ከመካከለኛ ተማሪነት እስከ ሌክቸረርነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 93

  • @nunutelahun3280
    @nunutelahun3280 ปีที่แล้ว +21

    ያንቺ ቪድዮ ማለት ሰውን ከተስፋ መቁረጥ የሚያነቃቃ ነው።🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Sketamatemari
    @Sketamatemari ปีที่แล้ว +9

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው! በጣም ነው እምናመሰግነው👍👍👍

  • @EldanaNeguse-kh2wv
    @EldanaNeguse-kh2wv หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን !!!!!!!!!!

  • @meheretberhanu575
    @meheretberhanu575 ปีที่แล้ว +4

    እባክሽ ለ2016 የአስራ ሁለተኛ ክፍል ተፈታኞች ከአሁኑ እንዴት መዘጋጀት እንዳለብን ንገሪን

  • @BezaAbra
    @BezaAbra 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምታነቃቂኝ 🥰🥰🥰

  • @MeronTeshome-s7d
    @MeronTeshome-s7d ปีที่แล้ว +9

    የምር አንቺን ስሰማ እበረታለው አመሰግናለው ❤❤❤

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሠግናለሁ!🥰🥰🥰

    • @elhamkeyredin1331
      @elhamkeyredin1331 ปีที่แล้ว

      @@GobezTemari ሰላም እንዴት ነሽ እኔ ምልሽ ጥናት ለማይወድ ሰው እባክሽ 12 ክፍል ዘንድሮም ዝም ብሎ አንዲያልፈኝ አልፈልግም

    • @elhamkeyredin1331
      @elhamkeyredin1331 ปีที่แล้ว

      @@GobezTemari አረ መልሺልኝ

  • @Shime-mh4eg
    @Shime-mh4eg ปีที่แล้ว +3

    አንቺ እኮ ምርጥ መምህረ ነሽ❤❤❤❤

  • @Practice-30-day
    @Practice-30-day 9 หลายเดือนก่อน +1

    Yemigenaghu portion woyim unit 10=9 old curiclum INA 11=12new INA kekifilegize gar bakish sosiye iniwedishalen geta yibarkish yitebikish ahun 11 negh yemigenaghu 9-12yemiyayz unit

  • @ElroeHiwot
    @ElroeHiwot 8 วันที่ผ่านมา +1

    እረ በማርያም ለ5ክፍል ምርጥ አጠናን ዘዴዎች 😢😢😢😢😢😓😔😒😫

  • @nunutelahun3280
    @nunutelahun3280 ปีที่แล้ว +6

    ቪዲዮ ቶሎ ቶሎ ልቂ🥰🥰🥰❤❤❤

  • @Maherz-e4y
    @Maherz-e4y ปีที่แล้ว +1

    ❤ Iwadishalo sister

  • @abdulazizjemil155
    @abdulazizjemil155 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዳሜና እሁድ እንዴት ነው ምታጠኘው

  • @nasrukalid1445
    @nasrukalid1445 ปีที่แล้ว +2

    vocabulary አጠናን Please የ 2016 entrance ተፈታኝ ነኝ

  • @MeseretAmare-j9b
    @MeseretAmare-j9b ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ደስ ይላል❤❤❤😊😊😊🎉🎉🎉❤❤❤❤😅😅😮😮😊😊

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      Thank you!🥰🥰🥰

  • @AlemneshD.weyesa
    @AlemneshD.weyesa ปีที่แล้ว

    ሶስየኤ በጣም አረፍ መካርናሽ ባገንይሽ ባዋራሽ በጣም ደስ የላንይናበር ቢይ ሆንም ግን አሁን ከረምተ ነዑና አነ ደግሞ የ 2017 ተፈታንይ ነንይ አና ከረምቱን አንዴት ላጠና

  • @Tesrob12
    @Tesrob12 ปีที่แล้ว +1

    አብዛኛዉን ቪዲዮሽን አይቸዋለው.በጣም ይመቻሉ አጫጭር ስለ ሆኑ አያሰለቹም እና በርቺልን.

