ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግዚአብሔር ይሰውረን በዓንድ ራስ ሁለት ምላስ ከመሆን።
እግዝዮ መሀረና ክርስቶስ!!!!
ርትዕት ተዋህዶ የኔ ስም ነው አላሉሞ ህግና ስርዓቱን የጠበቀ ሁሉ ርትዕት ነው ብለዋል
@@selamjenberu4099 ፦ ሰላምዬ ላአንቺ እንዴት መልስ መስጠት እችላለው ? እባክሽን እኀቴ ከቻልሽ አርፈሽ ባሉት ነገሮች ሁሉ ላይ ጸሎት አድርጊ ቆይ ግን ርትዕት የሚለውን የስም ስያሜ የእኛ ለማድረግ መስሎኝ ስንሯሯጥ የነበርነው እረ ተዉ ባለቀ ሰዓት እንኳን ቆም ብላቹ አስቡ
እግዚያብሔር ለሁሉም ጊዜ አለው ብሏልበሚገርፋት ጊዜ የታገሳቸው እነሱን ማጥፋት አቅቶት ነውንከእንደገና ገራፊዎቹ ኤልያስ ኤልያስየምትለው እን ሆ ጥራውና ያድንህ ሲሉት ዝም ያላቸው አቅም ስላልነበራቸው ነው ማለት ነው ቅዱሳን ከፀጋ ላይ ፀጋ የተሰጣቸውኮ በተጋድሎአቸው ነው እሳቸውም እስርቤት መወርወራቸው በዚሁ ያልፉ ዘንድ ነው
በእርስወ ላይ ሰልጥኖ እንዲህ የሚዘባርቀውን መንፈስ እግዚአብሔር አምላክ ይያዝልን እግዚአብሔርንም ወላዲተአምላክንም በእርስወ ጭንቅላት ልክ ወሰኑት ሎቱ ስብሀት እኛ ማህይሞቹ እንሻላለን ለመሆኑ እግዚአብሔርም ወላዲተአምላክም እርስዎ እንደሚገምቱት ነው የሚሰሩት መለኩሴ ተብለው በአንድ አፍ ሁለት ምላስ ዘመኑ የፍርድ ነውና መጀመርያ ስጋወትን ከነብስወ ጋር ያስታርቁ ንስሐ ይግቡ ማህበሩንም ይታረቁ እግዚአብሔር አምላክ እውነትን ይግለፅልወት ተሸፍንወበታል።
ሰይጣን ሆይ የውደቅህ መንፈስ ነህ በ ትእግስት ላይና ተከታዮችዋ ውጣ እግዚአብሔር ይገስጽ
በአንድ እራስ ሁለት ምላስ።
ለተጠየቁትን ጥያቄ መልሰ አልሰጡም
ማህበሩ ሁሉም ነገሩ ፊት ለፊት ነው በጀርባ የሚያደርገው ምንም ነገር የለምአንቶ ፈንቶ ከሆናቹህ ቁም ነገር ከሌላቹህ ከእናንተ ጋር መነጋገር ምን ለውጥ አ ያመጣል ከእግዚያብሔር የሆነ ሰው በመንፈስ ቅዱስ የሚመራ ሰው ካለ መነፈሰ ቅዱስ ፈቃድ ዝም ብሎ ማንም ስለጠራው መሔድ አይችልም የእግዚያብሔርን ፈቃድ መጠበቅ አለበት😮 40:53
ቆኣንተ እከካም መንፈስ ውጣ ከትግስት
አንዴ እነሱ አላወቁም እኔ ስለወጣው ነው ያወኩት ይላሉ አንዴ አውቀዋል ስላወቁ ሌላ ስም ሊያመጡ ነው ይላሉ ትንሽ አይጋጭም ይድነቅ
እውነት ነው ልጠይቃቸውነበር ግን የተውኩት ማጨናነቅ ይሆናል ብዬ ነው
@@yidnekachewsisay ስክሳሩም ዘመን ቀመሩም ግብፅ አቡክታ የጋሀረችው ነው ይሄን ሊስተካከል የተመረጡትን እናት ለመናቅ የሄዱበት እርቀት ያሳዝናል።ህጉ ሥርዓቱ ከበደን ላለማለት ነው እንጅ። ቅዱስ ገብርኤል እነሰልስቱ ደቂቅን በቡሉይ ነው ከሳት ያወጣው፣ ልደቱም ፅንሰቱንም በሱባኤው ነው የሆነው።በአለ ሲመቱ ቅዱስ ሞካኤል በሳማይ ነው ለመንፈስ ቅዱስ የኃለን ጎትቶ የሩቁን አቅርቦ ማሳየት ይሳነዋል???? በአላቱ የፃድቁን ብናይ በግብፅ አቆጣጠር ነው የሚለን አረ እናስተውል በቅናት ፅድቅ አይገኝም በሉልን።
@@ወለተኪዳን-ኸ6ደየትግስት መንፈስ ተጋለጥ
አራት አመት አሪሳቸው መሰከረው ተቀብለው ቆይተው አሁን ሲወጡ ማሰተባበል አይገባም
ተሴማ ሞላ ተረጋጋ የንግሥተ ነገሥታት እኅተማርያም ጸጋ ታውቀዋለህ፥እውነት ነው። አንተ ግን የጸጋ ቅናት መንፈስ ጥሎሀል።ለንስሀ ያብቃህ!
