ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጎንደር ውስጤ ናችሁ ሁሌም ውለታችሁን አይረሳም ውያኔ በደዴሳ ና ብላቴ አስሮ ሲያሰቃይ የነበርውን ኤርትራዊ በጎንደር ውደ አስመራ ሲያልፍ አንድ የጎንደር ልጅ ከታሰሩት ውስጥ ነበር ባሶቹን አስቁመው በሓይል የተራቡትን ኤርትራዊን አብልተው የላኮቸው ከዛ ውስጥ አንዱ ውንድሜ ነበር እኔውስጥ ሰፊ ቦታ አላችሁ
እኛም ጋር ትልቅ ቦታ አላችሁ ኤርትራዉያን እኛም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ደጉ የጎንደር ህዝብ ስሞት ስቀበር እያለ ማብላት ይወዳል
@@cvf5013 ምንም ያላደረጉት ንጹሓን ኤርትራዊ አስቃይተው እናቴ ምን ትል ነበር ጌታ። የእጃቸው የሰጣቸውል በእናላይ የደረጎትን ሁሉ ተመልሶ በራሳቸው ላይ እንደሪልም እያያነው ነው
@@destagatu5063 እውነት ስለሆነ ምስጋና አያስፈልግም
@@ሶብሪሀያት ደግነት ጥሩ መሆን ለራስ ነው እውነት ስለሆነ ነው የተናገርኩት ለምስጋና አይደለም
አማራዬ ሁሌም ከፍ በልልኝ አማራ ግን አይደለውም
Min yemilush ashikabachi nesh tadiya?👎
@@balloutphone7594 ቆሻሻው ሌባ መድረሻ ቢስ ምናባሽ ታደርጊአለሽ እዚ ? ዘረ ሌባ ከሃዲ ሳይጠሩሽ ዘው ማለት ያደግሽበት ነው ።ተቃጠይ እንግዲህ ። ጎንደሬዎች የፍቅር የስብእና ልኮች ናቸው ።
አማራ ውስጤ ነው ፅድት ያልኩ ጎደሬ ነኝ
I'm from eritrean kunama peace for Amhara nations..because they're innocent people and so lovely
Ethiopiaን በመነፅር ጎንደሮች ውስጥ በጉልህ የማያት ምርጥ የአባገዳ ልጅ ኦሮሞ ነኝ ። በኢትዮጵያዊነቴ የማልደራደር የቱለማ ልጅ
💕
እኛ ኢትዮጵያዊ ነን ከኦሮሞ ጎራጌ ትግሬ ጋር አብረን የኖርን ጎንደር የትውልድ ሀገሬ ነው
እንዳች አይነቱን ሃገር ወዳድ ያብዛልን!!!
We love you!
Thanks Gondar💚💛❤💋
ምርጦይ አማሮች ምንግዜ ፍቅርነውየሚመኙት"ደስስትሉ በርቱ♥♥♥♥
ከፍይላል ገና(2)ጎንደር ያች ዝና ምርጦች 💚💛❤👌👏👏👏👏👏💗💕💖💞
እስኪ ጎንደሬወች ልይችሁ💚💛❤🇦🇹🇦🇹🇦🇹💚💛❤🇦🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እናት አለም ጎንደር ሠላምሽን ያብዛዉ
አቤት አለን
አለን 🥰🥰🥰🥰🥰
እህቴ እንዬ የኢትዮጵያ ንግስት 👌👌👌 ውድድድ ነው የምናደርግሽ ...❤️❤️❤️ ልጃችን ደሞ እንዝርቱን 😳😳😳 wooo amazing .... ዉይ ችሎታ ተሰጦ 👌👌👌 ❤️❤️❤️
የኔ ምርጦች አማራዬ ውድድድድ
የኔ ምርጦች እማራዬ ውድድድድ
WE ARE LOVED AMHARA
የኢትዮጵያን የውዝዋዜ ንግሥት በማየታችን ከፍተኛ ደስታ ይሰማናል ሠላምና ጤና እንመኝልሻለን ወ/ሮ እንየ ታከለ ።
🙏🙏 ቶው ቶው ጎንዴሬ ጡሩ 🇪🇷👍👍👍
ዋውው እድሜና ጤና እንየ በጣም ነው የማከብርሽ ምርጥኢትዮጰያዊት ከቤት አማራ ወሎየዋ ትላለች
