🛑በህልም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 57

  • @zainaby.4716
    @zainaby.4716 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ኡም ሙራድ ኑሪልን

  • @channei338
    @channei338 2 ปีที่แล้ว +1

    በርች

  • @Mebi-f3y
    @Mebi-f3y 2 ปีที่แล้ว +1

    ስላም እህቴ እንኳን በደህና መጣሽ

  • @حايت
    @حايت 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኪአላህ ኸይር የኔውድ እህት

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 2 ปีที่แล้ว +1

    Wl wr wb inkon Dena metashii hitii

  • @bisratbisrat7982
    @bisratbisrat7982 2 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ የኔ እህት ለወደፊቱ አላገባሁም ብየ እፅፋለሁ

  • @firitaa1266
    @firitaa1266 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks sister

  • @ፍትህወዴትአለሽ
    @ፍትህወዴትአለሽ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እህት በጣም በጣም አመሰግንሻለው ውዴ ክበሪልኝ. መጀመሪያው የኔ ነበር ፈተሽልኛል

  • @ስደተኛዋYOUTUBE
    @ስደተኛዋYOUTUBE 2 ปีที่แล้ว +1

    በርች ዉደ

  • @merryhailu6346
    @merryhailu6346 2 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ 🙏👍 ........ ህልሜ ስለፈታሽልኝ

  • @firitaa1266
    @firitaa1266 2 ปีที่แล้ว +1

    Berchilgn

  • @zayinbaahemd6327
    @zayinbaahemd6327 ปีที่แล้ว

    💓

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 2 ปีที่แล้ว +1

    Amsgenalew ❤️😘

  • @ለሁሉምጊዜአለውዚነትወለየ
    @ለሁሉምጊዜአለውዚነትወለየ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆጆ ጀዛክላህኸይር ተፈቶልኝል ❤❤
    ሂወቴን በችግር እና በብስጪት ነው የማሳልፈው ብቻ አልሀምዱሊላህ አለኩልሃል

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 ปีที่แล้ว

      ስለ ሰፊ ቀለበት የጠየቅሽኝ ከሆንሽ ስለ ግል ሂወትሽ ለሰው አታውሪ ችግር ላይ የምትወድቂው በዚህ ምክንያት ነው ቀለበት የሰጠሽ ሰው አህላቁ አሪፍ ነው

    • @ለሁሉምጊዜአለውዚነትወለየ
      @ለሁሉምጊዜአለውዚነትወለየ 2 ปีที่แล้ว

      @@addismedia9882 ኢንሻ አላህ ሁቤ እሽ አላወራም አህላቁምንም አይልም ውዴ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 ปีที่แล้ว

      @@ለሁሉምጊዜአለውዚነትወለየ ነጩ ቀለበት ጥሩነቱን ነው የሚያወራው

    • @ለሁሉምጊዜአለውዚነትወለየ
      @ለሁሉምጊዜአለውዚነትወለየ 2 ปีที่แล้ว

      @@addismedia9882 የኔ ቆጆ በጣም ግልፅ ነኝ ለዛነው የማወራው ለቀረብኝ ሁሉ እሚገርምሺ አስትዳደጊ ብቻየን ነው እና አባት በልጂነቴነው ያጣሆቸው በዛላይ እህት እና ወንድም የለኝም በርግጥ ባያቴ እጂ ነው ምንም ሳይጎልብኝ ያደኩት ግን አሁን ነፍስካወኩበሆላ ሁሌም ይከፋኝል እደሰወቹ እናት እና አባት ባይኖርም ለምን እህት እና ወንድም የለኝም እያልኩ በዛላይ በቅርብ ነው ወደ እስልምና የገባሁት እና አረብ አገር ለፈቸ የሰራሁት ቤቴን አንድ የተረገመ ሸጠብኝ በቃ በዚህ በዚህ ምክንያት ደስተኘ አደለሁም. ስለት ዳሩ ደሞ አላህ ያብጀው ማለትነው ብዙ ህልም ነው የማየው ሰለልጁ ኒካ ስነስረ ወረቀት ላይ ስንፈራራም ሊላም ሊላም

    • @ለሁሉምጊዜአለውዚነትወለየ
      @ለሁሉምጊዜአለውዚነትወለየ 2 ปีที่แล้ว

      @@addismedia9882 ኢንሻ አላህ ውዴ

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 2 ปีที่แล้ว +1

    ኮሜንት ካነበብሽ መልሽልኝ

  • @lebprog4107
    @lebprog4107 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ነሽ እህት

