ኦሮሞ ፎቢያ ጥምረት ይሳካ ይሆን ???

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 77

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ትክክል ብለሃል አሹ. የነሱን የሐሰት ኘሮፖጋንዳ የሚያከሽፍና እውነቱን በመግለጽ መሰራት አለበት !!!!🎉❤🎉❤

  • @geze.burayu2946
    @geze.burayu2946 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    አሹና በዚህ ዉይይት ላይ እየተሳተፋችሁ ያላችሁ ወገኖችና ሌሎችም ስሙ አድምጡ እኛ ብዙ ሚሊዮን ኢትዮጵያዊ ያን ድንቁና እንቁዉን ባለራዕና ሠራተኛ ጀግና ሩሁሩህና ፍቅር የሆነዉን መሪያችንን አቢቹን እንወደዋለን እንከተለዋለን እንታዘዘዋለን።ምርጫን በተመለከተ እድሜ ከሰጣቸሁ አንድ አመት ከስድስት ወር ጠብቁና በዝረራ አሸንፈን እናሳያችኋለን ፍቅር ከሆነዉ መሪያችን ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ ጋር ወደፊት!

    • @elitube8652
      @elitube8652 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      Exactly❤❤❤❤❤❤

    • @abdurahmanmohammedsani343
      @abdurahmanmohammedsani343 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በርጫማ እንደማሸንፋ አውቀው ነው በኋለቀር መሳሪያ በደነዘ አእምሮ ጫካ የገቡት

  • @cepheus-m4n
    @cepheus-m4n 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    The wheel of history will never be reversed by oppressors. Millions will pay price to protect their God given rights. Long live equality and federalism !

    • @elitube8652
      @elitube8652 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Exactly❤❤❤❤❤❤

  • @likyeleshalemu1338
    @likyeleshalemu1338 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    አሹዪ እንዴት አደርክ ተባረክ 🙏 ውድ የአሬ ልጅ አገሬ ዞረሮ መግቢያዩ

  • @Landofthefree8
    @Landofthefree8 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Excellent point Ashu!!

  • @ko-keafrica6468
    @ko-keafrica6468 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Ashu I really appreciate your perspective in analysing our politics. Above all your potential in evaluating the socio-economic dynamics in the horn. Thank you for your insight 🎉🎉

  • @Kalilishtemagn
    @Kalilishtemagn 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    የኑሮ ዉድነት እኮ የዓለም ችግር ነዉ አብቹ ኢትዮጽያን ከመበተን ያተረፈ መሪ እኮ ነዉ ኦሮሞ ከክልሉ ተሰዶ ሌላ ክልል አይሄድም ለኢትዮጵያ መሪ መሆን ያለበት የኦሮሞ ብሔር ነዉ ትክክለኛ መሪ አብይ ነዉ ።

  • @metsehetwoldsembat2702
    @metsehetwoldsembat2702 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    You are good man God bless you Abey is good leader for Ethiopia

  • @amanabdu
    @amanabdu 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ባሁን ዘመን ማንም ጉልበት ኖረው አልኖረው በምክክር እንጂ ሀገሪቱ ማፍረስ እንጂ ማንም አያሸንፍም አብሶ ሰሜኖች አማራም ይሁን ከትግራይ ታይተው ወድቀዋል አሁን ወይ መስማማው ወይ መቼም የማትመለስ ኢትዬ ማፍረስ ብቻ ነው አሁን ያለው እውነታ።

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አቦ በንቲ በትክክል አስቀምጠውታልና እሱን የሚያፈርስ ትምህርት በመንግስት አደረጃጀት ያሉ እውነተኛ ኢትዮጵያውያንን ማሰማራት ያስፈልጋል!!!❤🎉❤

  • @AberashWol
    @AberashWol 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሼ ስጋትህ ይገባኛል ግን የኢትዮጵያ ነገር ከላይ የተወሰነ ስለሆነ ይልፉ እንጂ አይሳካላቸውም ምክራቸውን ከንቱ ያደርገዋል ክፉዎች ይጠፋሉ ኢትዮጵያ ትለመልማለች እኔ የማምነው ይህን ነዉ አትስጋ ጠባቸው ከእግዚአብሔር ነዉ

  • @yohannisyibass2575
    @yohannisyibass2575 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ካሁን ወዲያ የህዝብ ልብ ውስጥ ያልገቡ ግን ደግሞ ህዝብን እወክላለሁ ብሎ የተነሳ የብሔር ድርጅት/ንቅናቄ/ቡድን የፈለገውን ዓይነት ግንባር/ጥምረት ቢመሠርቱ ኢትዮጵያዊነትን አያሸንፉም!!

