ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አይ ይች አለም ይች አለም ለበዳይ እንጅ ለተበዳይ ፍርድ የለም እኔም 4 አመት ሙሉ አብረን ነበርን መጨረሻ ላይ ልጅ ከወለድኩ በሃላ ምንም እንደሌለኝ አውቆ ከነልጁ ካደኝ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመሥግን ከወደኩበት ተነስቻለሁ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ❤❤
ክክክክክክክ
🥰አይዞሽ በርች 🙏🏿
አይዛሽ።እህቴ።
@@ኑኑየአለህበርያ ምነው ገለፈጥሽ? 🙄
@@bosenagashu1673 ክብር ለድንግል ማርያም ልጂ ሰትህ ነዉ
በዚዘመን ብቸኝነት እራሱእራሱን የቻለ ፍቅርነው💔😥💔😥😥።
Yes
😥😥😥😥
Batekekele gomani batena
Exactly 🙏🙏🙏
Exactly
የኔ ታሪክ ትናንት ሁሉ ነገሬን ብትወስደውም ዛሬ ላይ ተምሬበት መስራት የሚችሉትን እጄን እግሬን አምሮየን ስለተውክልኝ አመሠግናለሁ በህይወቴ መተህ ቢሆንስ? ይህ የኔም ታሪክ ነው እባካችሁ እህቶቼ አስተውሉ ፍቅራችሁ እምነታችሁ ገደብ ልክ ይኑረው
አይዞሽ የኔ ጀግና በርቺ
እውነት ብለሻል አዋነው ጥና
@@mihert7035 p
አይዞሽ ይህም ያልፋል ምናልባት። ፈጣሪ ላንች የተ ሻለ ይሰጥሻል አትዘኝ አትበሳጭ በሁለት እግርሽ ለመቆም እሰቢየኛ የሴቶች ችግር። ላገባኝ ባል። ሽግዜ ብወደው ንብረቴን እድሸጥ አልፈቅድለትም ምክናየቱም ወንድልጅ ካልፈለገሽ ለመፍታት ወይም ጥሎሽ ለመሄድ ደቂቃ ሴኮድ። አይፈጅበትም። አችግን ብትውጅው አይረዳልሽም አልፈልግም ብለሽ ለመፈታት አይንሽን ከድነሽ እስከምት ገልጭ። ፈቶሻል። አሽግን ፍታኝ ብትይ እሱ ካልገለገ አንድ አመት ያደክምሻል ይህነው የውንዶች ባህሪ ስለዚህ ለወንድ ንብረታችሁን አትስጢ
የመዳም ቅማሞች የእርፍት እንጀራ አላህ ይስጣችሁ
አሚንንን።እህቴ
አሜን አሜን አሜን
አሚን ውዴ
አሚን
😭😭😭😭 ስንቱ አለቀሰ በእንደዚህ አይነት ስራ እህቶቼ እግዚአብሔር አምላክ ያበርታችሁ
በጣም ወዶች ሲበዛ እራስ ወዳድ ናቸው ። እኔ የልጄ አባት ክዶኛል በፈጣጣው ሴትን ካልሆነ ቦታ የሚጥሉት ወዶች ናቸው ባፋቸው እወድሻለሁ ይላሉ በልባቸው ግን ካሀድ ናቸው ። ሲበዛ ውሸታም ናቸው እንወድሻለን የሚሉት ለ1 ቀን ነው ።
ሁሉም ሰዉ ይናገራል በድራማ በታሪክ ግን ሴቱ ልብ አልገዛ አለን እኮ በፈጣሪ ስም ሴቶቻችን ለምንስ ነዉ ከስደት ስንመለስ ትዳር ብርቃችን የሚሆነዉ ማነዉስ የእድሜ ገደብ ሰቶ የወንዶች በትዳር ስበብ መጠቀሚያ የምንሆነዉ 🥺 ልብ ግዙ ተዉ🥺🥺🙌
ወላሂ እኔ አለሀምዱሊላህ ምንም ነገር አለበላም ሰው አላምንም ከባሌጋ ለሁለት ገዚን አሁን ለቢቻዬ መራት ልገዛ ነው እሱ ስያቅ ስቶች በልጥ ሁኑ እስከ መቼ ነው የምንሸወደው😘😘
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እኔንም ደምሪኝ
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እኔ አደሪጊሻልሁ
በትክክል ❤❤❤
@@sifansifan3283 ሱፉ ቤተሰብ አርጊኝ😍😘
አርቲስቶች ግን የጥፍሩን ነገር አስቡበት 😭ሹካ ሹካ እያስመሰላችሁ አትምጡ ትውልዱን አታበላሹ አቦ ኤጭ 😢
በጣም ይገርማል እግዚአብሔር በአረብ ቤት ግዜችንን ጉልበታችንን ገፍግፈን የሠው ፊት ገርፎን ወደአገር ስንገባ እንደዚ ከሚያስለቅሱን ሰዎች ይጠብቀን ያማል😭😭😭
አሙንን ያረብ
አሜን አሜን ያሳዝናል😭
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን🙏🙏🇪🇹😚😚
አሜንአሜንአሜን
እህቶቼ የማዳም ቅመሞችዬይሄ ታሪክ ለእደኛ አይነቶቹ ነውተጠንቀቁልኝለሁሉም ነገር አንቸኩል በፈጣሪ ተማምነን ወደ ፈጣሪ እንማፀን
❤❤❤
እኔ ከባሌ ጋር የተገናኘነው በፊስቡክ ነው ግን እጠራጠረው ነበር በሰውም ስልክ አሰልሌው አውቃለሁ እና ሳንገናኝ ጓደኛ አለኝ ይለኝ ነበር ሁኔታውን ይነግራት ነበር ለጓደኛየ ከዛ በትንሹ እያመንኩት መጣሁ ያደገው ከኢትዮ ውጭ ነው እና መጦ አያውቅም ለኔ ብሎ መጣ ተዋወቅን ጥሩ ጊዜ ነበረን ከዛ ተመልሶ ሂዶ በ6 ወር መጣ እና በቤተሰብ ተዋውቀን ተጋባን በአመቱ እሱ መዳለበት ሀገር ሄድኩኝ አረገዝኩ ወለድኩ ከተገናኘን 3 አመት ሆነን 2.6 አመት ከተጋባን ሆነን የ6 ወር ልጅ አለችን በፍቅር በመተማመን እየኖርን ነው ያስብልኛል እኔ ስበሳጭ እሱ ረጋ ይላል እኔም እንደዛው ከኛ የተማርኩት እግዛብሔርን ትክክለኛ ባል ስጠኝ እንበል ስንተዋወቅም የማይሆን የሚጎዳኝ የምጎዳው ከሆነ አርቅልኝ እንበል እኔ እል ነበር እግዛብሔር ይመስገን መልካም ትዳር ሰጦኛል ቃላችን አክብረን አብረን እንድንዘልቅ እግዛብሔር ይፍቀድ ሴቶች በምንም ብናገኘው መጠርጠራችን አይከፍም ልባችን 50 ፐርሰንት እናድርገው ያለነን ነገር ያለንበትን ስለሀብታችን አናውራ በስሜት አንነዳ የሰማነውን ሁሉ አንመን ጠርጣራ ጠንቃቃ ንቁ አዙረን የምናይ ከሰው የምንማር እንሁን ስለወደድነው ብቻ ልናምነው አንችለም መውደድ ብቻ ሳይሆን ይወደኛል ወይ እንበል
በትክክል
እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ ጨምሮም ይስጣችሁ እህቴ መልካም ትምህርት ነው
@@ቃልየወሎልጅ-ወ6ዘ አሜን (3)❤❤ውዴ ላንችም ያሰብሽው የሚስተካከልልሽ ያድርግልሽ አሜን ቅን ልብ አለሽ
@@mayatube1107 አሜን፫ የኔ እህት አንች ነሽ ቅን በእውነት
በጣም ደስ ይላል አላህ ትዳራችሁን ያዝልቅላችሁ
እመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው 👍👍👍👍የልጅቷ ጥፍር ሲያስፈራራ
አንደኛነኝ በሉ በላይክ አበሽብሹኝ የመዳም አቡላንሶች የኢትዮ ብርቅየዎች
ለምክራችሁ እናመስግናለን ግን እኛ አረብ አገር ያለን ሴቶች ከአንዳዶቹ በስተቀር መክኒሳ ;ምሳሀ ክሎሮክስ;ፌሪ; ካዉያን ጨምሮ የመዳም ኩሽና ብዙ ነገር አስተምሮናል ስንት ነገር ትተን በባሀር በአየር በጨለማ በሰማይ በረን መተን እንድህ እደዋዛ ብሬን ለወንድ በፍፁም አያታሰብም ሴቶች እንበርታ ከሸቃላነት ወዴ መዳምነት እንድንቀየር ብራችንን ጨበጥ አርገን በሽጣም አየር አገራችን ዱቅ እንድንል ጥግ ላይ እየሰማችሁ ነዉ 👌
😂😂😂እውነት ብለሻል ማች አበድኩኝ እዚ ለፍቼ ትንሽ ትልቁ እያዘዘኝ ሺንት በጣም አጥበ ክሎርክስ እጄን አበላሽቶ ለ ወንድ ብር ምልከው ሳምረው ይቅር
Ere idalu yisatelu chiresh lamayewukti wende newa 99 yisetalu
ይሰውረን ነው የሚባለው አላህ ይጠብቀን
@@rahma-pc1fp አላህ ይጠብቀን የሚባለዉ እኛ ሰበቡን እያደረስን ነዉ ቢላሂ አለይኪ የ3! አመት ልጅ እያዘዘችኝ ሰርቼ የመጣ ብር ለወጠጤ ኧረ አይሆንም
@@toybatoyba6507 ክክክክክ ለወጠጤ ወይኔ በሳቅ
እህቶች ተማሩበት አረፍ ትምህርት ነው እንኳን በፌሰቡክ የመጣ ወንድ ይቅር እና በአካል የማቀውንም አላምንም እኔ
ክክክክ እኔም እህት ወንድ የተባለ ምንም አላምንም ወንዶች እራሱ እንደ ሀይለኛ ክፉ ነው የሚሉኝ
አስተማሪ ድራማ ነው ሴቶች ልብ ግዙ የልጅቷ ጥፍር ግን ሲያስጠላ🙈
አይባልም😜😂😂
ፈጣሪየ ሆይ እሄ ልጅ በትክክልኛ ህይወቱም አጭበርባሪ ነው ሚመስለኝ ሴቶችየ ተጠንቀቁ የሠውን ማንነት ሳታውቁ ያላችሁን አዘርግፉ
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ በጣም አሰተማሪ ነገር ነው ያቀረባችሁልን
ወይ አስቴፍሻል ጥፍር ሲያስጠላ አቤት የሴት ልብ እኮ እንደ ጡቶቻችን የተነጠለጠለ ነው በተለይ አረብ አገር ያለን ልብ ይስጠን
ሁሉንም ሴት አይደለም
እረ እራስሽን ቻይ አረብ ሀገር ያሉት ጥፍር አያሳድጉም ሆ
@@hayatseid6725 ሀዩቲ እሷ እኮ ስለ ልብ ነው የተንጠለጠለ ነው ያለችው እንጂ ለጥፍር አይደለም
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው አይ ፌስቡክ የሥራህን ይስጥህ በስደት ያለን ሴቶች ከዚህ ልንማር ይገባናል የፌስቡክ ትዳር በእውነት እንደዚህ ነው በጣም ከባድ ነው።ሲተዋወቁን ራሱ የት ነሽ ብለው አረብ ሀገር ነኝ ካልናቸው ስንት አመት ቆዬሽ እያሉ ያለንን ነገር ነው እሚያጣሩት ይገርማሉኮ እኔ ብሞት በፌስቡክ አምኜ አልጀናጀንም ሁሉም ኋላ ላይ ይደርሳል መጀናጀኑም ምንም ትርጉም የለውም እናም ሴቶችዬ ተጠንቀቁ።
ባሁን ግዜ ማን ይታመናል ብቻ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ከደዚ አይነት ፈተና ፈጣሪ ይጠብቀን አሁን መፍራት ጀመርኩ ማንን አምነን ነዉ ትዳር የምንይዘዉ ቆሜ መቅረቴ ነዉ በቃ🤲🤲🤲🤲🤲
ልክ እዳች አለቅስ ነበር እድሜ ለጓደኛዬ አላህ ሰበብ አርጎልኝ ተለያየን በተለይ የናቴ ድአ እህቶች fb ፍቅር እራቁ አደራ እህቶች 😪😪
እዉነትሽን ነው እህቴ ጆሮ ያለዉ ይስማ. እናመሰግናለን
ጌታ ሆይ ከዚህ ሰውረን
🙏🙏🙏
እህቴ በጣም አዝናለሁ በደረሰብሽ ነገር። የበሉትንም ይነቃቸው ደግሞም ያንቃቸዋል ንፁህ ላብሽ ስለሆነ። አንቺ የዋህ ስለሆንሽ ነው ይሄ ሁሉ ሰውን በማመንሽ የተጎዳሽው። ፈጣሪ ያስብሽ። የዘንድሮዎቹ ግን ሁሉም ባይባሉም ብዙዎቹ ግን ነቄ ናቸው እንኳን ሊበሉ አጥበው ነው እብስስስስስስ የሚሉት።
ጫው አይደል በርበሬበምላሴ አልቀምሰውኧረ የትኛው ነው የሚታመነው ሰውእህቶቼ ዛሬ ላይ ማንኛውም ሰውአይታመንምና ፈጣሪ ለቤቱና ለትዳሩ ታማኝ ሰው ይስጣችሁለወንዶቹም እደዛው ከሴቶቹም አሉና💚💛❤💒💒💒👏👏👏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አይዞሽ እህት አለምከዛሬ ነገ ይልቃል
ፈጣሪ ከአሰመሳይ ወንድ ይሰወረን አትታለሉ ብራችሁን ያዙ ቤት ሰሰሩም ሆነ ሌላ ሱቅ በራሳችሁ ሰም አድርጉ ወንዶች እደሁ እሰሰሰት ሁነዋል😜
ይን ፕሮግራም በጉጉት እሚጠብቅ ላይክ👍ሁልጊዜም እናያለን እሰማለን ግን በያዳዳችን እስከሚደርስብን የሰው ቁስል አያመንም በርግጥ ሁሉም ወድ በላተኛ አያደለም ነገር ግን ልንማር ይገባል ለበላተኙቹ ወዶችም ልቦና ይስጣቸው
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እሺ
በርቱ እደዝህየምትሆነሴቶች ትምርትይሁናችሁ አሁንግዜበዙእህቶችእደህእየሆኑነወ ወንዶችም ፈጣሪፍሩ ቢሰአሰብላት አተምእህትአላህ
ጥሩ ትምህርት ነዉ እነመስግነለን
🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹🌸🌸💐💐
አስመሳይ ዎንድ እግዚአብሔር ይጠብቀን 🥺
Amen! Yetabqen
ማርያምን ትልቅ ትመህርት ነው ሴቶች በፊሰፑክ ተዋውቃችህ እመትጋቡት ልብ ብሎ አይ ወዱች እኔመ ተክደችአለው ግን በሰፈሬ ልጂ በአብሮ አደጊ ነው የተከዳወት ይቺ አልሚ ለገፊ እንጂ ልተገፊ አትሆንም ሲሚቶ ብጣመ ክባደነው😰😰😰አይ መላኩ
ሁሉም ሰዉ አንድ አደለም በfb ተዋዉቀዉ ሰንት ወልደዉ እየኑሮ አሉ ❤❤አንዳንድ አስመሳይ አሉ😢😢😢
እግዚአብሔር የእጁን ይስጠው አይዞሽ እህቴ
❤
አስተማሪ ድራማ ነው ሴቶች ይሄን ፕሮግራም ማየት ብቻ ሳይሆን ተማሩበት
ድሮ ሴት ነበር አሁን።ላይ ግን ገንዘብ ያለውን እየተከተሉ ባዶ የሚያደርጉት ወንዶች ሆነዋል በሰው ላብ በሰው ጉልበት ለመበልፀግ የጥሎ ማለፍ ግዜ ነው ጌታ ከመልካሞቹ ይግጠመን ነው ሴት ልጅ ትታለላለች በትንሽ ነገር እግዚአብሔር ይርዳ ጨካኝ
በጣም ያሳዝናል ቅመሞችዬ ተጠቀቁ ልባችሁንም ገዘባችሁንም ያዙ. ማነንም አትመኑ😢😢😢😢
ያረብ ክደዚህ አይነት አሰመሳይ ሰው አተ ጠብቀኚ ሱበሀን አላህ
አቤት የሴት ልጅ ፈተና ና ማመን 🙄
አይዞሽ አንዴ ያለፈው አልፏል እራስሽን ጠብቂ ቤቱ ይሸጥ ሲልሽ መንቃት ነበረብሽ
አይዞሽ ወጣት ነሽ ሰርተሽ ታገኝው አለሽ የሰው ገንዘብ ሀራም ነው የተም አያደርሰውም
ይህ የሁሉም በተለይ የማዳም ቅመሞች ታሪክ ነው እዚህ ወገባችን እስኪሰበር ሰርተን እዛ ልባችንን የሚሰብር ብዙ ነው እህቶቼ ለእኛ የተጋገረው እንጀራ ማንም አይበላውም የእግዚአብሔርን ቀን እንጠብቅ ከእንደዚህ ዓይነቱ ይሰውረን
አይዞሽ እግዚያብሔር የበለጠውን ይሰጥሻል ዋናው ጤና የው እህቴ የምረዳሽ ነገር ካለ ስልክሽን አስቀምጪልኝ እኛ ነገ ጥዋት ሁሉን ትተን እይሔዳለን ቸዚህ ምድር ቁስ አይጠቅመንም ሁሉ ነገር ጊዚያዊ ነው እኛ አገራችን በሰማይ በመንግስተ ሰማይ በክርስቶስ በድንግል ማርያም እቅፍ ውስጥ ነው አትዘኚ አታልቅሺ የዳቢሎስ ልጆች መቀማት እንጂ ማዘን አያቁም እሱም በአባቱ በእየሱስ ክርስቶስ ፊት ፍርድ ይጠብቀዋል ገንዘብ አላፊ ነው የማያልፈው ፍርድ አለ በሰማይ አይዞሽ እህቴ በመገፋትሽ አትዘኚ ማዘን ያለበት የገፋሽ ነው
ፈጣሪከደነዚህ አይነት አስመሳይ ፈጣሪይጠብቀን
ምርጥ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን
ይገርማል በጣም ፈጣሪ ከእደዚ ሰው ይጠብቀን
ጥሩ ትምህርት ነው ለሚሰማ
በትክክል ሰርተውታል ትልቅ ትምህርት አለው በጣም ወንዶችአስመሳይ ናቸው ሴትም አለ ይገርማል
ኡፍ ያጋጥማል ብቻ ራሳችንን እንጠብቅ
ብንማርበትጡሩነው..ግዜውተበላሽቶብናል..ሁላችንምልቦናይስጠን..ሴቱስያውሁኖየለ
በኢየሱስ ስም ሰወዬው በጣም የስፈራል ልቦና ይስጥሽ
💚💛❤እሺ ምሥጋና ለፈጠረን ጌታ ሠላም
ይገርማል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይተን ከንፈራችንን ከመምጠጥ የዘለለ መች እንጠነቀቃለን እኛ ይገርማል
በጣም አስተማረ ደራማ ነው
ያሳዝናል ወንዶችግን ልቦና ይስጣችሁ የሴትን ገንዘብ የምትመኙ
እዝጊኦኦኦኦኦኦኦ ጽቤት ግፊዒ እግዚኣብሄር ይፍረድ💔💔😭🙏🏽
ተመስገን አምላኬ ፍቀረኛ የለኝም
ያስዝንልህ 😢😢😢
ውይ ወዶች አሪፍ አስተማሪ ነው
ኣምላኬ ሆይ ከነደዚ ኣይነት ወንድ ጠብቀን ኡፍፍ
እናመሠግናለን
ሴቶች እባካቹ በስደት ያላቹ በ Facebook. ያወቃችሁት ወንድ ገንዘባችሁን አትላኩ እትመኑ አጭበርባሪው በዝቶዋል የለፋችሁበትን ላባችሁን አትስጡ 💔
ቅመምች ካስመሳይ ወድአላህ ይጠብቀን
የኢትዮጵያ ወንዶች ምን ኣለበት ሰርታቹ ለፍታቹ ለመኖር ችግር ኣለባቹ ኢንዓል__________፡
ልብ ያለው ልብ ይበል አስተማሪ ነው
አማሪ። ነው እኔመሰግናለን ።
ይሰውረን😌
አሜን፫
በሉ የማዳም ቅመሞች ለኛነው እሽ ምን ይሻላል ቤተሰብ ምናምን ጓደኛ ባል ሁሉ አሰፍስፎ መብላት ምድነው ፈጣሪ መላ ያብጅልን
😭😭😭💔💔 አንደት አሳፈሪ ትዉልድ ነዉ ማነን አንመን ወገን
እኳን በሰላም መጣችሁ በጉጉት የምከታተላችሁ ቤተሠብናችሁ እናመሠግናለን
አሜን!!!
Bagaa Nagaa dhufte bareeduu 🥰🙏🏻
ኧረ ተው ሴቶች በመዳህኒያለም ወንድ አትመኑ ተሰደን ሰርተን የማዳምን ግልምጫ ያየ ያውቀዋል እኔ ማዳም ቤት አፈር ድሜ ግጬ ሰርቼ ወንድ ከሚበላኝ ማዳም ብገለኝ ይሻለኛል ማርያምን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ይገርማል
እኔምለው ባአካል የማታቂውን ሰው ማቅርም ሆነ ማግባት ለምን አስፈለግ ምን አይነት ቅንጭላት ቢኖራችሁ ነው ሴቶች ልብ ግዙ እባካችሁ እናተ እረክሳችሁ እኛንም አታራክሱነ እባካችሁ
ሴቶችዬ ለምንድ ነው ገና ለገና ልባችን የምንኸፍተይ ማንነቱ ሳናጣሯ 😫ብልሆች እንሁን ከአስመሳይ ጥቅመኛ ይሰውረን
አሜን ይሰውረን
ትልቅ ትምህርት ነው
አይ ወዶች አፎ ጮሌ እኮ ናቹሁ ለማሳመን ማትቆፍሩት ለማስመጥ ሴትልጅ ማታደርጉት ጥረት የለም ሚገርመኝ ይሳካላቹሀል
😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝☝☝
በጣም የእውነት 😭
አይ ሴቶቹ ልባቸው ደንዝዞ አልሰማም ብለዋል እያዩ እየሰሙ ተማርን ገባን ይላሉ ግን መልሰው ግን ያው ናቸው እስቲ አስቡት የማዳም ሽትቤት አጥበን የሰውፊ ገርፎን እቅልፍ አተነን ደም እባ ያገኘነውን ማሰብ አለብን መቶ ጊዜ
ወላሂ ስንቴ ተነገረ ግን እኛ አንሰማም
ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ ስንት ነው የምታፈቅሩት ግን በሴት ልጅ አትጫወቱ ሴቶችም መጀመሪያ እራሳችሁን እወቁ እንወቅ በእውነት ስንቱ እያለቀሰ ቀረ ሰው በማመን ፈጣሪን ብቻ እመኑ ሰውን አትመኑ
ግን እስከመቼ ነው እንኛ ሴቶች እንደተታለልን የምንቀጥለው
በስማም
በ f b ከተዋወቀችዉ እርግጠኛ ነኝ ብዙ ሴቶች በ media ወጥተው የደረሰባቸውን ግፍና በደል ሲናገሩ አይታለች ሰምታለች ከአሁን በሗላ በ f b ተዋዉቄዉ እያለች ለምታለቅስ ሴት እሷም ወንጀለኛ ነች እረ ተዉ ልብ ግዙ 🤭🤭ታድያ ወንዶቹ ምን ያድርጉ እየተዝረከረካቹ😡😡😡
በጣም ያሳዝናል ጌታ ይክፈልልሽ።
አይ ወንዶች😢😢😢😢
አስተማሪ ነው
Zebibaa ka Dubai faxri yhe sirahune yhe sixwo hazoshi alha ale leshi baxmi aznlwe afri yhe asbel 😭😭😭😭😭😭😭
ሰው ግን ስንት ዓመት ሊቆይ ነው? 😭የሰው ገንዘብ ለምን ይጣፍጣል ግን?
ስራ ሰርቶ ስለ ማያገኝ የሰው ድካሙ ያስደስታል😡🥺
አይ ሴት ምስኪን ከወደደች ታምናለች ግን ምንም አያዝኑም ትንሽ እንካን ፍሩድን ይስጣቹ እንደዚ አይነት ሰዎች
ልብ ያለው ልብ ያርግ
በሳምት ስወስት ፓት ይለቀቅልን 3 በጣም የምወደው ነው
የኔ ቆጆ አምላክ ይጠብቅሽ አይዞሽ በጣም አዘንኩ
ወንድ ጠላሁ ☹️😤
የኔ አእህት አባት ወንድም አሉን እኮ ክፉዎችን እንጥላ እንጂ ግን ከክፉዎች ፈጣሪ ይጠብቀን
@@hanagosaye4686 አሜን እውነት ነው እሱስ ግን ከባድ ነው ሰው ጨው አይደል አይቀመስ 😓
አርብ ሃገር ያላችሁ እህቶች አብዘሃኞች እድህ እንሸወዳለን ትምህርት ነው ተጠንቀቁ
ግን ድራማነዉ የእዉነት ነዉ ሆሆሆ
ጌታሆይ፣ከንደዚአይነት፣ወንድ፣አውጣን
Baxami yazazinali 😭😭😭😭
አይ ይች አለም ይች አለም ለበዳይ እንጅ ለተበዳይ ፍርድ የለም እኔም 4 አመት ሙሉ አብረን ነበርን መጨረሻ ላይ ልጅ ከወለድኩ በሃላ ምንም እንደሌለኝ አውቆ ከነልጁ ካደኝ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመሥግን ከወደኩበት ተነስቻለሁ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ❤❤
ክክክክክክክ
🥰አይዞሽ በርች 🙏🏿
አይዛሽ።እህቴ።
@@ኑኑየአለህበርያ ምነው ገለፈጥሽ? 🙄
@@bosenagashu1673 ክብር ለድንግል ማርያም ልጂ ሰትህ ነዉ
በዚዘመን ብቸኝነት እራሱ
እራሱን የቻለ ፍቅርነው💔😥💔😥😥።
Yes
😥😥😥😥
Batekekele gomani batena
Exactly 🙏🙏🙏
Exactly
የኔ ታሪክ ትናንት ሁሉ ነገሬን ብትወስደውም ዛሬ ላይ ተምሬበት መስራት የሚችሉትን እጄን እግሬን አምሮየን ስለተውክልኝ አመሠግናለሁ በህይወቴ መተህ ቢሆንስ? ይህ የኔም ታሪክ ነው እባካችሁ እህቶቼ አስተውሉ ፍቅራችሁ እምነታችሁ ገደብ ልክ ይኑረው
አይዞሽ የኔ ጀግና በርቺ
እውነት ብለሻል አዋነው ጥና
@@mihert7035 p
አይዞሽ ይህም ያልፋል ምናልባት። ፈጣሪ ላንች የተ ሻለ ይሰጥሻል አትዘኝ አትበሳጭ በሁለት እግርሽ ለመቆም እሰቢ
የኛ የሴቶች ችግር። ላገባኝ ባል። ሽግዜ ብወደው ንብረቴን እድሸጥ አልፈቅድለትም ምክናየቱም ወንድልጅ ካልፈለገሽ ለመፍታት ወይም ጥሎሽ ለመሄድ ደቂቃ ሴኮድ። አይፈጅበትም። አችግን ብትውጅው አይረዳልሽም አልፈልግም ብለሽ ለመፈታት አይንሽን ከድነሽ እስከምት ገልጭ። ፈቶሻል። አሽግን ፍታኝ ብትይ እሱ ካልገለገ አንድ አመት ያደክምሻል ይህነው የውንዶች ባህሪ
ስለዚህ ለወንድ ንብረታችሁን አትስጢ
የመዳም ቅማሞች የእርፍት እንጀራ አላህ ይስጣችሁ
አሚንንን።እህቴ
አሜን አሜን አሜን
አሚን ውዴ
አሚን
አሜን አሜን አሜን
😭😭😭😭 ስንቱ አለቀሰ በእንደዚህ አይነት ስራ እህቶቼ እግዚአብሔር አምላክ ያበርታችሁ
በጣም ወዶች ሲበዛ እራስ ወዳድ ናቸው ። እኔ የልጄ አባት ክዶኛል በፈጣጣው ሴትን ካልሆነ ቦታ የሚጥሉት ወዶች ናቸው ባፋቸው እወድሻለሁ ይላሉ በልባቸው ግን ካሀድ ናቸው ። ሲበዛ ውሸታም ናቸው እንወድሻለን የሚሉት ለ1 ቀን ነው ።
ሁሉም ሰዉ ይናገራል በድራማ በታሪክ ግን ሴቱ ልብ አልገዛ አለን እኮ በፈጣሪ ስም ሴቶቻችን ለምንስ ነዉ ከስደት ስንመለስ ትዳር ብርቃችን የሚሆነዉ ማነዉስ የእድሜ ገደብ ሰቶ የወንዶች በትዳር ስበብ መጠቀሚያ የምንሆነዉ 🥺 ልብ ግዙ ተዉ🥺🥺🙌
ወላሂ እኔ አለሀምዱሊላህ ምንም ነገር አለበላም ሰው አላምንም ከባሌጋ ለሁለት ገዚን አሁን ለቢቻዬ መራት ልገዛ ነው እሱ ስያቅ ስቶች በልጥ ሁኑ እስከ መቼ ነው የምንሸወደው😘😘
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እኔንም ደምሪኝ
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እኔ አደሪጊሻልሁ
በትክክል ❤❤❤
@@sifansifan3283 ሱፉ ቤተሰብ አርጊኝ😍😘
አርቲስቶች ግን የጥፍሩን ነገር አስቡበት 😭
ሹካ ሹካ እያስመሰላችሁ አትምጡ ትውልዱን አታበላሹ አቦ ኤጭ 😢
በጣም ይገርማል እግዚአብሔር በአረብ ቤት ግዜችንን ጉልበታችንን ገፍግፈን የሠው ፊት ገርፎን ወደአገር ስንገባ እንደዚ ከሚያስለቅሱን ሰዎች ይጠብቀን ያማል😭😭😭
አሙንን ያረብ
አሚን
አሜን አሜን ያሳዝናል😭
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን🙏🙏🇪🇹😚😚
አሜንአሜንአሜን
እህቶቼ የማዳም ቅመሞችዬ
ይሄ ታሪክ ለእደኛ አይነቶቹ ነው
ተጠንቀቁልኝ
ለሁሉም ነገር አንቸኩል በፈጣሪ ተማምነን ወደ ፈጣሪ እንማፀን
❤❤❤
እኔ ከባሌ ጋር የተገናኘነው በፊስቡክ ነው ግን እጠራጠረው ነበር በሰውም ስልክ አሰልሌው አውቃለሁ እና ሳንገናኝ ጓደኛ አለኝ ይለኝ ነበር ሁኔታውን ይነግራት ነበር ለጓደኛየ ከዛ በትንሹ እያመንኩት መጣሁ ያደገው ከኢትዮ ውጭ ነው እና መጦ አያውቅም ለኔ ብሎ መጣ ተዋወቅን ጥሩ ጊዜ ነበረን ከዛ ተመልሶ ሂዶ በ6 ወር መጣ እና በቤተሰብ ተዋውቀን ተጋባን በአመቱ እሱ መዳለበት ሀገር ሄድኩኝ አረገዝኩ ወለድኩ ከተገናኘን 3 አመት ሆነን 2.6 አመት ከተጋባን ሆነን የ6 ወር ልጅ አለችን በፍቅር በመተማመን እየኖርን ነው ያስብልኛል እኔ ስበሳጭ እሱ ረጋ ይላል እኔም እንደዛው ከኛ የተማርኩት እግዛብሔርን ትክክለኛ ባል ስጠኝ እንበል ስንተዋወቅም የማይሆን የሚጎዳኝ የምጎዳው ከሆነ አርቅልኝ እንበል እኔ እል ነበር እግዛብሔር ይመስገን መልካም ትዳር ሰጦኛል ቃላችን አክብረን አብረን እንድንዘልቅ እግዛብሔር ይፍቀድ ሴቶች በምንም ብናገኘው መጠርጠራችን አይከፍም ልባችን 50 ፐርሰንት እናድርገው ያለነን ነገር ያለንበትን ስለሀብታችን አናውራ በስሜት አንነዳ የሰማነውን ሁሉ አንመን ጠርጣራ ጠንቃቃ ንቁ አዙረን የምናይ ከሰው የምንማር እንሁን ስለወደድነው ብቻ ልናምነው አንችለም መውደድ ብቻ ሳይሆን ይወደኛል ወይ እንበል
በትክክል
እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ ጨምሮም ይስጣችሁ እህቴ መልካም ትምህርት ነው
@@ቃልየወሎልጅ-ወ6ዘ አሜን (3)❤❤ውዴ ላንችም ያሰብሽው የሚስተካከልልሽ ያድርግልሽ አሜን ቅን ልብ አለሽ
@@mayatube1107 አሜን፫ የኔ እህት አንች ነሽ ቅን በእውነት
በጣም ደስ ይላል አላህ ትዳራችሁን ያዝልቅላችሁ
እመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው 👍👍👍👍የልጅቷ ጥፍር ሲያስፈራራ
አንደኛነኝ በሉ በላይክ አበሽብሹኝ የመዳም አቡላንሶች የኢትዮ ብርቅየዎች
ለምክራችሁ እናመስግናለን ግን እኛ አረብ አገር ያለን ሴቶች ከአንዳዶቹ በስተቀር መክኒሳ ;ምሳሀ ክሎሮክስ;ፌሪ; ካዉያን ጨምሮ የመዳም ኩሽና ብዙ ነገር አስተምሮናል ስንት ነገር ትተን በባሀር በአየር በጨለማ በሰማይ በረን መተን እንድህ እደዋዛ ብሬን ለወንድ በፍፁም አያታሰብም ሴቶች እንበርታ ከሸቃላነት ወዴ መዳምነት እንድንቀየር ብራችንን ጨበጥ አርገን በሽጣም አየር አገራችን ዱቅ እንድንል ጥግ ላይ እየሰማችሁ ነዉ 👌
😂😂😂እውነት ብለሻል ማች አበድኩኝ እዚ ለፍቼ ትንሽ ትልቁ እያዘዘኝ ሺንት በጣም አጥበ ክሎርክስ እጄን አበላሽቶ ለ ወንድ ብር ምልከው ሳምረው ይቅር
Ere idalu yisatelu chiresh lamayewukti wende newa 99 yisetalu
ይሰውረን ነው የሚባለው አላህ ይጠብቀን
@@rahma-pc1fp አላህ ይጠብቀን የሚባለዉ እኛ ሰበቡን እያደረስን ነዉ ቢላሂ አለይኪ የ3! አመት ልጅ እያዘዘችኝ ሰርቼ የመጣ ብር ለወጠጤ ኧረ አይሆንም
@@toybatoyba6507 ክክክክክ ለወጠጤ ወይኔ በሳቅ
እህቶች ተማሩበት አረፍ ትምህርት ነው እንኳን በፌሰቡክ የመጣ ወንድ ይቅር እና በአካል የማቀውንም አላምንም እኔ
ክክክክ እኔም እህት ወንድ የተባለ ምንም አላምንም ወንዶች እራሱ እንደ ሀይለኛ ክፉ ነው የሚሉኝ
አስተማሪ ድራማ ነው ሴቶች ልብ ግዙ የልጅቷ ጥፍር ግን ሲያስጠላ🙈
አይባልም😜😂😂
ፈጣሪየ ሆይ እሄ ልጅ በትክክልኛ ህይወቱም አጭበርባሪ ነው ሚመስለኝ ሴቶችየ ተጠንቀቁ የሠውን ማንነት ሳታውቁ ያላችሁን አዘርግፉ
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ በጣም አሰተማሪ ነገር ነው ያቀረባችሁልን
ወይ አስቴፍሻል ጥፍር ሲያስጠላ አቤት የሴት ልብ እኮ እንደ ጡቶቻችን የተነጠለጠለ ነው በተለይ አረብ አገር ያለን ልብ ይስጠን
ሁሉንም ሴት አይደለም
እረ እራስሽን ቻይ አረብ ሀገር ያሉት ጥፍር አያሳድጉም ሆ
@@hayatseid6725 ሀዩቲ እሷ እኮ ስለ ልብ ነው የተንጠለጠለ ነው ያለችው እንጂ ለጥፍር አይደለም
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው አይ ፌስቡክ የሥራህን ይስጥህ በስደት ያለን ሴቶች ከዚህ ልንማር ይገባናል የፌስቡክ ትዳር በእውነት እንደዚህ ነው በጣም ከባድ ነው።ሲተዋወቁን ራሱ የት ነሽ ብለው አረብ ሀገር ነኝ ካልናቸው ስንት አመት ቆዬሽ እያሉ ያለንን ነገር ነው እሚያጣሩት ይገርማሉኮ እኔ ብሞት በፌስቡክ አምኜ አልጀናጀንም ሁሉም ኋላ ላይ ይደርሳል መጀናጀኑም ምንም ትርጉም የለውም እናም ሴቶችዬ ተጠንቀቁ።