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 ปีที่แล้ว +1

      በቴሌግራም የጠየቅሽኝን ህልም እርእሱ #ት/ቤት፣ #ጉድጓድ የሚለው ላይ ተፈቷል

    • @lebprog4107
      @lebprog4107 2 ปีที่แล้ว

      @@addismedia9882 እሺ ልየዉ

  • @ስደተኛዋYOUTUBE
    @ስደተኛዋYOUTUBE 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔዉድፍችልኝ

  • @rahmarahma1067
    @rahmarahma1067 2 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ህልሜን ስለፈታሽልኝ በህልሜ የሞተ አባቴ ቆሞ ክር ይዘናል ዘርገተናል ከወንድምቼ ገር ይሄን ተውሎት በማንቆሸሽ ኬዙ ፍርድቤት ነው በዛኺረን የንጀራ እናቴ ብዙ በድላናለች

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 2 ปีที่แล้ว +1

    በርችልን እህቴ ግን እኔ አስፈትቸሽ አላቅም ግን ከቻልሽ ፍችልኝቴሌግራም ቢኖርሽ

  • @shetokdre9314
    @shetokdre9314 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙ አሌኩም ስለ መፃፍ የፈታሽህው ህልም እኔ ባለትዳር አይደለውም አብራሪልኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 ปีที่แล้ว

      ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ስለ መፀሀፍ ያለፈው ቪደወ ላይ የተለቁቀው ያንች ነው ግን ባለትዳር ብለሽኝ ነው እራሱን የቻለ ቪደወ ይለቀቃል ጠብቂ

  • @hanahana-v6j
    @hanahana-v6j 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህቴ እንዴት ነሺ የተጣላሁት ጓደኛየ ሁለት ጫማወቹን እኔ ቤት ጥሎት የሄደ ይመስለኛል ከዛ እሱን ለመውሰድ ይመጣል ስል አየሁ ፍቺልኝ አመሰግናለሁ

  • @wubbitalemayehu2719
    @wubbitalemayehu2719 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እህቴ የምወደው ሰው ( ሚስት አለው) እና እሷ ፊት እጄን ይዞ ከሶፋ እያስነሳኝ የገዛሁልሽን ነጭ ቁምሳጥን ላሳይሽ ይለኛል እጄንም ይዞ ወደ ቦታው እየመራ ይወስደኛል እሷም ታየናለች ከዛም እሷ ከአንዲት ታዋቂ ሴት ጓደኛዋ ትመስለኛለች ከሷ ጋር ሆቴል ውስጥ ገብተው ጓደኛዋ ይኸው ሰውየው አዞት ሲቀር አመጣሁት ብላ ደረቅ ጥብስ መሳይ እና የሆነ ረዥም ተጠብሶም የሚሄደውን ትል ተስገብግበው ትሉን ብቻ ሲበሉ አየሁ። እንደሚደብር አውቃለሁ ግን ፍቺልኝ እባክሽ

  • @ከድጃ-ፀ8ከ
    @ከድጃ-ፀ8ከ ปีที่แล้ว

    የተጠቀለለ ምንጣም ብዙ አየሁ ግን የኔ አይደለም ምንድን ነው?

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  ปีที่แล้ว

      ስለ ምንጣፍ ቪደወ አለ

  • @zehabuwusie4141
    @zehabuwusie4141 ปีที่แล้ว

    ቁጥርሽን ልቀቂው

  • @firdoweshassen2365
    @firdoweshassen2365 2 ปีที่แล้ว

    Behlme yemalakew shemagle limetagne sil enate yazechiw gn eyetagelat eyale ene 1 dula ansche lmetaw sil tenesahu

  • @madinamohammedmadina
    @madinamohammedmadina 7 หลายเดือนก่อน

    ለኔም ፍችልኝ ውድ በተደጋጋሚ ስውር ቁርአን ቅር ይሉኛል ሌትም ቀንም ትደኛለሽ ይሉኛል በህልሜ ባለትዳር አይደለሁም ግን ደም ላገባው ያስብኩት ልጅ አለ ባህል አላየውም ግን በህልም ቁራአንም ይመስለኛል ወይም ይዞ እጁን ከፍ አድርግ አስባልቱን ይዞራል በዝግ ታከሙ ዳኑ እኔ ድኛለሁ ይላል እኔንም በዝግ ትደኛለሽ ይለኛል. ።።ባአላህ ፍችልኝንን❤❤❤❤❤

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  7 หลายเดือนก่อน +1

      ቁርአንን ለመቅራት መቸገር ከላይ ከተጠቀሱት ትርጉሞች መካከል ህልም አላሚው በብዙ ችግሮች እና ቀውሶች የተከበበ በመሆኑ አስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ ያልፋል, ነገር ግን እነሱን ማሸነፍ ይችላል.

