@@joygr8I am telling you all we are dies one day so war and poverty is butter than instead of this nonsense thing did you know about sodum and Gomorra
@@Milky-sr3mv sodom and gomara are myths that can't be proved but we milions of gay people are real and found among you born this way not by choice, fearing your stigma and blind judjment. You don't see us because we hide our selves in uncivilized societies.
When ever I listen to Dr. Rodas, I just keep on loving my country even more!!! U always work to make us see beyond what's officially known and we r thankful for all that!! proud of u and keep up the good work!!
First of all I have no idea about what’s written in the Bible or the book he is talking but, I remember the first time I watched Avatar I was 💯% sure there is something about Ethiopia in this move I thought I was high... since it was so interesting and critical I watched several times and it was still very mister to me. Thank you for explaining!!❤️
Thank you Mr Rodas I am 13 years old kid I like to hear your videos so much and I like to know myestrious things I know there are things which is unkown in Ethiopia And MR Rodas you are the best scientist Thank you so much🙏🙏🙏🙏🙏
No, Avatar is not about Ethiopia, but it is set on a fictional planet called Pandora. However, Avatar: The Last Airbender is set in a fantasy world that was inspired by East Asian cultures, including cultures from the real world. The four nations in the world of Avatar: The Last Airbender are based on the four classical elements and are inspired by real-world cultures: Air Nomads: Inspired by Tibetan Buddhist monks Earth Kingdom: Inspired by monarchical China Fire Nation: Inspired by Imperial Japan Water Tribes: Inspired by Indigenous Arctic cultures like the Inuits and Yupiks
ethiopian orthodox church is the source of wisdom in the whole of the world due to see the ancient civilization and respect ..... okkkkk i sayed all of the people of the world please give the neccessary respect for their offer and literatim like DR rodas ሮዳስ እግዘብሔር ይሑር ቅድሜከ በኩሉ ሰዓት
ኢትዮጵያ 🇨🇬 እናተን የመሰለ እንቁ
ልጆችዋን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
በርቱ ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ
Respect
Thatz congo
በሁለት በኩል የተሳልክ ሰይፍ ነህ እውቀት ከእግዚአብሄር የተሞላህ ዶ/ር ሮዳስ አምላክ አሁንም ከማያልቅበት ፀጋው ጨምሮ አብዝቶ ይስጥህ።
ምናባቴ ላድርግህ መምህር ሮዳስ ተሸክሜህ ብዞር ይቀለኝ ነበር ኑርልኝ ገና ብዙ ትሰራለህ
እዳንተያሉትንያብዛልን
ወሸታም እና ዝም በል ካላሉት ማውራት የማያቆም ሰው ታደንቃለህ አንተ አታውቀውም ማለት ሰው ያወራው ሁሉ እውን ነው ማለት አደለም. ማስረጃ ከፈለክ. Email me
@@እንዱስቱዲዮ professor ?? Esuko mituk new be tinish brain ayilekam legebaw & lemigebaw bicha new yihe timirt
ሁሉንም አሞልቶ የሰጠህ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
I am proud that i am orthodox... ethiopian orthodox church have so many untold amazing things.
Religion doesnt save u jesus does
@@Anonymous-lp6hu yamene yetetemeke yidnal nw yetebalew egziabher bicha aydelem yemiyadnh yantem sira yiwesnewal praying niseha megbat and mekureb alebh.
@@babymochi7564 fered besra new dehnet demo besega
@@Anonymous-lp6hu Take that Protestant nonsense, somewhere else. What on Earth are you even saying?