    • @geze.burayu2946
      @geze.burayu2946 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@yohannisyibass2575 በአፍህ ማር ይንጠባጠብበት ለፃፉት ጣቶችህ የወርቅ ቀለበቶች ለብሩህ እምሮህ(አስተሳሰብህ)የጌታ ፀጋ ይብዛለት።

  • @TigestMekonne-x6s
    @TigestMekonne-x6s 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የሚገርም እይታ በእውነት ዛሬ እያወራንበት ነበር በርታ በርታ እውነት እውነት እውነት !!! የሚገርምእይታበእውነትዛሬእያወራንበትነበርበርታበርታእውነትእው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tadesehordofa4596
    @tadesehordofa4596 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ምንም ይሁን ምን ጠላት አይናቅም ካልሠራን የተሳሳተዉ አይመለስም

  • @AsuyHddgd
    @AsuyHddgd 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰለም አሼየ በጣም ወድሃለው ሊስትሮ ያስጠረጋት ሴት ሶሻል ሚድያ ላይ አይተህት ይሆናል አጋጣሚ አገኘወት እና ምን ሰጠሽ ስላት10 000 ብር ሰጠኝ አለች ውይ በጣም ስለምወደው እጅን ብቻ በጨበጥኩት ስላት ብር ተስርቶ ይገኛል አንተ ግን ምን አድርጎልህ ነወ አትልኝም አንድ ተራ ሰው አንቺን ጨብጦ መሄዱ እራሱ ትልቅ ነገር ነው አልኳት ቤት ይስጡኛል ብየ ነበር አለች ለሀገራቸው እግራቸውን ያጡ አይናቸውን ያጡ አለ አንቺ ከነሱ በልጠሽ ነው ማፈር አለብሽ ብየ ተናድጂ ካጠገቧ ሄድኩኝ ።

  • @bayissadidi9394
    @bayissadidi9394 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የዶር.አቢይን መንግሥት የሚያጠለሹት ምቀኞች ሀገሪቷን እንዳለች ከሕዝቡ ጭምር እንደግል ሀብታቸው በመቁጠር ሲጫወቱበት የነበሩ እንደመሆኑ መጠን መተንፈሻዎቻቸውን ወትፈውና ላንቃቻቸውም እስከሚሠነጥቅ የሚያሰሙት ጫጫታ ይመታል ።

  • @EtichaAbdisa-ns1gm
    @EtichaAbdisa-ns1gm 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    When they come to power they are genuine and become polite when they lose power automatically they become rude and humiliating people as a whole. God helps Ethiopia 🇪🇹 and her government.

  • @NegasurafelHaile
    @NegasurafelHaile 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በዛን፡ዘመን፡የነበረው፡ደርግን፡ለመጣል፡የተጠቀሙበት፡የትግል፡ስልት(Tactic&strategy)፡ለአሁኑ፡ለነሱ፡ትግል፡በፍፁም፡አይረዳቸውም፡ምክንያቱም፡ዘመኑም፡ግዜውም፡በጣም፡የተለያየ፡ስለሆነ፡በወሬና፡በፕሮፓጋንዳ፡ደረጃ፡ማንም፡ሊያወራ፡ይችላል።

  • @kidistruga1619
    @kidistruga1619 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አንተ አትናደድ እውነትን ይዘህ ነው የምትጉአዘው ደግሜ እልሀለሁ 100% የምትለው ሁሉ ልክ ነው እውነትን ያበራልህ እምላክ እያመስገንክ ቀጥል አትናደድ ነው የምልህ !!!!

  • @TesfayeTolosa-r2e
    @TesfayeTolosa-r2e ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መዘናጋት ዋጋ ያስከፍላል። አሹ በጣም ትክክል ነው። ባክህ ሀቁን ተናገር ቃላል አይደለም ወያኔ የፈለገው የአማራን ህዝብ ከማከላዊ መንግስቱ በመነጠል ሀይል ማሠባሰብና መገዳደር ነው። አሹ የነእስታሊን የነአሉላ ከባድ ሴራ መናቅ የለብንም ሚስጢራቸውን ፀሐይ ላይ ማስጣትና ያስፈልጋል። እነርሱ ሁሌም በማር የተለወሠ መርዝ ነው። በጣም መንቃት አለብን። በርቱ ማየት ብቻ በቂ አይደለም ዋናው የአምሮ ጫወታ ነው። እህቴ ያለችው ሀቅ ቢሆንም ጦርነቱ የኑሮ ውድነቱ ወቶ የመግባት ችግር፡ የአድምኔሽን ችግና ልማቱን መልካሙን ነገር እንዳያይ እያደረገው መንግስቱን የሚጠራጠር የሚጠላው ብዙ ነው። መልካም ነገር ጠፍቶ አይደለም አንሸወድ ፖለቲካ እንተው ሊቢያ እንዴት ፈረሰች መንግስቱ ለህዝቡ መጥፎ ሆኖኖ ነው? ፖለቲካና የምራባዊያን ሴራና ፖለቲካ ነው። የሊቶች በተሳሳተ እሊቶች ተመርተው ነው እንጠንቀቅ ። እናስተውል። በርቱ አንዘናጋ ። እናስተውል።

