🛑 || ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 442

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 6 หลายเดือนก่อน +233

    አባ ገብረኪዳንን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @sibhatgetachewgebremariam5062
      @sibhatgetachewgebremariam5062 6 หลายเดือนก่อน +11

      አሜን አሜን አሜን

    • @kitessemakit
      @kitessemakit 6 หลายเดือนก่อน +7

      አሜን

    • @alove5247
      @alove5247 6 หลายเดือนก่อน +3

      Amen

    • @Slenat-mb7pf
      @Slenat-mb7pf 6 หลายเดือนก่อน +2

      አሜንአሜንአሜን

    • @shewitgualkahesay
      @shewitgualkahesay 6 หลายเดือนก่อน +2

      Amen betam enim begugut new mitebkachew ke mekelle fetari yetbkilen👏🏾👏🏾🥰🥰🥰

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m 6 หลายเดือนก่อน +39

    የሙስሊም ተማሪያችሁ ነኝ❤❤❤❤

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 6 หลายเดือนก่อน +4

      ይበርቱ

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 6 หลายเดือนก่อน +2

      Egziabher libshen yabralsh berchi ❤❤❤

    • @Shuvo-133
      @Shuvo-133 6 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @ertselam
      @ertselam 6 หลายเดือนก่อน

    • @AlamYlima
      @AlamYlima 6 หลายเดือนก่อน +3

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እኛም ሀይማኖታችንን ጠንቅቀን አናቃትም ውዴ ተማሬ ከመማር ብዙ ነገርይገኛል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @selamselam7608
    @selamselam7608 6 หลายเดือนก่อน +60

    ክቡር ኣቦና ቃለ ሕይወት የስምዓልና ትምህርቶም ኣዝዩ ዩ ደስ ዝብለካ ምስ ሕይወትና ዝተኣሳሰረ ዩ እግዚአብሔር ኣምላኽና፣ቃሉ ኣብ ልብና የሕድሮ አሜን!ናይ ኣቦና ትምህርቶም እትፈትዋ 👍በሉኒ እስቲ😍

    • @FunnyCap-lm4sg
      @FunnyCap-lm4sg 5 หลายเดือนก่อน +1

      ትምህርቶም ህይወት እዩ በእውነት❤😊

  • @genitmd1829
    @genitmd1829 5 หลายเดือนก่อน +8

    ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን።
    ረዥም የአገልግሎት እድሜን ይስጥልን። እንወድዎታለን አባታችን።

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 6 หลายเดือนก่อน +110

    በኪዳነ ምሕረት እዣችዋለው ላይክ ሳታደርጉ እንዳታዳምጡ😢 የእራሳችን ሕይወት ቀይረን ለምን ሌላ ወንድምና እህት ለምን እንዲቀየሩ አናደርግም??? አንድ ሰው ላይክ ሲያደርግ አንድሰው ሰምቶ እንዲቀየር ይረዳል በሉ ላይክ አድርጉ ስትገቡ የተዋሕዶ ልጆች😢

    • @bityasefa4349
      @bityasefa4349 6 หลายเดือนก่อน

      እሺ

    • @mazaadubai
      @mazaadubai 6 หลายเดือนก่อน +2

      እዉነት ነዉ አባቶቻችን ስንት ለፍተዉና ደክመዉ ያስተምሩናል እኛ ግን የእግዚአብሄርን ቃል ሰምተን ላይክ ማድረግ አቅቶናል 😢😢😢

    • @RujiAkther-x7q
      @RujiAkther-x7q 6 หลายเดือนก่อน

      እድሜናጤና ይስጦት ያገልግሎት. ዘመነኖ ይባረክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @fantu6199
      @fantu6199 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@mazaadubai😮😮😮00😊 26:19 26:19

  • @use2720
    @use2720 6 หลายเดือนก่อน +65

    አባታችን የክፍለ ዘመኑ ቅዱስ ጳውሎስ ኖት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤❤

    • @sabalasabal
      @sabalasabal 6 หลายเดือนก่อน +4

      አባታችን ቃለህይወት ያስማልን❤

    • @genetweldemaryam4343
      @genetweldemaryam4343 6 หลายเดือนก่อน +1

      AMEEN AMEEN AMEEN 🙏 ❤️

  • @EngBella
    @EngBella 6 หลายเดือนก่อน +70

    አባታችን ትኩስ ስብከትወን ፈልጌ ኮ ስንከራተት ዋልኩኝ። ክብር ለመድሐኒዓለም በስተመጨረሻ አገኘሁዎት። እድሜዎትን ይባርክልን።

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 6 หลายเดือนก่อน +27

    ወይ ይሄ ሚድያ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን እኛ በስደት ያለነው ከጭቀት እምንርቀው በአባታችን ትምህርትነው ቃለ ህይዎትን ያሰማልንአባታችን እኛንም ሰሚ ልቡና ይስጠን የተማርነው በልቦናችን ያሳድርብን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @genetabebetgenetabebet8344
    @genetabebetgenetabebet8344 6 หลายเดือนก่อน

    በረከተወ ትድረሰኝ❤✝️🙏

  • @DawitGebeyaw-rl4fm
    @DawitGebeyaw-rl4fm 6 หลายเดือนก่อน +30

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏ለ አዘጋጆችም እግዚአብሔር ይስጥልን።።።።እንደ አስተያየት ደግሞ የ አባታችንን ትምኽርቶች ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ እየተተረጎሙ ወደ ዓለም ቢሰራጩ።።🙏 ልክ እንደ አቡነ ሺኖዳ ትምህርቶች።።እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏

    • @JulietDelta007
      @JulietDelta007 4 หลายเดือนก่อน

      በትክክል።

  • @ማርያመይመዝሙረይ
    @ማርያመይመዝሙረይ 6 หลายเดือนก่อน +7

    _እግዚአብሔር ኣምላኽ ይመሰገን ክቡር ኣቦና ብሓቂ ቃል ህይወት ቃል በረከት የሰመዐልና ትግራዊይት ሰለ ዝኾንኪ እየ ብትግርኛ ዝፅሕፍ ዘለኩ ከማኩም ዝበለ ኣቦታትና ይዓድለና ኣቦዋይ✝️✝️✝️_

    • @ቅዱስሚካኤለይ
      @ቅዱስሚካኤለይ 6 หลายเดือนก่อน

      ወይጉድ ይገርም እዩ ብትግርኛ ኮሜንት ፅሓፉ ዝብል መልአክቲዶ ኣሕሊፎም እዮም ?

  • @serkalembeyene9500
    @serkalembeyene9500 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @RMetica
    @RMetica 6 หลายเดือนก่อน +28

    ተረጋግቼ ማታ ነዉ እምሰማዉ አሁንስ አይመቸኝም
    የኔ ወርቅ ወርቅ ወርቅ ...... አባት እንኳን ደህና መጡ ለማለት ያህል ነዉ የገባሁት እንኳን በሰላም መጡልን የኛ መጽናኛ ትጉህ መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን የኛ ትሁት አባት አሜን ፫

  • @yemariyamlig951
    @yemariyamlig951 5 หลายเดือนก่อน

    Amen amen 🙏 ❤❤❤

  • @Sqcy-s4h
    @Sqcy-s4h 2 หลายเดือนก่อน

    yana wed abat kal hiwot yasemaln amen

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 2 หลายเดือนก่อน

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @sarahsarah4080
    @sarahsarah4080 6 หลายเดือนก่อน +10

    ድንቅ አባት እንደዉ ደጋግመን ብንሰማዉ ሊጠገብ የማይችል ትምህርት ፈጣሪ እረጅሙን አመት ያኑሮት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @abelwoldeyohanis7669
    @abelwoldeyohanis7669 5 หลายเดือนก่อน