ቃለሄወት ያሠማልን እድሜህ ያርዝመው ኑርልን
ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን፫ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን።
ዶክተር ቃለህይዎት ያሰማልን እግዛአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
ዋው ለካ ከኛ ቤት የሄደ ታሪክ ነው
እጅግ በጣም የሚገርመኝ የወደድኩት ፊልም ነው
ከሶስት ጊዜ በላይ ደጋግሜ አይቸዋለሁ የሚገርሙ ደስም የሚሉ ፍጥረታት ናቸው
መምህር እግዜር ይባርክህ
አዎ ተዘርፈሃል ወንድምዬ። ስማ እንጂ እኔ የሚገርመኝ፤ የ mobile technology ርቆን ከሄደ በኋላ ከመጽሃፈ ሄኖክ የተቀዳ/የተኮረጀ ነው
ተብሎ መማር። ስለ ገዕዝ ቋንቋ እና የGerman አገር ሲወራ እንዳልሰማ አልፈን ዛሬ መንግስት network እንደራስጌ መብራት አጥፍቶ ሚተኛበት ወቅት ላይ መድረሳችን። እንዲሁም Game of Thrones እና መሰል ፊልሞች ሲለቀቁ ከቀደምት የblack civilization and destruction ታሪኮች ጋር በማዛመድ የኛ ታሪክ ነበር መባሉ። በተጨማሪ እነሆ የAvatarን ፊልም ከተሰራበት ከ10 ዓመት በኋላ ጓዳችን የነበረንን ታሪክ እና ሃብት ለመዕራቡ ዓለም imagination ካጨበጨብን በኋላ የኛ መጽሃፍ ነው ሲባል አያሳዝንም? እውነትም ተኝተናል። ስንቃዥ ደሞ ቀደምት ነበርን ቀደምት እንሆናለን እንላለን። ምነው ያለንን ደብቀው ከሚያሻግቱት በሃራጅ ቢሽጡት ወይ ደሞ ሳይቃጠል በቅጠል እንደሚባለው ትውልድ ቢለወጥበት…
They take it from me Avatar movie is mine
መምህር በጣም እናመሰግናለን የሚገርመው አቫታር የተሰራው በቻይና ነው በጣም በረጃጅም እፅዋት የተሸፈነ ተራራ አለ በጣም ረጃጅም ተራራዎች አሉት የተራራው ጫፍ ለመድረስ ሊፍት ተዘጋጅቷል ቦታው ከ መግቢያው ጀምሮ የአቫታር ስእል ያለበት ታፔላ የሞላ ነው እስከአሁን ድረስ በጣም ብዙ ሰው ለጉብኝት ይጎርፋል ሚልየንስ እያገኙበት ነው ባይኔ በብረቱ አይቻለው እኔም ይህ ቦታ ስላየሁት ማለት ነው። የኛ ነገር ግን እርር የምያስብል ነው የራሳችን የሆነ ነገር የሚወሰድብን እኮ በሀጥያታችን ምክንያት ነው ሁሌ እርስ በራሳችን ስንገዳደል በማሀል ደሞ ሁሌ እንሰረቃለን ባለፈው እንግሊዝ እና ጀርመን ያገኘሀቸው መፅሀፎች እንዴት አንጀትህ ቅጥል እያለ እንደመጣህ መገመት አይከብድም ለማንኛውም ባለን እንድን ጠቀም መድሀኒአለም ህሊናችንን ያብራልን።
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እረጅም እድሜ የአገራችን አንበሳ
ኦርቶዶክስ ድንቅ ሀይማኖት ነች። ይህችን ሀይማኖት ሊያጠፉ እንቅልፍ ለሌላቸው እግዚአብሄር እውቀቱን ያድላቸው። ነጮቹ ይህ ስለገባቸው ነው መፅሀፍቶቻችንን ሰርቀው የሚወስዱት
እውነትክን ነው
Yemanwikewn solenegeriken qale hiwot yasemalin
Enameseginalen
እኮ በተለይ መናፍቃን ከውጪ ፈንድ ተመድቦላቸው የተነሱት ግን ኦርቶዶክሳዊያን እናሸንፋለን
ዶ/ር ሮዳስ ፔጅ እየገባችሁ ተመልከቱ
ዶ/ር የምታቀርባቸው ሁሉ በጣም ጥሩ ናቸው እንዲህ ዓይነት ሰዎች እግዚአብሐር አምላክ ከቤተክርስቲያን አያሳጣን እመቤታችን ትጠብቅህ
