ጓደኛችን እራሱን ሊያጠፋ ነበር.ቤተሰብ ደረሰለት😭😭😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 เม.ย. 2024
  • #Abtube#marketube#yetenbitube#gashyetube

ความคิดเห็น • 1.6K

  • @abtube7318
    @abtube7318 3 หลายเดือนก่อน +744

    ጓደኛዬ አይዞህ ሁሉም ያልፋል😢
    ቤተሰብ አበረታቱልኝ🙏🙏🙏

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce 3 หลายเดือนก่อน +8

      ጎበዝ አብርሸ ቅን ሰዉ አበረታቱት😢

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 3 หลายเดือนก่อน +2

      እሺእናበረታታዉቤተሰብ

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 3 หลายเดือนก่อน +6

      አብርሽ መልካም ሰው ነህ በጣም

    • @farahfarah4105
      @farahfarah4105 3 หลายเดือนก่อน +3

      ኣብርሽ የኔ መልካ ❤❤❤❤

    • @user-tv3yy6sq9w
      @user-tv3yy6sq9w 3 หลายเดือนก่อน +4

      አብርሽየ ሩቲስ😢😢😢❤❤❤❤

  • @Efatube01
    @Efatube01 3 หลายเดือนก่อน +575

    ጓደኛዬ ሁሉም ያልፋል አይዞክ ቤተሰብ አበረታቱ

    • @balynshyoutube-kv5fp
      @balynshyoutube-kv5fp 3 หลายเดือนก่อน +4

      esh wadmchn ayzk bart❤❤❤

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 3 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም ያልፈል ወድሞቸ በጣም ባአሁን ጊዜ ታንቆ የሚሞት በዝቶል ግን ሁሉም ያልፋል ከጎንህ ነን ወድማችን ❤❤❤❤😢😢😢😢

    • @hdbnokjul
      @hdbnokjul 3 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ያልፋል❤❤❤😢😢😢😢

    • @user-ex2qx6fx9n
      @user-ex2qx6fx9n 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​​ወድማችን እንኳን ደህና መጣህ በርታ❤❤😢😢❤

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 3 หลายเดือนก่อน +2

      እሺ

  • @haregmami6906
    @haregmami6906 3 หลายเดือนก่อน +38

    ልጄ እንኳን አልተሳካልህ የበፊቱ ሳይሆን የኃላህ የበለጠ መልካም ነው ጌታን በብዙ አመስግን ተስፋ አትቁረጥ ነገ ሌላ ቀን ነው ተባረክ

  • @user-kc1sx2di8l
    @user-kc1sx2di8l 3 หลายเดือนก่อน +54

    ወንድ ልጅ አይጣ ወላሂ በተለይ የመጀመሪያ ልጅ መሆን ከባድ ነው😢😢😢😢😢

  • @mekdasmekdas7425
    @mekdasmekdas7425 3 หลายเดือนก่อน +77

    እኔ የምቻል ቢሆን 100
    ግዜ ሳብስክራብ አደርግለት ነበር!!
    አይዞህ ተስፋህ እግዚአብሔር አምላክ ነው ።
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @emawayishgetu2584
    @emawayishgetu2584 3 หลายเดือนก่อน +65

    አብርሽ እኮ የሰው ደስታ ስኬት እደሚያስደስትክ በግሌ አቃሀለው ፈጣሪ ይባርክ እዲህ ነው መደጋሀገፍ ቅን ነክ አቤላ አይዞክ ያሀልፋሀል ጠክረክ በዩቱብ ከሰራክ ትለወጣሀለክ ❤❤❤

  • @ZaharaNebiyu
    @ZaharaNebiyu 3 หลายเดือนก่อน +20

    ህይወት ፈተና ነው ወንድሜ ልትሸነፍለት አይገባም ልታሸንፍ እንጂ ደካማ ነኝ ብለህ ካሰብክ ትሆናለህ ደካማ ለድክመትህ እጅ አትስጥ በምያስፈልግህ ነገር ከጎንህ ነን ወንድሜ ሁሉም ሰው ፅፎ ያለሰተማ ታሪክ ብዙ ነው ግን ደግሞ በልባቸው ውስጥ ብቻ የተተማ ባለታሪኮች ናቸው አስታወሰ ይሄ ቀን አልፎ እንደ ታሪክ ስታወራ ማየት እንፈልጋለን ልክ እንደ አብርሽ ላንተ ምሳሌ ይሁን እሱ🥰🥰🥰🥰🥰ደግሞ እና አብርሽን የመሰሉ ጓደኞችህ ስላሉ ልትኮረ ይገባል