  • @tadesehordofa4596
    @tadesehordofa4596 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ነገሮች ግልጽ ናቸዉ ፤አብይንና መከላከያን ከህዝብ መነጠል ፣ጥምረት ፈጥረዉ ስልጣን መቆጣጠርና የበላይታቸዉን ማረጋገጥ ነዉ። ምንም እንኳን ተቀባይነተ ባይኖራቸዉም እንሥራ ሴራዉን እናምክን የሚለዉ ገዥ ሀሳብ ነዉ።

  • @kiflejote6128
    @kiflejote6128 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የአማራን መሬት በጉልበት የነጠቀው ትግሬ እንጅ ኦሮሞ ስላልሆነ የአማራ ምሁር ፖለቲካህን አስተካክል።

  • @annunaki4334
    @annunaki4334 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሹ ትክክለኛውን መጋረጃ ነው የገለጥከው ትክክለኛውንም ቃል ነው ያገኘልለት ፎቢያ ኡኡኡኡኡ ብሎ አብይን ወይም የኦሮሞ መሪዎችን ሲሰድቡ መዋል ግለሰቦችን መስደብ ምን ከለላ ነው::

  • @mengistujabir7126
    @mengistujabir7126 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ እውነት ብለሃል ውሸትን ለመዋጋት ዝምታ ምላሽ አይሆንም የመሳይ የልደቱ የፕፕሮፌሰሩ ቅጥፈት ማጋለጥ መትጋት ይገባል

  • @enkebaberleselam1603
    @enkebaberleselam1603 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥሩ እየታ ነው

  • @tamirudamessa3895
    @tamirudamessa3895 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ያልተቀደስ ጋብቻ አይፀናም

  • @dawtdu5
    @dawtdu5 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Koye ikoo ke mokeruu altesakalachewum inji inkuan je tplf ke higdef , ke fano ke shane ke gibts ke sumalia hulunim mokirewal yalmokerut yelem .

  • @atadesse
    @atadesse 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    With all due respect Derg was a killer and the Ethiopian people were tired of the killings and communism. Dr. Abby I's different he is loved by majority Ethiopians and respected by World leaders.

  • @rebka5068
    @rebka5068 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ወንድማችን፥
    ዓይህን ለአፈር ተባብሎ ቡድኑን የለየ
    ኦሮሞን ለማጥቃት እንዴት አብሮ ታየ?
    እንዴት ተባበሩ ለጥፋት አላማ
    ስልጣንን ለመንጠቅ ከሸገር ከተማ?

  • @ShimelisAlemayehu-k5q
    @ShimelisAlemayehu-k5q 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Stalin..skooo semen izzen...tpplf alwererem.
    Ppp

  • @abaybekele5839
    @abaybekele5839 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በ2011 (በፈረንጅ) ድሬዳዋ ሄጄ ነበር . ወያኔ ወጣቶችን ምሳ እያበላ ስለአማራ መጥፎነት ያስተምር ነበር:: ወደ ባህርዳርም ሄጄ ነበር እዛም ወጣቶቹን ምሳ እያበላ ወያኔ ቢወድቅ ኦሮሞ ቢመጣ ምን ሊያረጋቸው እንደሚችል ያስተምር ነበር

    • @asresbitew7105
      @asresbitew7105 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሉቧልታና ከመንበሩ የለቀቀውን መወነጃጀሉ ምን ይፈይዳል? አሉቧልታ ለመሆኑ የእርስዎ ወደ ድሬዳዋና ባሕርዳር ተዟዙረው ያሉትን የፈጠራ አሉቧልታ ተመልክቻለሁ ማለትዎ ነው። በእውነት ተፈጽሞ ቢሆንስ አሁን ላይ ማላዘኑ ምን ዋጋ አለው?