እናመሰግናለን ዶክተር፡፡ ነገር ግን እኔ ሁልጊዜም አንድ ጥርጣሬ አለኝ፡፡ በዚህ ዘመን በተለይ አለም ላይ የተለያየ ነገር ባየን ቁጥር የኛ ነበር እኮ፤ ወስደዉብን ነዉ፤ ሰርቀዉብን ነዉ፤ እነሱ ጋር አለ፤ ከኛ እነሱ የወሰዱት ነዉ….. ምናምን የሚል ትርክት በተደጋጋሚ መስማት እኛ ሀገር ዉስጥ የተለመደ ሆኗል፡፡ እርግጥ በጦርነት ፤ በወረራ ወቅትም ሆነ በሰላም ወቅት ነጭ አንዳች ወረቀት ላይ የተከተበ ነገር የትኛዉም አለም ላይ ቢያገኝ ረግጦት ያልፋል ተብሎ አይጠበቅም፡፡ እነሱ በባህሪያቸዉ ትንሽ መረጃን አይንቁም አያደንቁምም፡፡ ከትንሽ ነገር በመነሳት ተመራምረዉ ትልልቅ ዉጤቶች ላይ መድረስ ነፍሳቸዉ ነዉና፡፡ ሆኖም ግን እነዚህ በግዕዝ የተከተቡ የኛ መጽሀፍት ወይም እንደነዚህ አይነት መስጠር ያሉ መረጃዎች ቀደምት ኢትዮጵያዉያን ከክርስቶስ ልደት በፊት ጀምሮ በንግድና በፖለቲካ ከሌላዉ አለም ጋር በነበራቸዉ ትስስር አማካኝነት ከሌላዉ አለም የወሰዱት ላለመሆኑ ምን መረጃ አለን? ምን ያህልስ ጥናት ተደርጎባቸዋል? የኛ ለመሆናቸዉ ምን ህል እርግጠኞች ነን?? የሚል ጥያቄና ጥርጣሬ አለኝ ፡፡ ምናልባትም በርካታ ጊዜ የኛ የኛ የኛ የኛ….. የምንላቸዉ በርካታ ነገሮች መረጃ ስለሌለን ነዉ እንጂ የሌሎች ሆነዉ ግን በኛ አባቶች ወደኛ የመጡ ናቸዉ ወይም አለም የጋራ ያደረጋቸዉ ናቸዉ …. እኛ ሌላዉ አለም ስላለዉ ድንቅ ሚስጥር ምን ያህል እናዉቃለን?? ሌላዉ አለም እኮ ከኛ እጅግ በጣም የገዘፈና የረቀቀ ጥንታዊ፤ ታሪካዊ፤ ሀይማኖታዊ፤ ባህላዊ እና ሳይንሳዊ እሴት ያለዉ ነዉ፡፡ ስለዚህስ ለምን አናወራም? ኢትዮጵያዉያን ስንባል ስለ ሌላዉ አለም ጥበብና የፍልስፍና ደረጃ፤ ባህል፤ ታሪክ፤ ሀይማኖት፤ነ ሳይንሳዊና ኢኮኖሚያዊ ልዕልና ……. ወዘተ መልካም እሴቶችና ልምዶች ያለዉ ሀቅና እዉነታ ለመናገር ለምን እንፈራለን?? ለምን እኛ ኬኛ እናበዛለን? ዘመኑ ቴክኖሎጂና መረጃ እንደመሆኑ መተን ትዉልዱም የሚነገረዉን ሁሉ ሳያላምጥ ከመዋጥ ይልቅ ለምን? እንዴት? ማን? መቼ?…. ብሎ ለምን አይጠይቅም? ስለሚጫንበት እያንዳንዱ ትርክትስ ማገናዘቢያ ይሆነዉ ዘንድ ለምን ከተለያዩ አለማት ተቀድተዉ ከማያልቁ የመረጃ ምጮችን የሚፈልገዉን መረጃ ፈልጎ ለምን አያነብም?? ለምንስ አያይም??
ይሄ በሳል አስተያየት ነው። Thank you. እኔም እንዳንተው ክታች ጀምሬ መመርመር እወዳለሁ። እነዚህን claims, መጻህፍት አሉ የሚለውን፤ ወይ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ወይም የቅርስ ጥበቃው
ሚኒስቴር ለምን በግልጽ ለህዝቦች አያሳውቁንም። የ mobile technology ርቆን ከሄደ በኋላ ከመጽሃፈ ሄኖክ የተቀዳ/የተኮረጀ ነው ተብሎ ተማርን። ስለ ገዕዝ ቋንቋ እና የGerman አገር ሲወራ እንዳልሰማ አልፈን መንግስት network እንደራስጌ መብራት አጥፍቶ ሚተኛበት ወቅት ላይ ደረስን።
Game of Thrones እና መሰል ፊልሞች ሲለቀቁ ከቀደምት የblack civilization and
destruction ታሪኮች ጋር በማዛመድ የኛ ታሪክ ነበር ተባለ። በተጨማሪ እነሆ Avatarን ፊልም ከተሰራበት ከ10 ዓመት በኋላ ጓዳችን የነበረንን ታሪክ እና ሃብት ለመዕራቡ ዓለም imagination ካጨበጨብን በኋላ የኛ መጽሃፍ ነው ሲባል ያሳዝናል። እውነትም ተኝተናል ስንቃዥ ደሞ ቀደምት ነበርን ቀደምት እንሆናለን እንላለን። ምነው ያለንን ደብቀው ከሚያሻግቱት በሃራጅ ቢሽጡት ወይ ደሞ ሳይቃጠል በቅጠል እንደሚባለው ትውልድ ቢለወጥበት…
@@asmeretdagmawi9079 Logic.EXE has stopped functioning.
