ደረጀ ኃይሌ ከእረኛዬ ደራስያን ጋር - Benegerachin Lay

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • Dereje Haile with Eregnaye's Writers - Benegerachin Lay
    ደረጀ ኃይሌ ከእረኛዬ ደራስያን ጋር - በነገራችን ላይ
    Kidist Yilma | ቅድስት ይልማ
    Beza Hailu | ቤዛ ኃይሉ
    Azeb Worku | አዜብ ወርቁ
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 Arts Tv World

ความคิดเห็น • 901

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 3 ปีที่แล้ว +223

    ሶስታችሁም ለኔ የአመቱ ሳይሆን የዘመኔ ተሸላሚዎች ናችሁ ጠያቂውም አጠያየቅህ ከነድምፅህ ደስ ሲል

    • @salhebsi6877
      @salhebsi6877 3 ปีที่แล้ว

      በጣምምምምምምምምም

  • @wondwosenkiflearega1422
    @wondwosenkiflearega1422 3 ปีที่แล้ว +327

    ደረጄ፣ኃይሌ፣ምንጌዜም፣ከነለዛው፣ሳቁ፣አና፣ጉምቱ፣የሆነ፣አመለላከቱ፣እና፣የጥያቄ፣ቅደም፣ተከተል፣መቼም፣ቢሆን፣ከፈገግታ፣ጋር፣እጅግ፣ክብር፣ምስጋናም፣ይገባሃል።…..

    • @solf2000
      @solf2000 3 ปีที่แล้ว +5

      አስተያየትህ መልካም ነው፤ ምንድን ነው [ግን] ይሄ ሁሉ የነጠላ ሰረዝ ጎርፍ?

    • @bisratab172
      @bisratab172 3 ปีที่แล้ว +1

      @@solf2000 kkkkkkk.....siagobedid newa

    • @nazarethgetachew3536
      @nazarethgetachew3536 3 ปีที่แล้ว

      Probably just p

    • @ab-jr3he
      @ab-jr3he 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ጎበዝ ነዉ

    • @zinayedeju624
      @zinayedeju624 3 ปีที่แล้ว

      @@bisratab172 lo0

  • @meskitube16
    @meskitube16 3 ปีที่แล้ว +158

    ጠንካራ ብልሀተኛ ጨዋ ሀገር ወዳድ ሴቶች ያገር ኩራት ያገር አርማ በርቱልኝ ኩራቶቼ 1 ሰአት ሙሉ ጥሞኝ የሰማሁት ኢንተርቪው ነው ጋዜጠኛ ደረጄ ሀይሌ የጋዜጠኝነት ውሀልክ እናመሰግናለን::💝💝💝💝💝💝

    • @etsegenetteklu5886
      @etsegenetteklu5886 3 ปีที่แล้ว +3

      Meski Tube ውድድድ ነው የማረግሽ የኔ ጨዋ ስነስርዓትሽ ደስ ይለኛል ናይላን ሳሚልኝ መስኪዬ 😘

    • @ihsanamin1583
      @ihsanamin1583 3 ปีที่แล้ว +2

      Meskiye absoultely leke beleshal.

    • @ethioetalem8604
      @ethioetalem8604 3 ปีที่แล้ว

      @@etsegenetteklu5886 o

    • @mollaeshetu4542
      @mollaeshetu4542 2 ปีที่แล้ว

      መሰኪ አራ ፀጉር በጣም ይነቀላል ምን ይሻላል

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede8423 3 ปีที่แล้ว +91

    “እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።”
    - መዝሙር 23፥1

    • @serviceethiopia9115
      @serviceethiopia9115 3 ปีที่แล้ว +5

      "በሞት ጥላ መካከል ብሄድ አንተ ከኔ ጋር ነህ ክፋውን ኣልፈራም"

    • @yaredkebede8423
      @yaredkebede8423 3 ปีที่แล้ว +4

      @@serviceethiopia9115 መዝሙር 23
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁵ በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ፤ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
      ⁶ ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።

    • @serviceethiopia9115
      @serviceethiopia9115 3 ปีที่แล้ว

      @@yaredkebede8423 አሜን

    • @senaitdesalegn885
      @senaitdesalegn885 3 ปีที่แล้ว

      መዝሙር 22 ነው

    • @yaredkebede8423
      @yaredkebede8423 3 ปีที่แล้ว +1

      @@senaitdesalegn885 (23)

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 3 ปีที่แล้ว +133

    ሴቶችን የምታኮሩ ናችሁ ስትከባበሩ ስታወሩ ተራ በተራ አገላለፃችሁ ስነ ስርአታችሁ ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል ተባብሮ መስራት ውጤት እንደሚያመጣ በእናንተ ማየት ይቻላል God bless all of you . See you soon

    • @meazagebrehiwot5600
      @meazagebrehiwot5600 3 ปีที่แล้ว +1

      ከሁሉም ደስ ያለኝ ሁል ጊዜ በቲቪ የምናየው ሴቶች ሲደፈሩ ሲከዱ አሲድ ሲደፋባቸው ነበር እንደዚህ ደግሞ ጠንካራና ወኔ ያላቸው ሴቶችን ሳይ ሴት በመሆኔ እኮራለሁ

  • @haileyesuschane6104
    @haileyesuschane6104 2 ปีที่แล้ว +5

    ዋው!! ይህን የትም አለም የሌለውን ፍቅር ...አኗኗር ..ክብር ባህልና መተሳሰብ እኮ ነው አሁን በሀገራችን ያለው የተሰላቸ ፓለቲካ እያጠፋብን ያለው....እህቶቼ የዘላለም ጤናና እድሜ ተመኘውለችሁ...ቅን ለሆነ ...ሰው ድራማው ለእቲዮጵያውያን የህልውና..የህሊና ..ህክምና የሰጠና የፈወሰ ነበር ...ተባረኩ

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 3 ปีที่แล้ว +146

    ጠያቂና ተጠያቂ ሲገናኝ ደረጀ ሃይሌና አናብስቶቹ ደራሲዎች💚💛❤

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 3 ปีที่แล้ว +116

    ገራሚ ሴቶች ናችሁ በእውነት እንዲህ አይነት ምጡቅ አእምሮ ያላት ሴት ሳይ ሴትነቴን ስወደው you Guy's are amazing I so proud of you

