አለምን ያስደመሙት የአማራ ፋኖ ኮማንዶዎች ምርቃት ክፍል 1 | the great amhara dano comando force part 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024
  • ቤተ አምሓራ ቲቪን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑ
    #ethioforumኢትዮፎረም #አማራ_ፋኖ #abelbirhanuየወይኗልጅ #amhara_fano

ความคิดเห็น • 231

  • @SewMehonnn
    @SewMehonnn 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ድል ለተገፋው አማራ ፋኖ በርቱ ደሞቼ

  • @binayewanteneh8532
    @binayewanteneh8532 วันที่ผ่านมา +23

    ኮማንዶ ሳሚ የፋኖ የጀርባ አጥንት እድሜህን ፣ጤናህን እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ!!
    ወንድነት፣ጀግንነት፣ጥበብን፣እውቀትን ኧረ ስንቱን ነው ተናግሬም የማልጨርሰው ታሪክ ያለህ ጀግና ነህ❤❤!!

  • @እኔምፍኖነኝአማራ
    @እኔምፍኖነኝአማራ วันที่ผ่านมา +33

    ለፍኖ ቃል ያንሳል ብቻ አላህ ይጠብቃችሁ በድል በደስታ ተመለስውልን አላህ ድልንም ለተገፋው ህዝባችን ይስጥ በእዝነቱ ይየን

    • @BeredinAman-v4r
      @BeredinAman-v4r ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የሙስሊም ጠላት ነው

  • @Sole-m4m
    @Sole-m4m 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ። አንድ አማራ አንድ ፋኖ

  • @አማራነኝየጀግናዘር
    @አማራነኝየጀግናዘር 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    አላህ ይጠብቃችሁ ደሞቼ ድሉንም ሀይሉንም ጀግንነቱንም ብርታቱንም አላህዋ ለናተ ያርገው ያረብ የአላህ ጀግናው የአማራ ህዝብ ተገፍቷል ደሞቼ ሀቅን ይዞ ነው አማራ የተነሳው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TibebeDiemsse
    @TibebeDiemsse 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    በናፍቆት የምንጠብቃችው የኢትዮጵያ ተስፋዎች ጀግኖች ። እግዚአብሔር ይጠብቃችው ። የዚች አገር እጣ ፋንታ ከፈጣሪ በታች በእናንተ እጅ ላይ ነው ። መድሀኒያለም ይርዳችው ። ድል ለአንድ አማራ ፋኖ ።

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg วันที่ผ่านมา +23

    አመላከ ዳዊት አምላከ ሙሴ ከናትጋ ይሁን😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤ ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤
    ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤😢😢😢
    ድል ለፌኖኖኖኖኖኖኖኖኖ ድል ላማራህዝብ❤❤❤😢😢😢😢 ሞት ለተፈረደበትት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    የኔ አበሶችችችችችች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @BelayLema-v2o
      @BelayLema-v2o 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      AMEN

  • @asemaasemasebre4386
    @asemaasemasebre4386 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድል ለተገፋው ሕዝብ
    በርታ ጀግናው ሳሚ

  • @UmIbrahim-nu9jv
    @UmIbrahim-nu9jv 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    የኔ መመኪያወች አማራዩዩዩዩዩዩዩዩዩ አላህ ይጠብቅልኝ መከታወቸን ጀግኖቸን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Ra.com65
      @Ra.com65 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን!

    • @mmt-ye1xr
      @mmt-ye1xr 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@UmIbrahim-nu9jv መመኪያችን አሏህ ነው።ድል ለፋኖ

  • @Allamehara
    @Allamehara 57 นาทีที่ผ่านมา +1

    አማራነት፡ፋኖነትጀግንነትድልለፋኖጦርሠራዊይት

  • @KaleKale-bg9ef
    @KaleKale-bg9ef วันที่ผ่านมา +10

    እኔ ስለ ፋኖ ቃል የለኝም ግን እግዚአብሔር ከሁሉ ነገር ይጠብቃችሁ ካልደፈረሰ አይጠራም ነው ነገሩ ድል ለተገፈው አማራ ድል ደሙ እንደውሃ ለፈሰሰው ሚስኪ አማራ ብሉ ጠጡ ለምለው ለደጉ ህዝብ ይሁንልን ሽንፈትን ሞትን ለብልፅግና ያድርግላችሁ እመኑ ግን አማራ ያሸንፋል