ጎሽ ፈጣሪ ያክብርህ የኔን ጥያቄ ነው የጠየክልኝ እውነቱን የሚያውቀው ፈጣሪ ብቻ ነው ግን ያየነው ነገር ሁሉ ወይም ከኛ እሴትና ባህልጋ ተመሳሳይ ከሆነ የኛ ነው የማለት ልምድ አለ በዛን ዘመን እኛ ብቻ ነን እንዴ ታሪክና ስልጣኔ የነበረን በየአህጉራቱ በጣም ስልጣኔ ነበረ ከአረብ እስከ ህንድ እስከ ሮም ድረስ ባጠቃለይ ስንናገር በማስረጃ ቢሆን ሰውን እንዳናሳስት ።
የሌሎችን ጥበብ በርግጠኝነት በተናገርክበት መጠን የተባለው ጥበብ መገኛስ እኛ ብንሆን እንዴት እንወቅ ወይም በደንብ እንወቅ ለሚለው ብዙ ግድ እንደሌለኸ የጥያቄህ መንፈስ ያሳብቃል።እስቲ የኛም ይሁን የነሱ እንመርምር መጀመሪያ ከራስ ጀምሮ በመመርመር ማወቁ ይበጃል ባይ ነኝ።
ከይቅርታ ጋር እኛ እኔኮ የሚገርመኝ ለምን ቆይ በሌላ ትርክት ባላቹት ቃል ልጠቅምና አሁን ካለንበት አስተሳሰብ ወጥተን አንድ ካልሆንን ልንገራቹ ከአፍንጫችን አጠገብ ያለውን ጆሮአችንን ማየት አንችልም ሌላው ይቅርና በግልፅ እናውራ ከተባለ የኢትዮጵያ ከ ኢትዮጵያ የተባለውን ግዕዝ ቋንቋን እራሱ ለማወቅ አንፈልግም ምክንያቱም ግዕዝ የአንድ ሀይማኖት ነው ብላችሁ ስለምታስቡ የምትፈልጉትን ነገር እንኳን ስለ Avater ፊልም አመጣጥ ታሪክ ይቅርና ስለ አይናችን ላይ ስላለው የስርዐተ ትምህርት አቀራረፅ እንኳን መቀየር ጥናት ማድረግ ውደ ተግባር መቀየር አቅቶናል ተማሩ ስትባሉ አይ ይሄ የ አንዱ ሀይማኖት ነው ካላችሁ ሌላው ይቅርና ወደ ስርዐተ ትምህርቱ ሊያስግቡ ሲሉ እናንተና እናንተን መሰል ጥቂት ሰዎች ከተቃወማችሁ የ ቆጡን አውርድ ብላ የብብቷን ጣለች የሚባለው እንደናንተ አይነቱ ነው ጭንቅላታችሁን አሰሩት።
ኑርል ወንድሜ በጣም ነዉ የምወድህ የማከብርህ እመብርሀን ከክፉ ሁሉ ቴጠብቅህ እንደ ቸርነቷ ለዘላለሙ አሜን ።።።
እባካችሁን መፃህፍት የት እንደሚገኙ አትግለፁ ያለ ምክንያት አይደለም በሚስጥር የተያዙት ያመነ ይመን የላመኑት የራሳቸው ጉዳይ ነዉ። ተሠርቀው እዚሕ ያሉት የተሻለ ጥበቃ ይደረግላቸዋል ወደፊት ሁሉም ነገር አስተማማኝ ሲሆን ወደ ትከከለኛ ቦታቸው ይመለሳሉ ነገር ግን በተለይ በዚህ ሃያ ዓመት ውስጥ የተዘረፉት መፃህፍት የምታውቁ እባካችሁን መዝግባችሁ አስቀምጡልን። ምክንያቱም ለማወቅና ለመማር ሳይሆን ታሪክን ለማጥፋት ስለተዘረፉ ልብ ያለው ልብ ይበል።
esti yeethiopia yalhone dnk neger ngeren yigermegnal were eskemeche yegna kehone lemn anmarewm lemn endnawk ayderegm lemn? hulem yegna new blo kemawerat yalefe habt yelelat aderegachihuat yihcn hager. kale ensra enmokr enji kuch blen anawra ebakachihu...
