Hiwot Tefera with Meaza Birru - ሕይወት ተፈራ ከመዓዛ ብሩ ጋር - ፩ኛ ሳምንት ክፍል ፩ (1)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn1069 4 หลายเดือนก่อน +3

    የዚያ ዘመን ትውልድ ሆኖ ኖሮ እቺን አታካች ምድር መሰናበት ምንኛ እድለኝነት ነው ።

  • @Saranac.x
    @Saranac.x 2 ปีที่แล้ว +2

    ማዓዛ ብሩ I am proud of you ኢትዮጵያ እንዳንቺ አይነት ጋዜጠኞች ይብዙላት!!! አሜን

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit9182 10 หลายเดือนก่อน +1

    በእንግሊዝኛ መጻፉ ተነባቢነቱን ያሰፋዋልና መልካም ነው።

  • @ethiopiat5237
    @ethiopiat5237 3 ปีที่แล้ว +3

    Tower in the sky, one of greatest book that has duplicated this time in a great why of personal touch and illustrations of induvial straggle in a mass sociality. What a Great book it is we all should give more respect to Hiwot Teffera, This is yet anther great interview with Hiwot. What a women what an ability to tell history in personalized and wider spectrum. This is history of Getachew Maru, and many of his comrades, it's a history of a generation. In my personal view this book is the best of it's time, particularly for most of us who didn't see the time in person there is no book like Tower in the Sky, to relive the time and understand the story of the bravest generation even. I hope to see this book in a movie one day when with a better production that we have today. Hiwot Teffera you are hero of a generation!! Thank you!!

  • @earthfootball4747
    @earthfootball4747 ปีที่แล้ว

    ድንቅ የብዕር ሰው ናት ስወዳት እኮ መአዚ አንቺም በጣም ........

  • @yegeltube8294
    @yegeltube8294 6 ปีที่แล้ว +5

    ማህዛ እንዴት ምርጥ ጋዜጠኛ ናት ስወዳት ምትጥ ነው ምታቀርበው እንደ ሌላው ስለ አርቲስት ስታወራ አቱልም ሁሌ ኡዲስ ለ ሙያው ጥልቅ ብቃት ያላት አንደኛ ናት

  • @adisalem1512
    @adisalem1512 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለሰማሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ምርጥ ጋዜጣኛ መአዛዬ አጠያየቅሽንኮ ስወደው እና ምርጧ ደራሲ ሂወት ተፈራ ድንቅ ምሁር አነጋገሯ ሀሳቧን የምትገልፅበት መንገድ ትልቅ አክብሮት አለኝ

  • @girmayilma290
    @girmayilma290 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you hlowt and maza I am p😊tour players foid😊 p😊 you yours Girma Yilma ulbuls

  • @ashenafialemayehu9802
    @ashenafialemayehu9802 2 ปีที่แล้ว

    ህይወት ግን አብረውሽ ከነ
    በሩት ሰወችን ቆስል መነካካት አልነበረም የሰጠሽ ሰው የለም

  • @jemalabdurehman2551
    @jemalabdurehman2551 ปีที่แล้ว

    ባንች ሰው ላንች ሰው ያለኝን ውዴታና ፍቅር ይህ ነው ብየ ለመናገር ይቸግረኛል::
    የጥንካሬ የውሳኔ የፍቅር ተምሳሌት ነሽ ለኔ::

  • @aberhammelaku958
    @aberhammelaku958 2 ปีที่แล้ว

    38:00😄

  • @ashenafialemayehu9802
    @ashenafialemayehu9802 2 ปีที่แล้ว

    ዘሮ ክሸን የት ደረሰ