  • @sewinetadmasu3902
    @sewinetadmasu3902 วันที่ผ่านมา +7

    እግዚአብሄር ይመስገን አማራ እንኳን ለዚህ አበቃህ።

  • @AlganeshSeostao-hv3hy
    @AlganeshSeostao-hv3hy 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኔ ጀግኖች ድሉ የናተነው ጥርጥር የለውም ያባታችሁን ዙፍን ወራሽ እናተ እኛ ነን ወጥር ጀግናው ንብልባሉ ፍኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg วันที่ผ่านมา +15

    እግዝአብሔር ከናተጋ ይሁን😢😢😢😢😢😢

  • @Saadah1Bb2
    @Saadah1Bb2 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    እፍፍፍፍፍ አማራዬዬዬዬ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 💚💛❤

  • @mmt-ye1xr
    @mmt-ye1xr 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድል ድል ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ

  • @seema-gl9gn
    @seema-gl9gn 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ባላችሁበት ሀይልና ሞግስ ይስጣችሁ ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ እውነት ያሸንፋል❤❤❤

  • @MakiTilahun-y1u
    @MakiTilahun-y1u วันที่ผ่านมา +10

    ድል ለተገፋው ለሰፊው ህዝብ ለአማራ ፋኖኖኖኖ

  • @אבטהדבאיה
    @אבטהדבאיה 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ጀግናው ኮማንዶ ሳሙኤል ባለአዕድል ያሰለጠነው አስደማሚው የአማራ ፋኖ ኮማንዶ የሚገርም ነው ክብር ለጀግኖቻችን

  • @eyobgetachew-p3c
    @eyobgetachew-p3c วันที่ผ่านมา +8

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ያበርታች የሳምሶንን ጉልበት የሰለሞንን ጥበብ የዳዊትን ማስተዋል ያድላችሁ ድል ለአማራ ፋኖ

  • @abrishzegey8250
    @abrishzegey8250 วันที่ผ่านมา +18

    1972ዓ/ምበሻሸመኔ ላይ የነበረኝ ስልጠና አስታወሰኝ ፣አሁን 71 ዐመቴ ነው ። እሱ ያውቃል ።

  • @alamhubatu-bl5bg
    @alamhubatu-bl5bg 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በናተ በወድሞቼ ባማራነቴ እኮራለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኛ ጀግና አማራ ፋኖ ድግል ማሬያም ትጠብቃችሁ

  • @AliAli-e2y1c
    @AliAli-e2y1c 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    🇨🇬👈💪💪💪💪አማራዬ ድሉየኛይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህከናተጋይሁን እናሸንፋለን❤❤❤❤❤

  • @mehaderatnafu8030
    @mehaderatnafu8030 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ከጥንትም የአማራ ህዝብ ለሀገሩ ሟችነው ዛሬም ልትጠፋ ጫፍየደረሰችውን ሀገራችንን ታደጓት ጀግኖች ፋኖዎች ታሪካችሁን ድገሙና ጻፉት በርቱልን ሳያቹ የደስታስሜት ይወረኛል ድል ለአማራ ድል ለጀግናው ፋኖ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እንኳን ደስአላችሁ እንኳንለዝህ ቀን አዴሬሳችሁ እግዝአቤሔር የጤብቃችሁ ድል ለአማራ ፋኖ

  • @makdessolomon6799
    @makdessolomon6799 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ክብር ለወገኖቻችን
    የደከማችሁበት ሁሉ እውን ሳይሆን እግዚአብሔር ክፉ አያሳያችሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💚💚😢😢😀😀😀😍😍😍💔💔💔❤️❤️❤️

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems6532 วันที่ผ่านมา +4

    የኔ ባለ ማተብ የኔ ባለ ሀገር ባለ እርስት አማራዬ ፋኖዬ ደሞቸ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ የኢትዮጵያን ትንሳኤዋን ያፍጥንልን የድንግል ማርያም ልጅ 💚💛❤️🤲🤲🤲

  • @EteneshMezegabo
    @EteneshMezegabo 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @YalewBezaw
    @YalewBezaw 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ድል ላ ማራ ፍኖ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር የውነት አምላክ ነው!!!!!

