አዲስ ቢዝነስን በፍጥነት ለማሳደግ አነዚን 5 መንገዶች ይሞክሩ !
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- #startupbusiness #growbusiness #businessideas
5 Key Strategies to Grow Your Business Fast !
ድርጅታችን ጎልደን ሽያጭና ማርኬቲንግ የስልጠና/የማማከርና የሰው ሀይል አቅርቦት ማዕከል አዳዲስ የስልጠና አማራጮችን ይዞ ሰልጥነው የስራ ዕድል ባለቤት እንዲሆኑ ይጋብዞታል። በዘመናዊ የሽያጭ ሞያ (በሪልእስቴት ሽያጭ፣ በኢንሹራንስ ሽያጭ፣ በአክስዬን ገበያ እና በቀጥታ ሽያጭ) እንዲሁም በዲጂታል ማርኬቲንግና በኤቨንት ኦርጋናይዚንግ በአጭር ጊዜ አሰልጥኖ ዕውቅና ባለው ሰርተፍኬት ያስመርቆታል።
ጎልደን ሽያጭና ማርኬቲንግ
'ለስኬትዎ የሚተጋ'
ለበለጠ መረጃ
ቦሌ ቅ/ር:- 0963-454545
መገናኛ ቅ/ር:- 0978-200000
ሜክሲኮ ቅ/ር:- 0978-230000
አዳማ ቅ/ር:- 0978-201111
Follows us for updates
Web: www.goldensale...
Telegram: t.me/goldensuc...
Facebook: / goldensalesandmarketing
LinkedIn: / goldensalesandmarketing
እናመሠግናለን ጥሩ ትምህርት ነዉ እኔም በቅርቡ ብዝናስ ስለምከፍት እገብዘችወለዉ
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን ስለ ምሰጠን ግንዜቤ እራሴን ፈልጌ ያገኘሁት አሁን በቅርቡ ነው አስተዳድጌ ፈተና የሞላበት ሂደት ነው ማለቴ ከልጅነቴ ጀምሬ ሰው ቤት ነው ያደኩት አሁን ላይ በጣም የማሰብ ብቃት አለኝ እሱንም እየፃፍሁ እያቅድሁ ነው ግን የተወሰነ የአነጋግር ችግር አለብኝ ኮልታፋ የሚባለው ችግር በስልጠና ማስተካከል ይቻላል ወይ አይትለፈኝ ወንድሜ
ሰላም ወድም እኔ ጂማ ነው የምኖረው ብዙ ስራ ሰርቼ አልተሳካልኚም አሁን አዲስ ስራ ጀምሬአለው ዉጤታማ ለመሆን ምን ላርግ እባክህን መልስልኝ