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሠግናለሁ።🥰🥰🥰

  • @ElroeHiwot
    @ElroeHiwot 8 วันที่ผ่านมา +1

    እና ሰአት አጠቃቀም

  • @EliyanaElu-gq6yv
    @EliyanaElu-gq6yv ปีที่แล้ว

    Thank you ebakshn ahun 2016 yesmntegha kfl tefetagh negh ena social manbeb yastelaghal ahun demo kremtun ye8 kfl mesthaf eyanebebku nw gn betam yselecheghal mn larg ngerigh be mariam

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      ጎበዝ መሆን የምትፈልጊው ለምንድነው?

  • @GD-ro6yh
    @GD-ro6yh ปีที่แล้ว

    ዩኒቨርስቲ ውስጥ እንዴት ጊዜአችንን በአግባቡ ተጠቅመን ህልማችንን ማሳካት እንችላለን (note አውጥተን,assignment ሰርተን ,አጥንተን...)በዛ ላይ በአጭር ጊዜ ውስጥ
    እባክሽ ይሄን ስሪልን በተለይ ለ AAU ተማሪዎች 🙏🙏

    • @anwarseid3505
      @anwarseid3505 ปีที่แล้ว +1

      𝑺𝒂𝒎𝒆 𝒉𝒆𝒓𝒆 𝒎𝒚 𝒇𝒓𝒊𝒆𝒏𝒅 😊

  • @alemmogess
    @alemmogess 8 หลายเดือนก่อน +1

    የትምህርት አመት ማለት አርትቴክቸር ስንት አመት እንደሆነ ብዙ ሰው የተለያየአመት ነው የነገረኝ እሱን ብቻ ሳይሆን ሌላ ትምህርቶች ንገሪን

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  8 หลายเดือนก่อน +1

      እሺ🥰🥰🥰

  • @HiwotTsegaye-ul8pz
    @HiwotTsegaye-ul8pz 10 หลายเดือนก่อน +2

    የ 8 ተኛ ክፍል ቪዲዮ ልቀቂ

  • @zeretueshety7758
    @zeretueshety7758 ปีที่แล้ว

    ያንች ቪዲዮ በጣም ሀሪፍ ነው በርች ማትስ ፊዚክስ ላይ ሀርፍውጤት ለማስመዝገብ ምንማድረግ እንዳለብኝ ንገሪኝ

  • @kidistgetahunkidu9343
    @kidistgetahunkidu9343 ปีที่แล้ว +2

    ለቀጣይ 12 ክፍል ተማሪዎች ምን ትመክሪናለሽ መፅሀፍም ሊቀየር ስለሆነ

  • @KidestAbay-cg9rz
    @KidestAbay-cg9rz ปีที่แล้ว

    1,freshman sengeba endet enatena &endetes adiss yehonewen comonity enkebel eski selasalefsgew yegebi life awerenena melkam negerochen mekerin
    2,endihum demo gebi west senatena library yeshalalweys dorm ...benezih pointoch vidio seriln

  • @Selam-o8f
    @Selam-o8f ปีที่แล้ว +1

    Berchiln yegna memhr tileyalesh eko❤️❤️❤️👏👏👏

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሠግናለሁ።🥰🥰🥰

  • @TrsitSeife-qs2hb
    @TrsitSeife-qs2hb ปีที่แล้ว +1

    Sosi ስምንተኛ ክፍል ነኝ የጥናት ጠቃሚ vido asereme

  • @henoktadese4828
    @henoktadese4828 ปีที่แล้ว +1

    Now I'm Grade 9 Student so How I can be a Clever Student please tell me.

  • @BirukAsrat-q8l
    @BirukAsrat-q8l ปีที่แล้ว +1

    ለስድስትኛ ክፍል ሚንስትር ተማሪዎች ምን ትይናለሽ

  • @AferaGidey
    @AferaGidey 9 หลายเดือนก่อน

    እባክሽን አሁን የ8ኛ ክፍል ማትሪክ ተፈታኝ ነኝ እና አሁን 2ሳምንት እረፍት አለኝ የ7 እና የ8 እንዴት አድርጌ ልዘጋጅ እባክሽን ንገሪኝ

  • @Painkiller-y2i
    @Painkiller-y2i ปีที่แล้ว

    Anch tilk brtatin eteshigalina ameseginalewu😊😊😊 ine zendro yematric tefetag neg ina kanchi bizu tedfan agnchalewu

