ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ሶብር ፡ የሶብር አይነቶች እና ሶብር ለማድረግ የሚያግዙ ነገሮች በጥቂቱ በኢብኑ ሙነወር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2019
  • ሶብር ፡ የሶብር አይነቶች እና ሶብር ለማድረግ የሚያግዙ ነገሮች በኢብኑ ሙነወር
    በሱንና ቲዩብ በየጊዜው የሚለቀቁ ትምህርቶችን ለመከታተል ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
    bit.ly/sunnahtube
    በተጨማሪም በፌስቡክ እና ቴሌግራም አድራሻዎቻችንን ይቀላቀሉ
    ፌስቡክ- / sunatube
    ቴሌግራም - t.me/sunnahtube
    #ሶብር, #sunnahtube, #ሱንና_ቲዩብ, #sunatube, #ibnu_munewor

ความคิดเห็น • 133

  • @user-iy8ek4qg1j
    @user-iy8ek4qg1j 5 ปีที่แล้ว +51

    ሀያሉ ጌታየ ሆይ የሱና ኡለሞችን በራህመትህ በዝነትህ ጠብቅልን
    የአዚዙ የአሊሙ ያከሪሙ ያከቢሩ
    ውድ የሆኑ ወንድሞቻችንን ረጅም እድሜና ጤና ስጣቸው
    ወንድም ሳዳትን ወንድም ኢብኑ ምነወርን ወንድም ሙሀመድ ሲራጅን እነ አህመድ ሸኽ አደምን
    እነ ሸኽ ፈውዛኔን እነ አቡ ሀመውያን እነ አቡ ሱለይማንን
    ረቢ ይህፈዝኩም ያረብ መሰሎቻቸሁንም አላህ ያብዛልን
    የኛ ጀግኖችየየየየየየ

    • @hosnahoosna5753
      @hosnahoosna5753 5 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንንንንንን አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸ

    • @user-nv2ov7ri2l
      @user-nv2ov7ri2l 5 ปีที่แล้ว +2

      አሚንንንንንንንን ያረብብብብብ

    • @makiehyosif6290
      @makiehyosif6290 5 ปีที่แล้ว +1

      አሚንያረብ እነአቡጀወሪያ አላህይጠብቃችሁ

    • @user-nv2ov7ri2l
      @user-nv2ov7ri2l 5 ปีที่แล้ว +5

      @@makiehyosif6290 አሚን ኡስታዝ አቡ ጂወሪያ ተውሂድን ሶላት የሁለት ሀገር መብራት የሴት ልጂ ሐያእ እሚለውን ትምህርት አስተምሮኛል አላህ ጀዛውን በጀነት ያድርግለት ያረብ

    • @user-nv2ov7ri2l
      @user-nv2ov7ri2l 5 ปีที่แล้ว

      እግሩፑ አስገቢኝ ካለሽ እህቴ

  • @nayeeman2318
    @nayeeman2318 2 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁእለሂ ወሰለም

  • @zaynaba4204
    @zaynaba4204 ปีที่แล้ว

    الحمد لله على كل حال جزاك الله خير الله يحفظك يا رب العالمين

  • @sofiiisofiii2767
    @sofiiisofiii2767 3 ปีที่แล้ว +1

    እድ አይኔ ብሌን ምሳሳላቹ ኡስታዞቼ አላህ ይጠብቃብቃቹ በሀቅ ላይም ያፅናቹ

  • @Eman-mw1jx
    @Eman-mw1jx 4 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይጠብቃችሁ ዉድ የሱና እስታዞቻችን ያረብብብብብ ሰምተንም ምንጠቀም ያርገን

  • @user-dq2fs6mi5j
    @user-dq2fs6mi5j 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀፊዘሁሏህ ውድና ጀግናው የሱና ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ረበና ይጠብቅህ አሏህ ሆይ የሱና ኡስታዞችን አብዛልን

  • @hykelali8549
    @hykelali8549 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላሕኸኸይር

  • @habi4014
    @habi4014 5 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛኩምላህ ረቢ ይዝድልክ ኡምር

  • @new-jb7rc
    @new-jb7rc 3 ปีที่แล้ว

    ኢንሸለህ

  • @user-qz4ze1he6k
    @user-qz4ze1he6k 5 ปีที่แล้ว +7

    اللهم انى اسالك علما نافعا ورزقا طيبا وعملا متقبلا ربنا اتنا في الدنيا حسنه وفي الاخره حسنه وقنا عذاب النار