    ወንጌል በተስጥዎ ሲሰበክ እንዴት ደስ ይላል

  • @ErmiY-u1r
    @ErmiY-u1r 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን

  • @godanatube5013
    @godanatube5013 6 หลายเดือนก่อน +30

    ይህን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።

  • @kemesiebeshaw8209
    @kemesiebeshaw8209 6 หลายเดือนก่อน

    Yenie abat endew bemn kuankua lgletwet ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ፡ሕይወት፡ያሰማልን።ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥልን።

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን 6 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን( ፫)ቃለ ሕይወትን ያሰማልን( ፫) አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ✝️

  • @zedandalme1692
    @zedandalme1692 6 หลายเดือนก่อน

    በእራሳችን ከመመሰጥ ይሰውረን😢😢😢

  • @MedhanieBerhane-io8lu
    @MedhanieBerhane-io8lu 6 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen qale hiwet yasemaln

  • @jooc8655
    @jooc8655 6 หลายเดือนก่อน +15

    የእርስዎን ትምህርት መስማት የጀመርኩበት ቀን የተባረከ ይሆነን

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 6 หลายเดือนก่อน

    kale hiwet yasemalin❤❤❤

  • @godanatube5013
    @godanatube5013 6 หลายเดือนก่อน +9

    በክርስቶስ ክርስቲያን የሆናችሁ እህት ወንድሞች ኑ በፍቅር ስለ ሐይማኖት እንማማር። ወደ ክርስትና እንመለስ የሊቃውንት ውይይቶችን እንከታተል። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።

    • @mazaadubai
      @mazaadubai 6 หลายเดือนก่อน

      መማር እፈልጋለሁ ግን አሁን ሰምቸ አሁኑኑ እረሰዋለሁ ምን እንደሚሻለኝ አላዉቅም 😢😢😢

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@mazaadubai tselye segegi ehte Egziabher yabertash tesfa atekurichi

    • @mazaadubai
      @mazaadubai 6 หลายเดือนก่อน

      @@misrakmisu2750 eshi ehita amesegnalehu 🙏🙏🙏

  • @ሂሩትሀይልማአርያም
    @ሂሩትሀይልማአርያም 6 หลายเดือนก่อน +10

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤️❤️🙏🙏🙏

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Eyou12
    @Eyou12 6 หลายเดือนก่อน +9

    የስደት መምህሬ 🥰 አባታችንን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ
    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን አባ ገብረኪዳን ለሰጠን ስሙ የተመሰገነ ይሁንልን🥰🙏

  • @jannath-un1nl
    @jannath-un1nl 6 หลายเดือนก่อน +1

    qalee.hiwatin yasemalin Abatacheni🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MedhanieBerhane-io8lu
    @MedhanieBerhane-io8lu 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abera4010
    @abera4010 6 หลายเดือนก่อน +10

    እንኳን ደህና መጡ አባዬ❤

  • @ZegashiworkGetachew
    @ZegashiworkGetachew 6 หลายเดือนก่อน +6

    አይ አባቴ መምህር መሆኔን ጠላሁት አሉ በእርግጥ እውነትዎን ነው እውነት በመናገርዎ፣በሰዎች ሁሉ በመወደዶ ብዙ ጠላት እንደተነሳብዎት ግልጽ ነው ። ነገርግን መምህር የሆኑት እርስዎ ስለወደዱ ሳይሆን አምላክ ለትውልዱ ስላዘነ ነው። ምልክቱም ያች የ4 አመት ህፃን ናት ውዳሴ ከንቱ አያድርግቦት ያስነሳዎት አምላክ ይጠብቅልን አሜን።።

  • @የሚጠብቀኝአይተኛምአ-ነ2ቸ
    @የሚጠብቀኝአይተኛምአ-ነ2ቸ 6 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኳን ሰላም መጡልን የተዋህዶ ልጆች ለእናታችን ኪዳነ ምህረት ወረሃዊ ክብረ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ሃገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን💚💛❤🕊