አስገራሚ ጎንደርኛ ጭፈራ እንየ ታከለ ከልጆቿ ጋር
ድንቅ ነው በጣም ትክክለኘዋ ጎንደሬ
አዎ በጣም ያምርባቹዋል በከተማቹ።በርቱ
የእናንተ ወገን ባልሆን ይቆጨኝ ነበር😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💚💛❤። 💚💛❤ 💚💛❤
አማራዬዬዬ፡ዘርህ፡እዴምዲር፡አሸዋ፡ብዝዝዝት፡ይበልልኝኝ፡ዴሞቸ፡ጎዴሬወች፡ሙቸ፡ነዉ፡የምወዳችሁሁ፡ዉዶቸ
ያማራ ወይዛዝርት ስታምሩ ውድድድድድ ። 💚💛❤️ ለዚደግ እዚብ መገደል መፈናቀል ንብረቱን ማቃጠል መዝረፍ አይገ በውም አማራ ደግ እዝብ ነው አገሩን አብዝቶ የሚወድ አማራ ወርቅዝብ አማራ ጀግና የጀግና ስብስብ። የኢትዮጵያ አሌታ ሁሉቻይ አተ ደግዚብ እግዚአብሔር ይጠብቅእ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ተባረኩ ቱባ ብሀላችሁን ይዛችሁ መጣችሁ ጎንደሮች 🇪🇹💪🇪🇹
እናታም ጎንደር ክፉሽን አያሠማኝ ዋው የጥበብ ምድር
ጎንደሬመወለዴ፡ኩራቴ፡የኔምርጦች
በጣም የምትገርም ልጅ ነት!❤😍😘
ወይኔ ዉበት አማራዬ 🥰💚💛❤️
ደሞቸ አላህ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ ሊጠፉንም ብታክቱ ገና እንደ አሸዋ እንበዛላልን ከፍ ከፍ በሉልኝ ነፍጠኛየ ከወሎ ነው በጣም ነው እምወዳችሁ ወገኖቸ
ኧረ ይብቃ ይብቃ እንፁም ዘፈን ጭፈራውን እንፀልይ ለሰማዩ አምላክ እንዘምር!!!
እውነት ወደ አምላክ እንበርከክ
ጎንደሬነቴ ኩራቴ
ሰላም ጤና ፍቅር ዉቢቷ ጎንደር ህዝብ አማራ ሰላምህ ይብዛ ባበላህ ባጠጣህ ባላንጣችን በዛ ሰላማችን ይብዛ አምላክ ይርዳን በምናየዉ በምንሰማዉ እንፀልይ እግዚአብሔር ይረዳናል💚💛❤💚💛❤
ያምራል ያምራል ባህላችን ያምራል
አቤት አገሬ ሁሌም ከፍ በይ❤❤❤❤❤❤
ኡፎይ አማራዬ ውዶች ውዶች አማራን የገፍ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው። እንዬ አንቺ እኮ ቅርስ አደይ አበባ ነሽ በጣም ነው ያስደነቃችሁን
ዋው ልዮ የፈጠራ እስክስታ በስመ አብ አስነካችው እኮ ድካምን ቻው አሰኘሽው በርችልን
አማራዬ ገና ከፍፍፍፍፍፍ እንላለን💚💛❤ ደሞቼ
በስማም እስክስታ ጎንደር ተባረኩ ቱባ በህሉን ይዘውት ወጡ 💚💛❤ 💚💛❤
Lovely musik ....Gondar, ewwww love love the people of Amhara! Really they are kind.
I Love the music the songs and the dancing are so amazing , but the audiences are very Gloomy . Love and peace ✌️
My beautiful ladies beautiful city gonder I love you guys. God bless you 🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽👍👍👍
Wow! It's really wonderful, amusing!