አባቴ ከናተ ባላዉቅም ለምን ስለ ግብረ ሶዶም ዝም ትላላቹህ የደፈሩትም ለፍርድ እንዲ ቀርቡ እንደገና ደግሞ ግብረ ሶዶምን በሚዲያም በጋዜጣም በአካልም አባቶች ለምን አያወግዙም ለምን ዝም ትላላቹህ መግስትስ ስላለበት ነዉ ይባል እዉነቱን ፈጣሪ ይወቀዉ እሽ ቅድስት ቤተክርስቲያን መምህራን ዘማሬያን ሰባኪያን ምንመናን ለምን ዝም ይላል ነገስ ማነዉ ተረኛ እግዚ አብሔር ከዚ ይሰዉረን እንደ ቸርነቱ ለዘላለሙ አሜን ስለመብርሀን ዝም አትበሉ ከፈጣሪ ጋራዉጡ ተሟገቱ አርቲስቶችን አግዙ አቸዉ ።።።
Vad gör
በለው ሰው በጥላቻ እንደ ቅጠል ሲረግፍ ያላስጨነቃችሁ በራሳቸው ፍቃድ ለተዋደዱ ሰዎች አስጨነቃችሁ። የዚ ሀገር ያለመቻቻል እና ጥላቻ ምክንያት ብዛቱ።
@@joygr8I am telling you all we are dies one day so war and poverty is butter than instead of this nonsense thing did you know about sodum and Gomorra
@@Milky-sr3mv sodom and gomara are myths that can't be proved but we milions of gay people are real and found among you born this way not by choice, fearing your stigma and blind judjment. You don't see us because we hide our selves in uncivilized societies.
When ever I listen to Dr. Rodas, I just keep on loving my country even more!!! U always work to make us see beyond what's officially known and we r thankful for all that!!
proud of u and keep up the good work!!
So you believe this fiction the doctor is telling??
እንዳንተ ያለ እንቁ በኢትዩጵያ ያብዛልን ጨምሮ ጨምሮ እድሜና ጤና ይስጥህ
ወላዲተ አምላክ እናታችን ከክፉ ሁሉ በምልጃዋ ትጠብቃችሁ
Tnks tnks dr. Am glad we hv u in our generation.egzaber edmehen yarzemelen
እድሜህን ያርዝምልን የምትነግረን ነገር ከአምሮዬ በላይ ነው
ዶክተር አንተ የተዋህዶ ልጅ ስለሆንክ እጅግ ደስ ይለኛል ።አዋ ሁሉም ከኢትዮጵያ የሄደ ነው
Dr.i real admire you....በቃ ገነትን በህሊናዬ እስላታለው።የሆነ በማይታወቅ ዓለም ግን ደግሞ በሚያስደንቅ ውስጥ ያለሁ ያህል ይሰማኛል።
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አተን የፈጠረ አምላክ ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏
እግዚኣብሄር ይጠብቅህ ዶ/ር ሮዳስ
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥኽልጄእንደአንተመቼም አይፈጠርም
ውይ መምህር እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥልን ክፉ አይንካብን ።
በጣም፡ይገርማል፡እራሳችንን፡እንዳናውቅ፡ያረገን፡ነገር፡ምንድነው፡ይገርመኛል፡እረጅም፡እድሜኔ፡ጤና፡ይስጥህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፅጋውን ያብዛልን
እናመሰግናለን ዶ/ር ሮዳስ እድሜህን ያርዝምልን
“እውነትን ግዛ አትሽጣትም፥ ጥበብን ተግሣጽን ማስተዋልንም።”
- ምሳሌ 23፥23
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
- ዮሐንስ 3፥16
የሚገርመው....አቫተር ለይ የአማርኛ ቃላትን ሰምቻለው...ዶር እናመሰግናለን
hahaha mn yemil kalat new yesemahaw?
የምርህን ነው?? ለምሳሌ እስኪ ?