የትግስት መንፈስ ተረጋጋ ቀንህ ደርሳል
ለምንድነው በዘመን አቆጣጠሩ ዙሪያ ስለራሶት አቋም ሲጠየቁ የማይገባ ነገር የሚናገሩት፡፡ ግልፅ የሆነ አቋሞትን የማይናገሩት ዘመነ ሔኖክን ልክነቱን ያምኑበታል ወይስ አያምኑበትም፡፡ ያመጡትም መቃወሚያ ምክንያት ውሃ አያነሳም ምክንያቱም ዘመነ ሔኖክ ዘመን መቁጠር ከተጀመረበት ሰአት ጀምሮ የምንቆጥርበት ስለሆነ በኃላ ላይ ለተፈፀሙት ክንውኖች በዐላትን እንዲህ ነው ብሎ እንዲጽፍሎት አይጠብቁም፡፡ ለበዐላቱ ምክንያት የሆኑት ክንውኖች በተፈፀሙበት ጊዜ ላይ ተነስተን በዐላትን እናከብራለን እንጂ፡፡ ይህን የሚናገሩት እውነቱ እያወቁ ነው፡፡ ሌላው ወጣው ካሉ በኃላ ስለተፈጠሩ ነገሮች ለምሳሌ እንደ አገልግል መከፈት እና ሌሎችም ማህበሩን የሚያስወቅስ መስሎ ለተሰማዎት ነገር በድፍረት እንደነበረ ሰው ሆነው ያወራሉ፡፡ ይህ ሁሉ የሚያሳየው እውነትን ያውቃሉ ግን እውነትን ከመናገር ይልቅ ውስጦት ያለው ምን እንደሆነ አላውቅም ምናልባት ለማህበሩ ጥላቻ ወይም ቅናት ወይም አሁን ባሉበት ቤተክርስቲያን በሰው ሳይገፉ ዋሽቶ ለመኖር ብቻ አላውቅሎትም የሚናገሩ ነገር ግን ለሚያስተውለው ሰው ሀሰት የተሞላ እንደሆነ ያስታውቃል፡፡ ደሞ በየሚዲያው ያለ እረፍት ማህበሩ ለመዋጋት ያደረሶት ምንድነው? መቼም የጠፋ ሰው ለማዳን እንዳልሆነ ግልፅ ነው ያ ማ ቢሆን ያኔ በሚያተምሩበት መድረክ ይችሉ ነበር፡፡ እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ይሻላል፡፡
@@gashawabera-k5j በትክክል ገልጸውታል ወንድሜ፥ አቶ ተሰማ ሞላ በአንድ ራስ ሁለት ምላስ ነው የሆነው፥ለተጠየቀው ጥያቄም መንፈሳዊ የሆነ ወይም ምክንያታዊ ሳይሆን የጥላ(ቻና ከእውቀትና ማስተዋል ባዶ የሆነ መልስ ነው የሚሰጠው!