እውነት የጊዜናየድርጊትፈጣሪ እንዴት ይመስገንፈጣሪ እዴት ያሳምራል
ስወዳችው የኔ ደሞች ኑሩልኝ ዘላለም
ዋው ዋው።
ጎደሬ ባልሆን ይነደኝ ነበረ
Big love 💞💓💞🤩 God bless Ethiopia amara tegdm
ባለማተቡ ጎነደር ፣ ሰው አክባሪው ፣ልጅቷ ጎበዝ አይገልፃትም እንዬን አክብራ ቦታውን ለቃ ዋጋ ሰጠቻት
Yawm gulbetuan Sima newa! Proud of her.
ኢትዬጵያ ሁሌም ደስታሽ ይብዛ 🙏🙏🙏
Enye endanche yaluten yabzalen mery🙏🙏🙏💝💝💝🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪👍
የኔማሮች ውድድድ ነው ማደርጋችሁ ደሞቼ
የተጎለቱት አለመሸለማቸው ይችን ምርጥ ሀበሻ ሠራችውኮ
Lelwa enye wow love it🙏🙏🙏💝💝💝🇨🇬🇨🇬🇨🇬
አቤት አማራነት ኩራቴ ጎንደሬ ነቴ
አቤት ጎንደሪ መሆን እንዴት በባርክ ነው❤️👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
😠🤔🤪👎👎👎
Gondera balhon yekochigne nbr
በስማም ዋወ እንዴት ድስ ይላሉ 💚💛❤️🇪🇹💪😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
WOW Setameru emye Gondear e/r yetbkachew🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬💝💝💝👍💪
የሚገርም ችሎታ 👍🏾👍🏾👍🏾👍👍👍👍👌👌👌👌💪🏿💪🏿👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍👍👍👍🏾👍🏾👍🏾🙏🏿🌹🌹🌹🌹🌹🌹😘🥰
የስው ፊጥርት ናት ወይ ማሽን ሰው ሰራሽ። ይገርማል ዕድመና ጸጋ። አምላኽ። ይጥሽ
አገሩ በሙሉ ጎንደር ጎንደር ሲል እቀናባት አለው እናታለም ጎንደር ቡዳ ይመስል 🇲🇱🇲🇱🇲🇱👈
ባህላችን ውበታችንአማራ ባልሆን እንደት በጨነቀኝ 😘😘😘😘
💗💕💖💞Queeeeen Enye Takele💗💕💖💞 Love
ምነው.ሰው.ኪሱን.አጥቦ.ነው.እዴ.የመጣው.ሽልማት.ባዶ
መከከባበር ይታየኛል💚💚💛💛❤❤😍😍😍😍
Enyeeeè is the best, it is known!However, this young "Ethiopian beautiful girl" amazing!God Bless you all &God Nless Ethiopia
ጎደርንማንአህሎጣፋጭሀገሬ
አይ እናታለም ጎደር አገራችን ሠላሙያብዛል 😍😍😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴👏👏👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌👌
ዋዉ አማራ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🕌☪️⛪️☦️✝️
Wow I am crying I love you my people 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
የኔ ልዩ ወች
ሠላማቹህ ይብዛ ደሞቸ
ሰይጣን የጎንደር ህዝብ እና የትግሬ ህዝብ ከማናችውም ብሄር ይልቅ በጋብቻ የተቀላቀለ መሆኑን ኮዱን ያውቃል በጣም የሚገርመው ግን ሁለቱ ህዝቦች በጥላቻ መፈላለጋቸው የዘመናችን አቤል እና ቃኤል አድርጎታል :: ጎንደሮች እና ትግሬውች በማሃላችሁ የገባውን በለው ግደለው አክራሪ መንፈስ ወይም ሰው ማነቱን አውቃችሁ አውጥታችሁ ጣሉት:: ሸር አርጉት ይጠቅማ አንበህ/ሽ ዝም አትበሉ::
ወዳችኃለሁ 😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘💖💖💖💖💖💖💖💖💓💓💓💓💓💓💓💓💓🙏🙏🙏
አማራየ ውድድድድድድ
Amhara love 🥰🥰🥰🥰🥰
ጎንደር አማራ
🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌺 እንኳን 🌺🌻🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
ባህላችን እኮ ሲያምር
ጎንደር ምን አመል አላችሁ
የኔ ምርጦች
Good job thanks
ሸላሚ ግን ድሮ ቀረ
አቤትግርማሞገስስታምሩ❤❤❤❤
Yeskestwa negst eny🥰🥰🥰 miss U gonder❤ Amharye ❤💛💚
ዋውውውው😍😍😍😍💓💓💓💓💓
ጌታ ይጠብቃችሁ እናንተ ያአገረ ማገሮች
አማራ መሆን መታደል እፍፍፍፍ ሙቸ ነው እምወዳችሁ ደሞች
👏👏👏አቤት ውበት አቤት ለዛ ባህል እንደዚህ ነን ጎንደር
Enkuwan dess alachu !