    • @madinamohammedmadina
      @madinamohammedmadina 7 หลายเดือนก่อน +1

      አመስገነለሁ ውድ በትክክል ፍተሽልኛል

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 2 ปีที่แล้ว +2

    Whatspp kutershen lakilegn

  • @ttdd8413
    @ttdd8413 2 ปีที่แล้ว

    እህት አልመለሽክኝ በህልም ቢሬድ ማየት

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 ปีที่แล้ว

      ብዚህ ልንገርሽ ወይስ ቪደወ ትጠብቂያለሽ?

    • @ttdd8413
      @ttdd8413 2 ปีที่แล้ว

      @@addismedia9882 በተመቸሽ

  • @almaztamrat8880
    @almaztamrat8880 2 ปีที่แล้ว

    እህት ስላምነሽ በህሊሚ ባንክ በር ላይ ይወርቅ ማስቀመጫ ተጠጥሎ አያለሁ ወርቅ ባንክ ይገባል ስላቸው አወ ይሉኛል ሁሉ ወርቄ ማስቅመጫ አለ እላቸው አለሁ ግን አላስገባሁትም እህት ምድነው

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 ปีที่แล้ว

      ስለ ባንክ ቪደወ አለ ለማየት ሞክሪ

  • @Woynishet-j5z
    @Woynishet-j5z หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እህቴ ደህና ነሽ ወይ እኔ ሲንግል ነኝ ከማላዉቀው ወንድ ወጣት ልጅ በትልቅ በገንዘብ ፖስታ ሲሰጠኝ ተቀብዬ ስከፍተዉ ሁሉም የገንዘብ ኖቶች አሉ ባለ5 10 50 100እያየሁ ነቃው ስለምትፍቺልኝ አመሰግናለው

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/NGrzP3NPZXc/w-d-xo.htmlsi=cEl7AMYIDLBJBm3b

  • @ganatg8721
    @ganatg8721 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም እህት አመትባል ነግር ያለይመሥለኛል እናም ክጎደኞቸጋ ልብስ ልንግዛ ሥመርጥ 250 ብር እዳ እዳለብኝና ድጋሜ ሥግዛ 500እደሚኖርብኝ ትነግርኛለች ሴት ልጂ እጆን ይጀ ነበርና ስታመልጠኝ ትቻት ወደልጂቶ እሮኩኝ እናም የልጆች መጫወቻ ቦታ ይመሥለኛል መጫወቻዉ ትንሽ ያስፍራልና ልግባበት ሥትል ክልክልኮት ድጋሜ እሮጠችብኝ ተክትያት ሥሮጥ የሠፍር ልጂ ነዉ ክጎደኞቹ ጋ አብሮ እዛፍስር ተቀምጦል ሣየዉ ግን ብቻዉን ቆመ እናም እናቴ ደግሞ ክሱ ፍቅ ብላ ቁማነበርና እሶጋ እያወራሁ ልጂቶን ያሻቶይ ትለኛለች አልያዝኮትም ግን እዛጋናት አታመልጠኝም ስላት ነቃሁ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 ปีที่แล้ว

      የትዳር ሂወትሽ ምንድነው

    • @ganatg8721
      @ganatg8721 2 ปีที่แล้ว

      ትዳር የለኝም

  • @lebprog4107
    @lebprog4107 2 ปีที่แล้ว

    በህልም የባሌ ፍቅረኛ ጤፍ ተሸክማ ወደ ወፍጮ ቤት ሥትሄድ እመንገድ አገኛታለሁ ከዛ ተከትያት አብሬ ወፍጮ ቤት ገባሁ ከዛ ባሌ አዲሥ ልብሥ ለብሦ መጥቶ የቤቱን ቁልፍ ሥጫት ሢሊያት ለዘመዶቿ ሥልክ ትደዉላለች እሡ ገጠር ሄድ