ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት በዱባይ ፅጌ እና አዲሱ ፍቅረኛዋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.ค. 2024
  • I went all the way to Dubai and met my boyfriend. Teddy Afro Concert 2024 in Dubai was amazing. This video, I share the incredible story of how attending a Teddy Afro concert changed my life in the most unexpected ways. 🎶✨
    From discovering the amazing music of Teddy Afro to meeting my now best friend who shares the same passion, this experience has been nothing short of magical. But the surprises didn’t stop there! At that very concert, I also met my wonderful boyfriend, who happens to be a close friend of Teddy Afro himself.
    Join me as I take you through the unforgettable moments of that night and how Teddy Afro’s music has brought us all together. Whether you're a fan of his music or just love heartwarming stories, this is a video you won't want to miss!
    Don’t forget to like, comment, and subscribe for more amazing stories and content!
    @ፅጌ ዱባይ ሄደች
    ዱባይ ድረስ ሄጄ ፍቅረኛየን አገኘሁት የዱባዩ የቴዲ አፍሮ ኮንርት 2024 አሰገራሚ ነበር በዚህ ቪዲዮ የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ላይ መገኘት ህይወቴን ባልጠበቅኩት መንገድ እንዴት እንደለወጠው የሚገርም ታሪክ አካፍላለሁ። 🎶✨
    አስደናቂውን የቴዲ አፍሮ ሙዚቃ ከማግኘቴ ጀምሮ ተመሳሳይ ስሜት ከሚጋራው የቅርብ ወዳጄ ጋር እስከተዋወቅ ድረስ ይህ ገጠመኝ ከአስማት ያነሰ አይደለም። ግን አስገራሚዎቹ ነገሮች በዚህ አላበቁም! በዚህ ኮንሰርት ላይ የቴዲ አፍሮ የቅርብ ጓደኛ የሆነው ድንቅ ፍቅረኛዬንም አገኘሁት።
    የዛን ምሽት የማይረሱ አጋጣሚዎችን እና የቴዲ አፍሮ ሙዚቃ ሁላችንንም እንዴት እንዳሰባሰበን ላስጎበኛችሁ ተቀላቀሉኝ። የእሱ ሙዚቃ አድናቂም ሆናችሁ ወይም ልብ የሚነኩ ታሪኮችን የምትወዱ፣ ይህ እንዲያመልጥዎት የማትፈልጉት ቪዲዮ ነው!
    ለተጨማሪ አስገራሚ ታሪኮች እና ይዘቶች ላይክ፣ አስተያየት መስጠት እና ሰብስክራይብ ማድረግን አይርሱ!
    TEDDY AFRO Dubai Concert 2024 - ቴዲ አፍሮ ከአቡጊዳ ባንድ ጋር በዱባይ
    ‪@Ale_Tube‬ ‪@TeddyAfroOfficial‬ ‪@dubai0997‬ #teddyafro
    #teddyafroconcert #dubaiconcert
    #teddyafro #teddyafroconcert #dubaiconcert

ความคิดเห็น • 192

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 หลายเดือนก่อน +20

    አረ የዳኔ ያለህ በሳላም ነው ፅግዬ ቀበጤ ያለ ዳኔ አትደምቄም እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @weiynshetdemta
    @weiynshetdemta 22 วันที่ผ่านมา +23

    ሰው ግን ለዘፈን ለኮንሰርት ያለው ቦታ ፍቅር ገዳም ንግስ አለ ቢባል ዝር አይሉም ዱባይ ኮንሰርት አለ ሲባል ይሄን ሁሉ ወጪ ስንት የተራበ ወገን አለ እኮ 😢😢😢