  • @romanseidtube9805
    @romanseidtube9805 2 ปีที่แล้ว

    ኢንሻ አላህ አላህ ይወፍቀን

  • @user-tr4uh1mh3s
    @user-tr4uh1mh3s 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ የሱና ዳኢዎችን አብዛልን የባጢልን ሰዎች ያሳልን

    • @user-hq7br2ou1w
      @user-hq7br2ou1w 4 ปีที่แล้ว

      አውለይኩስላምውዝታዜቼ።እደናተብጤያብልን።ጀዛለላህ።አላህውይስብርስጠን።አደለን።ያረብያረብ

  • @user-jr3wk2fc1f
    @user-jr3wk2fc1f 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይነውር ቀልብክ ኢብኑ ሙነወር

  • @user-mf1xx9ff3u
    @user-mf1xx9ff3u 4 ปีที่แล้ว +2

    አላህ መሰሎቻችሁን ያብዛልን ጀዛከላህ ኸይር የኛ ጀግና

  • @Mohamed-zr7jw
    @Mohamed-zr7jw 4 ปีที่แล้ว +2

    ውዶቼ እስኪ በዱአቹ አትርሱኝ አላህ ሶብር እዲሰጠን ውስጤ ምንም ሊረጋጋልኝ አልቻለም ያረብ

    • @user-zu2ct5wk6g
      @user-zu2ct5wk6g 2 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ የኔ እህት አሏህ ከሚየስጨነንቁሽ ነገር ይጣብቅሽ

    • @hajhsfaysy3672
      @hajhsfaysy3672 ปีที่แล้ว

      እኔም ነኝ አላህ ይሶብረን ያረብ እሱ በራህመቱ

  • @creativelifehacks7174
    @creativelifehacks7174 4 ปีที่แล้ว +2

    አህለን ወስህለን አለህ ጀዛኩም አላህ ኽይር ጀዛ ። ያርቢ ሶብር ስጠኝ ያኢላሂ ሀያቱል ጀነት በሁለቱም ሀገር ስጠን ያርቢ

  • @zuzuabdu1611
    @zuzuabdu1611 4 ปีที่แล้ว +6

    🍃ህይወት እንደ ምግብ ናት ✍
    ☞ ሁሉም ቀን ጥሩ ምግብ አንበላም
    አንድ አንዴ የሻገተ እንጀራ እንበላለን ።
    ✍ህይወት ቀለማት ናት
    በአንድ ቀለም ብቻ ልንኖራት አንችልም
    ☞አንዴ ደስታ ... ☞አንዴ ሀዘን ...
    አንዴ ህመም 👈ነት በይወታችን ደስተኛ ለመሆን ደግሞ ሶብር/ትዕግስት አስፈለጊ ነዉ ።👌 አላህ ሰብር ይሰጠን የረብ አላህ ይውፍቀን ጃዛኩም አላሁ ከይር

    • @SikoSilo-sj8bf
      @SikoSilo-sj8bf 9 หลายเดือนก่อน

      ያረብ ላአለሚን እዝነትህን ወፍቀን ላኢላሂ ኡለሞቻችንንም አንተ ጠብቅልን ላኢላሂ በእዝነትህ 🤲🤲🤲

  • @llll823
    @llll823 5 ปีที่แล้ว +2

    አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ እኔ ሥለናተ ወላሂ ምን እደምል አላዉቅም ቃላት ያጥረኛል አላህ ይዉደዳችሁ ከዚ ጠመት ጎዳና የመለሣችሁን

  • @nileriver4983
    @nileriver4983 4 ปีที่แล้ว +1

    ስሉላሁ አላይሂ ዋሰለም
    ሡሉላሁ አላይሂ ዋሰለም
    ያረብ እንሻ አላህ
    አልሀምዲሊላሂ
    አልሀምዲሊላሂ
    አላህ ሆይ ትግእስትን ለግሰኝ
    አልሀምዲሊላሂ
    ያረብ በትክክል። ነዉ
    አልሀምዲሊላሂ
    ጀዛክ አላህ ኡስተዜ

  • @user-ik9pj2ig3b
    @user-ik9pj2ig3b 3 ปีที่แล้ว

    ጅዞከ አላህ ኸይር

  • @yret8460
    @yret8460 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ

  • @user-us9oc4gv6q
    @user-us9oc4gv6q 5 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክንለከይር ኡሥታዚ አላህይጠብቅህ ባለህበት።ሙሉአፊያህንምይሥጥ።የሡናኡሥታዞችሁሉንም።አላህይጠብቃቸዉ።ያረብ።

  • @ffkkgshdh3276
    @ffkkgshdh3276 3 ปีที่แล้ว

    ጅዛኩሙላህ ኼር ኡስታዜ ፣ያረብብብብ በሁሉም ነገር ሶብረ ጀሚል ወፍቀን!!