Gobez bertu
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💛💛💟💟💞💞
ሙሽራዬ ጎንደር ሙቸ ነው እምወድሽ
እየሞተ የሚዘፍን ጠንካ ህዘብ ነው፤ ጦርነቱም ፤ ሞቱም መከራዉም እዛው ነው ፡ ሳዝነኛል !!! አምላክ እንተ ድረስለት !!!!
አሜን አሜን አሜን
ምርጦችየሰላምለኢቶጲያ
ሰይይይ💚💛❤👍
Emama GONDAR 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ስወደው ይህን ባህል
😅እወዳችሆለሁ እውነትልክ መገለጫ ለማድረግየወንዶች ጉዳይ ላይህሊና ለአምሮ እንደገለጸችውእኔ ግን ከዛ በላይ ብልየሚበዛ አይመሰለኝምግን ተፈጥሮ /ይሁን/ፈጣሪ ከጎናቹአለወይንከውስጣቹ
አሚኮ ፕሮግራማችሁ ጥሩ ነው በርቱ ሎጎው ምኑም አያምርም ስንት አስደናቂ ባህል እና እሴት ያለው ክልል ይህንን ቀይ ሎጎ ለብዳችሁ ሳይ ይገርመኛል
ምን ማለት ነው ሎጎ ምንድነው
@@workiemama2960 አማርኛኮ ነው አይነበብም ነው ሎጎ አታውቂም
ፍቅር ጀግንነት ሞያ መከባበር እመንት ማን እንደጎደሮች👍🏾❤️👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🌹🌹🌹
የኔ ማርርርርርርር
ጎንደሬነቴኩራቴ
ጎንደር ውስጤ ናችሁ ሁሌም ውለታችሁን አይረሳም ውያኔ በደዴሳ ና ብላቴ አስሮ ሲያሰቃይ የነበርውን ኤርትራዊ በጎንደር ውደ አስመራ ሲያልፍ አንድ የጎንደር ልጅ ከታሰሩት ውስጥ ነበር ባሶቹን አስቁመው በሓይል የተራቡትን ኤርትራዊን አብልተው የላኮቸው ከዛ ውስጥ አንዱ ውንድሜ ነበር እኔውስጥ ሰፊ ቦታ አላችሁ
እኛም ጋር ትልቅ ቦታ አላችሁ ኤርትራዉያን እኛም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ደጉ የጎንደር ህዝብ ስሞት ስቀበር እያለ ማብላት ይወዳል
@@cvf5013 ምንም ያላደረጉት ንጹሓን ኤርትራዊ አስቃይተው እናቴ ምን ትል ነበር ጌታ። የእጃቸው የሰጣቸውል በእናላይ የደረጎትን ሁሉ ተመልሶ በራሳቸው ላይ እንደሪልም እያያነው ነው
@@destagatu5063 እውነት ስለሆነ ምስጋና አያስፈልግም
@@ሶብሪሀያት ደግነት ጥሩ መሆን ለራስ ነው እውነት ስለሆነ ነው የተናገርኩት ለምስጋና አይደለም
አማራዬ ሁሌም ከፍ በልልኝ አማራ ግን አይደለውም
Min yemilush ashikabachi nesh tadiya?👎
@@balloutphone7594 ቆሻሻው ሌባ መድረሻ ቢስ ምናባሽ ታደርጊአለሽ እዚ ? ዘረ ሌባ ከሃዲ ሳይጠሩሽ ዘው ማለት ያደግሽበት ነው ።ተቃጠይ እንግዲህ ። ጎንደሬዎች የፍቅር የስብእና ልኮች ናቸው ።
አማራ ውስጤ ነው ፅድት ያልኩ ጎደሬ ነኝ
I'm from eritrean kunama peace for Amhara nations..because they're innocent people and so lovely
Ethiopiaን በመነፅር ጎንደሮች ውስጥ በጉልህ የማያት ምርጥ የአባገዳ ልጅ ኦሮሞ ነኝ ።
በኢትዮጵያዊነቴ የማልደራደር የቱለማ ልጅ
💕
እኛ ኢትዮጵያዊ ነን ከኦሮሞ ጎራጌ ትግሬ ጋር አብረን የኖርን ጎንደር የትውልድ ሀገሬ ነው
እንዳች አይነቱን ሃገር ወዳድ ያብዛልን!!!