ተደፍራ የደፈራትን ቀኖና የተቀበለች ቅድስት እዳለች እንኳ አያቅም ሆኖ እንኳ ቢሆን እንኳን ያልሆነውን!!! ስክሳሩም ዘመኑን አቡክታ የጋገረችው ግብፅ ናት!!! ገድለ ተክለሐይማኖት ገብትህ አንብ ነሐሴ 24 በግብፅ አቆጣጠር እረፍት ባዕላቼው ይለናል።ቅናት ነውበየናተ መቃተልል አገልግል ለመሀበሩ ብቻ ይሁን የምትሉ ከንቱ ናችሁ እኮ ለሁሉም የክብት እርባታም አክለናል እንኳን ልንወድቅ ብዙ አትደሰቱ እናተ ድጋይ አንፁና ለመንግስተ ሰማይ አብቁ እኛ ደግሞ ሕፃ ሥላሴን ገንብተ ለምንግስተ ሰመያት እናበቃለን አታዘብዝቡ ምድረ መተተኛ ሁላ ከናተጋር ማን ይወየያል በቀዳሚ ሰው ሁኑ!!!
ጠንቋይ ተሰማ ሞላ እንዲህ የዘቀጠ አስተሳሰብ ይዘው ነው ለካ ሲጎትቱን የነበረው ያላመንከውንና ያልተረዳህውን ስታወራ እንደኖርክ ንግግርህ ምስክር ነው።ያሳዝናል።
ሰይጣን
❤❤❤❤❤❤❤
ታዲያ ልትሰልል ነበረ የገባኸዉ
ሀሜተኛ መነኩሴ አረ ንስሐ ግቡ የሀሰት አሉባልታ ያቁሙ።
አንተ ደግሞ የሰይጣን ፈረስ
ያምናሉ ወይንስ አያምኑም ነው ጥያቄዉ ?
ያቤቱ እግዝሎ ኤረ ወደት ወደት ነው ቃላቱት
መልእክቱ ልትረዱ ያልቻላቹሁት ከአእምሮ በላይ ስለሆነባቹህ ነው ይህንንም ቀድመው ተናግረዋል መድህንዓለም ኢትዮጵያ እንደተወለደ ኢትዮጵያ ተጠመቀ ብለዋል ለእናንተ ግን ተረት ተረት መሰላቹህእሳቸው የሚከፍሉትን ዋጋ እንደ ቀልድ አያቹሁት ይብላይ ተናንተ ለከሳሾችእሷቸው እንድሆን እግዚያብሔር ለምስክርነት አቁሟቸዋልለዘመናት ተቀብሮ የቆየውን እውነት የገለጠ የድንግል ማሪያም ልጅ ክብርምስጋና ይገባዋል
@@selamjenberu4099 ፦እኅቴ ሰላም ለአንቺ ምን ብዬ መልስ ልስጥሽ እመብርሃን አውነቱን ግልጥልጥ ታድርግልሽ ከማለት ውጪ
Abate essuga aganinit kale ersewo betselot lemin alagezuatim
1ኛ÷ጥያቄ÷ዘመኑ÷የተቀየረዉ÷በ2011÷የካቲት÷19÷ሢሆን÷መጋቢት÷1ነበር÷እንዴት÷አመጣችሑት::2ኘ÷አባተሥፋ÷ሥላሤ÷ሞገሥ÷የተቀበሩበት÷ካሕኑ÷መልከ÷ጼዴቅ÷የተሠወረበትእና÷አብርሐምን÷የተቀበለበት÷ዮርዳኖሥ:ነው÷ተብሎ÷ጥምቀትን÷አክብረንበታል÷አሑን÷ደግሞ÷አባይነው÷ተባለ÷አይጋጭም?
የሰው ልጅ ተቀያያሪ ነው እውነትን ግን ቀብሮ ወይም ዋሽቶ ማስቀረት አይቻልም ባለቤቷ ሆያው ነውና
አባትዋ የወደቀ መንፈስ ነው
እትን እትን እንትን እና ለም ኦርቶዶክ አላቹሐት ???
ሰይጣን ሂድ ከዝህ
መንፈስ ነው የሚቆጣጠራችው ካሉ ለምን ታድያ መንፈሱን ገስፀው አላስውጡትም ዝም ብሉ ሰውን ይቃወማሉ
ንግሥታችሑም[ገናካሑነ÷ሖቴሉን÷የኔአይደለም÷የናቴነዉ÷እያሉ÷ነው÷ጉዳችሑን÷አልሠማችሁ
እግዚአብሔር ይቅር ይበሎት በአንድ ድንጋይ ሁለት ስለአመሐ ስላሴ የአወሩት ነገር ግን ውሸት ነው እርሶ ድሮሞ ተአምር ናፊቂኖት መጨረሻዎት ግን ያሳዝናል
ሰይጣንን ስላጋለጡ
ሰይጣን ሆይ አመለጡህ ኣይደል
ከእህተ ማሪያም የገባው መሂጃ ሲያጣ ነው
ገና÷ታቦተ÷ጽዮን÷ከኔ÷ቤት÷ነው÷ያለችው÷ያሥጠይቃ÷ጠብቁ÷ጉዳለ÷ዘንድሮ?
