ሀይሚይ እባከሺይ አቆሚይ በልጁችሺይ ይዝሻለው 😥😥😥😥😥😥👈👂😥👈

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 140

  • @Dega-sh5vi
    @Dega-sh5vi 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሲስ ጥሩ ምክር ነው የመከርሻት ሀይሚ ከሰማሽ ሳይረፍድ ተመለሺ ሂጂበት የሚሉሽ ጠላቶችሽ ናቸው ብሩክን ከእኛ በላይ አንቺ ነሽ የምታውቂው ደግሞ ሁሌ ድርቅ ትያለሽ ይልሻል በቃሽ ተመለሺ ሰላምን የሚመስል ነገር የለም እሱ አንቺ ለማስደሰት ሚጥረው ደስታሽን ነው ሚፈልገው

  • @nomore8101
    @nomore8101 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሐይሚዬን እናውቃታለን 100% ፕራንክ ነው ብሩክ ወድቋል በፕራንኩ እሷም ተናግራለች በፊት የምነግርህ ነገር አለ ስለእኔ ብለዋለች አንተንም የምጠይቅህ ነገር አለ ስትለው ችግር አይደለም መቼም ሲላት ችግር የሚሆነው አንተ በምትመልሰው መልስ ነው ብላው ነበር ታስታውሱ እንደሆን ያኔ ሲታረቁ እና ይኸው ብሩክ ተጠየቀ መልሱን መለሰ እና ሐይሚዬ መተማመናቸውን በፕራንክ አድርጋ ጠየቀችው ወይኔ ብሩኬ ተበላህ እኔ ከሐይሚ ትልቅ ትምህርት አግኝቻለሁ ጀግናዋ ሴት ብያታለሁ የምላስ ሳይሆን የልብ ፈታኝ ነች ሐይሚዬ ማለት ይህቺ ናት በቃ ልዕልቷ በዝረራ ብሩኬ ተበላህ😂😂 እወዳችኋለሁ ሐይሚይዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmebetTesfamichael
    @EmebetTesfamichael 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እኛ ብናብድ በብስጭት ነው ቡራ ደሞ በፍቅር ነው የሚያብዱው ስለዚህ እኩል አይደለም አጨለለችው እኮ ጎበዝ እንተዛዘና 🤣

  • @Retzgf
    @Retzgf 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ኣሁንሙ ኣሳልፎዉ ሰጣት ሀይሚየ የኔ ጀግን ሰት😢😢😢😢

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለማነው አሳልፎ የሰጣት አሳልፎ ሰጣት የሚባለው አንድ ሰው ሀይሚን አፈቅራታለው ቢለው እሺ ብሎ ቢፈቅዱ ነው አሁን ከእሷ ከመጣ ምን ያድርግ ደግሞ በዚህ ጉዳይ ስንቴ ፈተነችው ከጭቅጭቅ ውጪ ምንም ለውጥ የለውም

    • @matchabae92
      @matchabae92 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Mene yargate enda

  • @AswWew
    @AswWew 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እህህህህ ነው አሁንስ 😢😢😢😢

  • @Me-v7x
    @Me-v7x 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    B😭😭😭😭😭H😭😭😭😭😭😭😭

  • @TADELECH-n5e
    @TADELECH-n5e 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢

  • @DanasewHB2112
    @DanasewHB2112 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ውይኔ ርርርርር። ምን ይሻላል 💔 በጣም ነው የተናደው ወይኔ ወይኔ ወይኔ ጨረቃወች 🤷😭😭😭🤔🙆🙆🙅🙅🙅🙅🙅🙅🤷😢

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቁርሡ ፕራንክ ነው በርሱ በትክክል❤❤❤

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በትክክል ሲስየ አረ ምን ይሻለኛል አረጋ ላብድነው እንደቡራዬ ነው ያበድኩት እመለው ጠፍብኝ❤❤❤❤❤

  • @Mahlit-i6
    @Mahlit-i6 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሁንስ ማእበዴ ነው ኡፉፉፉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔

  • @TigistEyasu-el7eh
    @TigistEyasu-el7eh 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በትከከል❤❤ነሸ🙏🙏🙏🙏

  • @Hayatgeto-l9n
    @Hayatgeto-l9n 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሀይሚ አበዛችው አሁንስ ኤጭ ልጠላት ነው😏😏😏