  • @mercimerci7286
    @mercimerci7286 3 ปีที่แล้ว +77

    አቤት show አቀራረብ ለዛ ያለው ቢሰሙት የማይሰለች። እንዲ ነው ጋዜጠኛ ደረጄ ሀይሉ ምርጥ ሰው

  • @alemwelde2327
    @alemwelde2327 3 ปีที่แล้ว +203

    ለቅድስት ይልማ አንዴ👏👏👏

    • @musseandemichael2619
      @musseandemichael2619 3 ปีที่แล้ว +1

      👏👏👏👏👏👏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 3 ปีที่แล้ว +1

      🙌 🙌 🙌 👏👏👏

    • @emukiya5232
      @emukiya5232 3 ปีที่แล้ว +1

      ❤👏👏👏👏👏👏የባሌዋ ወርቅ በየሻለው ኪዱ

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 3 ปีที่แล้ว +2

      👏👏👏👏👏👏 she deserve

    • @ማራናታየድንግልልጅነኝ
      @ማራናታየድንግልልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว

      ቅድስት ይልማን እስላም ነች እንዴ?

  • @lloveyoumomlloveyoumom5047
    @lloveyoumomlloveyoumom5047 3 ปีที่แล้ว +79

    ንግግር ከሰነሰርአት ጋር ሰታምሩው እንቁ ሴት ናችሁ ክብር ይገባችሁል

  • @King-27
    @King-27 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤት . . . ጋዜጠኛ ደረጄ ሀይሌ የጋዜጠኝነት ጥግ አንደበተ ርቱዕ የጋዜጠኝነት ባንዲራ ነህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ እንወድሃለን ፣እናከብርሃለን

  • @menderinalemu3313
    @menderinalemu3313 3 ปีที่แล้ว +32

    እናንተ እምንወዳትን እምዬ ኢትዮጵያን ትመሠላችሁ አንዷ ገር :አንዷ ልባም እና ሆደሰፊ አንደኛዋ ደግሞ ቸር ለሌሎች የምትተርፍ ሆናችሁ ሀገሬ ህለሟ ፍቺ ናችሁ። ጥበብ አብዝታ ቸርነቷን ትለግሣችሁ ።የእምዬ ማርያም ልጅ ፍቅርን ያጎናጽፋችሁ።

  • @jerrymezemir2310
    @jerrymezemir2310 3 ปีที่แล้ว +8

    አቤት! የአነጋገር ለዛችሁ, የአለባበስ ስርአታችሁ, ቱባ ኢትዮጵያዊነታችሁ, የአስተሳሰባችሁ ጥልቀት..... ብዙ ብዙ ማለት ይቻላል, አመሰግናለው እህቶቼ!!!!

  • @yosefjadatube4609
    @yosefjadatube4609 3 ปีที่แล้ว +103

    እኔ በእረኛዬ ላይ ያለኝ አስተያየት ምናልባት ባይሆን ብዬ ያሰብኩት ሰለሞን ቦጋለ የተሰጠው ገፀ ባህሪ ላይ ሰለሞን እራሱ ከሚሆን ሌላ ከሱ እድሜ አነስ የሚል ወጣት ቢሆን ይሻል ነበር ብዬ አስባለው እኔ በግሌ።

    • @fetihaahmed4668
      @fetihaahmed4668 3 ปีที่แล้ว +6

      ልክ ነህ ብለን ብናስብ እዲህ አይነት ትወና ማን ይወጣዋል ብለህ ታስባለህ

    • @Menelik27
      @Menelik27 3 ปีที่แล้ว +3

      በትክክል እኔም እንደዛ ነው የሚሰማኝ ምናልባት ጉብዝናውን አይተው ይሆናል።

    • @zkariasemekonen8122
      @zkariasemekonen8122 3 ปีที่แล้ว +2

      እውነትክን ነው ሰለሞን ተመሳሳይ ትወና ነው የሚተውነው የድምፅ ቅያራ አያደርግም ጥሩ እይታ

    • @yosefjadatube4609
      @yosefjadatube4609 3 ปีที่แล้ว +10

      @@fetihaahmed4668 አረ ብዙ ወጣት ብቁ አርቲስቶች ሞልተዋል ፣ሰሌን እኮ ጠልቼው አይደለም ግን ሌላ ከሱ በእድሜ አነስ ያለ ሌላ ሰው ቢሆን የበለጠ አሪፍ ይሆን ነበር ብዬ ነው

    • @tesfayeetana6070
      @tesfayeetana6070 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔም እንደዛ ነዉ ያሠብኩት

  • @yemikidie8704
    @yemikidie8704 3 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ የሴት ፀሀፊዎች ጣእምና ለዛ ባለው አፃፃፍ በትዝታ ወደሁዋላ የጎተቱኝ የሴትአያቴን በቂቤ የታሸ ዳቦቆሎ ወንዱ አያቴ ጭራውን ከቀኝ ወደግራ እያወናጨፈ የሚያወጋኝን ወግ ያስታወሰኝ በጉጉት የምጠብቀው ምርጥ ፊልም።

  • @የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ
    @የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ 3 ปีที่แล้ว +137

    ዉይይይ ይሄ ድምፅ ናፍቆኝ ነበር ጠቅላላ እዉቀት ጥያቄና መልስ ማነዉ ያስታወሰ😳

    • @alemkerenessa2104
      @alemkerenessa2104 3 ปีที่แล้ว

      I did

    • @belaynehfantaye8486
      @belaynehfantaye8486 3 ปีที่แล้ว +1

      wooow ደረጀ ሐይሌ የማይጠገብ ሰው፣ "በነገራችን ላይ" ታገኘዋለህ። ገራሚ ገራሚ ታሪኮች

    • @ማራናታፍቅር
      @ማራናታፍቅር 3 ปีที่แล้ว +2

      ነው እንዴ እኔ የት ነው የማውቀው እያልኩ ነበር

  • @elenikifle4315
    @elenikifle4315 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመናገር ድራማውን ከጅማሬው አየሁ በጉጉት ክፍል ሁለትን እየጠብቅኩ ነው:: በእውነት የራሴን አክስቶች አጎቶች እያሰብኩ ነው ያየሁት ቃለ ምልልሱንም በደንብ አየሁት እጅግ በጣም ደስ እና ክብር የሚሰጣቸው አንተንም ጨምሮ ተባረኩ:: ኢትዮጵያዊነት ይለምልም :: በዚህ ስራ ላይ የተሳተፉትን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካቸው ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን :: በተለይ እነዚህን ድንቅዬ እህቶቻችንን አብዝቶ ይባርክልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @እማማኢትዮጵያ-ኘ6ቀ
    @እማማኢትዮጵያ-ኘ6ቀ 3 ปีที่แล้ว +41

