜንንን 💔

  • @burtytesfaw9934
    @burtytesfaw9934 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን የእየሱስ ስም ከምድር እሰከ አሪያም የዘላለም የተመሠገነ ይሁን አሜን

  • @SosoMoh-fl4ei
    @SosoMoh-fl4ei 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተበርክ 😘😘😘💞

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 6 หลายเดือนก่อน

    ጌታዘመንህንይባርክትልቅየምንወድህየእግዚሃብሄርሰው

  • @DawitGetachewu-e9g
    @DawitGetachewu-e9g ปีที่แล้ว

    አሜን💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @mimigetahun2710
    @mimigetahun2710 4 ปีที่แล้ว

    እውነት እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ነው የሚወድህ

  • @MierafTadesse-o7z
    @MierafTadesse-o7z 8 หลายเดือนก่อน

    Amen geta yebarekeh