  • @meseretwudneh5894
    @meseretwudneh5894 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 6 หลายเดือนก่อน +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @sabagetachew6426
    @sabagetachew6426 5 หลายเดือนก่อน

    Kale hiyiwete yasemalene 🙏

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 6 หลายเดือนก่อน +10

    አባቴ እንክዋን ደና መጡልኝ ይፍቱኝ ኃጥእ ልጆ እህተ ማርያም ከነቤተሰቤ በቸርነቱ ለቅዱስ ሥጋው ለክቡር ደሙ ለንሰሐ ሞት ያበቃን ዘንድ እባኮትን አባቴ በጸሎቶ ያስቡኝ ከነቤተሰቤ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም::

  • @TegstTeka-t2c
    @TegstTeka-t2c 6 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @adeyTUbe-w5w
    @adeyTUbe-w5w 2 หลายเดือนก่อน +1

    እረሰወን አባት አድረጎ የሠተን ፈጣሪ ይመሠገን ቃለህወት ያሠማልን❤❤❤

  • @Tesmiko
    @Tesmiko 6 หลายเดือนก่อน +4

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ወጣቶች ብዙ እንዲህ አይነት አስተምህሮት ያስፈልገናል🙏🙏

  • @BezawitTeklu-yh1ee
    @BezawitTeklu-yh1ee 2 หลายเดือนก่อน

    ስለሁሉም ነገር የልዑል እግዚሐብሔር ክብርና ምስጋና ይገባዋል ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 6 หลายเดือนก่อน

    በዚህ ዘመን አባታችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @SelomonMisge
    @SelomonMisge 6 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለህይወት ያሰማልን እርሰዎ እንኳን በማስተማር ላይ ተቀምጠው በመማርላይ ሳሉ እራሱ ከሰው ጋር ተገናኝተው አያውቁም እርሳቸውን ለማግኘት አውደምህረት ለማስተማር ካልሆነ ማግኘት አትችልም እርሳቸው ከማንም ጋር ቁመው አውርተው አያውቁም የመጽሐፉን ቃል ኑረውታል መጨረሻወትን ያሳምርልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ

  • @አጸደማሪያምስደተኛዋ
    @አጸደማሪያምስደተኛዋ 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እኛም ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 หลายเดือนก่อน

    ልዑል እግዚአብሔር የመሰገንልን እርሰዎን የሰጠን አምላካችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WudeYemariyamLj
    @WudeYemariyamLj 6 หลายเดือนก่อน +7

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጠዎት የአባታችን ትምህርት በጣም ደስ ይላል❤❤❤አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላሟን🇪🇹 ያምጣልን 💚💛❤🙏

  • @harithfalah3716
    @harithfalah3716 6 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን፫
    ቃለህይወትን ያሰማልን🙏💖
    ጸጋ በረከትን ያጎናጽፍልን🙏💖
    እርስት መንግስት ሰማያትን ያውርስልን🙏💖
    አባታችን በእውነት እንወድዎታለን እኛስ መልካም መምህር ለራሳችን መረጥን እኼውም እርሶን🙏❤
    ብዙ ነገር ማለት እፈልጋለው ግን ወዳሴ ከንቱ እንዳይሆኑቡወት እስጋለው ዋጋዎ ከሰማያዊ ከችር አባቶ ይሁን❤❤❤❤❤

  • @frehiwothuluka5754
    @frehiwothuluka5754 6 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ አባት እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ጠብቆ ያቆይልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zedandalme1692
    @zedandalme1692 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክቡር አባታችን ❤❤❤ በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር አምላካችን ልቦና ይስጠን ሰምቶ ካለመተግበር ሀጢያት ይሰውረን

  • @Samson-n1n
    @Samson-n1n 6 หลายเดือนก่อน

    Abatachen kalehiwot yasemalen. Edme ketena yestelen

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j 6 หลายเดือนก่อน

    አባ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 💐💐💐

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 6 หลายเดือนก่อน +11

    ወደእግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ግዜ ደስ አለኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    አሜን አሜን አሜን