Meche tsemalch tesadabinech bezalay ........
ቅሌታ አተም ብሎ አባ አይ
ምነዉ÷እዉነተኛ÷ከሖናችሁ÷ለራሣችሑ÷ብላችሁ÷የማትፈርዱ÷እኔሥ÷ወጥቸ÷ነዉ÷2ለት÷ምላሥ÷የሖንኩ÷ምነው÷ንግሥታችሑ÷ከዚያዉ÷ተቀምጣ÷4ምላሥ÷አይደለች÷እንዴ÷መጀመርያ÷ሥመጣ÷ኦርቶዶክ÷አልነበረች?አሑንሥ?ነገሩ÷ዉሻ÷በበላበት÷ይጮሐል÷እኔሥለማልጥልላችሑ÷ነዉ::
እርስዎ ቀለሉስለ እህተ ማርያምን ይሄ ያክል ማማት ስም ማጥፋት ምን ነበር አላማዎት
የራሂሎ መንፈስ ነው ሚጋልብባት
666
ሰውዬው ምን ሆኖ ነው
አቸኩሉ÷እናንተም÷እዉነቱ÷ሢገባችሑ÷ትወጣላችሑ
በትክክል አሙስ ለአርብ እርድ አከናውነዋል
እና አሙስበለዓር መታረዱ ምድነው እከኑ አረጡዘት።
@ወለተኪዳን-ኸ6ደህግና ሥርዓት አክብሬ አስከብራለው ብላ የምትለው ንግስቲቷን ጠይቂያት
@@GashawMelese-c1p ርቱዓን ሀሙስና ማግሰኞ ነው የምናርደው አልተሳሳቱም እኮ የናተ ጡዘት ነው 😂😂😂 ምድነው እደዚህ በቅናት መቃጠል? ??
@@ወለተኪዳን-ኸ6ደ ጃክሊንዬ በሄኖክ አርብ ማታ ለቅዳሜ እረድ ማረድ ይቻላል ማለት ነው ?
@GashawMelese-c1p በትክክል አሙስ ለአርብ እርድ ብለው ነው የፃፉት እኮ አረቂዋ ናት መሰል ወዥብር አለበህ ለሁሉም ውሻ ምክንያት አይጣም ይጩህ ግመል ወደ ፊት ይሄዳል።
እግዚአብሔር ይሰውረን በዓንድ ራስ ሁለት ምላስ ከመሆን።
እግዝዮ መሀረና ክርስቶስ!!!!
ርትዕት ተዋህዶ የኔ ስም ነው አላሉሞ
ህግና ስርዓቱን የጠበቀ ሁሉ ርትዕት ነው ብለዋል
@@selamjenberu4099 ፦ ሰላምዬ ላአንቺ እንዴት መልስ መስጠት እችላለው ? እባክሽን እኀቴ ከቻልሽ አርፈሽ ባሉት ነገሮች ሁሉ ላይ ጸሎት አድርጊ
ቆይ ግን ርትዕት የሚለውን የስም ስያሜ የእኛ ለማድረግ መስሎኝ ስንሯሯጥ የነበርነው እረ ተዉ ባለቀ ሰዓት እንኳን ቆም ብላቹ አስቡ
እግዚያብሔር ለሁሉም ጊዜ አለው ብሏል
በሚገርፋት ጊዜ የታገሳቸው እነሱን ማጥፋት አቅቶት ነውን
ከእንደገና ገራፊዎቹ ኤልያስ ኤልያስየምትለው እን ሆ ጥራውና ያድንህ ሲሉት ዝም ያላቸው አቅም ስላልነበራቸው ነው ማለት ነው ቅዱሳን ከፀጋ ላይ ፀጋ የተሰጣቸውኮ በተጋድሎአቸው ነው እሳቸውም እስርቤት መወርወራቸው በዚሁ ያልፉ ዘንድ ነው