  • @marthalegesse4854
    @marthalegesse4854 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ድል ለጭቁኑ ህዝቤ በማንነቱ በማንም ልቃሚ በስሜን በደቡብ በዘረኞች የበታችነት ስሜት ለሚያቃጥላቸው የሚገደለው ህዝቤ በጉልበቱ ታሪኩን ያድሳል። የኔ ኩራቶች አማራን ለማዳን አንዲቱን ሂወታቸውን ሰጠዋል። አቤት ቁመና አቤት አረጋገጥ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebechmelese564
    @abebechmelese564 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ያበርታችሁ የኢትዮጵያ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን ።

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact วันที่ผ่านมา +6

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ 💪💪💪💚💛❤️

  • @GirmaTekklei
    @GirmaTekklei 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዘመዶቼ እግዚአብሔር ሐይሉን ያድላችሁ

  • @Chekole-gv8ii
    @Chekole-gv8ii 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ድል ለኣማራ ለተገፋው ህዝብ ኣማራ የኣለም ሳይትስት ነው ማርያምን

  • @AbebechBiset
    @AbebechBiset 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ድል ለነበልባሉ ለአማራ ፋኖኖኖኖ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሰይ ትክክል ድል ለፋኖ አማራ

  • @تسفاتسفا-ب4ض
    @تسفاتسفا-ب4ض วันที่ผ่านมา +4

    ድል የሕዝብልጅ ለሖነዉ ለጀግናዉ ፋኖ💚💛❤💪💪💪🎉🎉❤❤❤

  • @TigistTigist-z4k
    @TigistTigist-z4k วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ክፎ አካብኝ ይህ ሁሉ ለእኛ ነው!!!አመስገናሉሁ❤❤

    • @assefajudah8559
      @assefajudah8559 วันที่ผ่านมา +1

      Yes, letegeffaw Amhara Ena lemellawe , Le Ethiopia !!! Today and tomorrow !!! Tarrarrawochu Lefanowochu !!!

  • @ዳባቴዋፍኖ
    @ዳባቴዋፍኖ วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን ለኢትዮጵያ ለዓለምም ትበቃላችሁ❤❤💪💪

  • @WerkuMulh
    @WerkuMulh 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ድል ለጀግናው ለኣምሓራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zelekashlemma4329
    @zelekashlemma4329 วันที่ผ่านมา +2

    ብርቱ የኔ ጀግኖች ድል ለአመሓራ ህዝብ

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አማራ የኢትዮጵያ ማገርና ምሰሶ ነዉ ስንል በምክንያት ነዉ ድል ለተገፋዉ አማራ የራሱን የማይሰጥ የሰዉ የማይነካ ጀግና ሕዝብ ነዉ

  • @tube-xv2dv
    @tube-xv2dv 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣም ደስ ይላል አማራ ያሸንፋል።

  • @Egerhis
    @Egerhis วันที่ผ่านมา +3

    ቃል የለኝም ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤

  • @solomonali-rr7mt
    @solomonali-rr7mt 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ያሳምነው ልጆች❤❤❤❤

  • @Halma-mf2cr
    @Halma-mf2cr 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ክብር ለአማራ ፋኖ ጀግናዎች