We love you!
Thanks Gondar💚💛❤💋
ምርጦይ አማሮች ምንግዜ ፍቅርነውየሚመኙት"ደስስትሉ በርቱ♥♥♥♥
ከፍይላል ገና(2)ጎንደር ያች ዝና ምርጦች 💚💛❤👌👏👏👏👏👏💗💕💖💞
እስኪ ጎንደሬወች ልይችሁ💚💛❤🇦🇹🇦🇹🇦🇹💚💛❤🇦🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እናት አለም ጎንደር ሠላምሽን ያብዛዉ
አቤት አለን
አለን 🥰🥰🥰🥰🥰
እህቴ እንዬ የኢትዮጵያ ንግስት 👌👌👌 ውድድድ ነው የምናደርግሽ ...❤️❤️❤️ ልጃችን ደሞ እንዝርቱን 😳😳😳 wooo amazing .... ዉይ ችሎታ ተሰጦ 👌👌👌 ❤️❤️❤️
የኔ ምርጦች አማራዬ ውድድድድ
የኔ ምርጦች እማራዬ ውድድድድ
WE ARE LOVED AMHARA
የኢትዮጵያን የውዝዋዜ ንግሥት በማየታችን ከፍተኛ ደስታ ይሰማናል ሠላምና ጤና እንመኝልሻለን ወ/ሮ እንየ ታከለ ።
🙏🙏 ቶው ቶው ጎንዴሬ ጡሩ 🇪🇷👍👍👍
ዋውው እድሜና ጤና እንየ በጣም ነው የማከብርሽ ምርጥኢትዮጰያዊት ከቤት አማራ ወሎየዋ ትላለች
አስገራሚ ጎንደርኛ ጭፈራ እንየ ታከለ ከልጆቿ ጋር
ድንቅ ነው በጣም ትክክለኘዋ ጎንደሬ
አዎ በጣም ያምርባቹዋል በከተማቹ።በርቱ
የእናንተ ወገን ባልሆን ይቆጨኝ ነበር😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💚💛❤። 💚💛❤ 💚💛❤
አማራዬዬዬ፡ዘርህ፡እዴምዲር፡አሸዋ፡ብዝዝዝት፡ይበልልኝኝ፡ዴሞቸ፡ጎዴሬወች፡ሙቸ፡ነዉ፡የምወዳችሁሁ፡ዉዶቸ
ያማራ ወይዛዝርት ስታምሩ ውድድድድድ ። 💚💛❤️ ለዚደግ እዚብ መገደል መፈናቀል ንብረቱን ማቃጠል መዝረፍ አይገ በውም አማራ ደግ እዝብ ነው አገሩን አብዝቶ የሚወድ አማራ ወርቅዝብ አማራ ጀግና የጀግና ስብስብ። የኢትዮጵያ አሌታ ሁሉቻይ አተ ደግዚብ እግዚአብሔር ይጠብቅእ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ተባረኩ ቱባ ብሀላችሁን ይዛችሁ መጣችሁ ጎንደሮች 🇪🇹💪🇪🇹
እናታም ጎንደር ክፉሽን አያሠማኝ ዋው የጥበብ ምድር
ጎንደሬመወለዴ፡ኩራቴ፡የኔምርጦች
በጣም የምትገርም ልጅ ነት!❤😍😘
ወይኔ ዉበት አማራዬ 🥰💚💛❤️
ደሞቸ አላህ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ ሊጠፉንም ብታክቱ ገና እንደ አሸዋ እንበዛላልን ከፍ ከፍ በሉልኝ ነፍጠኛየ ከወሎ ነው በጣም ነው እምወዳችሁ ወገኖቸ
ኧረ ይብቃ ይብቃ እንፁም ዘፈን ጭፈራውን እንፀልይ ለሰማዩ አምላክ እንዘምር!!!