  • @LuluWelo
    @LuluWelo 3 หลายเดือนก่อน +21

    የቡታጂራ ዩቱበሮች ጋ ሁሉም ሊኩን አሥቀመጡለት ሥልክና ካሜራና ካሜራ አማንም እገዙት ደግሞ ያልፍል ሚሥኪን

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 หลายเดือนก่อน +180

    ኤፍሬምን አይማስልም ግን😢 ያኔ ወድም ያማዳም ቅማሞች ሼር ሳብስክራይብ እናርግላት ያማትሉ ላይክ 😢😊😊🎉❤

  • @Foziseid323
    @Foziseid323 3 หลายเดือนก่อน +55

    በቅርብ መቶ ሽ እናሥገባዉ የኔ ወድም ሢያሣዝን

    • @samrilove1772
      @samrilove1772 3 หลายเดือนก่อน

      Insheallhi ❤

  • @user-mr9cu4xt2q
    @user-mr9cu4xt2q 3 หลายเดือนก่อน +19

    አይዞህ ወንድሜ አንተ ገና ወጣት ነህ በትንሽ ተስፋ አትቁረጥ

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 3 หลายเดือนก่อน +6

    ወንድማችን አይዞክ እኛ የመዳም ቅመሞች እያለን እንዴይ ከፍ እናበረታታሃለን ጠንካራ ሥራ ትለወጣለክ ገና ወጣት ነህ ብዙ ነገር እንጠይቃለን ከአንተ❤ የጋሸዬ ልጆች ግን ትለያለችሁ 👌👌❤❤

  • @user-hg8sg1mb3t
    @user-hg8sg1mb3t 3 หลายเดือนก่อน +41

    አቤል ወንድማችን እኛ የማዳም ቅመሞች እያለን ላንተ ምንም አይከፋህም እኛ ከጎንህ ነን አይዞህ ወንድማችን ነገ ሌላ ቀን ነው እኛም በስደት ያለን እህቶቼ ሌላ ቀን አለን ብለን ተስፋ አድርገን ነው ያለነው የኔ ጌታ አይዞህ አይዞህ ወንድሜ ሁሉ ያለፋል የመዳን ቅመም ነኝ አዲስ አለም ከዱባይ

    • @BurtishFamily
      @BurtishFamily 3 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ዉድ ጠንካራ ጀግና ጎበዝ ታታሪ ደግ ለሰዉ ደራሽ እህቶቼ የማዳም ቅመ ሞች ሁሌም ለናንተ ትልቅ ክብርና ቦታ አለኝ ሁሌም በፀሎቴ አስባችዎለዉ ያሰባችሁትን መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ አሳክቶላቹ በሰላም በጤና በደስታ ለሀገራቹ ያብቃቹ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እወዳቸዋለሁ 🥰❤️🙏

  • @SintaTube-bk9hq
    @SintaTube-bk9hq 3 หลายเดือนก่อน +91

    የኔ ወንድም አይዞህ ሁሉም ያልፋል የመዳም ቅመሞች እናበርታታው ሲያሳዝን 😢😢😢😢 ሁሉም ለበጎ ነው ይህወት ፈተና ናት እኛም እየተፈተንን ነው እዚህ የደርስነው

    • @user-wl8fs1zz5e
      @user-wl8fs1zz5e 3 หลายเดือนก่อน

      ❤😢

    • @makahmakah2634
      @makahmakah2634 3 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

    • @user-bz1bc3sc5e
      @user-bz1bc3sc5e 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

    • @Aer-sw5fx
      @Aer-sw5fx 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍ ውስጤን ነካው የኔ ወድም

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

  • @user-ks4jb7qt8n
    @user-ks4jb7qt8n 3 หลายเดือนก่อน +6

    አይዞህ. ዋድማችን. አቤል. ሁሉም. የልፈል የማየልፍ. ዬለም. ጠክረህ. ስከ ሰርቶ. የማይለዋጥበት. ምክነት. ዬለም. በርታ አብሽር. ትለየለህ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 3 หลายเดือนก่อน +7

    አቤላ የጋሽዬ ልጆች አይቼ ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ ደሞም ሁሉም ያልፋል የማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የለም ትዕግስት ይኑርህ በርታ አይዞኝ

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 3 หลายเดือนก่อน +49

    አይዞህ ወንድሜ የማያልፍ የፈጣሪ ቃል ብቻ ነው እዚህ ምድር ሁሉ አላፊነው እና አይዞን እኛም አለን

  • @bettydany1879
    @bettydany1879 3 หลายเดือนก่อน +37

    የጋሽዬ ልጆች ለብዙዎች ተስፋ ትሆናላቹ
    ♥️❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tu2cp2cv7b
    @user-tu2cp2cv7b 3 หลายเดือนก่อน +6

    አይዞህ ወንድሜ ይህ ቀን ያልፋል አብርሽየ፣ ኤፋየ ተባረኩ ቅን ልጆች ናችሁ እግዚአብሄር ይስጣችሁ፡፡

  • @SameraSamera-ym5ww
    @SameraSamera-ym5ww 3 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድሜ አንተ ገና ወጣት ነህ ብዙነገር መስራት ትቺላለክ አይዞህ

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 3 หลายเดือนก่อน +45

    እባካቹሁ አቤላን እናበረታታው አብርሽ እና ኤፉ ተባረኩ አይዞህ አቤላ ገና ልጅ ነህ ተስፉ አትቁረጥ❤❤❤❤❤👍

  • @TsadaqDasaln
    @TsadaqDasaln 3 หลายเดือนก่อน +28

    ወንድማችን አቤል አይዞህ ሁሉም ነገር አልፋል እኛም ከጎኔ ችግር የለም አብረሽ ኤፍሬም ፈጣሪ ይባረካቸው አበል ወድሃለሁ አይዞህ በርቱ

  • @Foziseid323
    @Foziseid323 3 หลายเดือนก่อน +11

    ከyou tubeጎን ለጎን ትምህርቱን ቢቀጥል ባይ ነኝ የኔ ወድም የተበላሸብህን ነገር ማሥተካከል የሚቻል ከሆነ ተሥተካክሎልህ ጎን ለጎን ተማር

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j 3 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ወድም ገና ወጣት ነህ ምን ተሥፋ አሥቆረጠህ ደግሞ ትምርትም አታሥብ ሥት ጨርሠዉ ቁጭ ያሉ አሉ አደል አብሽሪ አይዞህ አብሽሪ ወድሜ

  • @user-hp3nc4mw6p
    @user-hp3nc4mw6p 3 หลายเดือนก่อน +44

    ከኣብሩሸ ቤት ነዉ የመጣው
    ኣይዞህ ወንድሜ ህሉም ያልፋል

  • @user-sp3zl7rb7e
    @user-sp3zl7rb7e 3 หลายเดือนก่อน +38

    አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ እናበረታታው እህቶቼ 😢😢😢

  • @ensratube
    @ensratube 3 หลายเดือนก่อน +4

    አንተ ገና ወጣት ነው አይደለም ቤተሰቦችህ ሀገርህ ካንተ ብዙ ትጠብቃለች በርታ💚💛❤❤

  • @sebletegegne624
    @sebletegegne624 3 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞህ አባቴ ነገ ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አዘጋጅቶልህ ነውና ተስፋ እንዳትቆርጥ ወጣት ነህ ቆንጆ ነህ ችግር እንደሆነ ያልፋል ብሩህ ቀን ይመጣል።

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 3 หลายเดือนก่อน +38

    ልብ ሰባሪ ነገር ነዉ የማያልፍ ቀን የለም የኔ ጀግኖች ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ

  • @seni7092
    @seni7092 3 หลายเดือนก่อน +32

    አይዞህ ወንድማች ሁሉ ነገር ያልፈል በዚህ ምድር አብርሽ በእዉነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @AyshaKemal-oc8qy
    @AyshaKemal-oc8qy 3 หลายเดือนก่อน +13

    ኧረ እናበረታታው የመዳም ቅሞች ሲያሳዝን እኔ ወንድ ሲያለቅስ አልችልም

  • @R-zz5pr
    @R-zz5pr 3 หลายเดือนก่อน +3

    የነጋሽዬ ቤተሰዎች ማሻላህ ብያለዉ አላህ ይጨምርላቹ አቤላ አይዞህ ያልፋል ጠክረክ ብቻ ስራ

  • @mikilyu
    @mikilyu 3 หลายเดือนก่อน +43

    አቤላ 19 ሰብስክራይበር ነኝ በርታ 👍👍❤

  • @user-kw2ru5lz1l
    @user-kw2ru5lz1l 3 หลายเดือนก่อน +23

    የጋሽየልጆች ለናተቃልየለኝም ክበሩልኝ አይዞህመድሜ ሁሉምለበጎነዉ ሁላችሁንም ሰላማችሁብዝት ይበልልኝ

  • @eteneshworikcho8190
    @eteneshworikcho8190 3 หลายเดือนก่อน +9

    አብርሽዬ ፈጣር ይጣብቃቹ😢😢

  • @HayatHayat-fm7rr
    @HayatHayat-fm7rr 3 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞህ ወድም ያልፋል ሁሉም ተስፋ አትቁረጥ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አብርሽ ኤፍሬም ትለያላችሁ አላህ እድሜያችሁን ጤናችሁን ይወፍቃችሁ ❤❤❤❤❤

  • @ሪም-ዩቲብyz
    @ሪም-ዩቲብyz 3 หลายเดือนก่อน +39

    አይዞክ ወድማችን አብሽር በቅርብ 10ሽ እናሥገባዋል❤

  • @tawakan9600
    @tawakan9600 3 หลายเดือนก่อน +16

    አይዞህ ረስን መጥፈት በጪረሺ መፊቲሄ አይሆንም መፊቲሄው ከፈጠሪ ተነገግሮ ወደፊት መረመድ ነው አይዞኋ በርተ AB ና AF በርቱ መልከምነት ለረስ ነው❤

  • @user-if5hg7cc7p
    @user-if5hg7cc7p 3 หลายเดือนก่อน +3

    አብርሺ ተጎኑሁንለት ምርጥ ልጂ ናችሁ የጋሺየ ልጆች በሱ ይቱብ እየሰራህ ልቀቅለት አይዞህ ወንድም አይ ማጣት ለህቶችህ ትትል ጠንክር ገና ወጣት ነህ ነገ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ አላህ ይጠብቅህ አላማንህ ያሳካልህ

  • @user-fc7st8jw4g
    @user-fc7st8jw4g 3 หลายเดือนก่อน +5

    እህት ወንድሞቼ ወንድማችንን እናሳድግው በእግዚአብሔር ስም

  • @SadaAbederi-vx7of
    @SadaAbederi-vx7of 3 หลายเดือนก่อน +42

    አይዞህ ወንድማችን😢 የማዳም ቅመሞች እናበርታታው❤❤❤

    • @sara48308
      @sara48308 3 หลายเดือนก่อน +1

      🥰🥰🥰🥰

    • @user-qd4kc1jj2n
      @user-qd4kc1jj2n 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @hhhj5172
    @hhhj5172 3 หลายเดือนก่อน +17

    እናበረታታው በእውነት ልጁ😌ስያሳዝን🙏አይዞህ ሁሉም ያልፋል ወንድሜ ጠንክረክ ስራ ትለወጣለህ💪🥀💪🥀

  • @weloyewa527
    @weloyewa527 3 หลายเดือนก่อน +2

    ብችል 100.000 ባደረኩህ ወንድሜ እፍፍ አይዞህ ወንድሜሜ😭😥👍👍😘😘

  • @ኤቢ
    @ኤቢ หลายเดือนก่อน +1

    Abela በርታ መስራት ትችላለህ እኛም አለን ከጎንህ

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 3 หลายเดือนก่อน +21

    አቤላ ተስፋ አትቁረጥ ኢሻአላ አሰብክበት ትደርሳለህ😢❤

  • @user-pz9zb2bu7w
    @user-pz9zb2bu7w 3 หลายเดือนก่อน +22

    በል እራስን ማጥፋት ከእግዚአብሔር ጋር መለያየት ነው
    እንኳን እግዚአብሔር ያችን ክፉ ሀሳብ አሳለፈልህ. 😢😢😢
    ያልፋል ማለፍ የማይቻለው የሞት ቀን ብቻ ነው.

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞክ ወንድሜ ከጎንክ ነን በምንችለው እናግዝክ አለን ተስፋ አትቁረጥ ወንድሜ ተስፋ መቁረጥ ለማንም አልጠቀመም መብቴ ሊሆን አይችልም አቃለው ህይወት በጣም ከባድ ነች ግበይወታችን በጣም ብዙ ውጣ ውረድ አለው ግን ደሞ ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም እስከ መጨረሻው መሞከረህን አታቁም እግዚአብሔር በማያልቀው ፀጋው ያብዛልክ ወንድሜ አይዞክ 🎉🎉🎉

  • @jituLgs
    @jituLgs 3 หลายเดือนก่อน

    አብሽር አቤላ ቀና በል ፈጣሪ አለ ትችላለህ ታደርገዋለህ

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz 3 หลายเดือนก่อน +14

    ወንድም አቤል አይዛክ
    እግዚአብሔር ሰውን አይጠልም
    እናንተም ጌታ ይባርካችሁ በጌታ ሰም ታባረኪ❤❤❤😢😢

  • @Nejat104
    @Nejat104 3 หลายเดือนก่อน +14

    አቤሎ አይዞህ በርታ ራስን ማጥፋት መፍትሄ አይሆንም❤❤

  • @user-zo8bu2id3p
    @user-zo8bu2id3p 3 หลายเดือนก่อน +1

    አብሽር ወንድማችን ያልፋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጠንክር የመዳም ቅመሞችዬ እናበረታታው

  • @promobile9759
    @promobile9759 3 หลายเดือนก่อน +3

    አቤሊ አብሺር አይዞህ የማያልፍየለም እኛእናበረታታሀለን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @BhelHee
    @BhelHee 3 หลายเดือนก่อน +10

    አብርቪ ና ኤፍፈጣሪ ይጠብቃቹ እቤላ እንኳን ደናመጣህ ያልፋል ሁሉም ለመልካም ነው አትጨነቅ ፈጣሪ ያግዝሃል ጋደኞችም አሉ

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 3 หลายเดือนก่อน +23

    አቤል አይዞን ወድም

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfh 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ ወድም ተስፋ አትቁረጥ ሁሉም ያልፋን ደግሞ እራስህን እዲታጠፋ የሚገፋፋህ ተስፋ እሚያስቆርጥህ እርኩስ መንፈስ ነው በሀይማኖትህ ጠንካራ ሁን ክፉ ነገር በአይምሮህ ሲያሳስብህ ቤተክርስቲያ መሄድ ነው ፀበልም መፀበል አለብህ አይዞህ ወድሜ😢

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ የኔ አባት ስያሳዝን😢 አይዞህ ወንድሜ ለምንድነው ተስፋ የምትቆርጦው እኛ ቸር ርህሩህ አባት እግዚአብሔር ሳለን ተስፋ መቆረጥ የለብንም በጸሎት በርታ ሽግርህን ሁሉ ለእመቤታችን ንገራት ትረድሃለች

  • @user-pz9zb2bu7w
    @user-pz9zb2bu7w 3 หลายเดือนก่อน +16

    አይዞህ ወንድም አለም😢 ሁሉም ያልፋል ማለፍ የማይቻለው የሞትን ቀን ብቻ ነው. እኛም ብዙ ነገሮችን አሳልፈን ነው. ቢያልፍልን ብለን ነው የተሰደድነው
    አይዞህ❤❤❤ ወንድም አለም እኛም እናበረታታህ አለን

  • @Zhara123-q4x
    @Zhara123-q4x 3 หลายเดือนก่อน +12

    እናበረታታሁ ምንም አያስከፍልምበአላህ የኔ ወድም🥺🥺🥺አብሽሪ ሁሉም ነገር ያልፋል አብሽሪ ወድሜ🥺 በሪፍ ባሪፍ ቪድዮ ና እናበረታታሀለን አንሻ አላህ❤

  • @user-df1qz3ef7r
    @user-df1qz3ef7r 3 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞህ ወንድሜ እናበረታታሀለን

  • @almazsentiyw
    @almazsentiyw 3 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ ወንድማችን ሁሉም ለመልካም ነው ስብስክራይቢ የሚያደርግ እጆች ይባረኩ ኤቢ ኤፊ ተቤረኩ እንወዳችዋለን ❤❤❤

  • @user-fp3zs4iy1u
    @user-fp3zs4iy1u 3 หลายเดือนก่อน +13

    አይዞህ ወንድሜ ሂወት ፈተናዋ ይበዛል ጠንከር በል😢😢

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 3 หลายเดือนก่อน +16

    ሁለተኛ እዳታሥብ እንደዚህ አይነት ነገር አይዞህ ፀልይ ነገ ሌላ ቀንነው እኔን ይክፍኝ🥺♥️

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 3 หลายเดือนก่อน +1

    አብስሪ የኔ ቆንጆ ይሳካል የከናውናል ደግሞ ይሳካል በርታልኝ አብርሽ እና እፎ በጣም ቅን ናችው አቦ ተባርኩ❤❤❤❤❤❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 3 หลายเดือนก่อน

    ገና ብዙ ነገር ማድረግ የምትችል ወጣት ነህ እና ያለፈውን ትተህ ለወደፊቱ እንድትጓዝ ፈጣሪ ይርዳህ ሁሉ ለበጎ ነው በርታ❤❤❤

  • @mahbubamahbuba1827
    @mahbubamahbuba1827 3 หลายเดือนก่อน +11

    አረ በጣም ጨናቀኝኝኝአረ በፈጣሪ ስም ይሁንብክ መሠብክ እራሱ እልክ ሀጢያት ነው። ተው ችግርክ ለአብርሽ አመክራው ምርጥ ሠው ነው አብርሽ

  • @hayatomar8066
    @hayatomar8066 3 หลายเดือนก่อน +11

    አቤልዬ አይዞህ ያልፍል ኸአብርሽቤትነውየመጣሁት እኛ የማዳምቅምም አለንልህአይዞህ ወንዲሜ በቅርቡ መቶሽ ትገባለህ😊

  • @yekoyebeza8115
    @yekoyebeza8115 3 หลายเดือนก่อน +1

    abrshi betam ewedhalehu efam endihu betam biruk nachihu tebareku

  • @fal7583
    @fal7583 3 หลายเดือนก่อน

    አብሽርአይዞህወንድሜ
    ያልፋል ሁሉም
    ነገሌላቀንነው አሏህ ይከንያላሣካልህ የተሸለነገርወይምአንተንየሚቀይርነገርአስቀምጦልህ ነው ሁሉም በምክኒያትነውየሚሆነው

  • @YalemmulatAYIE-cx1dg
    @YalemmulatAYIE-cx1dg 3 หลายเดือนก่อน +15

    አብርሽየ አተኮ ትለያለህ❤❤ አይዞህ ወድማችን

  • @ZagochiMedia
    @ZagochiMedia 3 หลายเดือนก่อน +33

    ማነው አቤላ ገና ዛሬ አየሁት አይዞህ ወንድማችን ከነሩታ ቤትነው የመጣሁ በአብርሽ ሸር በርታ አለንልህ

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 3 หลายเดือนก่อน +4

      ኤሄ ልጁ ጥሩ ነው ሩታ ልዴት ቀን አብሮ ቭድዩ ስርቱዋል ገብተሽ እይ አብርሽ ዩቱብ አበርታቱ እባካችሁ ለአብርሽ ከሙቤ በላይ ነው

    • @user-wu4vy5xk1j
      @user-wu4vy5xk1j 3 หลายเดือนก่อน

      @@genetbelete9303 ኣወ💚

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@genetbelete9303አወ እናግዘዋለን

    • @TitiFiti
      @TitiFiti 3 หลายเดือนก่อน

      ወርኛ ከሙቤ በላይ ነው ማለት ምን ማለት ነው​@@genetbelete9303

  • @user-yn6fd2ez9z
    @user-yn6fd2ez9z 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞክ ወድም ተስፋ አትቁረጥ ገና ልጅነክ ጠክረክ ስራ ማያልፍነገር የለም መልካም የስራ እድል እዲሆንልክ እመኛለዉ አሪፍ ቪዲዮ ይዘህልን ና እጠብቃለን

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ እምችለዉ ነገር ብኖር ሰብስክራይብ ነዉ አድሪጌ አሎሁ አይዞህ በርታ ወድማችን 🙏🙏🙏

  • @Ksa-wl5zc
    @Ksa-wl5zc 3 หลายเดือนก่อน +15

    ወድማችን በረታ ገናብዙነገር ላይትደርሳለህ ሁሌምከጎንህነን❤

  • @brtukankasa2250
    @brtukankasa2250 3 หลายเดือนก่อน +5

    አይዞክ ወድሜ ሁሉም ያልፋል መፈተን ለበጎነዉ አይዞ የመዳም ቅመሞችየ በቅርቡ100እሺ እናስገባዉ ሂወት ፈተናናት ለታገሱትደግሞ ትምርትሆኖ ያልፋል በአብርሽ እና በሩታ ይሁንባች አበረታቱት አብርሽ ድንግልማርያም በማያልቀዉ በረከቷ ትጎብኝክ የኔ መልካም

  • @user-zq1bb1dr8y
    @user-zq1bb1dr8y 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ተመስገን❤ ቲባሩኩ ወንድሞቹ ደስስ ይላል

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል የማያልፈ ነገር የለም አብሪሸ እኔ ኤፈሬም እናመሰግናለን ተለያላችሁ ይሔ ነዉ የእኔ መልካሞች ብርቱ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @senaytAsefa-qn4vk
    @senaytAsefa-qn4vk 3 หลายเดือนก่อน +11

    አይዞህ ሁሉም ያልፋል በፀሎት በርታ ቤተክርስትያንም ሂድ❤🙏

  • @MihiretAbnewmihiret-gg1hr
    @MihiretAbnewmihiret-gg1hr 3 หลายเดือนก่อน +12

    እኛ አለን የኔ ወድም አይዞክ ያልፋል ❤️😰

  • @user-bl6dp6mp8n
    @user-bl6dp6mp8n 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ወድም አይዞህ ሁሉም ያልፊን

  • @mahletgatenet7415
    @mahletgatenet7415 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞኽ ወንድም ሁሉም ያልፋል
    እግዚአብሔር ይመስገን ሙሉ ጤና ስጥቶሃል መስራት መለወት ትችላለኽ እንጅ ማጥፋት ምን አመጣው
    አሁንም በዚህ TH-cam እየስራኽ ትምህርት መቀጠል ትችልለኽ የሚስተካከል ካለ አስተካክለህ እና በረታ

  • @hdbnokjul
    @hdbnokjul 3 หลายเดือนก่อน +12

    ወድማችን በርታ ሁሉም ነገር ያልፋል😢😢😢

  • @mahbubamahbuba1827
    @mahbubamahbuba1827 3 หลายเดือนก่อน +9

    ከጎኑ ሁኑአብርሽሽሽ እፍፍፍፍፍፍ አስደነገጠኝኝኝኝኝ💔💔💔💔

  • @zeinab3029
    @zeinab3029 3 หลายเดือนก่อน

    አይዞኝ ወንድማችን ሁሉም ያልፍል አብሽእ የኔ አብርሽ ጎደኛ ስለሆንክ ስብስክራይብ አርጌሀለሁ አይዞህ ብርታ

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን አይዞህ ያልፍል እራስን ማጥፍት የሴጣን ነው ወንድሜ ከእግእዚአብሔር ጋር በርታ አይዞህ😢😢❤

  • @A14-ny2tn
    @A14-ny2tn 3 หลายเดือนก่อน +12

    አይዞህ ወንድም ሁሉ ነገር ያልፋል በርታ 😢😢

  • @user-up2yt7nn2w
    @user-up2yt7nn2w 3 หลายเดือนก่อน +7

    *አይዛህ ወንድም ሁሉም ያልፍል እፍፍፍፍ አባ እናተ ልጅቸ ቃል አጣሁላችሁ*

  • @sarahmohammed8130
    @sarahmohammed8130 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ❤አይዞህ ወንድምችን🎉🎉🎉

  • @yasmeenyasmeen3728
    @yasmeenyasmeen3728 3 หลายเดือนก่อน

    አይዞክ ወድሜ ሁሉም ያልፋል እሺ ❤❤

  • @nawafnawaf7127
    @nawafnawaf7127 3 หลายเดือนก่อน +9

    ኣይዞህ ወንድሜ በርታ 😢ሁሉም ለቦጉ ነው ኣይዞክ ሁሉም ያልፋል🥺

  • @haymanothayle2627
    @haymanothayle2627 3 หลายเดือนก่อน +7

    አይዞክ ዎንድማችን 😢አግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው በርታ 😥❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 3 หลายเดือนก่อน +1

    አቤል አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ ሌላ የሙያ ትምህርት ተምረህ መስራት ትችላለክ ተስፋ አትቁረጥ ገና ብዙ እድል አለክ አንድ በር ሲዘጋ ሌላ ይከፈታል ቤተሰብክን አታሳዝን አይዞክ ከጎንክ ነን ዩቱብህን ስራ ትችላለክ አህቶችህንም አሳትፍ በርታ እግዛቤር ከአንተጋር ይሁን በርታ❤❤❤❤❤❤

  • @user-lg9nd9vl3d
    @user-lg9nd9vl3d 3 หลายเดือนก่อน

    አይዞክ ወድሜ ሁሉምያልፋል

  • @samprincess378
    @samprincess378 3 หลายเดือนก่อน +5

    አይዞህ ወንድሜ ያልፋል አብርሽዬ የእውነት ትለያላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FgFg-dg6ej
    @FgFg-dg6ej 3 หลายเดือนก่อน +7

    ኣብሩሸዬ የዋህ ፈጣሪ ይስጣቹ ከጎኑ ሁኑ❤👏

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ የኔ ወንዲም አታልቅስ ሁሉም የሚሆነዉ ለበጎ ነዉ የማያልፍ ቀን የማይነጋ ሌሊት የለምና በትዕግስት ማለፍ ነዉ ያለብህ

  • @LubabahAa8-xn6ei
    @LubabahAa8-xn6ei 3 หลายเดือนก่อน

    አይዞህልኝ አቤላ ሁሉምነገርያልፋል ምንም አታሥብ የኔወንድምአንተንየመሠለ ቆንጂየልጂ እንደዚህ መጥፎነገርአታሥብወንድሜ በርታልንእናበረታታሀለን

  • @HappyBoat-ln6xw
    @HappyBoat-ln6xw 3 หลายเดือนก่อน +7

    አይዞህ ወንድም የማያልፍ ምንም ነገር የለም ያልፋል በርታ❤❤❤

  • @user-fz5cl3rv7d
    @user-fz5cl3rv7d 3 หลายเดือนก่อน +8

    እነ አብርሽን እና እሩታ ጋር ና አይዞህ ወድሜ ❤❤❤

  • @user-tk8rl8pf9d
    @user-tk8rl8pf9d 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይዙን ወድማችን ተሰፈ አትቆረጥ ያልፈል❤❤

  • @user-df1qz3ef7r
    @user-df1qz3ef7r 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ ወንድሜ አደራህን ተስፋ አትቁረጥ እህት ወንድሞቸ እናበረታታዉ ማሪያምን ተዉ ወገን እራስ ማጥፋት መፍትሔ አይደለም ይገባኛል ጨንቋችሁ ነዉ ግን ተዉ ለሁሉም ጊዜ አለዉ