  • @meronyetawahidolij9332
    @meronyetawahidolij9332 6 หลายเดือนก่อน

    እድሜና ጤና ይሰጦት አባታች በረከቶ ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @خدامهخدمه-ذ2ح
    @خدامهخدمه-ذ2ح 2 หลายเดือนก่อน

    አባታችንበረከተወይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @derebamara8649
    @derebamara8649 6 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ከዚህ ያደረሰን ስሙ ለዘላለም ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ሕይወት ያሠማልን እኛም የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን🙏🙏🙏

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 6 หลายเดือนก่อน +1

    WEDOO ABATACHENE ENKONE DEHENA METOLENE KALE HEYEWOT YASEMALENE WEDO ABATACHENE ZEMENOTE YEBAREKE AMÈNE SELAME LE EMEYE KEDESTE ETHIOPIA ORTODOX TEWAHEDO HAYEMANOTE ❤

  • @MekdesMamo-u1e
    @MekdesMamo-u1e 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን ❤❤

  • @sahayabray5699
    @sahayabray5699 6 หลายเดือนก่อน +1

    AMEN AMEN AMEN 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤

  • @nardosabebech9363
    @nardosabebech9363 6 หลายเดือนก่อน

    Abtachen.egzybher.yetbkelen🙏🙏🙏🙏♥️♥️❤️❤️❤️

  • @DukstEthuobia
    @DukstEthuobia 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን አባ ገብረ ኪዳንን የሰጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ይስጥልን

  • @yonasjrkilla7597
    @yonasjrkilla7597 6 หลายเดือนก่อน

    Qale hiwet yesemalena abona ❤️☦️

  • @HabtamTesfaye-z6z
    @HabtamTesfaye-z6z 4 หลายเดือนก่อน +1

    Egzabher bedmena betena ytebklgn❤❤❤❤❤❤

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @kedanayemariyam1323
    @kedanayemariyam1323 6 หลายเดือนก่อน +7

    ቃል ህይወት ያሰማልን ቃል ህይወት ያሰማልን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አበታችን ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን የኢትጵያን ምድር ላይ ሰላም ፍቅርና አንድነት ይመልስልን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 6 หลายเดือนก่อน +7

    ❤እግዚአብሔር ይመሰገን ቃሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜ አብዝቶ ይስጥልን እጅግ ደስ ይላል ዛሬ ፃዲቁ አቡነ ገሪማ ሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቂርቆስ ገዳም ቡራኪ አሰጡን የቅዱሳንን ፍቅር አይንሳን ቸሪቱ አማለጂቱ ድግል ማርያም ጣሟን ያድለን❤🙏!

  • @rahwaabraha3806
    @rahwaabraha3806 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen 🙏🙏🙏aba rejim edme tenan ystln

  • @zemenayserkalem5389
    @zemenayserkalem5389 6 หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን አሜን (3)ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባቴ 🤲🌹🥰 የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሐዋርያት ፆም በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን 🤲🌹⛪

  • @SamriSamri-p7e
    @SamriSamri-p7e 5 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እድሜ ይስጥልን.እንደርስዎ አይነት አባት እና አስተማሪ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @genetnegasa9811
    @genetnegasa9811 6 หลายเดือนก่อน

    Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏🏻 ❤❤❤

  • @hagsyshsjiwpsnsp2360
    @hagsyshsjiwpsnsp2360 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል እይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-et7jq
    @Tube-et7jq 6 หลายเดือนก่อน +7

    አባታችን እንዃን ሰላም መጡልን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን የመጀመርያ ኮማች

    • @sdgs6877
      @sdgs6877 4 หลายเดือนก่อน

      አቤቱ አምለኬ ሆይ ጁሮ የል የሰሚ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @weleteslase
    @weleteslase 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መካሪያችን ያቆይልን❤❤❤

  • @bayushmarw
    @bayushmarw 6 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለህወት ያሰማልልን አባታችን ትልቅ ጥያቄ መለሱልኝ እግዚአብሔር በምልአት በሁሉም ቦታ አለ በቸርነት ግን በተመረጡ ቦታዎች አለ በቴክርስትያን አልሄድም እግዚአብሔር ከቤቴ አለ ለምንል መልስ ነው

  • @NeHase16
    @NeHase16 6 หลายเดือนก่อน +14

    አብረን እንጽደቅ!! እባክሽ/ህ ልክ እንደ አንቺ/ተ ቃለ እግዚአብሔርን ሌላው ምእመን ሰምተው ነፍሳቸውን ያረሰርሱ ዘንድ ላይክ ሼር አድርጊ/ግ።

  • @jannath-un1nl
    @jannath-un1nl 6 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen wide lebonacheni yemelseni fetareyachenii🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ
    @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ 6 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ❤ ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃሉን ስምተን ፴ ፷ ፻ የምናፍራ ያድርገን ስለ ቅዱስ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን
    እኔን ስምቶ ለመትግባር እበቃ ዘንድ በጸሎት አስቡኝ

  • @DestagetachewTesfa
    @DestagetachewTesfa 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን በእናንተ ላይ አድሮ የሚያስተምረን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን የአገልግሎት ዘመነወት ይባረክ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ትርሓስነኝየማርያምልጅ
    @ትርሓስነኝየማርያምልጅ 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ኣባት እግዝአብሔር ቃለ ሂወት ሳሰማልን ዕድሜና ጤና ይሰጦት ኣባቴየይ

  • @okom6307
    @okom6307 6 หลายเดือนก่อน +6

    ተመስገን ዐምላኬ አባን የሰጠን የኔ አባት የኔ አባት የታወከዉ ነፍሰእረፍት ንታገኚአለች አባ ስሰማ የኔ አባት ይኑሩልን አሜን አሜን አሜን 💒🌾🌾🌾💐🙏🙏🙏🙏➕

  • @sarisaritom3992
    @sarisaritom3992 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለይወት ያሰማልን አባ

  • @henokaddisu5360
    @henokaddisu5360 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 6 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @muluegebresgie9180
    @muluegebresgie9180 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን በጤና ያቆይልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZenebZeneb-y9z
    @ZenebZeneb-y9z 6 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin abtachin 🙏 😊

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 6 หลายเดือนก่อน +7

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን❤❤❤❤

  • @AbiGalTgray
    @AbiGalTgray 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂዎት የስመዐና❤ ኣቦና እንካዕ ብሰላም መፃእኩምልና ብጣዕሚ ኢና ክኣ ንፈትዎኩም❤

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 6 หลายเดือนก่อน

    ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 6 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ❤❤❤ በእድሜ በፀጋ ይኑሩ

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን🙏አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @አማራፋኖ-ቀ5ጐ
    @አማራፋኖ-ቀ5ጐ 6 หลายเดือนก่อน +5

    ቃሊሆት ያሠማልን አባታች ሽእአመትኑርልን አተንየሠጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @GelahunShimelis-ye4jv
    @GelahunShimelis-ye4jv 6 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን

  • @zinagizat5269
    @zinagizat5269 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የተከዝነውን ምታፅናኑንን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ይክበር ይመስገን✝️

  • @genettewelde6372
    @genettewelde6372 6 หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን እንዃን ደህና መጡልን ቃል ሕይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን❤

  • @Aster-ts9yf
    @Aster-ts9yf 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ግሩም ትምርት ነው አባታችን ቃል ሂውትን ያሰማልን

  • @BertakanDesalegn
    @BertakanDesalegn 6 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @cocob7788
    @cocob7788 6 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባትችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይፍቱኝ አባ

  • @Mekdi-u1j
    @Mekdi-u1j 6 หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን 💐🌺🌿💐
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏🌿🌺