እውነት ወደ አምላክ እንበርከክ
ጎንደሬነቴ ኩራቴ
ሰላም ጤና ፍቅር ዉቢቷ ጎንደር ህዝብ አማራ ሰላምህ ይብዛ ባበላህ ባጠጣህ ባላንጣችን በዛ ሰላማችን ይብዛ አምላክ ይርዳን በምናየዉ በምንሰማዉ እንፀልይ እግዚአብሔር ይረዳናል💚💛❤💚💛❤
ያምራል ያምራል ባህላችን ያምራል
አቤት አገሬ ሁሌም ከፍ በይ❤❤❤❤❤❤
ኡፎይ አማራዬ ውዶች ውዶች አማራን የገፍ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው። እንዬ አንቺ እኮ ቅርስ አደይ አበባ ነሽ በጣም ነው ያስደነቃችሁን
ዋው ልዮ የፈጠራ እስክስታ በስመ አብ አስነካችው እኮ ድካምን ቻው አሰኘሽው በርችልን
አማራዬ ገና ከፍፍፍፍፍፍ እንላለን💚💛❤ ደሞቼ
በስማም እስክስታ ጎንደር ተባረኩ ቱባ በህሉን ይዘውት ወጡ 💚💛❤ 💚💛❤
Lovely musik ....Gondar, ewwww love love the people of Amhara! Really they are kind.
I Love the music the songs and the dancing are so amazing , but the audiences are very Gloomy .
Love and peace ✌️
My beautiful ladies beautiful city gonder I love you guys. God bless you 🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽👍👍👍
Wow! It's really wonderful, amusing!
እውነት የጊዜና
የድርጊት
ፈጣሪ እንዴት ይመስገን
ፈጣሪ
እዴት ያሳምራል
ስወዳችው የኔ ደሞች ኑሩልኝ ዘላለም
ዋው ዋው።
ጎደሬ ባልሆን ይነደኝ ነበረ
Big love 💞💓💞🤩 God bless Ethiopia amara tegdm
ባለማተቡ ጎነደር ፣ ሰው አክባሪው ፣ልጅቷ ጎበዝ አይገልፃትም እንዬን አክብራ ቦታውን ለቃ ዋጋ ሰጠቻት
Yawm gulbetuan Sima newa! Proud of her.
ኢትዬጵያ ሁሌም ደስታሽ ይብዛ 🙏🙏🙏
Enye endanche yaluten yabzalen mery🙏🙏🙏💝💝💝🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪👍
የኔማሮች ውድድድ ነው ማደርጋችሁ ደሞቼ
የተጎለቱት አለመሸለማቸው ይችን ምርጥ ሀበሻ ሠራችውኮ
Lelwa enye wow love it🙏🙏🙏💝💝💝🇨🇬🇨🇬🇨🇬
አቤት አማራነት ኩራቴ ጎንደሬ ነቴ
አቤት ጎንደሪ መሆን እንዴት በባርክ ነው❤️👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
😠🤔🤪👎👎👎
Gondera balhon yekochigne nbr
በስማም ዋወ እንዴት ድስ ይላሉ 💚💛❤️🇪🇹💪😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
WOW Setameru emye Gondear e/r yetbkachew🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬💝💝💝👍💪
የሚገርም ችሎታ 👍🏾👍🏾👍🏾👍👍👍👍👌👌👌👌💪🏿💪🏿👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍👍👍👍🏾👍🏾👍🏾🙏🏿🌹🌹🌹🌹🌹🌹😘🥰
የስው ፊጥርት ናት ወይ ማሽን ሰው ሰራሽ። ይገርማል ዕድመና ጸጋ። አምላኽ። ይጥሽ
አገሩ በሙሉ ጎንደር ጎንደር ሲል እቀናባት አለው እናታለም ጎንደር ቡዳ ይመስል 🇲🇱🇲🇱🇲🇱👈
ባህላችን ውበታችን
አማራ ባልሆን እንደት በጨነቀኝ 😘😘😘😘
💗💕💖💞Queeeeen Enye Takele💗💕💖💞 Love
ምነው.ሰው.ኪሱን.አጥቦ.ነው.እዴ.የመጣው.ሽልማት.ባዶ
መከከባበር ይታየኛል💚💚💛💛❤❤😍😍😍😍
Enyeeeè is the best, it is known!