በእርስወ ላይ ሰልጥኖ እንዲህ የሚዘባርቀውን መንፈስ እግዚአብሔር አምላክ ይያዝልን እግዚአብሔርንም ወላዲተአምላክንም በእርስወ ጭንቅላት ልክ ወሰኑት ሎቱ ስብሀት እኛ ማህይሞቹ እንሻላለን ለመሆኑ እግዚአብሔርም ወላዲተአምላክም እርስዎ እንደሚገምቱት ነው የሚሰሩት መለኩሴ ተብለው በአንድ አፍ ሁለት ምላስ ዘመኑ የፍርድ ነውና መጀመርያ ስጋወትን ከነብስወ ጋር ያስታርቁ ንስሐ ይግቡ ማህበሩንም ይታረቁ እግዚአብሔር አምላክ እውነትን ይግለፅልወት ተሸፍንወበታል።
ሰይጣን ሆይ የውደቅህ መንፈስ ነህ በ ትእግስት ላይና ተከታዮችዋ ውጣ እግዚአብሔር ይገስጽ
በአንድ እራስ ሁለት ምላስ።
ለተጠየቁትን ጥያቄ መልሰ አልሰጡም
ማህበሩ ሁሉም ነገሩ ፊት ለፊት ነው በጀርባ የሚያደርገው ምንም ነገር የለም
አንቶ ፈንቶ ከሆናቹህ ቁም ነገር ከሌላቹህ ከእናንተ ጋር መነጋገር ምን ለውጥ አ ያመጣል
ከእግዚያብሔር የሆነ ሰው በመንፈስ ቅዱስ የሚመራ ሰው ካለ መነፈሰ ቅዱስ ፈቃድ ዝም ብሎ ማንም ስለጠራው መሔድ አይችልም የእግዚያብሔርን ፈቃድ መጠበቅ አለበት😮 40:53
ቆኣንተ እከካም መንፈስ ውጣ ከትግስት
አንዴ እነሱ አላወቁም እኔ ስለወጣው ነው ያወኩት ይላሉ አንዴ አውቀዋል ስላወቁ ሌላ ስም ሊያመጡ ነው ይላሉ ትንሽ አይጋጭም ይድነቅ
እውነት ነው ልጠይቃቸውነበር ግን የተውኩት
ማጨናነቅ ይሆናል ብዬ ነው
@@yidnekachewsisay ስክሳሩም ዘመን ቀመሩም ግብፅ አቡክታ የጋሀረችው ነው ይሄን ሊስተካከል የተመረጡትን እናት ለመናቅ የሄዱበት እርቀት ያሳዝናል።ህጉ ሥርዓቱ ከበደን ላለማለት ነው እንጅ። ቅዱስ ገብርኤል እነሰልስቱ ደቂቅን በቡሉይ ነው ከሳት ያወጣው፣ ልደቱም ፅንሰቱንም በሱባኤው ነው የሆነው።በአለ ሲመቱ ቅዱስ ሞካኤል በሳማይ ነው ለመንፈስ ቅዱስ የኃለን ጎትቶ የሩቁን አቅርቦ ማሳየት ይሳነዋል???? በአላቱ የፃድቁን ብናይ በግብፅ አቆጣጠር ነው የሚለን አረ እናስተውል በቅናት ፅድቅ አይገኝም በሉልን።
@@ወለተኪዳን-ኸ6ደየትግስት መንፈስ ተጋለጥ
አራት አመት አሪሳቸው መሰከረው ተቀብለው ቆይተው አሁን ሲወጡ ማሰተባበል አይገባም
ተሴማ ሞላ ተረጋጋ የንግሥተ ነገሥታት እኅተማርያም ጸጋ ታውቀዋለህ፥እውነት ነው። አንተ ግን የጸጋ ቅናት መንፈስ ጥሎሀል።ለንስሀ ያብቃህ!