  • @YoditMekete
    @YoditMekete 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሲስየ እንዲለያዩ የሚፈልጉ ብዙ ናቸው ።

  • @እማያልፍቀንየለም
    @እማያልፍቀንየለም 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እህአሁንስአጨለለችዉ😢😢😢😢😢😢

  • @SuSu-ch8np
    @SuSu-ch8np 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እንደባለፈው በአጥቷ ልትቀር ነው 😂😂😂
    የምር አበዛችው ቡቡ እና ትንሽ መረር ባለባት ንፋስ ነው የሚወስዳት

    • @fueig3774
      @fueig3774 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ያሳቀኝ ኮሜት😂😂😂

  • @kiki27-i7u
    @kiki27-i7u 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ብሩክ ጓደኛው ያለው ማመን የልብም

  • @marokanso1500
    @marokanso1500 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    B&H🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @LubabaMuhye-h2d
    @LubabaMuhye-h2d 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አረአሁንጨነቀኛ😢😢😢😢😢😢😢🙆🙆

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ችግራቸው እኮ ኮሜንት አያነቡም ለዛ ነው እማይሰሙን😢😢😢😢😢

    • @SiseySisey-nv1ry
      @SiseySisey-nv1ry  6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@SameraSamera-i3x አወ ውዲዬ አያዬም

  • @MarnatDagne
    @MarnatDagne 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Sis prank ayedelm😢😢😢 hadeta tnger 😢😢

  • @PHONEPhonee-g6o
    @PHONEPhonee-g6o 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሁኑሲ በዘ ዉይን😢😢😢😢

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ገብተው ሀብየለቀቀውን ተመለከተ ተመለሰ እያለነው❤❤❤

  • @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ
    @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ነገር እየበላች ፊቷ ራሱ ገረጣ ልጁ ታበዴ ብኋላ ምን ዋጋ አለዉ ወይኔ ፈተናው በዛበት ጎበዝ ጎበዝ ስትባል በፈተና ወጥራ አሰቃየችው ለእናቱ ይኑርላት ሚስኪን ብሩክ ሲያዛዝን የወንድ ልጅ እንባ እዳይፈርድባት ወንድ ልጅ ከቆረጠ ቆረጠ ነው ነገ ዋጋ እዳያስከፍላት አበዛችው

  • @zadጉራጌዋ
    @zadጉራጌዋ 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሢሥ ልጆቹ ይዘሽ ብቅ ምትይው ነገርሥ😂

  • @Masalachi-x8u
    @Masalachi-x8u 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አርርርርርር ስታወርርር ንግግሩሀ ደበርኝ ሀስንንንንንን በትክክል እውነትትት ነው ልክክክክክ ነውውውው😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙆🙆🙆

  • @rhmaa1257
    @rhmaa1257 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኘራክ አደለም ወገን 😢😢😢😢😢የቡሩኬ ወድም ቢደወ ለቆል😢😢😢😢😢😢ውዶቸ ወይኔ ቡሩኬ እና ሀይሚ እደዝህ ይሆናለሰ ቡየ አስቤ አላወቅም ነበረ😢😢😢😢😢😢

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሁሉንም ፕራክ ነው እያረገች ያለችው እጅ 100 ፐርሰንት እናቃታለን ሀይሚን የተደበቀ ነገር የላትም😢😢😢😢😢

    • @rhmaa1257
      @rhmaa1257 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውደ የቡሩኬ ወድም ቢደወ ለቋል አረጋግጫለሁ ኘራክ አይደለም አለኮ ቢደወውን ህደሽ እይውማ ውደ

  • @GGoo-d9v
    @GGoo-d9v 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢😢

  • @amalali9768
    @amalali9768 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ልጅቱ እልህ የተያያዘች ነው የሚመስለው! የምትስደብው እሷ ተጠቃሚው ሌላ ! በጣም ያሳዝናል ! የልጁ እንዲህ መቃጠል ሳያንስ የሷ መስደብ! ልጁ እንዲህ አክት ባደረገ ቁጥር እሷን ይስድቧታል የውስጧን አላህ ነው የሚያውቀው! እኔ እንጃ በጣም ነው የሚያናድደኝ ሲስድቧት ቅን ልጅ እንደህነች አይኗ ያስታውቃል ! ያላቸው ግንኙነት ግራ ነው የሚያጋባው ! አንዴ እንደፍቅረኛ ነው የሚያወራት! ሲፈልግ ደግሞ እንደ ቅርብ ጏደኛ!