    • @AmanAa-ll7fo
      @AmanAa-ll7fo 14 วันที่ผ่านมา +1

      ያገኙታል😢 በሰማይ

  • @getachewbelay8801
    @getachewbelay8801 17 วันที่ผ่านมา +2

    የቪዲዩ የድምጽ እና የምስል ጥራት በጣም ያምራል ቀረፃዉ በርቺ

  • @BaseRoyal
    @BaseRoyal หลายเดือนก่อน +75

    ልጆቹ ምግብ አልበላም እያሉ ነው 😂😂

    • @Asteralemu21
      @Asteralemu21 หลายเดือนก่อน +5

      😂😂😂ayzon belachew

    • @sifaanlamaa4370
      @sifaanlamaa4370 หลายเดือนก่อน +2

      Kkkk Fetfite Agorsachew

    • @user-vm2ru6zf3z
      @user-vm2ru6zf3z หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @Narges-mp4zn
      @Narges-mp4zn หลายเดือนก่อน

      kkkk😅😅😅😅

    • @BetiShewaye
      @BetiShewaye 29 วันที่ผ่านมา

      Ere base ante enkan ngeren danis

  • @MenaseMekonnen-oy5bm
    @MenaseMekonnen-oy5bm 27 วันที่ผ่านมา +20

    ጥቆማው ጥሩ ነው ወደ አረብ ሃገራት የሚሄዱ ህህቶችን ማንገላታት ይቁም

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 10 วันที่ผ่านมา +1

      Betam likk attlefu

  • @MeskeremMeta-oq2if
    @MeskeremMeta-oq2if หลายเดือนก่อน +22

    ኪዳነምህረት ከወደኩበት አነሳቺኝ ያልሽው እንዲ በአለም ለመጋለብ ነው እንዴ መለወጥን ከማስተዋል ጋር ድጋሚ ፀልይበት ቅብጥ ቅብጥብጥ አልሽ እኔ ለአንቺ አፈርኩ ጌታሽን እረስተሽ ዳንኪራ አሟቂ ስናገኝ ፈጣሪን ስለምንረሳ ችግር ነው

    • @aezbmerid3612
      @aezbmerid3612 27 วันที่ผ่านมา +2

      አንገቷ ላይ መስቀል ማሳያቷ ኦርቶዶክስ መሆንዋን ለመግለፅ እሷ ግን የምትታየው ጭፈራ ላይ

    • @ethioheran
      @ethioheran 27 วันที่ผ่านมา +1

      ምን ታርጋችሁ

    • @2345heleneritrea
      @2345heleneritrea 27 วันที่ผ่านมา

      ​@@ethioheran ekekam asebe le manem azemare kidanmeretn teta aydeberem

    • @dawitg25
      @dawitg25 9 วันที่ผ่านมา

      ምንድን ነው ይሄ ሁሉ የቅናት ነው እሚመስለው። የተፈጠርነው ህይወት ለመኖር እንደሆነ የረሳህ ትመስላለህ። ደው ሁሉ ህይወትን ትቶ ቄስ ይህንልህ?
      በምድር ላይ በስጋ የምትኖርበት ምክንያት ህይወትን በስጋህ ልትለማመድ ነው።

    • @dawitg25
      @dawitg25 9 วันที่ผ่านมา

      ምንድን ነው ይሄ ሁሉ ወቀሳ። ሰው በምድር በስጋ የተገለጠበት ዋናው ምክምያት መንፈሳዊ ሆኖ እንዲኖር አይደደለም እኮ። መንፈሳዊ ለመሆን ከሆነ ስጋ ምን ያረግለታል? በስጋው የምድርን ህይወት ለመምለመመድ ነው። ሰው ሚዛኑ እየጠበቀ ግማሽ ስጋዊ ግማሽ መንፈሳዊ ሆኖ መኖር ከቻለ በቂ ነው።