  • @YabsiraAbebe-pn8ws
    @YabsiraAbebe-pn8ws ปีที่แล้ว

    10ኛ ክፋል ነኝ ያስቀመጥኩት ነጥብ አለ። ያን ነጥብ እንዳመጣ እንዴት ማጥናት አለብኝ።

  • @kenetube1234
    @kenetube1234 ปีที่แล้ว +2

    Ok the vidios are great and i am gread 8 student and i study as you sujjest as so i study first gread 7 and next gread 8 and then my question is first you study all subjects that you learn in a day?and next to study the two greads togather its hard and it has no enough time so please send the answer?thank you😁😁😁😁😁😎😎😎😎😎😎

  • @freeTamrie
    @freeTamrie 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሁን እኔ ያንቺ ቦታ ሆናለው😢😂😂😊

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  9 หลายเดือนก่อน

      ከዚህም በላይ መድረስ ትችያለሽ!🥰🥰🥰

  • @damtewbirhanu7130
    @damtewbirhanu7130 11 หลายเดือนก่อน

    የ 9ነኛ ክፍል ተማሪ ነኝ ማጥናት ፍላጎቱና አለኝ ግን ሀሳቤን ሰብስቤ ማጥናት አልቻልኩም ምቾት አይሰማኝም ማታ ደግሞ ሲበዛ እንቅልፍ እወዳለው ችዬ አልነሳም

  • @KalkidanYihnew
    @KalkidanYihnew ปีที่แล้ว

    Betam new emamesegnsh, please le 12th class lekremt emihon vidio sriln.
    Ye ewnwt tabrechalesh,tanekialesh 😘😘😘

  • @Metages-qi6ep
    @Metages-qi6ep ปีที่แล้ว +1

    Betam Amesgnalew

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว +1

      እኔም በጣም አመሠግናለሁ!🥰🥰🥰

  • @MelatGsla-xr2dx
    @MelatGsla-xr2dx 11 หลายเดือนก่อน

    ለትምርት ለመውደድና ጌዜ ለመስጠት ምላርግ ?

  • @munaali8951
    @munaali8951 8 หลายเดือนก่อน

    zendro ye entrance tefetagn negn ena endet hulunm portion cover madreg endemchl gragebtognal betam lematnat emokralehu gn bzum sketama aydelehum

  • @MercyMark-p7v
    @MercyMark-p7v ปีที่แล้ว

    Sosi mikrsh teqmognal ameseginalehu gin andi tyake alegn 2gna amet ye gibi temari negn ena yemecheresha amet lay commulative 3.8 mamtat nw ikide gin 1st semester commulative witete 3.4 nw ena yasebuktin yemamtat chance alegn?kalegn degmo mn yakl bisera nw yasebkutn mamtat michlew ebaksh

  • @RuhamaAshine
    @RuhamaAshine 7 หลายเดือนก่อน

    ውይ ስወድሽ❤

  • @EthioLyrics911
    @EthioLyrics911 ปีที่แล้ว +1

    Ere Ene Egezash yasfelgegnal Wede Grade 8 New Yemalfew Gn Mnm Matnat Alchlm Ena Satenam aygebagnm please mefthe ngerign Please Abaten Masdeset efelgalew Ebaksh agzign???

  • @hamzahunter4658
    @hamzahunter4658 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የምማረው የመንግስት ትምህርት ቤት ነው ከተምህረተ መልስ ስራ እሰራለሁ ለማጥናት ብፈልግም ማታ ስለምገባ ደከሞኝ እተኛለው የንደት ማረገ እችላለው ሶሲና

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  ปีที่แล้ว

      ማታ ስራሽን እንደጨረሽ ቶሎ ተኚ ሌሊት ቢከብድሽም እንኳን ነገን ማሳመር የምትችይው ዛሬ ዋጋ በመክፈል ነውና የነገውን ስኬትሽን እያሰብሽ በርቺ።🥰🥰🥰

  • @Adonsolomonortodox8891
    @Adonsolomonortodox8891 8 วันที่ผ่านมา

    እኔ በጣም እለፋለው ግን ደገመኝ እረጂየ

  • @AbrehetGebreselase
    @AbrehetGebreselase 11 หลายเดือนก่อน

    አላማ ለማወቅ ምን እናርግ

  • @BezawitM-e8c
    @BezawitM-e8c ปีที่แล้ว

    Please 2016 lay tefetagn lehonn temariwochi begize video siriln

  • @menkirgirma-ns5pt
    @menkirgirma-ns5pt ปีที่แล้ว +1

    የት ጠፍተሽ ነው?

