የሳንዱች ቂጣ | pita bread

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • በቀላሉ የሳንዱች ቂጣ የአሰራር ዘዴ ቪዲዮ
    pita bread

ความคิดเห็น • 96

  • @totitoti3893
    @totitoti3893 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነው በነካ እጅሽ ሳንድዊች ብሰሪ አሪፍ ነበር thank you

  • @flowerrose2240
    @flowerrose2240 4 ปีที่แล้ว +1

    Wawu wawu tbrk ijish ybrk

  • @mukecha1704
    @mukecha1704 4 ปีที่แล้ว +4

    Pita bread እንደዚሁም ባዶውን በጣም ነው የምወደው ሬስቶራንት ውስት ትኩሱን ባዶ ፒታ በልቼ ከባቡን ሳልነካው እወጣለሁ። እዚህ USA pita bread በፌ ውስጥ unlimited ነው። ክክክክክክክ ሜሉ ብዙዎችን እከታተላለው ኣዶትን ሌሎችንል ጤነኛ እና የሀበሻን ምግብ በዘመነ ጊዜን incorporate ያገናዘበ ምግብ በመስራት የሁሉም አባት (እማ ወራ) ነሽ። you kick their Ass ለምን ይዋሻል። እናበረታታለን

  • @tij8051
    @tij8051 4 ปีที่แล้ว +11

    ሰላም እንዴት ናችሁ ባእታማርያም ከዝህ ከክፉ ወሬሽን ይጠብቅን

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ልዩ ነዉ ባለሙያ ነሽ ምርጥ ቂጣ ነዉ ❤️

  • @rawdahyirdaw5297
    @rawdahyirdaw5297 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam des ylal berchi

  • @helenwondossen4570
    @helenwondossen4570 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሜሊ ምርጥ ነው እጂሽ ይባረክ

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 ปีที่แล้ว

    ሜሊዬ በጣም ያምራል እናመሰግናለን

  • @kalkidanbelay3771
    @kalkidanbelay3771 4 ปีที่แล้ว +10

    እናመሰግናለን በካፕ ወይም በስኒ ልኬቶቹን ብትነግሪን ተመራጭ ነው ብየ አስባለሁ

    • @nardosmarkos5251
      @nardosmarkos5251 4 ปีที่แล้ว

      kalkidan belay lik bileshal kal esu kelel yale amarach yimesilegnal kalsichegrinish meluye.

    • @hirutayele395
      @hirutayele395 4 ปีที่แล้ว +1

      I share Kalkidan’s commient

    • @martaambel281
      @martaambel281 4 ปีที่แล้ว

      lik bleshal kalye

  • @seblewongelasrat5785
    @seblewongelasrat5785 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ብሉኝ ብሉኝ ይላል🙏

  • @fikerlove87
    @fikerlove87 2 ปีที่แล้ว

    Balmuya yena enat erjem edma yesteshe betam betam betam balmuya neshe I wish I am like u balmuya

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ፍቅርዬ

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 4 ปีที่แล้ว +1

    እሁንስ ቃላት እጣሁልሽ .keep teaching as .

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን እናመሰግናለን እእቴ

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 4 ปีที่แล้ว +1

    It looks yummy! 👍👍👍👍

  • @bona2318
    @bona2318 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በርቺ

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 4 ปีที่แล้ว

    Mellye you did it👌thank for sharing God bless you more🙏🏾❤️

  • @user-th5vd6vp1u
    @user-th5vd6vp1u 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆጆ ይህን ጉብዚ በለዉ ብለዉ እንቤ ብሉኝ ነበር ወላሂ በሊላ ሰዉች ስሙክረዉ አልነፋ ብሉ ነበር ግን ዛሪ ያችን እያየሁ ሰርች በጣም ምርጥ ሁነልኝ

  • @lishanbeyene2102
    @lishanbeyene2102 2 ปีที่แล้ว

    የአንቺን የምግብ ሥራ ማየት የጀመርኩት ቅርብ ጊዜ ነዉ። እጅግ እያደነቅሁሽ ነዉ። በርቺ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      እሺ እህቴ አመሰግናለው

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው ሜሊ👍 ቤት የተሰራ ምግብ ሁሌም ጥሩ ነው!

