ሴቶችዬ እራሳችሁ ሁኑ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 46

  • @እራህመት
    @እራህመት 2 หลายเดือนก่อน +2

    መሻአላ ቦታዉ ቢያምር❤❤❤🎉🎉

  • @ሀይሚሩሀማትዮብ4
    @ሀይሚሩሀማትዮብ4 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @AmenatMuhammad
    @AmenatMuhammad  2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fantayebara8435
    @fantayebara8435 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣሽልን ጥሩ ቆይታ ነበር በርችልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገርችን ሰላም ይድርጋልን እህታችን በርች❤❤❤❤

  • @ወተትሜድያሂቡ_hibu
    @ወተትሜድያሂቡ_hibu 2 หลายเดือนก่อน +1

    በርችልኝ የኔ ውድ

  • @tgtubelo6774
    @tgtubelo6774 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ እውነትነው እራሳችንን መጠበቅ አለብን ምክንያቱም እራሳችንንካልጠበቅን ማን ይጠብቅልናል ስለዚህ ጥሩምክርነው እግዚአብሄር ይባርክሽ

  • @መሬምገጠሬዋ-ዀ9ፀ
    @መሬምገጠሬዋ-ዀ9ፀ หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም ደስይላል በርችልኝ🎉🎉🎉🎉

  • @እናት-Mamaይቲዩብ
    @እናት-Mamaይቲዩብ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እዴት ነሽ የኔ ዉድ ልክ ነሽ ሴት ልጅ እራሳን መጠበቅ አለባት ቅድሚ ለራሳ ግዜ መስጠት አለባት🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺

  • @ሀያት
    @ሀያት หลายเดือนก่อน +1

    ሰሳምአለይኩምውዷእህቴ የአላህእዝነትናእርህእሪሄአይለሽሽ ለቁምነገርያብቃሽ

  • @bitibahrain
    @bitibahrain 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለአንቺ ይሁን እንኳን ደና መጣሽ አሜን አሜኝ አሜን እውነት ነው እኛ ስንት ችግር እያየንደስተኛ መስለን ለመኖር ነው የምንሞክረው

  • @zufannagn6027
    @zufannagn6027 2 หลายเดือนก่อน +1

    Awo yen konjo betam likineshi ymiyasteluti echi gin achi berchilegni❤❤

  • @lffiituuoromotube6555
    @lffiituuoromotube6555 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ምርጥ ቆይታ ነበረ

  • @saadsaad-jd4vt
    @saadsaad-jd4vt 2 หลายเดือนก่อน

    አስላምጠለይኩምራህመትላሂወበረካቱሁ አውንእህቴዋ ትክክልነሽ የንውድ አሚንየጠክርሪልኝ የኔውድ
    🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺

  • @ሀናስደተኘዋየመዳምሸቃላ
    @ሀናስደተኘዋየመዳምሸቃላ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አወ እህቶቼ እራሳችሁን ጠብቁ ሴት ልጅ ከባድ ነገር ማንሳት የለብንም
    ብትችሉ በስደት ላይ አታግቡ ህመም ነው የሚተርፋቹ ዘመኑ ከፍቷል የሚታመን የለም እውነት ነው ገዘብሽን መጦ ይጥልሻል 😢😢😢

  • @አሚናትTube2
    @አሚናትTube2 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዊሊኩም ሰላም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱሁ ትክክል ጤናን የሚያክል ትልቅ ነገር የለም እና ፈጣሪ ሁላችንንም ጤናችንን ያቤዛልን

  • @almaztollu3255
    @almaztollu3255 2 หลายเดือนก่อน +2

    Can you my friend❤❤❤🎉

  • @nuryenetube
    @nuryenetube 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውደ እንኳን ሰላም መጣሽ ትክክል ወደ እራሳችንን መጠበቅ አለብን በስደት ጉልበታችንም እድሚያችን ማንነታችን ጨምሮ እዬተጎዳን ያለን እህቶች ከራሳችን ውጭ ሰው አያስብልንም ለነብሳችን ዋጋ እንስጥ❤❤አብሽሪ በርች ማሬ ሼር ላይክ

  • @sarasahay1
    @sarasahay1 2 หลายเดือนก่อน +1

    selam wud yagere ljoch balem darchyemtnoru selamachu bzit ybel wud ehte betam arif koyta neber betam enamesegnalen❤❤👍

  • @amelfuad4384
    @amelfuad4384 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሰ ወራ ወበ ማሻአላህ ነው ደስ የሚል ፕሮግራም ነው የምታቀርቢዉ በርች አላህ ይጨምርልሸ

  • @meskeremkassa2345
    @meskeremkassa2345 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን እንኮዋን ደናመጣሽ በርችልን
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @TegestTesfaw
    @TegestTesfaw 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ሠላም እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ጥሩ ቆይታ ነው እናመሰግናለን ሰላምሽ ይብዛልኝ ደስ ይላን በርችልኝእውነት ነው የሰው ዋናው ጤና ነው በርችልኝ ውዴ😊

  • @takelederesa
    @takelederesa หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም እንኳን መጣሽ ጥሩ አስተማሪ ቪድዮ ነው 🎉🎉

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን ስላምሽ ይብዛልሽ ውድ ይህገርኤ ልጅ ስላምቸን ያብዝልቹ ዋውውውውው ብጥም ይምር

  • @ሳራዩቶብ
    @ሳራዩቶብ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድምጽ ጨምሪ የኔውድ

  • @Umu_m
    @Umu_m 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሠላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሸ በስደት አለም የምትኖር. የኔመል. በርቺልኝ
    እህቴ ወድሞች አላህ ይጠብቃችሁ
    አገራችንም. ሠላምያርግልን ፍቅር. አደነትያርበ
    ሁላችሁ. በዲኣ. አንረሳሳ. ያረብ አገራችን. ሰላም ያደርግልን. በቃይበልን.