    እረኛዬ፣ከርዕሱ ጀምሮ እግዚአብሄር መልካሙን ሁሉ ያርግላችሁ: :

  • @newaytilahun2079
    @newaytilahun2079 3 ปีที่แล้ว +2

    የኢትዮጵያ እንቁዎች ብያችኋለው ምን ብዬ እንደምገልጻቹ ቃላት ያጥረኟል ለዘመናት ሲናፍቀን የነበረውን አስተማሪ የሆነ አገርኟ ፊልም ስላቀረባችሁልን ዘመናችሁን ከነልጆቻችሁ ጌታ ይባርክ ደረጀ ኃይሌን ጨምሮ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ገና ብዙ እንጠብቃለን ከናንተ ጌታ በነገሮች ሁሉ ከናንተ ጋር ይሁን ሀላችሁንም እንወዳችዋለን በርቱልን

  • @stopamharagenocide7654
    @stopamharagenocide7654 3 ปีที่แล้ว +67

    እረኛዬ በጣም አሪፍ ነው!!!
    ሦስቱም ጀግና ሴቶች ናችው

  • @taikugezaw1221
    @taikugezaw1221 3 ปีที่แล้ว +71

    ጋዜጠኝነትን ያወራዱት እኮ የዘመኑ ልጆች ናቸው ደርዬ የበሰላችሁ ጋዜጦኟች እስኪ መምህሩ ሁኑ

  • @hannamengistu6293
    @hannamengistu6293 3 ปีที่แล้ว +19

    ምርጥ እና ድንቅ ስራ!! በእህቶቻችን ኮራን!!
    መነሻው "መዝሙር 23" ፣ የመጨረሻውም "ለዘላለም እኖራለሁ"፣ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች!! እረኛዋ ይጠብቃታል!!
    ደሬ፣ ስትችልበት!! በስስት አለቀብኝ፣ can't wait.... Thanks

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 ปีที่แล้ว +33

    አለባበስ አንደኛ
    እርጋታ አንደኛ
    ዉበት አንድኛ
    በአጠቃላይ አንደኛ ናችሁ ጀግኖች

    • @humble305
      @humble305 3 ปีที่แล้ว

      እራሳቸውን የሆኑ ጀግኖች

  • @jumbodasta3434
    @jumbodasta3434 3 ปีที่แล้ว +65

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው ጎበዞች በርቱልን ደሬ ሀገሬ አንተን የመሰለ ጋዜጠኛ ስላላት በጣም ደስ ይለኛል በጣም ነው የማደንቅህ የምወድህ እድሜ ይስጥልኝ ደሬ ሻሎም

    • @sipara8333
      @sipara8333 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ደሬ ይለያል

  • @factfinderchannel9965
    @factfinderchannel9965 3 ปีที่แล้ว +70

    1. Kidest: The source of the narrative, with unrivaled creativity and representational ability.
    2. Beza: A high performer who conducts a thorough inspection (from specific to general).
    3. Azeb: choreographer or she can connect all the dots from the beginning to the end (General to specific)
    I can only thank you all for your dedication.

    • @ethiocomment1707
      @ethiocomment1707 3 ปีที่แล้ว +4

      You are thankful for their dedication, me too. But
      In Azeb case, sorry to say this, but her personal and family life must be suffering a lot. She's working many jobs, quite demanding and full of deadlines. I wonder if she has time for her family.

    • @solf2000
      @solf2000 3 ปีที่แล้ว +1

      Comentario fantástico!

    • @factfinderchannel9965
      @factfinderchannel9965 3 ปีที่แล้ว +1

      Grazie mille tutti !!!

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 3 ปีที่แล้ว +31

    ጀግኖች ናችሁ በስደት ብዛት የረሳሁትን የሀገሬን ውበት አሳይታችሁኛል ስመለከተው እዛው ያለው እስኪመስለኝ ድረስ ጠረኑ ሁሉ ይታወቀኝ ነበር።ተባረኩ።

  • @senaittilahun7488
    @senaittilahun7488 3 ปีที่แล้ว +2

    እነዚህ ምርጥ እንቁ የኢትዮጵያ ልጆች በክብር ላይ ክብር ይገባቸዋል 🙏 አምናለሁ እረኛዬ ይቀጥላል እንዲህ ልባችን ተንጠልጥሎ አይቀርም ሌሎችም ምርጥ ሥራዎች እንደምታሳዩን ተስፋ አደርጋለሁ አመሰግናለሁ 🙏💞💗💞💗💞💗💞💗💞 💚💛❤

  • @tigistashenafi276
    @tigistashenafi276 3 ปีที่แล้ว +6

    እኔ የምለው ጠያቂው እና ተጋባዥ እንግዶች መካከል ያለው መጠባበቅ እና መደማመጥ በጣም ያሰደምማል። ደራሲያኑ ያላቸው ፍቅር እና መከባበርም እንዲሁ። ለዘመኑ ምድረ ዱቄታም ደራሲ ነን ባይ ሴቶች ምን ይማሩ ይሆን ከዚህ ድራማ እና ቃለመጠይቅ ?🤔🤔🤔😇😇😇 አሁንም ቢሆን አልረፈደም ለመማር ፣ ለማወቅ እና ለመለወጥ። ዱቄታችሁን እና ጉራችሁን ወደ ገደል ጨምራችሁ አስተማሪ ሥራ አቅርቡ እና ህዝቡን ካሱት።

  • @tsigetsige8060
    @tsigetsige8060 3 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ነው ይህ ድርሰት ዛሬ ላይ የተጻፈ ነው የሚመስለው አሁን ኢትዮጵያ ያለቺበትን ይገልጻል። ጎበዞች ናችው ቀድማችሁ አይታችዋል። ግጥሙ፣ የ እያንዳንዱ የትወና ሰራ የሚደንቅ ልብን የሚኮረኩር ነው ተባረኩ ኢትዮጵያ እንደ እናንተ ሃይነት ብዙ ልጆች ያስፈልጉዋታል።

