"የአርማንያ ሰማዕት አርሴማ "ZwT||ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 41

  • @aleneendeshaw1429
    @aleneendeshaw1429 หลายเดือนก่อน +7

    ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን ወክላችሁ በየ አድባራቱ እየዞራችሁ ክራር የምትደረድሩ እስኪ ኑና ማኅበረ ቅዱሳን መዘምራን ጋር ትንሽ ቀን ኦርቶዶክሰዊ መዝሙሮችን በኦርቶዶክሳዊ ዜማ መሣሪያ ለማጥናት ሞክሩ።በእውነት ሰንበት ትምህርት ቤቶቻችንም ጨምሮ በዝላይ እና በጥድፊያ የሚመሰገን የሚከበር አምላክ የለምና ትንሽ ብትረጋጉ ባይ ነኝ።መዘምራነ ማኅበረነ ማኅበረ ቅዱሳን በእውነት ሰማያዊ ሕይወትን የሚያስናፍቅ መዝሙረትን በየጊዜው ስለምታድሉን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላችሁ።የሰማዕቷ በረከት በላዕያችሁ ላይ የፍሰስ።

    • @yaregalbirhanu6816
      @yaregalbirhanu6816 หลายเดือนก่อน

      አሜን ሁላችንንም ያሰማን

  • @chilotawlakachew8804
    @chilotawlakachew8804 หลายเดือนก่อน +4

    የአርማንያ ሰማእት ቅድስት አርሴማ ሆይ !
    ወደ አምላክሽ ፤ ወደ አምላካችን ለምኝልን ::

  • @kereYoutub
    @kereYoutub หลายเดือนก่อน +3

    ማሕበራችንን በሰማዕቷ ምልጃ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ያግልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ❤🙏❤🙏🙏የእናታችን ቅድስት አርሴማ በርከት ረዴኤት ምልጃ አይለየን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DejenMekonnen-q4i
    @DejenMekonnen-q4i หลายเดือนก่อน

    ለዘመረ አንደበት ሁሉ "እግዚአብሔር አምላክ" ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @ehtamaryam4686
    @ehtamaryam4686 หลายเดือนก่อน +3

    አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🎉🎉

  • @SaleamlakMihiretie
    @SaleamlakMihiretie หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤🙏

  • @hailuabebe4325
    @hailuabebe4325 หลายเดือนก่อน +2

    የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክዝማሬ መላይክትን ያሰማለን ።

  • @yaregalbirhanu6816
    @yaregalbirhanu6816 หลายเดือนก่อน

    የቅድስት አርሴማን በረከት በሁላችን ላይ ያሳድርብን, ዝማሬ ዳዊትን የተቀበለ አምላክ የኛንም ዝማሬ ይቀበለን::

  • @yalewendale5899
    @yalewendale5899 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መለእክት ያሰማን ከቅድስት አርሴማ በርከት ይክፈለን 🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @dekikenabute
    @dekikenabute หลายเดือนก่อน

    አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!!!

  • @newtame9701
    @newtame9701 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዋጋችሁን አያሳጣሽ

  • @hagiwoyin5470
    @hagiwoyin5470 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @martatesema6101
    @martatesema6101 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @negerekidusan
    @negerekidusan หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማን የአገልግሎት ዘመናችሁ የተባረ ይሁን ደምሩኝ

  • @erkukassa9494
    @erkukassa9494 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ነው። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!

  • @emnettesfa5393
    @emnettesfa5393 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @birhanumunaw
    @birhanumunaw หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @bemnetmedia4466
    @bemnetmedia4466 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤

  • @FM-nj2ps
    @FM-nj2ps หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @AklilTekeste
    @AklilTekeste หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @addisalemasha148
    @addisalemasha148 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡፡

  • @kidest-e9f
    @kidest-e9f 29 วันที่ผ่านมา +1

    zemari melaykten yasemalen

  • @Amonmideaአሞንሚዲያ
    @Amonmideaአሞንሚዲያ หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @habtemariammoges
    @habtemariammoges หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @selamethiopia2145
    @selamethiopia2145 หลายเดือนก่อน

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @Ethiopiaidntity
    @Ethiopiaidntity หลายเดือนก่อน

    አሜን !

  • @MehariZola
    @MehariZola หลายเดือนก่อน

    Waw bertulin ❤❤❤❤❤

  • @tikurdurtube1227
    @tikurdurtube1227 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏

  • @AmareTesfaye-c3j
    @AmareTesfaye-c3j หลายเดือนก่อน

    የቤተክርስቲያን የጀርባ አጥንት ከቡታጀራ

  • @DemekSimengew
    @DemekSimengew หลายเดือนก่อน

    😂ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!

  • @mulusewamare9999
    @mulusewamare9999 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፍጻሜያችሁን ያሳምርልን

  • @DejenMekonnen-q4i
    @DejenMekonnen-q4i หลายเดือนก่อน

    ለዘመረ አንደበት ሁሉ "እግዚአብሔር አምላክ" ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @gudetagetahun2121
    @gudetagetahun2121 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @wondwosenayalew949
    @wondwosenayalew949 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @asefashmathewos2458
    @asefashmathewos2458 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልነ።