ታይላንድ ውስጥ ቃል ኪዳን ገባው // ዘማሪ ሙሉእመቤት እና ሊሊ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 58

  • @Hanan9628
    @Hanan9628 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ

  • @ShalomMitiku
    @ShalomMitiku 23 วันที่ผ่านมา +2

    እሚገርም ነዉ እንዳዉ አንተን አለማመስገንአንችልም ዛሪ በልጅነት የማዉቃትና በጣም የምወዳትን የተረሳችዉን ድንቅ ዘማሪ አቀረብክልን ድንቅ ነዉ እሄ አገልግሎት ፈጣሪ ያሳድገዉ እማዬ ስወድሽ ሳይሽ በጣም ደስ አለኝ

  • @SebleAbera-m2g
    @SebleAbera-m2g หลายเดือนก่อน +4

    ወደ ውስጥ የሚገባ ድምፅና መልዕክት ያለሽ እኮ ሙልዬ ጌታ እንዳበረታሽ በርቺ
    👉በተሰጠሽ እድል
    👉ባስቀመጠሽ ስፍራ
    👉በተሰጠሽ ጊዜ መጠቀምና መገኘት ይሁንልሽ
    ጌታም የእግዚአብሔር ህዝብም ከአንቺ ብዙ ይጠብቃል ዘመኑም ጊዜውም ስለመሸ ቶሎቶሎ ብሎ ስራውን የመጨረስ ጊዜ ላይ ደርሰናል እና በርቺ ተባረኪ ብቅ በማለትሽ አስታውሰን ያ የተወደዱ መዝሙሮችሽን ጎትተን እንድንሰማ አደረግሽን ተባረኪ እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BinyamDebele-d4h
    @BinyamDebele-d4h หลายเดือนก่อน +4

    Oh My God I Can’t Control my Emotions Mulumebet Demesewe I Remember when I Received Jesus Christ in My Savior when I was teenager I blessed on your Holy Songs.
    You are Blessed My Sister.

  • @HiwotS-gk8gx
    @HiwotS-gk8gx หลายเดือนก่อน +3

    Thank you Pastor Kasahun for interviewing Muluembet. I was always wondering where she is. I was blessed with her songs in my teenager years. May God bless you both.

  • @yadahacademy-educationalco8575
    @yadahacademy-educationalco8575 21 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክሽ!!! ጌታ ድንቅ ነው!!! ደግሞም ድምፅሽ አቅም ይገርማል!!!

  • @BethelGeta
    @BethelGeta หลายเดือนก่อน +3

    ሙልዬ እንኩዋን ደና መጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በዚ መዝሙርሽ ሁሌም አስብሻለው ጌታዬ መርጬሀለው በዘመኔ ሁሉ አንተን አመልካለው የሚለውን በጣም ነው ምወደው ተባረኪ

  • @selamwitTibebe9292
    @selamwitTibebe9292 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው❤❤❤❤ እህቴ እኔ በጣም በጣም የሚወድሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ፓስተር ካስዬ ተባረክ

  • @tidarugebre8921
    @tidarugebre8921 หลายเดือนก่อน +2

    በጌታ ልጅ አያለሁ የሰማሁት ድምፅ ፍሰቱ ቅባቱ ምንም ያልቀነሰ በሞገስ የቀጠለ ጌታ ይባረክ የት ገባች የሚል ጥያቄ ነበረኝ በጣም ነው ደስያለኝ ዘመንሽ ይባረክ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 หลายเดือนก่อน +3

    እውነትሽንነው ሙልዬ ሊሊ የእኔንም ማንነት ያስደነቀቺኝነው🎉❤ጌታ ይባርካት

  • @FevenSereke-l8u
    @FevenSereke-l8u 17 วันที่ผ่านมา

    Tebrkku ❤❤❤

  • @miminegash7960
    @miminegash7960 หลายเดือนก่อน +3

    ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም የሙልዬን መዝሙር

  • @getachewmihretab4162
    @getachewmihretab4162 หลายเดือนก่อน +2

    ሙሉ እመቤት ደምስ በጌታ አዲሰ በነበርኩበት ጊዜ መዝሙርሽን እስማ ነበር የት ጠፋሽ ብዬ ውሌ አስብ ነበር እንዃን አየሁሽ እንዃን እግዚአብሔር እረዳሽ ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ እንዴት በጌታ እንደ ምወድሽ።

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 21 วันที่ผ่านมา

    ፓስተርዬ😊😊 የሷ ጨዋታና ስለ መዝሙሮቿ አስተዳደጓ መጥፋቷ ብዙ ጠብቄ ነበር አንተ ግማሹን ሰአት በማውራትና በማብራራት ሰአቱን ገደልከው😢. ተባረክ ድምፃንም ባንተ ነው የሰማነው

  • @friyewmariam7193
    @friyewmariam7193 หลายเดือนก่อน +2

    ሙሉአመቤት የኔ ቆንጆ በጣም የምወደው መዝሙር እግዚአብሔር መሃሪ ነው ይቅር ባይ ነው ሚለውን ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ

  • @mihret116
    @mihret116 หลายเดือนก่อน +2

    Mulye nice to see you again after 25 years. I remember when you sing and lead the worship in Unity College student’s fellowship. I love your songs.

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 หลายเดือนก่อน +1

    አሚን አሚን እህቴ በርቺልኝ ትልቅ የእይወት ጎዳናሽ ያስተምረናል🎉❤

  • @BezuneshYilma
    @BezuneshYilma หลายเดือนก่อน +2

    እኔ በጣም ተደሠቻለሁ ከሰቷን አዉቃለሁ መዝሙሮቿን ይወደለሁ ተጽናቻበታለሁ ግን መኖሯን አላወቅም ጌታ ይመሰን ጌታ ይባርክህ ስለአቀረብካት

  • @MunaTibeb
    @MunaTibeb หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤ muleye selayehushe betam desebelognale geta abezeto yibarekeshe beneger hulu tsegawen yabezaleshe beruke neshe

  • @kalebtsegayeJML
    @kalebtsegayeJML หลายเดือนก่อน +1

    Tebareki mulu your songs are so filled with Grace!!! I really really love Lili too!!!

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye3800 หลายเดือนก่อน +2

    Amen,tebareke Ehte,Pastor Kashe anthem tebareke

  • @meseretarefayine3608
    @meseretarefayine3608 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ መዝሙሮችሽኮ ❤❤

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 26 วันที่ผ่านมา

    What a decent zemar she is. No girigir, humbly expressed herself. This clearly shows her background!! Thank you.

  • @abebawmariamtaye5666
    @abebawmariamtaye5666 หลายเดือนก่อน +1

    Ehete muleye zemarewocheshen be TH-cam lekekilen wechi lalenew muluwen magegnet alechalenem bebezu tebarekilen

  • @DanielGelan-xq6yu
    @DanielGelan-xq6yu หลายเดือนก่อน +1

    ሙሉ እመቤት የማንረሳት ዘማሪ በተለይ ረሀቤ አንተ ነህ❤❤❤❤

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 26 วันที่ผ่านมา

    Wow mulumebet and lily photo pest nachu .God bless you and ur families. Beka cd 💿 entebekalen. Pastor God bless you and ur families. Jegena neh .

  • @MestewatDegene
    @MestewatDegene หลายเดือนก่อน +2

    geta yibarkachu tebareku

  • @mintuminte-l2l
    @mintuminte-l2l หลายเดือนก่อน +16

    የኔ ውድ ድንቅ ፍቅሬ ኑሪልኝ። አንቺ ማለት ምሳሌ 31 ላይ እንዳለችው ሴት ነሽ። ኑሮሽን ቅድስናሽን እንደዘመርሽ እኔ ምስክር ነኝ። እኔም ልጆቻችንም በጣም እንወድሻለን። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @abebawmariamtaye5666
      @abebawmariamtaye5666 หลายเดือนก่อน +3

      Geta abezeto yebarekeh wendeme badebabay balebetehen selakeberekat bebezu tebarek kene lejochachehu

    • @EE-em8gg
      @EE-em8gg หลายเดือนก่อน

      wooow.

  • @SebleAbera-m2g
    @SebleAbera-m2g หลายเดือนก่อน +2

    👉ላመሰግንህ እወዳለሁ ለእኔ ያረከው ብዙ ነው.
    👉ይባርካል ያግዛል ያፅናናል
    👉ብቻ እግዚአብሔር ከእኔጋ ይሁን እንጂ ...
    እነዚህን በመሳሰለ ዝማሬዎች ተባርከናል
    ሙልዬ የት ጠፍተሽ ነው ?

  • @ghenettesfay7283
    @ghenettesfay7283 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ሆይ ፊትሽን ሳላይ አራቱንም አልበምሽን በልዩ ናፍቆት ነው የምሰማው በጣም ጌታን የሚያስናፍቁ መንፈስ የተሞላባቸው ( ብቻ እግዚአብሔር ከኔ ጋር ይሁን እንጂ) ( ጌታ ፍቅርህ ነው ) በጣም ነው የምወድሽ እህቴ ተባረኪልኝ አሁንም በአዲስ አልበም እጠብቃለው ❤❤❤❤❤