  • @rossross6520
    @rossross6520 29 วันที่ผ่านมา +8

    ስገምት ምርጥ ልጅ ነሽ ጽጌ እስካሁን ገጓደኞችሽ አልተለየሽም❤❤❤❤

  • @teferagedlu6707
    @teferagedlu6707 9 วันที่ผ่านมา +1

    ፅግየ ሁሉም በአንች ያምራል እወድሻለሁ ለኔ ልዩ ነሸ

  • @asegedechityoub7514
    @asegedechityoub7514 27 วันที่ผ่านมา +13

    በጣም የምገርመኝ ነገር ዘፈን ላይ ለመታየት ነው እስከ ዱባይ ድረስ የምተሄዱት😢 የጠፋ ትውልድ 😢

  • @MahletshewaMahi
    @MahletshewaMahi หลายเดือนก่อน +11

    የኔ ቆንጆ ዋውውው የምር tnx ❤❤❤❤

  • @user-uy8nx7px3d
    @user-uy8nx7px3d 27 วันที่ผ่านมา +4

    ሶ አበዛሽብን እኮ እኛ የዱባይ የማደም ቅመሞች ግን ጀና ነን ምንም ድሉት ቢሰማምም ባይስማን እደናተ አንቀብጥም

    • @ZehabuendroAli
      @ZehabuendroAli 20 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂እኮ

  • @almedenderkiyab9126
    @almedenderkiyab9126 22 วันที่ผ่านมา +1

    taddyyyy lovee king

  • @binioni3332
    @binioni3332 20 วันที่ผ่านมา

    you are so confident i like you tsegi

  • @fedulove7518
    @fedulove7518 27 วันที่ผ่านมา +3

    So abzashe betam tenkshew

  • @tigiyebelle
    @tigiyebelle หลายเดือนก่อน +3

    Sewdesh eko especially confidencesh wow ❤

  • @user-qr6cd3ku1s
    @user-qr6cd3ku1s 20 วันที่ผ่านมา +4

    ሶ ሶ ብዛታቸው ፅግዬ ቀንሺያቸው በጣም ያቃጭላሉ😂

    • @Dinaol4412
      @Dinaol4412 20 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @user-qr6cd3ku1s
      @user-qr6cd3ku1s 19 วันที่ผ่านมา

      @@Dinaol4412 😂

  • @EsetK
    @EsetK 21 วันที่ผ่านมา

    yena wede benatsh besrate ende derosh awri ye kebete awerareshen teywena betrfe yemchsh❤❤❤

  • @munesamuna9787
    @munesamuna9787 หลายเดือนก่อน +5

    ፅግሽ😘

  • @user-re7gs8ge7q
    @user-re7gs8ge7q หลายเดือนก่อน

    Wow tsgsha anchiko atmrechi !! Ahun gena belkish 🥰

  • @user-wq1jx4ip1r
    @user-wq1jx4ip1r 27 วันที่ผ่านมา +4

    የልብሱ ነገር😳😳😳

  • @wubegnen7793
    @wubegnen7793 หลายเดือนก่อน +18

    ፆጌ አኔ የመዳም ቅመም ነኝ እባክሽ ይቱቤን ኣስተካክይልኝ እባክሽ ከመዳቤት መወጣት እፈልጋለዉ

  • @Hiwot.1216
    @Hiwot.1216 8 วันที่ผ่านมา

    ፅግዬ የኔ ቆንጆ ዋውውው የምር ነው❤❤❤

  • @SaraSara-lu8pm
    @SaraSara-lu8pm หลายเดือนก่อน +6

    ወልደሽ ነው ምትመጪው አርፍ ጥያቄ ነው 😂😂😂🤦🏼

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t 17 วันที่ผ่านมา

    ተይ አቤት የእግዚአብሔር ቸርነት😭😭

  • @Heyb21
    @Heyb21 หลายเดือนก่อน +1

    Congra tseya ❤😍

  • @maqaram8997
    @maqaram8997 27 วันที่ผ่านมา +6

    ክረምትነዉ ግን እምብርት ካልታየ ይበስ አይለበስም

  • @Melatmeto
    @Melatmeto 2 วันที่ผ่านมา

    lለመሄድ ፈልጌ ነበር ትኬት ምን ብዬ ነው መቁረጥ ያለብኝ ምን ጠየቁሽ ንገሪኝ pls

  • @user-rm3hc4sl3w
    @user-rm3hc4sl3w 10 วันที่ผ่านมา

    ጀግኛ እኮነሽ፤ እነዚህ የቡዳ ስብስብ

  • @kiyaye-jy9my
    @kiyaye-jy9my 22 วันที่ผ่านมา +1

    እሙዬ የኔዉድ ይቱብ ክፈችልኝ ከመዳም ቤት ልዉጣ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki 20 วันที่ผ่านมา

    ቴዲ ወርቃማ ልጅ❤

  • @user-iq9dm9mg9i
    @user-iq9dm9mg9i 16 วันที่ผ่านมา

    Weyne abren new yemexanew stmeleshi xleshi athiji❤❤❤astaweshi balejusha negn

  • @oneday4126
    @oneday4126 2 วันที่ผ่านมา

    Omg bezi u looks different

  • @melinnameli6891
    @melinnameli6891 27 วันที่ผ่านมา +2

    So!!!