  • @user-wf9ie5li5v
    @user-wf9ie5li5v 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @yaratech2416
    @yaratech2416 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @aminatuha1826
    @aminatuha1826 5 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቃችሁ የሱና ኡስታዞቻችን

  • @user-dk9de2hw3t
    @user-dk9de2hw3t 3 ปีที่แล้ว

    جزكه الله يرب ءتو وفق

  • @wjejjwjejje3387
    @wjejjwjejje3387 5 ปีที่แล้ว +1

    ከሰማ ተጠቃሚ ያድርገን ያረቢ

  • @user-is6qg7lf3v
    @user-is6qg7lf3v 3 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ

  • @sofiayesuf7668
    @sofiayesuf7668 5 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና

  • @user-rs8of1lh2p
    @user-rs8of1lh2p 5 ปีที่แล้ว +1

    ያራብ ሰብር ስጠን ጀዘኩሙላሁ ኸይር አላህ ሁላቹንም ይጠብቃቹ በረህመቱ♦♦

  • @zemzembeyene9749
    @zemzembeyene9749 9 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስጣዝ እኔ በጣም ሶብር የለኝም አላህን አላማርም ከሚደርስብኝ መከራና ሙሲባ በጣም ይከፋኛል ለቅሶ አበዛለሁ በማልቀስ አይኔ ሊጣፋ ነው እና ባለመሶበሬ አጂሬ አጣለሁ ብየ ፈራሁ

    • @SunnahTube1
      @SunnahTube1  7 หลายเดือนก่อน

      ቻናላችንን ስለጎበኙ እናመሰግናለን ቻናላችን ላይ የተጫኑ ትምህርቶችን ይከታተሉ ለሌሎችንም እንዲደርስ ሸር ያድርጉት subscribe ካላደሩ subscribe ያድርጉ

  • @fndishatube747
    @fndishatube747 3 ปีที่แล้ว

    جزاك الله خير يا استاز

  • @hfhc4319
    @hfhc4319 5 ปีที่แล้ว +2

    ኢሻአላህ አላህ ዪወፍቀን

  • @nayeeman2318
    @nayeeman2318 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ

  • @rihanaaman4329
    @rihanaaman4329 3 ปีที่แล้ว

    Masha Allah Allah yxebqachu

  • @tube603
    @tube603 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ዉስታዝ የሱና ትምህርቶች የምትፈልጉ ሰብስክራይብ አርጉኝ ዉዶቼ

  • @user-xq5jx3sq6v
    @user-xq5jx3sq6v 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩም አሏሁ ኸይረን
    ውድ የሱና እህቶቼ እኛ ጥቂት አይደለንም አልኸምዱሊላህ ግን የሱና ደርስ የሚተላለፍባቸው ሚድያዎች የሚከታተለው የለም
    ቢያንስ ለእህቶቻችን ሼር በማድረግ ሰብስክርይብ እንዲደርግ እና እንዲሰራጭ የበኩላችንን እናድርግ

  • @user-dy9fd5mj9k
    @user-dy9fd5mj9k 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ከይር

  • @user-gm2wq9dx4j
    @user-gm2wq9dx4j 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይር
    ኡሥታዛችን ኢብኑ መነወር አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @nayeeman2318
    @nayeeman2318 2 ปีที่แล้ว

    እላህከሰብረኛችያድርገን

  • @user-zf4bj2kd3x
    @user-zf4bj2kd3x 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኽይር ኡስታዛችን

  • @user-nj1rt9se5l
    @user-nj1rt9se5l 5 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛካላህይረን ኡስታዝ አላህ ይጠብቃችሁ ኤለምቻችን

  • @allahisone4692
    @allahisone4692 4 ปีที่แล้ว

    ኢንሻአላህ አላህ ሶብሩን ይስጠን ኢን ሻአላህ

  • @mariwer467
    @mariwer467 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ጅዛኩም አላህ ኸይር

  • @mohammedsiraje3252
    @mohammedsiraje3252 4 ปีที่แล้ว

    ውድሰው ማለት የተውሂድ ሰው እወድህሀለሁ ምርጥሰው ሀፊዘሁላህ

  • @user-ek7sb4bz7z
    @user-ek7sb4bz7z 4 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ

  • @user-ks3dq5oe8b
    @user-ks3dq5oe8b 3 ปีที่แล้ว

    💐አሀለን 🙋 ጀዛከላህ ኸይር ወጀዛ
    በሰማነው ተጠቃሚይ አላህ ያረገን

  • @wjejjwjejje3387
    @wjejjwjejje3387 5 ปีที่แล้ว +1

    አሏህ ጀዛህ አላህ ይክፈልክ ውስታዝና

  • @lovrlove7641
    @lovrlove7641 3 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ ዱአ አረጉልኝ እናቴ ወደ አኬራ ሂዳለይ

    • @SunnahTube1
      @SunnahTube1  3 ปีที่แล้ว +2

      አብሽሪ አላህ ላንቺ ተግስቱን ለእናትሽ ደሞ ጀነትን ይስጣችሁ

  • @nnnn.5185
    @nnnn.5185 5 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህኸይር ኡስታዝ

  • @halimet9780
    @halimet9780 3 ปีที่แล้ว

    እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ውዶች

  • @ahlammohammed7146
    @ahlammohammed7146 5 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩሙላህ ኽይር

  • @lmt8417
    @lmt8417 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ኡስታዝ በጣምደሥየሚል መክርነዉ ወላሂ ሶብር በምንም ነገር ሶብርማደረግ ያስፈልጋል ሽኩረንኡሥታዝ ባረክአላህ ፊኪ

  • @shomsto7121
    @shomsto7121 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @bedaru5412
    @bedaru5412 4 ปีที่แล้ว

    አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝና

  • @hayatyusuf5763
    @hayatyusuf5763 4 ปีที่แล้ว

    ማሻእሏህ ጀዛከሏህ ኸይር ካሁን ብሀሏ ታጋሽ እሆናለሁ ኢንሻእሏህ

  • @fatimaahmad6180
    @fatimaahmad6180 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል

  • @alfubinethassenalfubinetha1034
    @alfubinethassenalfubinetha1034 5 ปีที่แล้ว +1

    ወለህ ትክክል ነዉ አለህ ከሰብረኞች የርገን እኔም ምንም ሰብር አልነበረኝም አለህምዱልለህ አለህ ሰዴትን ሰበብ አረጎ ወፈቀኝ ለተለቁ ጌተ ምስገነ ይገበዉ ለምክረቹ ጀዛከ ሙለይ ከይረ አለህ ይጠብቀቹ ይጠብቀን አሚንንንንንን

  • @user-ue4oi9tt5i
    @user-ue4oi9tt5i 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዛችን

  • @asiamohammed7685
    @asiamohammed7685 2 ปีที่แล้ว

    ኢማንመሀመድስድተኝዋ

  • @fatumaseid8727
    @fatumaseid8727 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላህ ኸይር አላህ ሶብር ይስጠን

  • @user-ee9su2tq8s
    @user-ee9su2tq8s 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ሥብር ዪሥጠን አላህ በሠማነዉ ተጠቃሚ ያዲርገን ኡታዞቸ አላህ ዪጠብቃቺሁ ጀዛ ኩምአላህ

    • @rebiarebia5946
      @rebiarebia5946 5 ปีที่แล้ว

      ጀዘአኪላው ኸይር አሏሕሦብርይሥጠን

  • @user-zk2mu7te4d
    @user-zk2mu7te4d 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛካላህ ኸይር አላህ ሶብር ይስጠን ያረብ

  • @staruae6593
    @staruae6593 5 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኸላህ

  • @hayathayaty5951
    @hayathayaty5951 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏህ ኡስታዝ አሏህ ሙሉ አፊያህን ይስጥህ

  • @zakala4261
    @zakala4261 3 ปีที่แล้ว

    ☝️

  • @shafiulalam1322
    @shafiulalam1322 5 ปีที่แล้ว +1

    Ma-shah-allah +subahanallah,, very good ,, thank you sunna tube,

  • @ethiopiafirst9993
    @ethiopiafirst9993 4 ปีที่แล้ว

    መሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @halimatfentaw9917
    @halimatfentaw9917 5 ปีที่แล้ว

    ኢንሻአላህ ያረብ ጀዛከላኸይር

  • @susubintbaba1414
    @susubintbaba1414 5 ปีที่แล้ว +1

    جزاكم الله خيرا

  • @ahmedahned9997
    @ahmedahned9997 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @user-se3dv7yo7t
    @user-se3dv7yo7t 4 ปีที่แล้ว