ባሁን ግዜ ማን ይታመናል ብቻ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ከደዚ አይነት ፈተና ፈጣሪ ይጠብቀን አሁን መፍራት ጀመርኩ ማንን አምነን ነዉ ትዳር የምንይዘዉ ቆሜ መቅረቴ ነዉ በቃ🤲🤲🤲🤲🤲
ልክ እዳች አለቅስ ነበር እድሜ ለጓደኛዬ አላህ ሰበብ አርጎልኝ ተለያየን በተለይ የናቴ ድአ እህቶች fb ፍቅር እራቁ አደራ እህቶች 😪😪
እዉነትሽን ነው እህቴ ጆሮ ያለዉ ይስማ. እናመሰግናለን
ጌታ ሆይ ከዚህ ሰውረን
🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
እህቴ በጣም አዝናለሁ በደረሰብሽ ነገር። የበሉትንም ይነቃቸው ደግሞም ያንቃቸዋል ንፁህ ላብሽ ስለሆነ። አንቺ የዋህ ስለሆንሽ ነው ይሄ ሁሉ ሰውን በማመንሽ የተጎዳሽው። ፈጣሪ ያስብሽ። የዘንድሮዎቹ ግን ሁሉም ባይባሉም ብዙዎቹ ግን ነቄ ናቸው እንኳን ሊበሉ አጥበው ነው እብስስስስስስ የሚሉት።
ጫው አይደል በርበሬ
በምላሴ አልቀምሰው
ኧረ የትኛው ነው የሚታመነው ሰው
እህቶቼ ዛሬ ላይ ማንኛውም ሰው
አይታመንምና ፈጣሪ ለቤቱና ለትዳሩ ታማኝ ሰው ይስጣችሁ
ለወንዶቹም እደዛው ከሴቶቹም አሉና💚💛❤💒💒💒👏👏👏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አይዞሽ እህት አለምከዛሬ ነገ ይልቃል
ፈጣሪ ከአሰመሳይ ወንድ ይሰወረን አትታለሉ ብራችሁን ያዙ ቤት ሰሰሩም ሆነ ሌላ ሱቅ በራሳችሁ ሰም አድርጉ ወንዶች እደሁ እሰሰሰት ሁነዋል😜
ይን ፕሮግራም በጉጉት እሚጠብቅ ላይክ👍
ሁልጊዜም እናያለን እሰማለን ግን በያዳዳችን እስከሚደርስብን የሰው ቁስል አያመንም በርግጥ ሁሉም ወድ በላተኛ አያደለም ነገር ግን ልንማር ይገባል ለበላተኙቹ ወዶችም ልቦና ይስጣቸው
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እሺ
በርቱ እደዝህየምትሆነሴቶች ትምርትይሁናችሁ አሁንግዜበዙእህቶችእደህእየሆኑነወ ወንዶችም ፈጣሪፍሩ ቢሰአሰብላት አተምእህትአላህ
ጥሩ ትምህርት ነዉ እነመስግነለን
🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹🌸🌸💐💐
አስመሳይ ዎንድ እግዚአብሔር ይጠብቀን 🥺
Amen! Yetabqen
ማርያምን ትልቅ ትመህርት ነው ሴቶች በፊሰፑክ ተዋውቃችህ እመትጋቡት ልብ ብሎ አይ ወዱች እኔመ ተክደችአለው ግን በሰፈሬ ልጂ በአብሮ አደጊ ነው የተከዳወት ይቺ አልሚ ለገፊ እንጂ ልተገፊ አትሆንም ሲሚቶ ብጣመ ክባደነው😰😰😰አይ መላኩ
ሁሉም ሰዉ አንድ አደለም በfb ተዋዉቀዉ ሰንት ወልደዉ እየኑሮ አሉ ❤❤አንዳንድ አስመሳይ አሉ😢😢😢
እግዚአብሔር የእጁን ይስጠው አይዞሽ እህቴ
❤
አስተማሪ ድራማ ነው ሴቶች ይሄን ፕሮግራም ማየት ብቻ ሳይሆን ተማሩበት
ድሮ ሴት ነበር አሁን።ላይ ግን ገንዘብ ያለውን እየተከተሉ ባዶ የሚያደርጉት ወንዶች ሆነዋል በሰው ላብ በሰው ጉልበት ለመበልፀግ የጥሎ ማለፍ ግዜ ነው ጌታ ከመልካሞቹ ይግጠመን ነው ሴት ልጅ ትታለላለች በትንሽ ነገር እግዚአብሔር ይርዳ ጨካኝ
በጣም ያሳዝናል ቅመሞችዬ ተጠቀቁ ልባችሁንም ገዘባችሁንም ያዙ. ማነንም አትመኑ😢😢😢😢
ያረብ ክደዚህ አይነት አሰመሳይ ሰው አተ ጠብቀኚ ሱበሀን አላህ
አቤት የሴት ልጅ ፈተና ና ማመን 🙄
አይዞሽ አንዴ ያለፈው አልፏል እራስሽን ጠብቂ ቤቱ ይሸጥ ሲልሽ መንቃት ነበረብሽ
አይዞሽ ወጣት ነሽ ሰርተሽ ታገኝው አለሽ የሰው ገንዘብ ሀራም ነው የተም አያደርሰውም
ይህ የሁሉም በተለይ የማዳም ቅመሞች ታሪክ ነው እዚህ ወገባችን እስኪሰበር ሰርተን እዛ ልባችንን የሚሰብር ብዙ ነው እህቶቼ ለእኛ የተጋገረው እንጀራ ማንም አይበላውም የእግዚአብሔርን ቀን እንጠብቅ ከእንደዚህ ዓይነቱ ይሰውረን
አይዞሽ እግዚያብሔር የበለጠውን ይሰጥሻል ዋናው ጤና የው እህቴ የምረዳሽ ነገር ካለ ስልክሽን አስቀምጪልኝ እኛ ነገ ጥዋት ሁሉን ትተን እይሔዳለን ቸዚህ ምድር ቁስ አይጠቅመንም ሁሉ ነገር ጊዚያዊ ነው እኛ አገራችን በሰማይ በመንግስተ ሰማይ በክርስቶስ በድንግል ማርያም እቅፍ ውስጥ ነው አትዘኚ አታልቅሺ የዳቢሎስ ልጆች መቀማት እንጂ ማዘን አያቁም እሱም በአባቱ በእየሱስ ክርስቶስ ፊት ፍርድ ይጠብቀዋል ገንዘብ አላፊ ነው የማያልፈው ፍርድ አለ በሰማይ አይዞሽ እህቴ በመገፋትሽ አትዘኚ ማዘን ያለበት የገፋሽ ነው