  • @Picolonati
    @Picolonati 27 วันที่ผ่านมา

    Eskahun kaywachewmert vlog ❤❤

  • @kokobeKokobe-ww6gv
    @kokobeKokobe-ww6gv หลายเดือนก่อน +1

    የኔቆንጆ❤❤❤❤❤

  • @melukatube3100
    @melukatube3100 21 วันที่ผ่านมา +2

    So በማለት ጨረሽው እኮ😂😂😂

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw 27 วันที่ผ่านมา +2

    ቀላል ያመናጭቃሉ 😂😂😂😂

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 9 วันที่ผ่านมา

    የምን አሜሪካ ኮንሰርት ድባይ በለጠ እዚህማ ኤሲ የሌለዉ ቤት ሰዉን አፋነዉ ሊገሉት ምነዉ ሸዋ ከዚህ ተማር

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l 28 วันที่ผ่านมา +1

    ለጓደኞችሽ ሳትነግሬ ሸኙኝ ማለት እይከብድም ፅጌ

  • @elizabethelias9252
    @elizabethelias9252 27 วันที่ผ่านมา +2

    ወደ አረብ ሀገር የሚሄዱ ሰዎችን ለምንድነው የሚያመናጭቁት?

  • @asratehulumyifer1049
    @asratehulumyifer1049 21 วันที่ผ่านมา

    አዎ ይችላል ቴዲ

  • @WrerFset
    @WrerFset 29 วันที่ผ่านมา +2

    ምድነው አሁን ይሄ ፀጌ ስትመለሺ ፀበል ግቢ ጆርሽን ደፈሩት እኮ እየጮሁ 😂😁😁😁

  • @dawitg25
    @dawitg25 9 วันที่ผ่านมา

    ቴድሮስ ለበጎ አድራጎት እረዳ ሲባል እልል ትላላችሁ። ቴድሮስ ኮንሰርት ሲያዘጋጅ የሚገቡትን ግን ታወግዛላችሁ። ከየት አምጥቶ ነው ብሩን የሚሰጣችሁ።
    ተው እንጂ በማስተዋል አድርጉት።
    ምናልባት የውስጥ ቅናታችሁ መልኩን ቀይሮ እየወጣ እንዳይሆን

  • @MesiKebede-kw7kg
    @MesiKebede-kw7kg 15 วันที่ผ่านมา +1

    Betam tasiteyalesh 10tsegurshin mon malet newi so so

  • @fozeyaderbaw387
    @fozeyaderbaw387 27 วันที่ผ่านมา

    ዳኒየትሄዶነውፈታሽው

  • @mimekebede5623
    @mimekebede5623 27 วันที่ผ่านมา

    ፅጌ ሙድሽ አሪፍ ነው እብደት መንቀዥቀዥ ያምርብሻል ደሞ ተባልኩ ብለሽ እንዳታበዥው ።

  • @assistanthome578
    @assistanthome578 27 วันที่ผ่านมา +1

    so So 😢

  • @munesamuna9787
    @munesamuna9787 หลายเดือนก่อน +3

    እቢድ😂😂😂

  • @loza-so4qg
    @loza-so4qg 27 วันที่ผ่านมา

    and her mouth shape and and ...the way she talks😂

  • @yabayaba6809
    @yabayaba6809 27 วันที่ผ่านมา +1

    menew wede dubay gorefachehusaaa

  • @hamerenterteiment7077
    @hamerenterteiment7077 27 วันที่ผ่านมา +4

    እንግሊዘኛው ይቅርብሽ so so እያልሽ ዘጋሽኝ አቦ

  • @HAREGEMUIUEY
    @HAREGEMUIUEY 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @KalkidanKebede-op1ws
    @KalkidanKebede-op1ws 19 วันที่ผ่านมา

    Anchi dani Royal ersus

  • @morasosa5390
    @morasosa5390 27 วันที่ผ่านมา

    men hunew new yakorefut?