    جزاك لله خيراََ أُستاذ
    الله يكـثر أمثالكوم يرب

  • @lailaahmad7918
    @lailaahmad7918 5 ปีที่แล้ว

    ጀዘክ አላህ ከይረን ኡስተዝ

  • @zebibaseid1355
    @zebibaseid1355 5 ปีที่แล้ว

    ሀቢቢአሏህይጠብቅህ

  • @llll823
    @llll823 5 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላ እደናተ አይነት ጀግና ሀገራችን አፍርታለች ወድሞቸ አለህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት አላህ በሀቅላይ ያፅናን ያረብ

  • @trustnallah8184
    @trustnallah8184 5 ปีที่แล้ว

    Ustaz, Rabi siif maatii kee ya eegu. Ameen ya Raheem.

  • @As-sz1bp
    @As-sz1bp 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏሁ ኽይር ኡስታዙና

  • @semirabintmuhammedisilamne6506
    @semirabintmuhammedisilamne6506 5 ปีที่แล้ว +1

    جزاك الله خيرا يا أستاذ ربنا يحفظك الله يا أطاك أفي

    • @user-pk7zk7ke2f
      @user-pk7zk7ke2f 3 ปีที่แล้ว

      ሰለላህአለይሂወሰለም

  • @user-qe6xo5bm4i
    @user-qe6xo5bm4i 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @llll823
    @llll823 5 ปีที่แล้ว

    ይመቻችሁ ጀግኖች

  • @ekrambogale881
    @ekrambogale881 5 ปีที่แล้ว

    Jezakellahheyiren

  • @kb-eu9nw
    @kb-eu9nw 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @aishabeshir5117
    @aishabeshir5117 4 ปีที่แล้ว

    جزاك لله خيرا

  • @user-sv3jg6rs5w
    @user-sv3jg6rs5w 5 ปีที่แล้ว

    جزاكم الله كل خيرا

  • @user-ss6ng6yj8d
    @user-ss6ng6yj8d 5 ปีที่แล้ว

    Jazak Allah hayran

  • @Fatima-wh8ic
    @Fatima-wh8ic 4 ปีที่แล้ว

    Jzkallah🤲

  • @wertyerty5051
    @wertyerty5051 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ህይር

  • @hikmalovehikmalove1729
    @hikmalovehikmalove1729 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይረን ወንድማችን

  • @alihussin1658
    @alihussin1658 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @user-bh4ph5yl9x
    @user-bh4ph5yl9x 4 ปีที่แล้ว

    አሰለሙአለይኩም ወረህመቲላህ ወበረካቱ ኡስታዝ ዱአአርጉልኝ ሶብር የለኝም እረ ዱአአርጉልኝ.

  • @user-sf3js5gq8s
    @user-sf3js5gq8s 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛክላህ ኸይረን

  • @f2271
    @f2271 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይረን ለቻናሉ አድስ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ በርቱ አላህ ሶብሩን ይስጠን ያረብ

  • @user-qz4ze1he6k
    @user-qz4ze1he6k 5 ปีที่แล้ว

    جزاك اللهُ‎

  • @user-fo8sb2wy8u
    @user-fo8sb2wy8u 4 ปีที่แล้ว

    ኣላህ እባክህ እርዳኝ መሶበር ኣልቻልሁም ባጣሁት ነገር እባክህ

  • @user-vq1bb2eh4v
    @user-vq1bb2eh4v 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ሶቦር ይወፍቅን

  • @user-wy1fj6dz5d
    @user-wy1fj6dz5d 5 ปีที่แล้ว

    ❤الحم 💚سبر 💜سطن💕 یرب💖 یرب 💖یرب💜

  • @user-dn2qn7zd1g
    @user-dn2qn7zd1g 5 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝና አህለን ወሳህለን አላህ ይጠብቅህ 🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌺🌺🌺 ለምን በነሲሀ አልቀረብክም ?

  • @lubabarayatube.
    @lubabarayatube. 3 ปีที่แล้ว

    እንደማመር

  • @ter2065
    @ter2065 4 ปีที่แล้ว

    እስኪ ዱአ አርጉልኝ እጭቅ ላይ ነኝ ወላሂ እኔ ሶብር የለኝም

    • @SunnahTube1
      @SunnahTube1  4 ปีที่แล้ว +1

      አብሽር አላህ ያንሳልሽ/ህ ጭንቀትን በሚመለከት የለቀቅነውን ትምህርት ተከታተይ/ል