ፈጣሪከደነዚህ አይነት አስመሳይ ፈጣሪይጠብቀን
ምርጥ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን
ይገርማል በጣም ፈጣሪ ከእደዚ ሰው ይጠብቀን
ጥሩ ትምህርት ነው ለሚሰማ
በትክክል ሰርተውታል ትልቅ ትምህርት አለው በጣም ወንዶችአስመሳይ ናቸው ሴትም አለ ይገርማል
ኡፍ ያጋጥማል ብቻ ራሳችንን እንጠብቅ
ብንማርበትጡሩነው..ግዜውተበላሽቶብናል..ሁላችንምልቦናይስጠን..ሴቱስያውሁኖየለ
በኢየሱስ ስም ሰወዬው በጣም የስፈራል ልቦና ይስጥሽ
💚💛❤እሺ ምሥጋና ለፈጠረን ጌታ ሠላም
ይገርማል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይተን ከንፈራችንን ከመምጠጥ የዘለለ መች እንጠነቀቃለን እኛ ይገርማል
በጣም አስተማረ ደራማ ነው
ያሳዝናል ወንዶችግን ልቦና ይስጣችሁ የሴትን ገንዘብ የምትመኙ
እዝጊኦኦኦኦኦኦኦ ጽቤት ግፊዒ እግዚኣብሄር ይፍረድ💔💔😭🙏🏽
ተመስገን አምላኬ ፍቀረኛ የለኝም
ያስዝንልህ 😢😢😢
ውይ ወዶች አሪፍ አስተማሪ ነው
ኣምላኬ ሆይ ከነደዚ ኣይነት ወንድ ጠብቀን ኡፍፍ
እናመሠግናለን
ሴቶች እባካቹ በስደት ያላቹ በ Facebook. ያወቃችሁት ወንድ ገንዘባችሁን አትላኩ እትመኑ አጭበርባሪው በዝቶዋል የለፋችሁበትን ላባችሁን አትስጡ 💔
ቅመምች ካስመሳይ ወድአላህ ይጠብቀን
የኢትዮጵያ ወንዶች ምን ኣለበት ሰርታቹ ለፍታቹ ለመኖር ችግር ኣለባቹ ኢንዓል__________፡
ልብ ያለው ልብ ይበል አስተማሪ ነው
አማሪ። ነው እኔመሰግናለን ።
ይሰውረን😌
አሜን፫
በሉ የማዳም ቅመሞች ለኛነው እሽ ምን ይሻላል ቤተሰብ ምናምን ጓደኛ ባል ሁሉ አሰፍስፎ መብላት ምድነው ፈጣሪ መላ ያብጅልን
😭😭😭💔💔 አንደት አሳፈሪ ትዉልድ ነዉ ማነን አንመን ወገን
እኳን በሰላም መጣችሁ በጉጉት የምከታተላችሁ ቤተሠብናችሁ እናመሠግናለን
አሜን!!!
Bagaa Nagaa dhufte bareeduu 🥰🙏🏻
ኧረ ተው ሴቶች በመዳህኒያለም ወንድ አትመኑ ተሰደን ሰርተን የማዳምን ግልምጫ ያየ ያውቀዋል እኔ ማዳም ቤት አፈር ድሜ ግጬ ሰርቼ ወንድ ከሚበላኝ ማዳም ብገለኝ ይሻለኛል ማርያምን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ይገርማል
እኔምለው ባአካል የማታቂውን ሰው ማቅርም ሆነ ማግባት ለምን አስፈለግ ምን አይነት ቅንጭላት ቢኖራችሁ ነው ሴቶች ልብ ግዙ እባካችሁ እናተ እረክሳችሁ እኛንም አታራክሱነ እባካችሁ
ሴቶችዬ ለምንድ ነው ገና ለገና ልባችን የምንኸፍተይ ማንነቱ ሳናጣሯ 😫ብልሆች እንሁን ከአስመሳይ ጥቅመኛ ይሰውረን
አሜን ይሰውረን
ትልቅ ትምህርት ነው
አይ ወዶች አፎ ጮሌ እኮ ናቹሁ ለማሳመን ማትቆፍሩት ለማስመጥ ሴትልጅ ማታደርጉት ጥረት የለም ሚገርመኝ ይሳካላቹሀል
😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝☝☝
በጣም የእውነት 😭
አይ ሴቶቹ ልባቸው ደንዝዞ አልሰማም ብለዋል እያዩ እየሰሙ ተማርን ገባን ይላሉ ግን መልሰው ግን ያው ናቸው እስቲ አስቡት የማዳም ሽትቤት አጥበን የሰውፊ ገርፎን እቅልፍ አተነን ደም እባ ያገኘነውን ማሰብ አለብን መቶ ጊዜ
ወላሂ ስንቴ ተነገረ ግን እኛ አንሰማም
ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ ስንት ነው የምታፈቅሩት ግን በሴት ልጅ አትጫወቱ ሴቶችም መጀመሪያ እራሳችሁን እወቁ እንወቅ በእውነት ስንቱ እያለቀሰ ቀረ ሰው በማመን ፈጣሪን ብቻ እመኑ ሰውን አትመኑ
ግን እስከመቼ ነው እንኛ ሴቶች እንደተታለልን የምንቀጥለው
በስማም
በ f b ከተዋወቀችዉ እርግጠኛ ነኝ ብዙ ሴቶች በ media ወጥተው የደረሰባቸውን ግፍና በደል ሲናገሩ አይታለች ሰምታለች ከአሁን በሗላ በ f b ተዋዉቄዉ እያለች ለምታለቅስ ሴት እሷም ወንጀለኛ ነች እረ ተዉ ልብ ግዙ 🤭🤭ታድያ ወንዶቹ ምን ያድርጉ እየተዝረከረካቹ😡😡😡
በጣም ያሳዝናል ጌታ ይክፈልልሽ።
አይ ወንዶች😢😢😢😢
አስተማሪ ነው
Zebibaa ka Dubai faxri yhe sirahune yhe sixwo hazoshi alha ale leshi baxmi aznlwe afri yhe asbel 😭😭😭😭😭😭😭
ሰው ግን ስንት ዓመት ሊቆይ ነው? 😭
የሰው ገንዘብ ለምን ይጣፍጣል ግን?