  • @ኒናስ.ኑኑሻ
    @ኒናስ.ኑኑሻ 2 หลายเดือนก่อน +1

    Walykum salme warhamtulahi waberkat enkun salme matsh

  • @webtube21
    @webtube21 2 หลายเดือนก่อน

    ሲያምር በዝች ቦታ ከቤተሰብ ጋር መዝናናት ነበው በጣም ነው የሚያምረውብ እህታችን በርችልን ለሃገራችን ሰላምን ያድልልን

  • @መለወጥበሀገር
    @መለወጥበሀገር 2 หลายเดือนก่อน +1

    aselamu alykume warhmtu lahi wabrkath barecilge❤❤❤❤❤

  • @ተመሰገን-ሠ6ፀ
    @ተመሰገን-ሠ6ፀ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @እሙአብዱ-ተ6ቸ
    @እሙአብዱ-ተ6ቸ หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ🎉🎉🎉በርችልኝ🎉🎉

  • @mastuu.susinaa9787
    @mastuu.susinaa9787 หลายเดือนก่อน +1

    Nagaa waqayyoo sif bayyatu bakka jiru kallatti jiru baga nagaa dhufte jabbadhu gorsa baredaa yadaa baredaa qabate dhufte jabbadhu itti fufu

  • @umukeramyoutube8543
    @umukeramyoutube8543 2 หลายเดือนก่อน +1

    አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካቱህ እህት እንዴት ነሺ እንክንገር ደና መጣሺ ውዴ በጣም አሁን ላይ ዘመኑም ስወቹም ከፍተዋል ሲጀመር አሁን ስደት እወንድ ጋር እሚጀናጀኑበት አይደለም በጣም እሚያስጠላ ዘመን ላይ ነው ያለነው ሴቶቹም በጣም ባለጌ ሁነዋል ወንዶቹም እንደዛው

  • @ቅመምቱዩብባለጥበቧ
    @ቅመምቱዩብባለጥበቧ 2 หลายเดือนก่อน +1

    በርችልኝ ማምየ

  • @FafiTUBE-y7u
    @FafiTUBE-y7u 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ሰላም መጣሽ እሽ እንሆናለን ግን እኮ ወንድችም ውሸታም እና አጭበርባሪ ሴትነው የሚወዱት😂 ሀሪፍ ቆይታነበር ሰላምሽ ይብዛ

  • @GojamMediya2
    @GojamMediya2 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሙ ከሊይኩም ላይክ አሚንንንን❤❤❤❤🎉

  • @TameTame-w7b
    @TameTame-w7b หลายเดือนก่อน

    ❤በራቺ

  • @azeetube198
    @azeetube198 2 หลายเดือนก่อน +1

    Naagaan siif haabayatuu baagaa naagaan dhufaat naaganyii mana kee haadhufuu jaabadhuu bayee gaaredhaa arefaa newu

  • @ماقاسم
    @ماقاسم 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላምዉድ አብሺር ግንድምጥየለዉም ያምራልቦታዉ

  • @ሀእሸዩቱብ-ፐ6ቘ
    @ሀእሸዩቱብ-ፐ6ቘ หลายเดือนก่อน +1

    አሰለሙአለይኩሙ ወረሀማቱለህ ወበረከቱሁ አህላን ወሰህላን

  • @ማርክ
    @ማርክ 2 หลายเดือนก่อน +1

    sub melshi eshi konjo 🎉🎉🎉🎉 berchi eshi

  • @tube-zn6yd
    @tube-zn6yd 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ማማየ እንዲት ነሽ

  • @zufannagn6027
    @zufannagn6027 2 หลายเดือนก่อน +1

    Selam neshi kojo

  • @ZainabZeynu-f4x
    @ZainabZeynu-f4x 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሳላሙአሌይኩም ወረሃመቱላህ ወበረካቱ አረ የምን አባቱ ፎቶ ነው ወንድነቱን በሴት የቀየር የዝህ ዘመን ወንድ ደፍሞ ቱ ስራም አላጠው።

  • @meskeremkassa2345
    @meskeremkassa2345 2 หลายเดือนก่อน

    ሰብላይክመልሽ❤❤❤

  • @ጣይባመሀመድ
    @ጣይባመሀመድ หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን ስላምሽ ይብዛልሽ ውድ ይህገርኤ ልጅ ስላምቸን ያብዝልቹ ዋውውውውው ብጥም ይምር