  • @جمالج-و9د
    @جمالج-و9د วันที่ผ่านมา +3

    ድል ለተገፋዉ የአማራ ህዝብ❤❤❤❤

  • @فاطمةمحمد-ض4ص1ظ
    @فاطمةمحمد-ض4ص1ظ วันที่ผ่านมา +3

    የኔጄግኖች ከቁጥር አትጉዴሉብን "በድልተመለሱ ህዝባችንም አላህነፃያዉጣዉ

  • @Ra.com65
    @Ra.com65 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እርዲያው አፍርልብላላችሁ አምላኬ አደራህን ኩራቶችን ጠብቅልኝ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @sewinetadmasu3902
    @sewinetadmasu3902 วันที่ผ่านมา +2

    ደስ አለኝ❤❤❤❤❤❤❤በቃ አማራ ከእንግዲህ አይሞትም።ርስቱን ያስመልሳል❤❤❤

  • @WonduasenGumataw
    @WonduasenGumataw 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አምሀራ የኢትዮጵያ አለኝታ መከታ እንኳንም ከአምሀራ ተፈጠርኩ!!!!

  • @BancheamlakMamaru
    @BancheamlakMamaru 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ወገኖቸ እማማ ይጠብቃቹህ ወገኖቸ እማማኢትዮጵያ ልጆችሽ አለን ብለው ቆመውልሻል አምላክ ይጠብቃቹህ❤❤❤

  • @berhanu2368
    @berhanu2368 วันที่ผ่านมา +1

    ከፈጣሪ በታች ኃይላችን ፋኖነት ብቻ ነው!!!
    ድል ለጀግኖቹ ፋኖዎች !!
    አማራ ያሸንፋል!!

  • @TeferiWorkneh
    @TeferiWorkneh 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኛ ጀግኖች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አለን ተጎናችሁ

  • @ደሱራያራዩማ
    @ደሱራያራዩማ 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ድል ለተገፋው ለአምሐራ ህዝብ🙏💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @ALSAAbda
    @ALSAAbda 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ሀይል ጉልበት ይሁናችሁ ወገኖቼ. ወንድሞቼ ደሞቼ ፋኖዬ ጠላትህ ከእግርህ ስር ይውደቅ የጠላት ምላጭ እንዳይስብ እጁን ሽባ ያረገው አማራዬ ክፉ አይንካብኝ መጡብን እንጂ አልሄድንባቸውም በሰራናት ሀገር አማራ እንድንጠፋ ተፈረደብን ግን አይሣካም እውነት ከኛጋ ናት እግዚአብሄር ከእውነትጋ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EnatTesfaye-je8gr
    @EnatTesfaye-je8gr 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ያለምንም መሰዋትነት ለድል ያብቃቹ እናመሰግናለን ❤😢😢

  • @fikertem.s.8586
    @fikertem.s.8586 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤MAY GOD TAKE CARE OF YOU BROTHERS, VERY PROUD ❤❤❤AMHARA🎉🎉🎉THANKS SO MUCH ♥❤❤FOR SHARING ♥❤❤❤❤❤

  • @deredamot
    @deredamot วันที่ผ่านมา +1

    ሳሚ የጀግና ልጅ ጀግና ነህ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems6532 วันที่ผ่านมา +2

    ሳሚዬ የአሳምነው ምትክ ክበርልን በርታልን ወንድማችን 💚💛❤️

  • @Channel-z1o
    @Channel-z1o 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች

  • @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ
    @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ วันที่ผ่านมา +2

    በድል ያስፈፅማች ወንድሞቼ❤❤❤

  • @rabiashekur4903
    @rabiashekur4903 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አላህይጠብቃችሁያርብ

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እህ ፍትህ እውነትን የተናገሩት ኦሮሞ እየዋሸ ስም እያጠፉ ሲያርዱ የአማራን ህዝብ ባሀገራቸው ላይ
    ለጋዜጠኛ አርበኛ ታዲዎስ ታንቱ

  • @Mulu-y4u
    @Mulu-y4u วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ይጠብቃች በሀይማኖታቸ በኢትዮጵያ የማይደራደሩ ጀግኖች ወንድሞቻችን