  • @alemtsehayseyoum309
    @alemtsehayseyoum309 4 ปีที่แล้ว

    ሜልዬ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው ውድድድ💖💖💖

  • @hageryeshishigua581
    @hageryeshishigua581 4 ปีที่แล้ว

    Tebareki mare

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 ปีที่แล้ว

    Wow very yummy thank you sis 👍

  • @edenseyoum2096
    @edenseyoum2096 4 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁኝ የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ

  • @ahunkasa35
    @ahunkasa35 2 ปีที่แล้ว

    Melly bemjemriya serawochesh betam teru ena kelal nachew

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @jsfamily3726
    @jsfamily3726 4 ปีที่แล้ว

    Tebareki 🥰

  • @sewunettegegne3920
    @sewunettegegne3920 4 ปีที่แล้ว

    እጅሽን ይባርከው

  • @merryyegetalij916
    @merryyegetalij916 4 ปีที่แล้ว

    Ameseginalew konjo betam gobezi nesh

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ሜሪዬ

  • @user-sl9ur9qn4z
    @user-sl9ur9qn4z 4 ปีที่แล้ว +3

    👉 ባለሙያ ነሸ እኮ👍እሰቲ ያንችን የጀራ አገጋገር አሰተምሪን 🙄

  • @alhamdulilahforevrythinga571
    @alhamdulilahforevrythinga571 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለንንን

  • @user-xc5oo8bu7n
    @user-xc5oo8bu7n 3 ปีที่แล้ว

    አድናቂሽ ነኝ የምር ጎበዝ ነሽ

  • @eyaeleshetu7365
    @eyaeleshetu7365 4 ปีที่แล้ว

    Thanks dear keep it 💯🙏

  • @sirsebaysa7851
    @sirsebaysa7851 4 ปีที่แล้ว

    This is my first time that i seen ur channel u did grat job good job

  • @ellusirak207
    @ellusirak207 4 ปีที่แล้ว

    ሜሊ እጅሽ ይባረክ 💕

  • @fikrietan1169
    @fikrietan1169 4 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ

  • @haimanotkebede3942
    @haimanotkebede3942 4 ปีที่แล้ว

    You are amazing

  • @mahibee6833
    @mahibee6833 4 ปีที่แล้ว

    Wow I love it ❤️ keep your hard work going on!!!

  • @f1103
    @f1103 3 ปีที่แล้ว

    ግራሙን ትተሽ በማኪያ ግለጭልን እናመሠግናለን

  • @hanaalemseged573
    @hanaalemseged573 4 ปีที่แล้ว

    Good job honey 🤝👌

  • @hirutayele395
    @hirutayele395 4 ปีที่แล้ว

    Thank you Melly

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ በደብ አራተሽ ነዉ የምትናገሪዉ

  • @tigisttigist1162
    @tigisttigist1162 4 ปีที่แล้ว

    Thank you melly God bless you ❤❤

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ መስራት ስፈልግ አንቺ ጋር አገኝሁት አመሰግናለሁ የሀገሬ ልጅ

  • @ruth7706
    @ruth7706 4 ปีที่แล้ว +1

    ye teff dabo ena ye teff genfo sertesh betasayin des yilenal hule gize addis neger new mitasayin enameseginalen

  • @alain1876
    @alain1876 ปีที่แล้ว

    ፈገጊታሽ ቢቻ ያስደስቴኛል በጣም ሚገሪም ዲምፀ ነዉ ያለሽ

  • @user-mp6fz7fl8c
    @user-mp6fz7fl8c 4 ปีที่แล้ว

    Waw

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 4 ปีที่แล้ว

    Happy Mother’s Day keep up the good work 💕

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ሜሮን ላንችም እንኩአን አደረሰሽ

  • @yosephyako
    @yosephyako 4 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @sisiteteklemariam1582
    @sisiteteklemariam1582 4 ปีที่แล้ว

    እኔ እንዲ ንፍት የሚለዉን ባዶዉን በጣም ነዉ ምዉዳዉ እናመሰግለን።

  • @sofumer4124
    @sofumer4124 4 ปีที่แล้ว

    I like the way you talk🌹

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው እህቴ

  • @jerusalemalemu2968
    @jerusalemalemu2968 3 ปีที่แล้ว

    what kind floor u use ? l just want u know i love ur cooking thank u

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለው እየሩስ ለሁሉም የሚሆን ዱቄት(all purpose flour)