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 3 ปีที่แล้ว +89

    ውይ አዜብዬ እንኩዋን እንዲ ጥሩ ነገር ሰምቼ እንዲሁም ከድሮ ጀምሮ ነው የምወድሽ የማደንቅሽ ጀግኒት

  • @yodityonaz3206
    @yodityonaz3206 3 ปีที่แล้ว +19

    ሳያትዪን በደንብ በደንብ አመስግኑልን : የተካነች ተዋናይ ነች :: ሳያት ለተሰጣት ትወና አፊን ነው ያስከፈተችኝ በጣም ምርጥ ልጅ :: የምስኪን እረኛ ፊቷ አይኔ ላይ ነው :: በርቱልን አኮራችሁኝ ::

  • @lidugezahgn8785
    @lidugezahgn8785 3 ปีที่แล้ว +17

    ቅድስቴ የሰፈሬ ልጅ የሰርኬ ልጅ የጎባችን ወርቅ ነሽ አንቺ እንወድሻለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለው ኑሪልን ኩራታችን

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 3 ปีที่แล้ว +8

    እናና ሲሉ ልቤ ድንግጥ ይላል ስሜ መጠሪያዬ ወይኔ ቅድስት ይልማ የጎባዋ ድንቅ ጎባዎች ቅድስትን ያላችሁ እስቲ እንያችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤

  • @merhawithabte8010
    @merhawithabte8010 3 ปีที่แล้ว +5

    I am eritrean but love eregnaye and now i learn how team work makes them successful

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 3 ปีที่แล้ว +10

    ደረጀ ሀይሌ ላንተ ትልቅ ክብር አልኝ በዝህ ላይ ድምፅህም ምንህም አልተቀየረም ደስ ይላል ::ሶስቱ ሴቶች ጀግኖች ብል ያንስባቸዋ ለማንኛውም እውቀቱንጨምሮ ያብዛላችሁ❤️❤️👍👌💐🌸🌹

  • @abebaworkbirhanu5076
    @abebaworkbirhanu5076 3 ปีที่แล้ว +28

    በጣም ደስ የሚል ኢትዮጵያዊ ድራማ ነው ተገርሜያለሁ የምናውቀውም የረሳነውን እንድናስታውስ የማያውቁትም እንዲያውቁት ነው ያደረጋችሁት ሶስታችሁም ሴቶች መሆናችሁ ደግሞ ይገርማል እኔ አዜብ ወርቁን ብቻ ነው የማውቃት ምናልባት ስራቸውን አውቀው ይሆናል አርትስ ወግ ላይ ደግሞ የአዜብን ድምጿን እወደዋለሁ

    • @talentworldwide9767
      @talentworldwide9767 3 ปีที่แล้ว +1

      ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 ปีที่แล้ว +3

    አዜብ ወርቁ ደራሲ ብቻ ሳትሆን የጋዜጠኝነት ጥግ የሚታይባት እንቁ ነች በእነስት ከ መአዛ ብሩ ቀጥሎ ያለች ብርቅ ጥንቅቅ ብላ ተዘጋጅታ እንግዶቾን የምትጠይቅ በእውቀት የበለፀገች 👏🙏ARTS TV ላይ ቃለ መጠይቆቾን ተመልከቱላት Please ታተርፍላቹ
    ቤዛ ሀይሉ ስለ እውነት ከዚህ በፌት አላውቃትም🙏👏
    ቅድሰት ይሌማ 👉 እረቡኔንን ያለ ማን ይህችን ታላቅ ደራሴ ይዘነጋል👏🙏

  • @nnnnnn3153
    @nnnnnn3153 3 ปีที่แล้ว +4

    ትክክለኛ የጋዜጠኛ ክብር ያለው : ለሞያው እራሱን የሰጠ :ለሚጠይቃቸው እንግዶች ክብር ያለው ለተመልካችም ክብር ያለው : ለሚጠይቃቸው ጥያቄዎች ጥንቁቅ : የእንግዶቹን ጥያቄ የሚያዳምጥ እነዝህን ውብና ጠንካራ ሴቶች ደሬ ስለየጠየቃቸው ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን::እግዚአብሔር ይባርካችሁ:: ጠንክሩ ሌላም ስራም እጠብቃለን:: ውይ ሰይፉ ስላልጠየቃቸው ደስ ብሎኛል የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ከደሬ ብዙ መማር አለባቸው::

  • @laureatetsegayegebremedhin5425
    @laureatetsegayegebremedhin5425 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያን ሰጣችሁኝ። ኑሩልኝ። ጋን ሲታጠን ዕንባዬ ፈቃዴን አልጠዬቀም ነበር። ይህን ያህል ልዕልቴን መናፈቄን አላወቅኩም ነበር። የእኔ አንበሶች የአጋታ ክርስቲን ህልም ከውናችኋል። Stolz ሲጠናቀቅ ሙሉ አስተያዬቴን እፅፋለሁ። ደረባቦቼ እናንተ ነበር የኢትዮጵያ መሪ መሆን የሚገባችሁ። ኢጎ የለ ሽሚያ የለ። ቲም ሊደር፣ ቲም ወርክ ለዚህ ያበቃል። ጣዕሙ ልዩ ነው። ጠረኑ ፍፁም ነው። ቃናው እኛዊነት ነው። ልቅናው ህሊናዊነት ነው።! እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @elenig2297
    @elenig2297 3 ปีที่แล้ว +4

    ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት እንደወደድኳችሁ እንኳን እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆናችሁ አገሬ ሰው አላት💚💛❤️ ደሬ እና አዚቲ ድሮም ምንም አይወጣላችሁም በርቱልን

  • @abebaadisu9951
    @abebaadisu9951 3 ปีที่แล้ว

    ቅድስት ይልማ ደስ ትያለሺ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሺ እውነት ብለሻን የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የማያሳጣኝ የለም በለመለመ መስክ ያሳድረኛን በእረፍት ውሃ ዘንድ ይመራኛን ነፍሴን መለሳት ስለ ስሙም በፅድቅ መንገድ መራኝ በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብኼድ አንተ ከኔ ጋር ነህና አልፈራም በትርህ እና ምርኩዝህ እነርሱ ያጽኑኛል በፊቴ ገበታን አዘጋጀኽልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊትራሴን በዘይት ቀባኸ ጽዋየም የተረፈ ነውቸርነትህ ናምህረትህበሂይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል በእግዚአብሔር ቤት ለዘላለም እኖራለሁ (መዝሙረ ዳዊት 22/(23)

