አምላኬ ደስታዬ/AMLAKE DESTAYE/Rehoboth Grace Ethiopian Evangelical Church Boston, MA

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 4

  • @bereketsimon-mv2yr
    @bereketsimon-mv2yr 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ

  • @bereketsimon-mv2yr
    @bereketsimon-mv2yr 2 หลายเดือนก่อน

    አንደበት ያለው ሁሉ እግዚአብ

  • @bereketsimon-mv2yr
    @bereketsimon-mv2yr 2 หลายเดือนก่อน

    መዝሙረ ዳዊት 147 1
    እግዚአብሔርን አመስግኑ፥ መዝሙር መልካም ነውና። ለአምላካችን ምስጋና ያማረ ነው።

  • @bereketsimon-mv2yr
    @bereketsimon-mv2yr 2 หลายเดือนก่อน

    መዝሙረ ዳዊት 147 1
    እግዚአብሔርን አመስግኑ፥ መዝሙር መልካም ነውና። ለአምላካችን ምስጋና ያማረ ነው።
    2
    እግዚአብሔር ኢየሩሳሌምን ይሠራል፥ ከእስራኤልም የተበተኑትን ይሰበስባል።
    3
    ልባቸውን የቈሰሉትን ይፈውሳል፥ ሕማማቸውንም ይጠግናል።
    4
    የከዋክብትንም ብዛት ይቈጥራል፥ ሁሉንም በየስማቸው ይጠራቸዋል።
    5
    ጌታችን ታላቅ ነው፥ ኃይሉም ታላቅ ነው፥ ለጥበቡም ቍጥር የለውም።
    6
    እግዚአብሔር የዋሃንን ያነሣል፥ ኃጢአተኞችን ግን እስከ ምድር ድረስ ያዋርዳል።
    7
    ለእግዚአብሔር በምስጋና ዘምሩ፥ ለአምላካችንም በመሰንቆ ዘምሩ