እባካችሁ ይህ ታላቅ ሰው ለሀገሩ ከዚህ የበለጠ ታሪክ ይሰራ ና ይበረታ ዘንድ እናበርታው። ሀገራችንም በእምነትና በእውቀት ከሁሉም የላቀች እንደሆነች የማሳየት ስራውን እናግዘው። ቪዶዎቹን አውርዳቹ በራሳቹ ገፅ መልቀቅ ትክክል አይደለም። በራሱ ጣቢያ ቢታይ ጥሩ ነው ። እባካቹ እናበርታው።
Accepted. We will not post his videos on this platform anymore!
ጌታ እየሱስ ይባረክህ
I love you so much Dr.Rodase you are the man that Ethiopia have
I can't explain how much I love u, u r a good lecturer and I wish I had ur knowledge. Long life for u and those ppl like u
Damn right
I have no word s our lovebele hero bless 🙏🙏 u forever the way u explain everything is magnificent
እናመስግናለን መምህር በጣም የሚገርም ድንቅ ነገር ነው
ቃለ ሂወት ያሰማልን የኛ ውድ እንቅ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስ እግዝአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ አገራችን ሰለም ምህረት ያብዛልን ኣምላካችን ሆይ ከክፉ ሀሳብ ሰጣን የደም ማፍሰስ ዘረኝነት በቃ ይበለን
በጣም ይገርማል በጣምይገርማል ፊልሙን ደጋግሜ አይቸዋለ
የእግዛብሄር ፀጋ ያብዛልክ ወንድማችን ያለስስት እውቀትን የምታጋራን አንተን መስማት በሌላ አለም እድ መኖር ነው በእውነት ስልም የምትስጥ ስው ነክ ተባረክ እግዛብሄር አምላክ ያብዛክ ወንድም አለሜ
ሰላም ዶክተር ሮዳስ በጣም ነው እማከብርሕ በርታልን ወንድሜ
D/r erodes kalehiwet yasemaln yhiywet zemenot fetari ystiln memeherachne enwedikalen fetari ystiln Bewnt👍👍👍
አቦ ተባረክልኝ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እንቁ ነሽ ሚስጥር ነሽ
መምህር እጅግ በጣም አናመሰግናለን
እድሜና ጠና ይስጥህ ወንድሜ
You are a real gem, a young scientist with incredible gifts that an ordinary person can not understand. Thank you so much.
ዶክተር ሮዳስ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን
እውነት ነው ከልብ እናመሰግናለን ገራሚ ታሪክ ከእውቀት ጋር እምነት ተጨምሮበት ጥሩ እውቀት ነው ያስያስከኝ ምስጋናዬ ከልብ ነው
ሰምቸም አይቸም አልጠግብ ፈጣሪ ከክፉዎች ሁሉ ይጠብቅህ
ማመን ከብዶኛል አንተን የሰጠንን አምላክ እናመሰግነዋለን አሜንንንንንንን
Paste 4yres ytenagirekwu selbrareyi mekena Ahun chana dubayewust serta Asayechin betam tegiremalhi doctoryi you are gens my brother ❤
Dr Rodas betam enamesegenalen Egziabeher yebarkeh
Egiziabher edime zemenhn yibarklh wendimachin ❤D/R rodas
First of all I have no idea about what’s written in the Bible or the book he is talking but, I remember the first time I watched Avatar I was 💯% sure there is something about Ethiopia in this move I thought I was high... since it was so interesting and critical I watched several times and it was still very mister to me. Thank you for explaining!!❤️
Me too i was staring at the television,Mind blowing right? 2022.
