(ጥር ወር) የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን የሚሽን ወር።
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- ’’የፊተኛውን ነገር አታስተውሉ፥ የጥንቱንም ነገር አታስቡ። እነሆ፥ አዲስ ነገርን አደርጋለሁ፤ እርሱም አሁን ይበቅላል፥ እናንተም አታውቁትምን? በምድረ በዳም መንገድን በበረሀም ወንዞችን አደርጋለሁ።’’ ኢሳ 43፡18-19
በኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን የጥር ወርን የሚሽን ወር በማለት የሰየመች ሲሆን በዚህ ወር በብሔራዊ ደረጃ ሚሽንን በተመለከተ ግንዛቤ የሚፈጠርበት፣ የተለያዩ ትምህርቶች እና ስልጠናዎች የሚሰጡበት፣ እንዲሁም ለአገልግሎቱ ስጦታዎች የሚሰበሰብበት ጊዜ ሲሆን በወሩ የመጨረሻው እሁድ ላይ ቤተእምነቷ ባሏት አጥቢያዎች ሁሉ ስጦታ የሚሰበሰብበት ጊዜ ነው፡፡ በዚህም መሰረት የፊለፊታችን ሁድ ማለትም ጥር 25 ሁላችንም ለሚሽን አገልግሎት እንዲውል በያለንበት አጥቢያ ቤተክርስቲያናት እና የወንጌል ማስፋፊያዎች ስጦታ የምንሰጥ ይሆናል፡፡ ስጦታዎችን ታላቁን ተልዕኮ ለማሳከት ከቤተክርስቲያኒቱ ጋር መስራት ለምትፈልጉና እግዚአብሔር ሸክሙን የሰጣችሁ የኢገቤ ምዕመናን እና ወዳጆች ከታች በተጠቀሱት አድራሻዎች ልታገኙን ትችላላችሁ፡፡
የኢገቤ ፕረዚዳንት +251 91 782 1847
የኢገቤ አስተዳደር እና ፋይናንስ +251905252627
የኢገቤ ምሽን መምሪያ +251 90 730 7777
የሚሽን ሀብት አሰባሰብ +251913134473
ኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን የባንክ አካውንት
የንግድ ባንክ :- 1000142816435
የብርሃን ባንክ:- 1500050019374
እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያንን እና ቅዱሳንን ይባርክ!
ሀዋሪያው ተባረክልኝ