  • @kbkejivjr3601
    @kbkejivjr3601 3 ปีที่แล้ว

    Meluye gram mill neger teyw ena bekubaya weym bemankya btnageri

  • @bona2318
    @bona2318 4 ปีที่แล้ว

    ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ደማም

  • @edenseyoum2096
    @edenseyoum2096 4 ปีที่แล้ว

    ቆንጂት አሳይን ቂጣዉ ዉስጥ የሚገባዉን በናትሽ

  • @jiotekashun3262
    @jiotekashun3262 4 ปีที่แล้ว

    Meluyy nyny balemmya

  • @eluuuna2061
    @eluuuna2061 4 ปีที่แล้ว

    Melu recipewen be English safiw more eyta endinoresh❤

  • @kecho9070
    @kecho9070 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜሊ ለምን ግራም ምትይውን ትተሽ ኩባያከሆነ ኩባያ አትይው ማንኪያም ከሆነ እንደዛ እያልሽ ብታስረጂ ሚሻል መሰለኝ

    • @astermengistu2500
      @astermengistu2500 4 ปีที่แล้ว +1

      Awo ename eyasbiku neber geram sibale aygebanem weye be cup bitargelen yena konjo

  • @sinasina7999
    @sinasina7999 4 ปีที่แล้ว

    Btam ena mesginale ehite

  • @edenseyoum2096
    @edenseyoum2096 4 ปีที่แล้ว

    እንጀራ የምንጋግርበት ምጣድ ላይ መጋገር ይቻላል ቂጣውን ንሪኝ የኔ ቆንጆ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 ปีที่แล้ว

      በሸክላ ምጣድ ከሀነ ሞክሬ አላውቅም ኤደን

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህቴ ጦስን በአረብ ሀገር ዛታር የሚባለዉ ነዉ መኑሼ ላይ የሚደረገዉ በኛ ሀገር ጦስኝ ነዉ ንገሪኝ

  • @ahunkasa35
    @ahunkasa35 2 ปีที่แล้ว

    Melly ebi yally pita dabo alnefam below yeqededbyal lemdenew ebakeshen melshily

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      እኔ የጨመርኩትን የግብአት ልክ ጨምረሽ እርሾም ሳትረሺ አልነፋም ካለ ወይ በደንብ አላሸሽውም ወይም ከዱቄቱ ነው ።

  • @selamtsegay5006
    @selamtsegay5006 4 ปีที่แล้ว

    Melye gagren masqemet enchlalen le Lila gzie yemnasqemtews bemndney

  • @redietadmasu8210
    @redietadmasu8210 4 ปีที่แล้ว

    If I use with flour I can get the same result ??

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 ปีที่แล้ว +1

      በዱቄት አይደል የሰራሁት?አልገባኝም እረድኤት

  • @user-cc2br2mq4i
    @user-cc2br2mq4i 4 ปีที่แล้ว +1

    ሊጥ ሳቦካ አይቦካልኝም ቀን አቡክቼ በሁለተኛው ቀን እራሱ ብዙ አይነፋም መላ በሉኝ

    • @dengelmaryam8346
      @dengelmaryam8346 4 ปีที่แล้ว +1

      Debora, it's very easy, first try a different kind of yeast, may be "rapid active yeast is good" if you think that will be the problem. After that use about 2 table spoon yeast with warm water and add small sugar mixed it and cover it with plastic wrap.👍 that is it. Let me know if this is not working?

  • @birhanejimma1826
    @birhanejimma1826 3 ปีที่แล้ว

    Baby marrow how to make

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      እሺ አሳያለው ብርሀነ

  • @helentube5480
    @helentube5480 4 ปีที่แล้ว

    በእንጀራ ምጣድ መጋገር ይቻላል?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 ปีที่แล้ว +1

      ሞክሬው አላቅም ሄለንዬ

  • @le1785
    @le1785 4 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏😘😘😘❤❤❤❤

  • @eyuchristian3981
    @eyuchristian3981 4 ปีที่แล้ว

    Metenuse pls

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 ปีที่แล้ว +1

      ተናግሪያለው ብዬ ነው አስፈላጊ ከሆነ እጽፍላችዋለው

    • @genetleshete5710
      @genetleshete5710 4 ปีที่แล้ว

      እባክሽ ፃፊው።

  • @uffvufg1596
    @uffvufg1596 4 ปีที่แล้ว

    koJonaw

  • @linakassa4659
    @linakassa4659 4 ปีที่แล้ว +2

    አንችን አለማድነቅ አይቻልም