  • @lemlem4051
    @lemlem4051 27 วันที่ผ่านมา +2

    ይሔ ሁሉ ህዝብ አለ ማለት ነው

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f 27 วันที่ผ่านมา +7

    ቴዲ ለአጋንንት ለአምላኩ መሰዋዕት እያቀረበ ነው ከእርሱ ጋራ እሽኮለሌ የምትሉም እንደዚያው በዚያም አጋንንት ይዘፍናሉ ኢሳያስ 13:21 እግዚያአብሔር የሚጠላውን በመውደድ ለአጋንንት ያላችሁን ቅርበት እያሳያችሁ ነው። ይቅር ይበላችሁ።

    • @aberahabte5046
      @aberahabte5046 27 วันที่ผ่านมา

      ድንቁም አማኝ

    • @2345heleneritrea
      @2345heleneritrea 27 วันที่ผ่านมา

      ​@@aberahabte5046 kidanimeret lebona tesethe lezamare kemetekeraker

  • @hanigetane9778
    @hanigetane9778 29 วันที่ผ่านมา

    xigisha siwodachu hulachunim tolo tolo positu❤❤❤

  • @leulexrecords
    @leulexrecords หลายเดือนก่อน +4

    Bewnet stamru

  • @Asteralemu21
    @Asteralemu21 หลายเดือนก่อน +1

    Sheger aylm alalechiwem

  • @user-np6uq5us9y
    @user-np6uq5us9y 29 วันที่ผ่านมา +1

    ፍቅረኛዬን እያጣበቁኝ ነው አላለችም😅😅😅😅

    • @Temrelove
      @Temrelove 27 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

  • @zetunakader4692
    @zetunakader4692 22 วันที่ผ่านมา +1

    so so so so wy

  • @jkiyashuruba8483
    @jkiyashuruba8483 20 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ምለው ግን ምምምንንንድድድነነነውውው So So......... ማብዛት የዛ ቀን ነው እንዴ የተገኙው

  • @momojojo5634
    @momojojo5634 21 วันที่ผ่านมา +3

    እናት አለም እኔዴት ነው የሚያደርግሽ overact አላደረግሽም እውነቴን ነው በኔ ቦታ ሆነሽ እራስሽን ብታይው እራስሽን ትፀየፊው ነበር

  • @user-zp8fe6tg9n
    @user-zp8fe6tg9n 27 วันที่ผ่านมา +4

    እመብርሀንከወድኩበቲአነሳችኝስትይነበርእናእመብርሀንጨፍሩትላለችእዴ???????????????????????????????????????????????????????????

  • @banchicheru5337
    @banchicheru5337 27 วันที่ผ่านมา +3

    ለደሐ አይለፍለት ስርአት ይኑርሽ

  • @user-yb4kw5pw3k
    @user-yb4kw5pw3k 28 วันที่ผ่านมา +2

    ምነው ሶሶ አበሳሽ ገልቱ😂

  • @ALEMSISAY-os6ec
    @ALEMSISAY-os6ec หลายเดือนก่อน +4

    ዳኒስ

  • @TeTe-ug8lm
    @TeTe-ug8lm 28 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @rekikabera9638
    @rekikabera9638 22 วันที่ผ่านมา

    አውን ጥራላቸው😂

  • @birkabirka9021
    @birkabirka9021 หลายเดือนก่อน +3

    Mn achiseshi nw enatu🤨🤨

  • @MakiJowan-jd5ug
    @MakiJowan-jd5ug 25 วันที่ผ่านมา

    Yene qonjo ❤❤❤

  • @Zx-qq5bb
    @Zx-qq5bb 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MeazaDesta-nv8of
    @MeazaDesta-nv8of 22 วันที่ผ่านมา +1

    so yemetelewn kal antebatebshat eco

  • @mekdes8920
    @mekdes8920 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @nawal5119
    @nawal5119 26 วันที่ผ่านมา

    ዳኒ እና ጓደኞቹ ተለያይተዋል እንዴ ጋይሰ???