  • @mekidesebabu2051
    @mekidesebabu2051 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪየ የናትን ክፉ አያሰማኝ ድል ለተገፋው ህዝባችን

  • @ramimohammed4256
    @ramimohammed4256 วันที่ผ่านมา +2

    ድልድልለፋኖፋኖይችላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DemeMel
    @DemeMel 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አኩሪዎቻችን እንኮራባችኋለን ድል እንደማይለያችሁ እርግጠኛ ነኝ።በርቱልን።

  • @amme1724
    @amme1724 34 นาทีที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤ የልቤ ሁሉ ሞላ ይህን አየሁ

  • @JdjdHehe-o9o
    @JdjdHehe-o9o ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @MaryamKumari-z5d
    @MaryamKumari-z5d วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጀግናወቻን 💪💪💪💪

  • @የጎጃሟየሽ
    @የጎጃሟየሽ วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለአማራ ፋኖ አማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlhmdulilahRebilalmin
    @AlhmdulilahRebilalmin 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል ለጀና አማራ ፋኖ

  • @אבטהדבאיה
    @אבטהדבאיה 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የአማራ ህዝብ ከስቃይ ከመከራ የሚድነው ግፍ በወለደው በአማራ ፋኖ እና ፋኖ ብቻ ነው እግዛብሄር አንዳንድ ጣልቃ ገብ ወዳም የአማራ ተወላጆች ልብ ይስጥልን ከውስጥ በመግባት ትግሉን ለመጥለፍ የሚሞክሩትን ሆነም ቀረም ፋኖ አሸናፊ ሀይል ነው ተወደደም ተጠላም

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact วันที่ผ่านมา +2

    ይህንን የመሰለ ምርጥ ፕሮግራም በማይረባ ክላሲካል በጠበጣቹት ። ከስር ያለው እንጉርጉሮ በቂ ነበር ። ለምን ክላሲካሉን አስገባቹት ሁለት ሙዚቃ በአንድ ቪድዩ ደስ አይልም ። 😢😢😢😢

  • @woinshetkebede561
    @woinshetkebede561 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚሐቤር ክለላ ይሁናችሁ ወንድሞቼ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @Allamehara
    @Allamehara 55 นาทีที่ผ่านมา +1

    እባካችሁባለሀብትድሀሣንልእንደግፋቸውአልባሣት፡ስንቅየሚሆንአግዙንድልለአማራፋኖ።

  • @AmalAmal-ss8lx
    @AmalAmal-ss8lx วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እኔስ እንዳኔ ብሌን እምሳሳላሁ ደሞቼ 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiopia9995
    @Ethiopia9995 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል:ለፍኖወቻችን❤❤❤

  • @habtamueyasu-pl1vu
    @habtamueyasu-pl1vu 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የምንመኘው የምናሰበውን እንደመናገኚ ምንም አልጠራጠርም በርቱ

  • @sewinetadmasu3902
    @sewinetadmasu3902 วันที่ผ่านมา +2

    በቃ አባቶች የተናገሩት ትንቢት ደረሰ።ቴድርስ ከወደ ምስራቅ ይመጣል የተባለው ፋኖ ነው። ሰሞኑን ከበረሀ የመጡ አባት ተናግረዋል።ድል ለአማራ ፋኖ

  • @teowodroestilahun9826
    @teowodroestilahun9826 วันที่ผ่านมา +1

    የአማራ ህዝብ በእውነተኛ ልጆቹ መስዋዕትነትና ትግል ትክክለኛ ቦታውን ያገኛል ሥልጣን ይይዛል፡፡ አማራ ህዝብ በሚይዘው ሥልጣን ኢትዮጲያ ወደ ቀድሞዋ ቦታዋና ክብርዋ ትመለሳለች ትጎናፀፋለች፡፡

  • @Biliisummaa
    @Biliisummaa 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁሉንም ሰማው አየየሁ እንደ ሳሙኤል ባለድል ከልቡና ከልታይ ልታይ ባይነት የጸዳ ጀግና እውተኛ አታጋይ ነው