    • @abaybekele5839
      @abaybekele5839 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @ ጌታቸው ረዳ "ኦሮሞና አማራ .... ስራችንን አልሰራንም". አሉባልታ? የወያኔ የመከፋፈል ፓለቲካ ... አሉባልታ? የሆነ ነው::

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @kidisttessema4500
    @kidisttessema4500 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰላም አሹ

  • @tesfeshyaru9493
    @tesfeshyaru9493 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Bertalen Ashurbanipal

  • @sarakebede4793
    @sarakebede4793 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @anteneh41
    @anteneh41 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yes I was 605 with G/l Addis aglachew

  • @teshomeshene908
    @teshomeshene908 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Asho, there is so little to worry abouts the Amhara and Tigray elite they may sound like the two frogs in the small lake they sound like thousnds during the night but they were only two during the day light.
    Nothing, Nothing to worry at all.

  • @tadesehordofa4596
    @tadesehordofa4596 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    💚💛♥️

  • @birhanu-u3r
    @birhanu-u3r 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሼ በጣም ይቅርታ አድርግልኝና እኔ በአንድነት በኢትዬጵያዊያንነት በጣም አምናለሁ ነገር ግን ለአገራችን ሰላምና ብልፅግና በጣም ወሳኙ ሰሜን የሚባል ክልል ከኢትዬጵያ ጫንቃ ላይ ካልተላቀቀ እነሱ እየተፈራረቁ ስልጣን ካልያዝን ባሉበት ጊዜ ሌላው ዜጋ ሄዶ ለነፃነታቸው እየሞተ እየቆሰለ የአገሪቱ አብት ከሌላው ክልል እየተጋዘ እየተወሰደላቸው እየቆረቆዝን ከመኖር እነሱን ወደዚያ ገንጥሎ እንደፍጥርጥራቸው ይላቀቁን ወደዚያ አይጠቅሙም እኛም ከሰሜን ሽራፊ ጥቅም አናገኝም

  • @temesgen32
    @temesgen32 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሜ እሁንም በአማርኛ እየተገዛን ነው:: ክዚህ መደመር እንጂ መቀነስ የሚቻል አይመሰለኝም::

  • @getejillo6867
    @getejillo6867 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ለናንተ ይሁን ወንድሜ እናንተም ፕሮፓጋንዳውን መሥራት እንጂ እነሱን ማግን ጥሩ አይደለ ም የተሠራውን አጉልቶ መደጋገም የሆድ አደሮችን ወሬ አናጋንን

  • @haileengida9239
    @haileengida9239 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተ። የምትለው። ትክክል። ነው ሃሳብ። ለመስጠት በየትኛው ሰአት አላወኩም።

  • @anteneh41
    @anteneh41 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Sorry 604 core

  • @temesgen32
    @temesgen32 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድም አንተ እማራ ነህ- አማርኛትናገራለህ( እንደውም ጥሩ) ሲደምር ክርሰቲያን ትመስለኛለህ- አማራ ማለትይህ ነው: ሎሬት ፅጋዬን አድምጥ:: አትፈርጅን አትግደሉን:: የ1600 ክዘ ነጠቃ አትድርጉት

  • @temesgen32
    @temesgen32 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይቅርታ የኦሮሞ አንቂ መሆንህአልገባኝም ነበር:: የምትለው ከወለጋ ተሰደው የሄዱት ዝም ብለውነው?

  • @reflection9636
    @reflection9636 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Sad media

  • @atadesse
    @atadesse 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Oromara downed tplf. No real Amhara will join tplf unless they are Eritreans. You are too negative today!!!

  • @temesgen32
    @temesgen32 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Do you think people listen to Alula, Ledetu or the the one you called professor? Fell it deep in yourself. The silent majority is not listening to this group of people. But to there heart. Something is wrong with Abey ?

    • @temesgen32
      @temesgen32 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Believe me this group will never be one! I think you are trying to create an issue out of nothing. The problem is we are not seeing an Ethiopian image in Abey, Adanech and Shemelese. Make us believe you. Man reasonable.

    • @temesgen32
      @temesgen32 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እመን ማንም አማራ ከኢትዮጲያ መለየት አይፈልግም:: ትግሬ ግቡ መገንጠል እንደሆነ አማራ ያውቃል:: ያማራ ፍራቻ ትግሬ ይገነጠልና ኦሮሞ ይቀጥላል:: Then no more Ethiopia.

    • @temesgen32
      @temesgen32 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      This speaker has a point, this is the wage of our sin. No one is exempt from this be it Oromo, Amhara and the respected but silent others.

    • @temesgen32
      @temesgen32 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወንድሜ ኢትዮጵያን አይሸትም:: Make us feel it.

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    British government ruled INDIA for a long time. But, ati the end it has been sent home . One or another, Abyssinians can live in Oromia but they will get a chance to rule Oromia anymore .