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 3 ปีที่แล้ว +4

    እህቶቻችን አንደበታችሁ ፣ አነጋገራችሁ እውቀታችሁ ደስ ሲል በጣም ትመስጣላችሁ በርቱ ስትከባበሩ ምርጥ እህቶች ናችሁ ቀጥሉበት ቤተሰቦቻችሁ መቸም ምንኛ የታደሉ ናቸው። እመቤታችን በሁሉም ነገር አጠገባችሁ ትሁን።

  • @alhabethiohab3665
    @alhabethiohab3665 3 ปีที่แล้ว +69

    እናከብራቹሃለን በርቱልን🇪🇹
    እድሜና ጤና ይስጥልን!!

  • @samm5903
    @samm5903 3 ปีที่แล้ว +6

    አዜብን በጣም ነው የምወዳት ።
    ቤዚንና ቅድስትን ባላውቃቸውም ጐበዞች ናቸው በርቱ በሌላም ስራ እንጠብቃቹዎለን

    • @ምህረትየተዋህዶልጅ
      @ምህረትየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว

      እርፍ አላቃቸውም

    • @samm5903
      @samm5903 3 ปีที่แล้ว

      @@ምህረትየተዋህዶልጅ አዎ ይቅርታ ስለማላውቃቸው ነው ምን አልባት ሥራቸውን አይቼ ሊሆን ይችላል

    • @ምህረትየተዋህዶልጅ
      @ምህረትየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว

      @@samm5903 ደሬ ገልፆቷል ሁሉም የራሳቸው ልዩ የሆነ መክሊት አላቸው የተሰጣቻውን አንድ በማረግ እየሰሩ ነው ቅድስት ይልማ በጣም ምርጥ የሆነች ሴት ደራሲ ናት ረቡኒ አትረሳም ቤዜም እንደዛው ብዙ ሰዎች ከመስኮት ጀርባ ናቸው አቅማቸው ችሎታቸው ያላቸው ሀይል በስራቸው ይገልፃሉ

  • @Watchman274
    @Watchman274 3 ปีที่แล้ว +2

    በነገራችን ላይ እጅግ የማከብራቸው አራት ሰዎች በአንድ ላይ አንዱ ጠያቂ ሶስቱ ተጠያቂ ለአፍታ ባገኛቸው እና ለደቂቃ ባወራቸው የምላቸው በብዙ የተማርኩባቸው ይህ በእረኛዬ ምክንያት አይደለም በከእዚህ ቀደም ስራቸው እጅግ አመሰግናለሁኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ ዛሬን ማስታወቂያውን ከሰማሁኝ ብኋላ በጉጉት ነበረ የጠበኩት እናም በጣም ነው የተማርኩትኝ አመሰግናለሁኝ እድሉን ባገኝ እና ባገኛችሁ እጅግ በጣም ደስ ይለኛል አድናቂያችሁነኝ ድንቅ ነው

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 3 ปีที่แล้ว +10

    ከነወዙ ከነክብሩ ያለ ጋዜጠኛ ደረጄ እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @zezy9140
    @zezy9140 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣሞ ገራሚ አስደማሚ መሳጭ ስሜታችንን በሰከድ የሚቀያይር ትንሺ ስቀን ወድያውኑ እናዝናለን በቃ ምን ልበላችሁ ታይቶ እስኪያልቅ ጭቀት ደስታ ማንነታችን ባህላችን ደስ የሚል ስሜት በጣም ገራሚ ቃል የለኝም እጃችሁ ይባረክ እና ደራሲ ብቻ ሳትሆኑ ምርጥ ታሪክ በኢትዬ ምድርላይ አሻራ ያስቀመጣችሁ ምርጥ እንስቶች ናችሁ ሺ አመት ኑሩልን አደራ እዳታቆርጡት እደዚክ ሳንሞት መመሰጋገኑ ባህላችን ቢሆን ጥሩ ነው ደሬ እናመሰግናለን እነዚክን ያገር ባለውለታ ስላቀረብክልን

  • @alemysehayzewde4705
    @alemysehayzewde4705 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ጉድ ምን አይነት እጅግ የሚገርም ጥምረት ነዉ እግዚ/ር ይባርካችሁ የደሬም አጠያየቅ ድንቅና ዉበት ያለዉ ነዉ የዘንድሮ ጋዜጠኞች ከዚህ ተማሩ

  • @eyormak
    @eyormak 3 ปีที่แล้ว +1

    እናንት እንስቶች እግዚአብሔር ረጅም እፍሜና ጤና ይስጣCEሁ!!!

  • @nahom9791
    @nahom9791 3 ปีที่แล้ว +56

    ቅድስት ይልማ ትለያለሽ❤❤

  • @emmyt311
    @emmyt311 3 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ እንስቶች እሚገርም ችሎታ አስደናቂ ክህሎት እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው!!! እኔ የገጠር ልጅ አይደለሁም ዘመድ አዝማዶቼን ያየሁበት!! ከ4 አመት በፊት በሞት ያጣሗትን እናቴን ያየሁበት (እማ ቸሬ) እናቴ ያለ አባት 4ልጆች አሳድጋ ለቁም ነገር ያበቃች ቅድም አያት ሆና ነው ያረፈችው ነገረ ስራዋ, የዋህነት, ደፋርነት, ጀግንነት ውይ እናቴን ያየሁበት ፊልም!! በእንባ ነበር እማየው!!! ሰላም ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን!!! 💚💛❤🙏

  • @baahotube8448
    @baahotube8448 3 ปีที่แล้ว +8

    ደረጀ ኃይለ በጣም ጎበዝ እና ብቁ ጋዜጠኛ ነዉ ።
    ፈጣሪ ዕድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ!🙏🙏🙏