  • @shibbirubest5449
    @shibbirubest5449 11 หลายเดือนก่อน

    ለ 12 እና ለ8 ክፍል እንዴት እናጥና❤❤❤

  • @Qabbe8
    @Qabbe8 11 หลายเดือนก่อน

    Good 👍 ❤❤❤

  • @hanylove5144
    @hanylove5144 ปีที่แล้ว

    Betam Konjenew enamesegnalen gn pls atitfibn

  • @YeshiDemise-t7w
    @YeshiDemise-t7w 5 หลายเดือนก่อน

    Gobez temari maho felgalaw

  • @YaredDawit-u2i
    @YaredDawit-u2i 2 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @TizitaMeseret-v3e
    @TizitaMeseret-v3e ปีที่แล้ว

    እባክሽን ለ9 ክፍል የሚሆን ልቀቂልን

  • @MuluneshMeskelo
    @MuluneshMeskelo ปีที่แล้ว

    በ2016 8ተኛ ክፈል እሆናለሁ ለministry 99 በሁሉም ለመስራት ምን ላድርግ

    • @MuluneshMeskelo
      @MuluneshMeskelo ปีที่แล้ว

      ይህ የእናቴ ስልክ ፔጅ ነው

  • @SebleAbate-u8z
    @SebleAbate-u8z ปีที่แล้ว

    9 class eyalsh manbeb kejamarsh buhala selchetosh ayakm

  • @BiruktawitSolomon-dw7wn
    @BiruktawitSolomon-dw7wn ปีที่แล้ว

    Enquan des yalsh sosiye 🥰🥰🥰🥰

  • @munitseyife1744
    @munitseyife1744 ปีที่แล้ว

    SOSIለ2016 አመተምረት ለተማሪዎች ጠቃሚ vibeo ስሪ

  • @ኢክሩጀማል
    @ኢክሩጀማል ปีที่แล้ว

    Edet nesh sosi
    Adis language lemawek mn mareg Alebn🤔🤔🤔

  • @Abir.s
    @Abir.s ปีที่แล้ว +2

    🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ❤❤❤

  • @YordiSweet
    @YordiSweet ปีที่แล้ว +1

    Social midya btam etkmalw endat ltww echlalw

  • @EthioLyrics911
    @EthioLyrics911 ปีที่แล้ว +1

    Me G8 Ministry Ended Mat at alebn

  • @FevenMekonn-s6g
    @FevenMekonn-s6g หลายเดือนก่อน

    Le 8 🙏🙏🙏

  • @hirut6415
    @hirut6415 ปีที่แล้ว

    ከዚህ ቪዲዮ የተማርኩት ነገር ቢኖር መጣርን ነው

    • @hirut6415
      @hirut6415 ปีที่แล้ว

      በተጨማሪም ጎበዝ ተማሪ ለመሆን ትልቅ የህይወት አለማ ሊኖር ይገባል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HasemSherif
    @HasemSherif ปีที่แล้ว

    You are junnes

  • @TigistTadese-u4j
    @TigistTadese-u4j ปีที่แล้ว

    Sosi ለ high school ተማሪ please

  • @dawitdesalegn17
    @dawitdesalegn17 8 หลายเดือนก่อน +1

    10Q

    • @GobezTemari
      @GobezTemari  8 หลายเดือนก่อน

      You're welcome🥰🥰🥰

  • @anwarseid3505
    @anwarseid3505 ปีที่แล้ว

    ❤❤😊❤😊😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤

  • @hirut6415
    @hirut6415 ปีที่แล้ว

    እኔ አሁን ወደ 7ተኛ ነኝ እባካችሁ Iike Sher Subscrib አርጎት በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SebleAbate-u8z
    @SebleAbate-u8z ปีที่แล้ว

    9 class eyalsh manbeb kejamarsh buhala selchetosh ayakm