  • @-theariammedia6178
    @-theariammedia6178 27 วันที่ผ่านมา +1

    የሚገርም ክብር ያለባት ሴት ናት።

  • @abrahamtesera1045
    @abrahamtesera1045 หลายเดือนก่อน +1

    O my God Muluebet I love her song God bless more her

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 21 วันที่ผ่านมา

    ዋውውው ❤❤ ፓስተርዬ እንደ ዛሬ ሰርፕራይዝ ሆኘ አላውቅም በጣም በመዝሙሮቿ ተባርኬያለሁ አድራሻዋ በመጥፋቱ የት ትሆን እል ነበር ጌት ይመስገን በሰላም በጤና መገኘቷን ባለቤቴ አበሰረችኝ ኑሪልን ሙሉዬ በመዝሙሮችሽ እስካሁን እየተፅናናን ነው❤❤

  • @ashemanall
    @ashemanall 25 วันที่ผ่านมา

    good to see you after such a long time

  • @wisdomeraey9699
    @wisdomeraey9699 26 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ የጌታ ሰው ምድያ ሳይሆን የላክሽ የታመነ ነው ቀጥይበት

  • @yaredtessema277
    @yaredtessema277 หลายเดือนก่อน +1

    ሙሉመቤት ደምሰው በዝማሬሽ ተባርከናል ጌታ ይባርክሽ!!

  • @HelenDebela
    @HelenDebela 29 วันที่ผ่านมา +1

    Zemenshe yebarke betam yemetgermi nehse

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 26 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በችግር ላይ ግን ባትሰቂ ያሰለቅሳል እንጄ ድህነት ያሰለቅሳል ሄደ ሰላየ ምሰክር ነህ ወንድሜ ካሳሁነ።

  • @BezuneshYilma
    @BezuneshYilma หลายเดือนก่อน +1

    ዘንበል እስኪትል እጠብቅሀለሁ የሚለሁ መዝሙርሽ

  • @AffectionateBuoy-sm4hl
    @AffectionateBuoy-sm4hl หลายเดือนก่อน +1

    Geta yibarkesh ewnet new lejochu weim wetatochu be egziyabher menfesena kenatem chemer new yemiyasmelkute egziyabher zemenachewun yibark!!! Bergt endetebalewum yerasachewunem bizemru melkam new.

  • @EyerusalemShomoro
    @EyerusalemShomoro หลายเดือนก่อน +1

    God bless you

  • @HossanaHaile
    @HossanaHaile หลายเดือนก่อน +1

    Munitye abren senzemr yetnesanewen photo say hulem asebshalew selayehush des belognal ahunem kebru banchi lay ale tebareki

  • @ruth5624
    @ruth5624 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🙏🏿

  • @getachewpetros8124
    @getachewpetros8124 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you sister. Where can i get her previous songs?

  • @EE-em8gg
    @EE-em8gg หลายเดือนก่อน +1

    i can't believe you stopped the second song so short.it's just not fair bewnet!!

  • @TigistBelete-ph2gs
    @TigistBelete-ph2gs หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @JerryTeshome-w7h
    @JerryTeshome-w7h 26 วันที่ผ่านมา

    ዛሬ አንቺን ሳይሽ የተሰማኝን ደስታ ለመግለፅ አልችልም በጣም እወድሻለሁ

  • @tsionamsalu8091
    @tsionamsalu8091 หลายเดือนก่อน +1

    ካሴታ ስወጣ በደስታ እገዛ ነበር በውጣ የሚወጣ የእ/ ር ቃል ይማርከኛለል የት ገባች የሚል ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነበረ

  • @FikrHaylegebral
    @FikrHaylegebral 6 วันที่ผ่านมา

    Demo ke lili gar melkachew yimesaselal

  • @demissewweldegiorgis3179
    @demissewweldegiorgis3179 หลายเดือนก่อน +1

    I didn't get v1 & v2 in online sit

  • @AffectionateBuoy-sm4hl
    @AffectionateBuoy-sm4hl หลายเดือนก่อน +1

    Yene wude des seti

  • @tsionamsalu8091
    @tsionamsalu8091 หลายเดือนก่อน +1

    ረጋ ብለሽ መዘመሪሽ ይመስጠኛል እወደዋለው

  • @getac2259
    @getac2259 29 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ሙሉእመቤት ቤት ግዛ ብለሽ የዛሬ 14 አመት በአክሰስ 700000 ብር ያስበላሽኝን ትዝ ይልሽአል

  • @edanedan3683
    @edanedan3683 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ካሰዬ አታብርታታ እንጂ ክርሰትና ድሮ ቀር እራሰን መጠቤቅ ሌላ ጉዳይ ልቅ የሆነ ልብሰ መልብሰ ሌላ ጉዳይ ተው እንጂ የዱሮ ዘማሪዎች ሰነሰርአታቸው እሰካሁን አሉ እነ ሙሉዌንጌል ሌሎችም አሉ አሁን ካሉ ቤተክርስቲያን ልቅ ሆናለች እኮ ከአለም ጋር ተደብላልቀዋል እንደቀደመው ቤተክርስቲያን ትመለሰ

  • @mihrettune5789
    @mihrettune5789 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