ተባረክልኝ ተባረክልኝ የኔ ወንድም
ፍጥጥ ብዬ በደንብ አይቼዋለው በጣም ደሰ የሚል ፊልም ነው
የፊልሙን ስም ልትነግሪኝ ትችያለሽ እሙ
Avatar
መልካም ፍቃድ ከሆነ መምህር አቶ ሮዳስ አንተ ያነበብካቸውን መፅሀፍት በአማርኛ እኛም እናነብ ዘንድ በትርጉም ብታቀርብልን ስል በትህትናና እጠየቃለሁ ። የቻልከውን በግእዝ የተፃፉትን መፅሀፍት ተርጉመህ እንድናነብ እና የሀገራችን ታሪክ፣ባህል፣እምነት እንድናውቅ አድርገን።
እንድማር እና ስለ ሀገራችን ሚስጥ እንድንሰማ እስካሁን ለደረከው መልካም ስራ ሁሉ በ እግዚአብሔር ሰም አመስግንሀለሁ ።
ጥሩ ብለሃል ወንድምዬ እነዚህን claims, መጻህፍት አሉ የሚለውን፤ ወይ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ወይም የቅርስ ጥበቃው ሚኒስቴር ለምን በግልጽ ለህዝቦች አያሳውቁንም:: Don't worry ለትርጉም google already ጨርሶታል። ስማ እንጂ እኔ የሚገርመኝ፤ የ mobile technology ርቆን ከሄደ በኋላ ከመጽሃፈ ሄኖክ የተቀዳ/የተኮረጀ ነው
ተብሎ መማር። ስለ ገዕዝ ቋንቋ እና በ German አገር በከፍተኛ ማዕረግ እንደሚሰጥ ሲወራ እንዳልሰማ አልፈን ዛሬ መንግስት network እንደራስጌ መብራት አጥፍቶ ሚተኛበት ወቅት ላይ መድረሳችን። እንዲሁም Game of Thrones እና መሰል ፊልሞች ሲለቀቁ ከቀደምት የblack civilization and destruction ታሪኮች ጋር በማዛመድ የኛ ታሪክ ነበር መባሉ። በተጨማሪ እነሆ የAvatarን ፊልም ከተሰራበት ከ10 ዓመት በኋላ ጓዳችን የነበረንን ታሪክ እና ሃብት ለመዕራቡ ዓለም imagination ካጨበጨብን በኋላ የኛ መጽሃፍ ነው ሲባል አያሳዝንም? እውነትም ተኝተናል። ስንቃዥ ደሞ ቀደምት ነበርን ቀደምት እንሆናለን እንላለን። ምነው ያለንን ደብቀው ከሚያሻግቱት በሃራጅ ቢሽጡት ወይ ደሞ ሳይቃጠል በቅጠል እንደሚባለው ትውልድ ቢለወጥበት…
ዶ/ር ሮዳስ....ይስተካከል...
ለሰው ድንቅ 'ና እሚያምር ፍጥረት ሰው እራሱ ነው።
Owwww Betam yigermal soon I will going to watch part 2 egna kedmen mesrat neberebin
እናመሰግናለን ማናውቀውን ስለምታሳውቀን ዘመን ይባረክ
አዝማሪ
እናመሰግናለን ይሄን ፊልም አይቸዋለሁ
ፕሮፋይልሽን ኣስተካክዪው፡ ኤርትራን ለቀቅ። ኣንፈልጋቹሁም! በቃ 4 ነጥብ
This is spectacular. You are library too
በጣም ይገርማል ተባረክልን ወድማችን
ጀግና ነህ ጥቢብ ኑርልን
Thank you Mr Rodas I am 13 years old kid I like to hear your videos so much and I like to know myestrious things I know there are things which is unkown in Ethiopia And MR Rodas you are the best scientist Thank you so much🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም የሚገርም ድንቅ ነገር ነው።
ዶክተር ከጥሩ ወይስ ከመጥፎ እንመድበው ?
የኢትዮጵያ አምላክ አንተን ላከልን ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
DR you are so brilliant
No, Avatar is not about Ethiopia, but it is set on a fictional planet called Pandora. However, Avatar: The Last Airbender is set in a fantasy world that was inspired by East Asian cultures, including cultures from the real world. The four nations in the world of Avatar: The Last Airbender are based on the four classical elements and are inspired by real-world cultures:
Air Nomads: Inspired by Tibetan Buddhist monks
Earth Kingdom: Inspired by monarchical China
Fire Nation: Inspired by Imperial Japan
Water Tribes: Inspired by Indigenous Arctic cultures like the Inuits and Yupiks
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ መምህር
ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ ተባረክ
ቃለ ያሰማልን መምህር
Bro Berta.....good Job
ethiopian orthodox church is the source of wisdom in the whole of the world due to see the ancient civilization and respect ..... okkkkk i sayed all of the people of the world please give the neccessary respect for their offer and literatim like DR rodas ሮዳስ እግዘብሔር ይሑር ቅድሜከ በኩሉ ሰዓት
Good.👏👍🤛 Doctor rodas
Betam enamsegnalen doctor rodase
Ejg betam yemwedew film yemr yemiyasgermu tefetrowoch dngayochu ayer lay mekemetachew arengudew teklochu brhan mestetachew yemr amazing ena ke aymro belay new
እድሜ ይስጥልን
Wondmachn kale heywotn yasemln❤
a lot of respect and admiration keep up the good work!
Bexam girum saw neh fexari yixebiqi ❤❤❤❤❤❤
ዶክተር ሮዳስ በጣም የሚገርም ነገር ነው ያቀረብከው አንድ ጥያቄ አለኝ በአንድሮሜዳ ፕሮግራም መቼ ነው ተመልሰህ የምትመጣው ?