  • @Mesh0313
    @Mesh0313 27 วันที่ผ่านมา +3

    አይ ገጠሬ ሲሰለጥን አይጣልሕ ነው

  • @zetunakader4692
    @zetunakader4692 22 วันที่ผ่านมา +1

    እንብርት ማሳየት ስልጣኔ ነው እንዴ ሆ

  • @begenamezmurtewahido272
    @begenamezmurtewahido272 หลายเดือนก่อน +4

    Ere fkrga alew setyo tergagi

  • @user-tk6jm7rt1b
    @user-tk6jm7rt1b 27 วันที่ผ่านมา +3

    ምነው ስርአት የለሽም እንዴ

    • @TewodrosYinges-l3c
      @TewodrosYinges-l3c 27 วันที่ผ่านมา

      gobez ayitehatal ...alitekonetetechim

  • @mengistabebaw311
    @mengistabebaw311 16 วันที่ผ่านมา

    ማዕተብ አርጎ እምብርትን ማሳየት...😭

  • @gatogatometka30
    @gatogatometka30 27 วันที่ผ่านมา +1

    ሞክሪው ሙቀቱን 😂

  • @ZahraAl-gn7lc
    @ZahraAl-gn7lc หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ዱባይ አለመሆኔ ቆጨኝ በትልቁ😢😢😢

  • @TeTe-ug8lm
    @TeTe-ug8lm หลายเดือนก่อน +3

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-im5bn5yo4n
    @user-im5bn5yo4n 13 วันที่ผ่านมา

    ርጋ በይ በእነትሸ በጣም አትቅለሊይ እሴት እሴት ምሰይ

  • @user-zv6un1ih7u
    @user-zv6un1ih7u 22 วันที่ผ่านมา +1

    ስስ😂😂😂😂

  • @ኤቢ
    @ኤቢ 20 วันที่ผ่านมา

    🎉❤🎉❤🎉❤

  • @kidehaile7797
    @kidehaile7797 22 วันที่ผ่านมา +1

    Mind new miles mawtat bilgena naw

  • @marya7483
    @marya7483 10 วันที่ผ่านมา

    Afon endet new mtaregew ato tsge

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 14 วันที่ผ่านมา

    አለባበስሽ የዘጋል😢

  • @thaerhassan
    @thaerhassan 29 วันที่ผ่านมา +5

    ሶሶሶሶ ምነው 😂😂😂😂😂

  • @siskobestsis9729
    @siskobestsis9729 26 วันที่ผ่านมา +1

    እቺ so ፈረደባት😂

  • @user-qg7lp6ju9f
    @user-qg7lp6ju9f 16 วันที่ผ่านมา

    Askeyam

  • @Miso-et9sz
    @Miso-et9sz หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤👌

  • @abatezebiba
    @abatezebiba 27 วันที่ผ่านมา

    Minlek sebali entna akorfu😂

  • @eden2406
    @eden2406 17 วันที่ผ่านมา +1

    Mn ayent lij nesh bale crash meteyew lij yesew lehon yechelal belesh tenesh atasbim girl friend setayew mn yesematal ahun begeta

  • @user-ho7xe3fs6q
    @user-ho7xe3fs6q 16 วันที่ผ่านมา

    ateshfege zemutegna koshasha

  • @Sara-sp2lq
    @Sara-sp2lq 16 วันที่ผ่านมา

    ከቪድወው ጀምሬ 128 So የቆጠረ ማነው

  • @Nema-lk7on0777
    @Nema-lk7on0777 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mrsvip4622
    @mrsvip4622 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 27 วันที่ผ่านมา +1

    ምንሠፈአፈነሺሤታሥጠላ

    • @ethioheran
      @ethioheran 27 วันที่ผ่านมา +1

      ቅናታም