የትግስት መንፈስ ተረጋጋ ቀንህ ደርሳል
ለምንድነው በዘመን አቆጣጠሩ ዙሪያ ስለራሶት አቋም ሲጠየቁ የማይገባ ነገር የሚናገሩት፡፡ ግልፅ የሆነ አቋሞትን የማይናገሩት ዘመነ ሔኖክን ልክነቱን ያምኑበታል ወይስ አያምኑበትም፡፡ ያመጡትም መቃወሚያ ምክንያት ውሃ አያነሳም ምክንያቱም ዘመነ ሔኖክ ዘመን መቁጠር ከተጀመረበት ሰአት ጀምሮ የምንቆጥርበት ስለሆነ በኃላ ላይ ለተፈፀሙት ክንውኖች በዐላትን እንዲህ ነው ብሎ እንዲጽፍሎት አይጠብቁም፡፡ ለበዐላቱ ምክንያት የሆኑት ክንውኖች በተፈፀሙበት ጊዜ ላይ ተነስተን በዐላትን እናከብራለን እንጂ፡፡ ይህን የሚናገሩት እውነቱ እያወቁ ነው፡፡ ሌላው ወጣው ካሉ በኃላ ስለተፈጠሩ ነገሮች ለምሳሌ እንደ አገልግል መከፈት እና ሌሎችም ማህበሩን የሚያስወቅስ መስሎ ለተሰማዎት ነገር በድፍረት እንደነበረ ሰው ሆነው ያወራሉ፡፡ ይህ ሁሉ የሚያሳየው እውነትን ያውቃሉ ግን እውነትን ከመናገር ይልቅ ውስጦት ያለው ምን እንደሆነ አላውቅም ምናልባት ለማህበሩ ጥላቻ ወይም ቅናት ወይም አሁን ባሉበት ቤተክርስቲያን በሰው ሳይገፉ ዋሽቶ ለመኖር ብቻ አላውቅሎትም የሚናገሩ ነገር ግን ለሚያስተውለው ሰው ሀሰት የተሞላ እንደሆነ ያስታውቃል፡፡ ደሞ በየሚዲያው ያለ እረፍት ማህበሩ ለመዋጋት ያደረሶት ምንድነው? መቼም የጠፋ ሰው ለማዳን እንዳልሆነ ግልፅ ነው ያ ማ ቢሆን ያኔ በሚያተምሩበት መድረክ ይችሉ ነበር፡፡ እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ይሻላል፡፡
@@gashawabera-k5j በትክክል ገልጸውታል ወንድሜ፥ አቶ ተሰማ ሞላ በአንድ ራስ ሁለት ምላስ ነው የሆነው፥ለተጠየቀው ጥያቄም መንፈሳዊ የሆነ ወይም ምክንያታዊ ሳይሆን የጥላ(ቻና ከእውቀትና ማስተዋል ባዶ የሆነ መልስ ነው የሚሰጠው!
ተደፍራ የደፈራትን ቀኖና የተቀበለች ቅድስት እዳለች እንኳ አያቅም ሆኖ እንኳ ቢሆን እንኳን ያልሆነውን!!! ስክሳሩም ዘመኑን አቡክታ የጋገረችው ግብፅ ናት!!! ገድለ ተክለሐይማኖት ገብትህ አንብ ነሐሴ 24 በግብፅ አቆጣጠር እረፍት ባዕላቼው ይለናል።ቅናት ነውበየናተ መቃተልል አገልግል ለመሀበሩ ብቻ ይሁን የምትሉ ከንቱ ናችሁ እኮ ለሁሉም የክብት እርባታም አክለናል እንኳን ልንወድቅ ብዙ አትደሰቱ እናተ ድጋይ አንፁና ለመንግስተ ሰማይ አብቁ እኛ ደግሞ ሕፃ ሥላሴን ገንብተ ለምንግስተ ሰመያት እናበቃለን አታዘብዝቡ ምድረ መተተኛ ሁላ ከናተጋር ማን ይወየያል በቀዳሚ ሰው ሁኑ!!!
ጠንቋይ ተሰማ ሞላ እንዲህ የዘቀጠ አስተሳሰብ ይዘው ነው ለካ ሲጎትቱን የነበረው ያላመንከውንና ያልተረዳህውን ስታወራ እንደኖርክ ንግግርህ ምስክር ነው።ያሳዝናል።
ሰይጣን
❤❤❤❤❤❤❤
ታዲያ ልትሰልል ነበረ የገባኸዉ
ሀሜተኛ መነኩሴ አረ ንስሐ ግቡ የሀሰት አሉባልታ ያቁሙ።
አንተ ደግሞ የሰይጣን ፈረስ
ያምናሉ ወይንስ አያምኑም ነው ጥያቄዉ ?