    • @amalali9768
      @amalali9768 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በራሴ የተረዳሁት ከሱ የምትፈልገው ነገር ያለ ይመስላል! እንዲህ በመሆን የታገኘው ነገር ጥርቅም ብሎ ይቅር! የስው ልጅ በስላም ስርቶ ያገኘው ትንሽ ነገር ይበቃል! ስላምን መንሳት ያህል የሚያስጠላ ነገር የለም! በጣም ይደብራል! ብዙ ትርፍ ዋጋ ያስከፍላል!

    • @WhbKss
      @WhbKss 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Eko ere befeterachu be wst ngerwat manm sew eyeteredat adelem sewnetwa aleke aletefelaginet ena endemaywedat ketesemat merak nw kalhone wend lj yhen yhal mefetaten tru aydelem mnm neger latagegn

  • @aetedeaetede3016
    @aetedeaetede3016 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እውነት ደጋፊዋ ነበርኩ በዚህ ልክ ፕራንክ ጨጓራውኮ ተላጠ ይች ሴት ሚስት ትሆነው አይመስለኝም

  • @EyHd-n8p
    @EyHd-n8p 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሲሰ እዉነትነዉ አሉ ሀብ ተናገር እኔ አላምንም መቶ ፐርሰት እተማመንባታለዉ እሪ ማለት አሁነዉ 😭😭😭😭

  • @hazyldada1918
    @hazyldada1918 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የሀይሚ ንንግግር ግራ የገባው ነው አልገባኝም ሁለቱቱም ተረጋግተው ይደማመጡ

    • @SiseySisey-nv1ry
      @SiseySisey-nv1ry  6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@hazyldada1918 ሀሚዬ ድግጣለች ትላት

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እፍፍፍ🙆🙆😥ሂጀእናእይ😢ወንድቤት😢ከዚፈተፈች😢

    • @SiseySisey-nv1ry
      @SiseySisey-nv1ry  16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አዬወት

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @SiseySisey-nv1ry 😥💔የነሱመላያየትየሚፈለገአለ💔እፍፍ

  • @astermichael3786
    @astermichael3786 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ere teyiw belwat sis

  • @MekdesPetros-t1u
    @MekdesPetros-t1u 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Sis H❤❤❤❤

  • @PHONEPhonee-g6o
    @PHONEPhonee-g6o 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😭😭

  • @qeeqww7697
    @qeeqww7697 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Liki nesh wude yihi pirank beza😌😌😌😌😌😌

  • @astermichael3786
    @astermichael3786 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Betam tesekayech

  • @Masalachi-x8u
    @Masalachi-x8u 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይኔኔኔኔኔ አርርርርርር ፕርርርርርክክክ አይዴለምምምም ብርርንንንንን ገደለችሁሁሁሁሁሁ የብርኬኬኬኬ ወንድምምም ተነገርርርርር ፕርክክክክ አይዴለምም ደስሽበታሎሎሎ እየለነውውው😢😭😭😭😭😭🙆🙆🙆🙆

  • @Hayath-n3z
    @Hayath-n3z 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሲሲ እረፉ ሃይሚን እየሰደቧት ነው😢😢😢

    • @SiseySisey-nv1ry
      @SiseySisey-nv1ry  15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Hayath-n3z እኔ ምላድርግ አቆሚነወ ያልከት

  • @MdMd-n5u4c
    @MdMd-n5u4c 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    💔😥💔😥😥😥💔💔💔💔

  • @احمدهايل-ب3ق
    @احمدهايل-ب3ق 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢💉💔💔💔

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ ፕራንክ አይደለም 😢😢
    ሃይሚ በቃሽ አቁሚ ብሩኬ በጣም ነው
    ሚያሳዝነው ማርያምን 😢😢😢

  • @matchabae92
    @matchabae92 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Lekenashi eheta sebza yemaral

  • @AawyaAadr-vs8ev
    @AawyaAadr-vs8ev 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሢሥዬትክክልነሽ፡በቀርናበተገላገልን፡በጣም፡ትከሣለች፡እራሣባመጣችው፡ጣጣ፡እኔደሞ፡አንድነገር፡ፈራሁ፡ሀብትሽ፡እውነትነው፡ብሎ፡ቪዲዮ፡ሠረቶአል፡ፈራሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤መግቢያሽያሥቃል፡፡ባልተወለዱልