ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
አሜን
ጥሩ ነው በዛው ሰፈሬን ማየት ነገር ግን በፀሎት ቦታ የስልክ ካሜራ ምን ያረጋል እኔ አያገባኝም ግን የእምነት ቦታ ስንሄድ ለሰሎት ስንሄድ ሁሉም ነገራችን እስዊች አርገን ወደ ጰሎት ቦታ ብንገባ ባይ ነኝ ለጰሎት እንጂ ካሜራ ቀረፅ ምንም ትርጉም የለውም ያንን ካልሆነማ የጰሎት አልሄድንም እንደማለት ነው ካጠፋሁ ይቅርታ
እውነትሽ ነው እህት አለም በፀሎት ግን አንዳንዴ አያስችልም አንድ አንዴ ደግሞ እሄን ማየትና መስማት የናፈቃቸው እህት ወንድሞቻችን አይተው ይጠቀማሉ በማለትም ነው ያው በስደት ስላለሽ ትረጂኛለሽ ብዬ አስባለው ለመልካም ምክርሽ አመሰግናለሁ❤