  • @noname-y3n4p
    @noname-y3n4p 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለናንተ ትልቅ ክብር አለኝ እረኛዬ ድራማ ድራማ ብቻአደለም ብዙ ነገርን እያስተማረና በአይነቱ ለየት ያለ ትእይንትነው ምስጋናዬ የላቀነው

  • @tigistakele8044
    @tigistakele8044 3 ปีที่แล้ว +4

    ደሬ እጅግ ደስ የሚል መጠይቅ ነው የአንተ አጠያየቅ የእነሱ ተናቦ መመለስ እጅግ ግሩም ነው ። ክሬዲት ሲሰጣጡ ደግሞ እጅግ ያምራል በጣም

  • @SU_SU-m3x
    @SU_SU-m3x 3 ปีที่แล้ว

    ድንቅ የሆነ ችሎታ ውበት ትህትና እና ስኬት ያላቸው ንግስቶችን አየው በፍቅር ነው ያደመጥኳችሁ
    እናንተን ሳይ ትዝ ያለኝ አርቲስት ሳያት ደምሴ የተናገረችው አንድ ድንቅ ንግግር ነው እሱም እኛ ሴቶች እንጠላለፍ እንደጋገፍ እውቅና እንሰጣጥ የሚል ነበር
    ትክክል ነበረች እንደዛ ስናደርግ ነው የሚገርሙ ችሎታወቻችን የሚወጡት ስኬታሞችም የምንሆነው እናንተም ጋ የማየው እሱን ነው ደስ ትላላችሁ
    በጣም እናመሰግናለን በርቱቱቱ

  • @henoksolomon444
    @henoksolomon444 3 ปีที่แล้ว +4

    ቅድስት ይልማ ባለ ምጡቅ
    ዓእምሮ አንቺ ትለያለሽ በጣም
    ደስ ብሎኝ ነው ፊልሞችሽን የማይ
    በርቱ!!

  • @short6394
    @short6394 3 ปีที่แล้ว

    ደርዬ አንደበተ ማሩ እሚገርሙ በጣም በሳል እንዲሁም መልካም ልብ ያላቸው እንግዶች ይዘህ ስለመጣህ እና ጣፋጭ ቃለ ምልልስ ስላሰማኸን ፥ እኔ ምን እላለሁ ቀሪ ዘመንህን ሁሉ ጣፋጭ ሥማ።

  • @martakebede5981
    @martakebede5981 3 ปีที่แล้ว +23

    እውነት ለመናገር ጀግኖች ናችሁ በጣም በርቱ መቀባበላቹ መደማመጣቹ ማራኪ ነው ድራማው አስተማሪ ነው በጣም እናመሰግናለን 😍👏

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Dere ለኢንተርቪው
    እረኛዬን የወደድኩት ለየት ያለ አቀራረብ ስላለው ነው።ከዚህ በፊት ይወጡ የነበሩት የአማርኛ ፊልሞች ስለወሲብ መስፋፋት፣የዲያስፖራን ቅብጠት፣ስለጉቦና የሀብታምና ደሀ ልዪነቱ እየከፋ እንደመጣ የሚያሳይ ተመሳሳይነቱ የሚያሰለችና የማያስተምር የማያዝናና በመሆኑ የሀበሻ ፊልም አላይም ብዬ ነበር።እረኛዬ መለሰኝ

  • @MT-ou8sh
    @MT-ou8sh 3 ปีที่แล้ว +6

    Whenever I see the scene Enana taking care of Ema Chere ..I always cry...it reminds me off that I lost my mom before I got this chance due to living abroad.... it touches me all the time 💚💛❤

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 3 ปีที่แล้ว

    Wow wow wow wow እንደነዚህ አይነት ኢትዮጵያውያኖች አሉ? እንዴት ዌል ኤጅኬትዶች ቆንጆዎች ንግግራቸው ለስለስ ያሉ ዋው እውቀት እርጋታ ብስለት በጣም በጣም ደስ ይላሉ ሄይ ሁላችንም ከነሱ እንማር ይህችን መመቀኛኘት አርቴፊሻልነት ማስመሰልን እንተው ይኸውይሄን እንመልከት ለካ ስንት እንቁ ከመጋረጃ ጀርባ አለ አቶ ደረጀ ትመሰገናለህ እንቁዎችን ማቅረብህ!!!!!

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 3 ปีที่แล้ว +7

    ጽድት ያሉ ሴቶች ጽድት ያሉ መልስ!! ምርጥ ኢትዮጵያውያን 🥰🥰🇪🇹🇪🇹🙏🙏 ሴቶች እኮ ባይኖሩ እቺ አለም እንዴት ታስጠላ ነበር 🤔🤔ቅመሞች ናቸው እኮ 😀

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 3 ปีที่แล้ว +1

    ልጅነታችንን በእውን እንድናስታውስ ስላደረጋችሁን ለ3 ታችሁም ክብር ይገባችሃል መጨረሽልውን በጉጉት ነው የምንጠብቀው ደሬ ለአንተም ትልቅ ክብር አለን ስነሥራዓት ከፈገግታህ ጋር ትልቅ ስው ብለንሃልእድሜና ጤና ተመኛንልህ🙏🏾👍🏾

  • @tsynattsynat5040
    @tsynattsynat5040 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሄር ይባርካችሁ አንበሶች እንዴት ደስስስስስስስስ የምትሉት አድናቂያችሁ ብቻ ሳልሆን አክባሪያችሁም ጭምር ነኝ ይገባችህሗልም ፈጣሪ ነው ያጣመራችሁ ደርዬ እናመሰግናለን ስውድህ እኮ

  • @Emrabi33455
    @Emrabi33455 3 ปีที่แล้ว

    እዉነት ጀግና ናቸዉ በዛላይ ስረአታቸዉ ፣እዉቀታቸዉ እያንዳንዷ ቃላት ትርጉም አላት በዛላይ ጋዜጠኛዉ አጠያየቁ ዋዉ ቃል የለኝም 😘

  • @kalkidanendale5404
    @kalkidanendale5404 3 ปีที่แล้ว +4

    I like how Beza doesn't say much but when she does she points out the core of the subject, directly. Her choice of words.👌

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 3 ปีที่แล้ว +2

    ልጅንታችንን አጎቶቻችንን አክስቶቻችንን ዘመድ አዝማዶቻችንን ከገጠሪቱ ኢትዮጵያ አይጠገቤ ጣፋጭ እና ወዛም ትዝታችን ጋር ወደምናባችን አምጥታችሁ በቴሌቪዥን መስኮት ውስጥ ያሳያችሁን ብርቆቹ እህቶቼ የሀገሬ ልጆች እጅጉን ኮራሁባችሁ ……ገና ብዙ እንደምትሰሩ ተስፋ አለኝ

  • @Yeሀገር
    @Yeሀገር 3 ปีที่แล้ว +18

    Glad to know 'great minds' still exist in Ethiopia! What a classy, brilliant and well cultured group of women. You all keep our hopes high.