However, this young "Ethiopian beautiful girl" amazing!
God Bless you all
&
God Nless Ethiopia
ጎደርንማንአህሎጣፋጭሀገሬ
አይ እናታለም ጎደር አገራችን ሠላሙያብዛል 😍😍😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴👏👏👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌👌
ዋዉ አማራ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🕌☪️⛪️☦️✝️
Wow I am crying I love you my people 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
የኔ ልዩ ወች
ሠላማቹህ ይብዛ ደሞቸ
ሰይጣን የጎንደር ህዝብ እና የትግሬ ህዝብ ከማናችውም ብሄር ይልቅ በጋብቻ የተቀላቀለ መሆኑን ኮዱን ያውቃል በጣም የሚገርመው ግን ሁለቱ ህዝቦች በጥላቻ መፈላለጋቸው የዘመናችን አቤል እና ቃኤል አድርጎታል :: ጎንደሮች እና ትግሬውች በማሃላችሁ የገባውን በለው ግደለው አክራሪ መንፈስ ወይም ሰው ማነቱን አውቃችሁ አውጥታችሁ ጣሉት:: ሸር አርጉት ይጠቅማ አንበህ/ሽ ዝም አትበሉ::
ወዳችኃለሁ 😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘💖💖💖💖💖💖💖💖💓💓💓💓💓💓💓💓💓🙏🙏🙏
አማራየ ውድድድድድድ
Amhara love 🥰🥰🥰🥰🥰
ጎንደር አማራ
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
ባህላችን እኮ ሲያምር
ጎንደር ምን አመል አላችሁ
የኔ ምርጦች
Good job thanks
ሸላሚ ግን ድሮ ቀረ
አቤትግርማሞገስስታምሩ❤❤❤❤
Yeskestwa negst eny🥰🥰🥰
miss U gonder❤ Amharye ❤💛💚
ዋውውውው😍😍😍😍💓💓💓💓💓
ጌታ ይጠብቃችሁ እናንተ ያአገረ ማገሮች
አማራ መሆን መታደል እፍፍፍፍ ሙቸ ነው እምወዳችሁ ደሞች
👏👏👏አቤት ውበት አቤት ለዛ ባህል እንደዚህ ነን ጎንደር
Enkuwan dess alachu !
Gobez bertu
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💛💛💟💟💞💞
ሙሽራዬ ጎንደር ሙቸ ነው እምወድሽ
እየሞተ የሚዘፍን ጠንካ ህዘብ ነው፤ ጦርነቱም ፤ ሞቱም መከራዉም እዛው ነው ፡ ሳዝነኛል !!! አምላክ እንተ ድረስለት !!!!
አሜን አሜን አሜን
ምርጦችየሰላምለኢቶጲያ
ሰይይይ💚💛❤👍
Emama GONDAR 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ስወደው ይህን ባህል
😅እወዳችሆለሁ እውነት
ልክ መገለጫ ለማድረግ
የወንዶች ጉዳይ ላይ
ህሊና ለአምሮ እንደገለጸችው
እኔ ግን ከዛ በላይ ብል
የሚበዛ አይመሰለኝም
ግን ተፈጥሮ /ይሁን/ፈጣሪ ከጎናቹ
አለ
ወይን
ከውስጣቹ