ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ብቻ እድሜ ይስጥህ ባንተ ንግግር እፀናናለሁ ለልጄ ከሁለት ወር ጀምሮ ስልክ እስጥ ነበር ምክንያቱም ሚርዳኝ ስላልነበረ ነው የሰራውትን እንኳን መብላት አልችልም አሁን እግዚአብሔር ይመስገን አሁን አምስት አመቱ ነው አማርኛ ብዙም አይችልም ግን እግሊዘኛ በደንብ ያወራል ለሱ ስል ቋንቋ ተማርኩኝ ታውቃለህ ሁሌ ሰለምሰማህ ማቅህ መሰለኝ ክፍ አይንካህ እቅፍት አይምታህ
እና ምን ትመክረኛለህ ቤት ለቤት ነዉ የምሰራዉ እኔም የ2ልጆች እናት ስለሆንኩ ነዉ እናበጣምዝቅተኛ ኑሮ ያላቸዉ ሰወች ስለሆኑ እደትይሄንንስራ መስራት እዳለብኝ ብትነግረኝ ደስ ይለኛል መክኒያቱም ማህበረሰቡ በቀየርና ለዉጥ ቢያመጣ በስራየ እኮራለሁ እበረታታለሁ ዶክ
ዋይፋይፌን ስከፍት ርእር ከላይ ህፃናት አፍ እንዲፈቱ የሚለውን ሳየው ቶሎ ብዬ ነው የገባሁት አዳምጬ አስተያየቴን ደግሞ አስቀምጣለሁ😅
ሰላምህ ይብዛ እርሜና ጤና ይስጥሀ ስለምትሰጠን መረጃ እናመሰግናለን
ዶክተር እኔ ልጄ 3አመቱ ነው እና ምንም ነገር አያወራም ስሙን ስጠራው እንኩዋን ዞሮ አያያኝም ብቻዬን ስለነበርኩኝ ከ2ወሩ ጀምሮ ስልክ እያየ ነው ያደገ በራሱ አለም ነው በቃ የለው ከልጆችም ጋር አይቀላቀልም
Minalbat jorow chigir kalew asayiw jorow dena kehone lijoch baynoru enkuwan feligesh ke ekuyochu gar endichawet adirgi!
Amsgnalw
D.c.t Baxam Arif Nawu Bartulin very Nice
Thank you Doctor May ALLAH Gives your Reward for.
Selam Doctor sele fish oil ተቀሜታ እና እንዴትና መቼ ምን ያክል መስጠት አለብን በተጨማሪ ያለ ሀክሚ ትዛዝ ከ ፋርማሲ ገዝቼ መስጠት እችላለሁ ወይ ?? አመሰግናለሁ
በትጣም ጥሩ ምክር ነዉ ቀጥልበት
Dr ትክክለኛ የአፍ መፍቻ እድሜ ስንት ነው
DR enamesegnalen yene lij 3amet ke 4 weru new tenesh tenesh yaweral gn kuankuaw koltafa nw yetera amaregna ayenagerem endet leredaw
አመሰግናለሁ
አፍ ለመፍታት ከስንት አመት ነው ሚጀምሩት ?
Doctor Zemen yibarek❤
Thanks you 😊
Thank you for sharing, Dr.❤❤❤❤❤❤
Wonderful message thank you
Thanks doctor 🙏
thank you Doktor 🥰🥰
Thank you!
Dr Selam neh lje be amst ken -sdst ken ayaram mnm segera yelewm ye 3 wer edme new tute bcha new emtebaw bedenb ytebal
tnx
Thank u
ሰላም ዶክተር ሲፖሲተር ከክትባት በፊት ይሰጣል እዴ
Selam doctor selemetasetemeren negeroch hulu ......e.r yebarekeh.... *Andeh teyake neberegi..... Leje mekesese sehat lay betedegagami muz banana weyem avocado nw metemegebew ena andeh Hakim avocado tayefod or tayefes yametal bezum atesechat alegi ...ena ewenet nw*????
ዶ/ር ልጅ1አመትከ8ወር ነው ግን ስልክ አቲወር እና ቡና ስፈጨ ታለቅሳለች እና ሌላ ችግር ይሆን
ዶክ እኔ ፓረታል ኮችግ አሰልጣኝ ነኝ ግን እኔበሰለጠንኩበት እና ያንተን ምክሮች በመስማት በትንሹም ቢሆን በራሴ ልጆችም ሆነበሌላ ልጆች ለዉጥ አይቻለሁ እና ያንተንም እከታተላለሁ ነገርግንሰዉ አይተገብሩትም እና ምንትመክረኛለህ
ዶክተር ሸኖ ቅቤ ለሕፃናት ይፈቀዳል ??
Awo kezi befit yfekedal bilewal
ዶክተር እባክህ በኮመንት መልስልኝ ልጄ ኖቮበር 5 ላይ 10 ወር ይሆናታል ጥርስ አለወጣችም ግራ ገብቶኛል ምን ትለኛለህ
አይዞሽ የኔህት አንዳንድ ልጆች በግዜ ከሰባት ወር ጀምሮ ማውጣት ይጀምራሉ, አንዳንድ ልጆች ደሞ ዘግይተው ነው የሚጀምሩት. የሁሉም ልጅ ተፈጥሮ ይለያያል. እኔና ጓደኛዬ በአስር ቀን ልዩነት ነው የወለድነው ግን የሷ ልጅ በሰባት ወሯ ጥርስ ስታወጣ የኔ ልጅ በአስራሀንድ ወሯ ነው ያወጣችው.
የእኔ ልጅ 10 ወር ከ16 ቀን ሆናታል ጥርስ አላወጣችም ❤
@@netsi679 እሽ ሹክረን እህት
Thank you is too early to gave honey for 1and 6 month baby??
👍👍👍❤❤❤🙏🙏🙏
Thank you.Doctor
thank you
Thank you Doc