  • @teshometes
    @teshometes 3 ปีที่แล้ว

    እረኛዬ ምርጥ ሥራ ነው። እጅግ የተዋጣለት አገራዊ ድራማ ነው። ለኔ እስከአሁን ካየሁት ለኔ ምርጡ ነው። ሦሥቱም ምርጦች ናቸው።

  • @melattesfaye5081
    @melattesfaye5081 3 ปีที่แล้ว +5

    እናንተን አለማድነቅ ቅናት ነው ❤❤❤ጀግኖቻችን

  • @alemtsehayshimelise3753
    @alemtsehayshimelise3753 3 ปีที่แล้ว

    ደረጀ ኃይሌ ቁጥር አንድ ጋዜጠኛ!! ከጨዋ እና በዕዉቀት ላይ የተመሠረተ አቀራረብ ያለው እነዚህ ዕንቁ ሴቶች እንግዳ አድርገህ ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን!! እረኛዬ ድንቅ ድራማ!! ኢትዮጵያችንን ቁልጭ አድርጎ ያሳየ ነው፡፡ በተለይ በዚህ ወቅት መቅረቡ የማንነት ቀውስ ውስጥ ገብቶ ለሚባዝነው ትልቅ ትምህርት ይሰጣል፡፡ እኔ በግሌ ሙሉውን መመልከት ባልችልም መመልከት የቻልኩትን ያህል በጣም ወድጄዋለሁ፡፡

  • @user-0987-a
    @user-0987-a 3 ปีที่แล้ว +12

    እንዲህ አይነት የሴት ደራሲያን ሀገሬ ውስጥ ይኖራሉ ብዬ አስቤ አላውቅም::

  • @77861022
    @77861022 3 ปีที่แล้ว +2

    ብራቮ ሴቶቻችን ደስ ስትሉ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ደርባቦች ❤️❤️❤️

  • @kalkidanendale5404
    @kalkidanendale5404 3 ปีที่แล้ว +19

    I'm proud to have been born in this generation of these incredible women.

    • @bisratab172
      @bisratab172 3 ปีที่แล้ว

      atakabij. be 1 sira i'm proud minamin tilalech ende? u made them look like they changed the country ko.

    • @amytk6095
      @amytk6095 3 ปีที่แล้ว +1

      @@bisratab172 🙄🙄

    • @hanadavid6676
      @hanadavid6676 3 ปีที่แล้ว

      Proud of what exactly?🤔 lmao it's their job & they get paid for it. Stop exaggerating as if they solved the poverty and war in the country🙄

  • @adinewabate1223
    @adinewabate1223 2 ปีที่แล้ว +1

    ከድራማዉ አልፎ አሁን ደግሞ በጣም ወደድናችሁ፣ እናከብራችኋለን። በርቱ!! ደረጀም እንደዚሁ!!

  • @Nahombiniyam55
    @Nahombiniyam55 3 ปีที่แล้ว +5

    በነገራችን ላይ ደሬ አንተን በጣም ነው ምንወድህ በርታልን ዛሬደስ ይል ነበር ከጀግኖች ጋር አመሸን በቃለ ምልልሱ ረክቻለሁ።

  • @mussieabrhamgbermariyam6568
    @mussieabrhamgbermariyam6568 3 ปีที่แล้ว

    ደርዪ በቅድምያ አንተን ለመስግነክ ትለቅ ሰው ነህ ክብር የገባህል ስቀጥል መጀምርያ እረኛዪ እንዳየሁት ያሰብኩት ማንእንደፃፈው ነበር እና የጠበኩትን ነው ያገኘሁት ክብር የገባችዋል ለ3ቱ ጀግና ናችው ለቅጣይ ስራችውም ፈጣሪ ከነሱ ጋር ይሁን አክብራችዋለው እወዳችዋልው

  • @Born_to_learn2801
    @Born_to_learn2801 3 ปีที่แล้ว +32

    ትልቅ አክብሮት ለደራሲያኑ🙌🙌🙌
    ደሬ ለበሳል ጥያቄዎችህ👌👌👌

  • @andualemmengistu9668
    @andualemmengistu9668 3 ปีที่แล้ว +2

    ጋዜጠኛ ደረጀ ይህን ፊልም አይቼው አላውቅም ይህን ቃለ መጠይቅ እንዳየው ስላደረከኝ በጣም አመሰግናለሁ ለዛውም በእንስቶች በጋራ የተሰራ ።

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +5

    ደረጀ ኃይሌ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው እረኛዬ የሀገራች ማህበረሰብ ተወልዶ ያደገበት ነው ሁሉም ሰው ታሪክ ነው ጥሩ ነገር ያቀረባችሁት ብራቦ

  • @danieltesema6378
    @danieltesema6378 3 ปีที่แล้ว

    እነዚህ ድንቅ እንስቶች እጅግ ተደናቂና ፣ ሀበሻ አብሮ ይበላል እንጂ አብሮ አይሰራም የሚለውን ብሒል የደመሰሱ ጀግኒቶች ብያቸዋለሁ ። በተለይ አቲሆ ባቲሆ ስክሪፕት ፅፋችሁ ፊልም እያላችሁ የምታደርቁን ትምህርት ወስዳችሁ በሕብረት ብትሰሩ ውጤታማ ትሆናላችሁ ። ክብር ለጀግና እንስቶቻችን ። የሚቀጥለውን ምዕራፍ ለማየት ልቤ ተንጠልጥሎ ነው ያለው ። በርቱ ብያለሁ ።

  • @17bekele
    @17bekele 3 ปีที่แล้ว +23

    የምታኮሩኝ እህቶች በጣም የሚገርም እና የሚደነቅ ስራ:: ከወንበሬ ተነስቼ ዝቅብያለሁ 👏

  • @selamtebeka2617
    @selamtebeka2617 3 ปีที่แล้ว

    ቃላት የለኝም የሴቶች ተምሳሌት ናችሁ ከውበታችሁ ጋር የሴት ግሩማሞገስ የተላበሳችሁ ከውበት ጋር ከእውቀት ጋር በቃ ቃላትየለኝም እድሜና ጤና ይስጣችሁበጣም እናመሰግናለን ኑሩሉን

  • @davidodav
    @davidodav 3 ปีที่แล้ว +11

    So beautiful, elegant and descent women! Hope the new generation learns from these respected ladies! your interview is just like another movie! i have no words how to express my appreciation for your new series...it is by far the best Ethiopian TV-series! The feeling is different when you watch it from abroad. I do always have tears in my eyes while watching it. May God bless you and your work!