ዶክተር ረጅም እድሜ ና ጤና ያድልህ ወጣቶችን የእዉቀት ሽግግር ለማድረግ ምን አስበሀል
መምህር ፀጋ ይብዛ 🇪🇷
እድሜህን ያብዛልን
እኛ ከነቃን ማንነታችንን ካወቅን እለት በእለት እስካሁኗ ደቂቃ ባቆየን አምላክ ቸርነት ያሳብነው ያለምነው ሁሉ እውን ይሆናል።
ኢትዮጵያዊ ከሆንክ/ሽ የትኛው ያለም ጫፍ ኑር ኑሪ ባላችሁበት ሰላማቹ ይብዛ እናንተ ወርቋ ናቹ መድመቂያዋ ሌላ ማንም አምባሳደር ባይኖር ስለሷ ክብር ድርጊታቹ፣ ፅናታቹ፣ አስተሳሰባቹ፣ ፍቅራቹ ከየት እንደሆናቹ ያስረዳል፤ ግን አንድ ነገር ውስጤ ሚንተገተግብኝን ልተንፍስ እኛ ኢትዮጵያውያን ከየትኛውም አገር በላይ የሚያደርገን ስላሴዎችን በጣም ብዙ ነገር አለን።
ዘር ያለው ነገር በልተን ብንተፋ ሚበቅልበት፣ አየሩ ነፍሳችን በደስታ ምትሰክርበት እረ ስንት ስንት ይሄ ሁሉ ማን አለው? እኛስ ያጣነው ለምንድን ነው? እኔ በገባኝ ያጣነው ፍቅር ነው፤ በፊት የነበረን ፍቅር እነ ጆን ኦፍ ኬኔዲን ጭምር አሰግዶልናል፤ ጃማይካ ላይ ዝናብ አዘንቦልናል፤ ብዙ ብዙ...... እስቲ የእጃችንን መዳፍ እንመልከት የኛ ምሳሌ ይሁን ብሎ ፈጣሪ የሰራው ነው ሚመስለኝ። አውራ ጣት ወፍሬለሁ ብሎ ቁረጡኝ ቢል፣ ሌባ ጣት ስሜን ቀይሩለኝ ያለበለዚያ ቁረጡኝ ቢል፣ ማህል ጣት ሰዉ ለብልግና ስድብ ብቻ ነው ሚፈልገኝ ቁረጡኝ ቢል፣ ቀለበት ጣት ፍቅር ማሰሪያ ነኝ ከናንተ ጋር አልዋረድም ቁረጡኝ ቢል፣ ትንሿ ጣት እኔ ትንሽ ነኝ እነሱም በንቀት ነው የሚያዩኝ ቁረጡኝ ብትል፤ መዳፍ ብቻውን ምን ይሰራል ወገን!!
ልዩነታችን ውበታችን፣ ድምቀታችን፣ የጥንካሬያችን ሚስጥር እንጂ መጨካከኛችን ያለንን ማንም አለም የሌለው ፍቅራችንን መነጠቂያ አይደለም።
እስቲ ጣቶቻችንን ጉርሻ ላይ አድርገን እንመልከተው በአምላክ ጥበብ አንዱ ከአንዱ ጋር እንዴት እንደሚናበብ እንዴት እንደሚደጋገፍ በስላሴ ኢትዮጵያዊ ማለት ይሄ ነው፤ ወንድሜ እንደ ምስበው አየር ታስፈልገኛለህ፤ እህቴ እንደ ምስበው አየር ታስፈልጊኛለሽ፤ እኔ ላንቺ/ተ አለሁ ፤ አንቺም/ተም ለኔ አለሽ/ህ።
Thanks
በጣም አድናቂህ ነኝ
በስማምወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱአምላክ አሜን የጌቶችጌታ የአማልክት አምላክ እየሱስክርስቶስ እመብርሀን ልቦናትስጠን ውዳሴማርያምን ብናነብ መላክትንእናያለን ይህየሰጣንነው
እጅግ የሚገርም ነው
ቃለ ሂወት ያሰማለን ፀጋውን ያብዛልን
እግዚአብሔር መጨርሻህን ያሳምረው
Dr. Enamsegnalen
ተባረክ ጋሼ
We proud of you 🥰🥰🥰
እድሜወትን ያርዝምልን