  • @alamhubatu-bl5bg
    @alamhubatu-bl5bg 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይለያል❤❤❤❤

  • @alamhubatu-bl5bg
    @alamhubatu-bl5bg 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሠላም ለናተ ይሁን❤❤❤❤

  • @Dinktube456
    @Dinktube456 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አመላከ ዳዊት አምላከ ሙሴ ከናትጋ ይሁን😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤ ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤
    ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤😢😢😢
    ድል ለፌኖኖኖኖኖኖኖኖኖ ድል ላማራህዝብ❤❤❤😢😢😢😢 ሞት ለተፈረደበት

  • @GetalemAwoke
    @GetalemAwoke 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እመቤቴጥላከለላትሁናችሁ❤❤❤

  • @ektsSjcye
    @ektsSjcye 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፋኖ ነፍጥ አንሥቶ ከወጣ የአማራ ሞት መቀነሱን እዩት ጓዶች ፋኖ ባይደርሥልን ነበር እሥከዛሬ ታርደን እናበቃ ነበር ክብር ለአማራ እናት ለወለደቻቸው የአማራ ፋኖቻችን በጣም በጣም ነው ደሥ ያለኝ በግሌ አባቱ እንሞተበት ህጻን አባቴ የምለው አጥቼ ብዙ ግዜ አዝኛለሁ አሁን ግን አባቴ የምለው አግኝቻለሁ ድል ለአማራዬ ድል ለፋኖ ቻችን በግሌ እወዳችሗለሁ አላህ ይጠብቃችሁ እኔም ወደ ትግሉ ለመቀላቀል ደሥተኛ ነኝ ለአማራ መሞት እድለኛ ያርገኝ ለአማራ አይደለም ለመጣው ለሔደው ገዥ ፓርቲ ሥንሞት እና ሥንቆሥል ነበር እንኳን ለተወለድኩለት አማራ አይደለም ድል ለፋኖቻችን

  • @MuluyeAsmare-z8z
    @MuluyeAsmare-z8z 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fetari enante kef adrgo yasayen
    Ewdachhualen 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @teferagedlu6707
    @teferagedlu6707 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድሉ የአማራ ነው

  • @mekkahmadina7672
    @mekkahmadina7672 วันที่ผ่านมา +1

    እድል ፋኖ አማራ❤❤

  • @sewinetadmasu3902
    @sewinetadmasu3902 วันที่ผ่านมา +1

    ኮማንደር ሳሚ ጀግናየዋ❤❤❤

  • @haymanotgebeyaw8472
    @haymanotgebeyaw8472 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወዲህ ወደ ጎንደር አንድ ሰው ተጣራ
    ወዲህ ወደ ጎጃም አቤት አለ ከዚያ ከተራራ
    ውሎም አለሁ አለ
    ሽዋም ከተፍ አለ
    ኢትዮጵያ ለማዳን አንድ እንሁን
    ፋኖ ተሰማራ አንድን ሕዝብህን
    ድላችን በክንዳችን ነፃነትን በደማችን 🤝🤝🤝🤝💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @AsmamawAndualem
    @AsmamawAndualem 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ከሌሎች ብሔረሰብ ወንድሞቻችን ጋር በመሆን ህብረ ብሔራዊ ወታደር በጀግናው ፋኖ መሪነት መመስረቱ አይቀርም !!!!
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aylueaylue1302
    @aylueaylue1302 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወገኖቸ

  • @MmN-k2d
    @MmN-k2d วันที่ผ่านมา +1

    ድልለአማራፋኖ❤❤❤

  • @FhdgzhChzgs
    @FhdgzhChzgs วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @Daniel-m1k6u
    @Daniel-m1k6u 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይ ነበልባሉ አማራዬ

  • @ajmalpeer2478
    @ajmalpeer2478 วันที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉🎉አላይጠባቃችጀጀጎጎንፋኖኖኖኖኖ

  • @BerhanuRufa
    @BerhanuRufa 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር እመብርሃን ከናተ ጋር ትሁን