  • @alemgenanaw5840
    @alemgenanaw5840 3 ปีที่แล้ว

    ቤዛ ውጭ አገር እንደማደጓ የውጭ አገር ተጽእኖ የለባትም በጣም ጨዋ ደስ ስትል ንግግሯ አስተያየቷ ቅድስትና አዜብን ድሮም እናውቃችኋለን በበለጠም አስደመማችሁን እናመሰግናለን ጋዜጠኛ ደረጄ ደግሞ 1ኛ

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 3 ปีที่แล้ว +8

    እንኳንም ሴት ሆንኩኝ የሚያስብሉ ሴትነትን ከፍ ያደረጉ ድንቅ ሴቶች እናመሰግናለን::

  • @awindowofhope5025
    @awindowofhope5025 3 ปีที่แล้ว

    "አጥሩ የዛሬን ብቻ ሳይሆን የነገን ትውልድ ነው ሚከፍለው..."ይሄ ፓርት አሳመመኝ አስለቀሰኝ !!! አርቆ አሳቢ ትውልድ ይስጠን::

  • @Hani30898
    @Hani30898 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow the last part hits different. Imagine they wrote it 4yrs ago but look what's happening in our country. Iron womans 👏👏

  • @yilmatefera7653
    @yilmatefera7653 3 ปีที่แล้ว +2

    "እኛ ኢትዮጵያን ከባላገር ብንወጣም ባልገርነት ከውጣችን አወጣም"
    በአሉ ግርማ

  • @fishatsiontadesse9751
    @fishatsiontadesse9751 3 ปีที่แล้ว +9

    Azeb I don’t know what I can say about you
    በጣም : ደርባባ: ጨዋ : ትልቅ: ስው: በተለይ: እንግዳ : ስተይቂ: ያለሽ: ጨዋነት ,,,,,, በጣም: የማደንቀው: ነው : አገራችን : የአንቺ: አይነት: ስርዕት : ያለው : ስው: ያስፈልጋል : ስርዕት : ጠፋ: እኮ : እናተን: ጎበዞች: የምታኮሩ: ናችው !!! በርቱ : በርቱ !!!! ደረጄ: ጎዝ: ለዛ: ያለህ : ትልቅ: ስው....thanks a lot

  • @tsehaisorbara4934
    @tsehaisorbara4934 3 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ እንቁዎች ብያችኋለው ምን ብዬ እንደምገልጻቹ ቃላት ያጥረኟል ለብዙ ዓመታት ሲናፍቀን የነበረውን አስተማሪ የሆነ አገርኟ ፊልም ስላቀረባችሁልን ዘመናችሁን ከነልጆቻችሁ ጌታ ይባርክ ደረጀ ኃይሌን ጨምሮ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ከእናንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን ኢትዮጵያችንን እና እኛነታችን በእንናተ ሙሉ ሆና አሳይታችሁናል ጌታ በነገሮች ሁሉ ከናንተ ጋር ይሁን ሀላችሁንም እንወዳችዋለን የኛ ጀግኖች በርቱልን💚💛❤🙏

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
    @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የሚገርም የሚደንቅ ድራማ ከምርጥ ኢትዮጵያዉያን እንስቶች

  • @ermiasabebe5224
    @ermiasabebe5224 3 ปีที่แล้ว +1

    ሶስታቹም ምርጥ ናችሁ በተለይ ቅድስት የተለየች ኢትዮጵያዊ ነች በሪቡኒ አይቻታለዉ

  • @eliasdemis9322
    @eliasdemis9322 2 ปีที่แล้ว +3

    ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ Interview ሰማው ደስም አለኝ!!!ክበሩልኝ እህቶቼ እና እናቶቼ!!!

  • @danieltilahun4877
    @danieltilahun4877 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ወደ ኋላ እረጅም አመት ሄጄ አያቶቼን ያደኩበትን ገጠር አንዳይ እንዳስብ ትዝታዬን ቀሰቀሳችሁት ደግነታቸው አገር አና ህዝብ ጎረቤት መውደዳቸው እኛም የቤተሰብ ልጆች ሳንሆን የጎረቤትም ነበርን። አቤት ያ ጊዜ ? እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰጥቶ በሌላ ድንቅ ስራ ለመገናኘት ያብቃን።

  • @sisaydube3270
    @sisaydube3270 3 ปีที่แล้ว +5

    ቅድስት ይልማ ለብዙ ደራሲያን አርአያ የምትሆን ምርጥ

  • @pogbaabdsa303
    @pogbaabdsa303 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁላችሁም እያንዳንዱ ክሩ በጣም ትችላላችሁ በጣም እንዳችሁአለን ተመልካች አክብራችሁ ትልቅ ስራ ይዛችሁ ስለመጣችሁ ፈባሪ ያክብርልን እንዳችሁአለን ፈጣሪ እንደናተ አይነቶቹ ያብዛልን Big respect 🙌💚💛❤ ፈጣሪ ሀገራችን Ethiopia 🇪🇹 ሰላም ያርግልን አሚን በል አንተ

  • @Wintal4262
    @Wintal4262 3 ปีที่แล้ว +5

    The power of woman 💪 I’m so amazed. I’ve watched some of the movies and I never knew it’s written or directed by a woman. I’m so proud

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 3 ปีที่แล้ว +2

    ደሬ የሚገርም journalist ነው !!! ትችላለህ አይግልፀውም አንተን ለመግለፅ በኔ አቅም አልችልም ተባረክ አቦ