ያቤቱ እግዝሎ ኤረ ወደት ወደት ነው ቃላቱት
መልእክቱ ልትረዱ ያልቻላቹሁት ከአእምሮ በላይ ስለሆነባቹህ ነው ይህንንም ቀድመው ተናግረዋል
መድህንዓለም ኢትዮጵያ እንደተወለደ ኢትዮጵያ ተጠመቀ ብለዋል ለእናንተ ግን ተረት ተረት መሰላቹህ
እሳቸው የሚከፍሉትን ዋጋ እንደ ቀልድ አያቹሁት
ይብላይ ተናንተ ለከሳሾች
እሷቸው እንድሆን እግዚያብሔር ለምስክርነት አቁሟቸዋል
ለዘመናት ተቀብሮ የቆየውን እውነት የገለጠ የድንግል ማሪያም ልጅ ክብርምስጋና ይገባዋል
@@selamjenberu4099 ፦እኅቴ ሰላም ለአንቺ ምን ብዬ መልስ ልስጥሽ እመብርሃን አውነቱን ግልጥልጥ ታድርግልሽ ከማለት ውጪ
Abate essuga aganinit kale ersewo betselot lemin alagezuatim
1ኛ÷ጥያቄ÷ዘመኑ÷የተቀየረዉ÷በ2011÷የካቲት÷19÷ሢሆን÷መጋቢት÷1ነበር÷እንዴት÷አመጣችሑት::2ኘ÷አባተሥፋ÷ሥላሤ÷ሞገሥ÷የተቀበሩበት÷ካሕኑ÷መልከ÷ጼዴቅ÷የተሠወረበትእና÷አብርሐምን÷የተቀበለበት÷ዮርዳኖሥ:ነው÷ተብሎ÷ጥምቀትን÷አክብረንበታል÷አሑን÷ደግሞ÷አባይነው÷ተባለ÷አይጋጭም?
የሰው ልጅ ተቀያያሪ ነው እውነትን ግን ቀብሮ ወይም ዋሽቶ ማስቀረት አይቻልም ባለቤቷ ሆያው ነውና
አባትዋ የወደቀ መንፈስ ነው
እትን እትን እንትን እና ለም ኦርቶዶክ አላቹሐት ???
ሰይጣን ሂድ ከዝህ
መንፈስ ነው የሚቆጣጠራችው ካሉ ለምን ታድያ መንፈሱን ገስፀው አላስውጡትም ዝም ብሉ ሰውን ይቃወማሉ
ንግሥታችሑም[ገናካሑነ÷ሖቴሉን÷የኔአይደለም÷የናቴነዉ÷እያሉ÷ነው÷ጉዳችሑን÷አልሠማችሁ
እግዚአብሔር ይቅር ይበሎት በአንድ ድንጋይ ሁለት ስለአመሐ ስላሴ የአወሩት ነገር ግን ውሸት ነው እርሶ ድሮሞ ተአምር ናፊቂኖት መጨረሻዎት ግን ያሳዝናል
ሰይጣንን ስላጋለጡ
ሰይጣን ሆይ አመለጡህ ኣይደል
ከእህተ ማሪያም የገባው መሂጃ ሲያጣ ነው
ገና÷ታቦተ÷ጽዮን÷ከኔ÷ቤት÷ነው÷ያለችው÷ያሥጠይቃ÷ጠብቁ÷ጉዳለ÷ዘንድሮ?
Meche tsemalch tesadabinech bezalay ........
ቅሌታ አተም ብሎ አባ አይ
ምነዉ÷እዉነተኛ÷ከሖናችሁ÷ለራሣችሑ÷ብላችሁ÷የማትፈርዱ÷እኔሥ÷ወጥቸ÷ነዉ÷2ለት÷ምላሥ÷የሖንኩ÷ምነው÷ንግሥታችሑ÷ከዚያዉ÷ተቀምጣ÷4ምላሥ÷አይደለች÷እንዴ÷መጀመርያ÷ሥመጣ÷ኦርቶዶክ÷አልነበረች?አሑንሥ?ነገሩ÷ዉሻ÷በበላበት÷ይጮሐል÷እኔሥለማልጥልላችሑ÷ነዉ::
እርስዎ ቀለሉ
ስለ እህተ ማርያምን ይሄ ያክል ማማት ስም ማጥፋት ምን ነበር አላማዎት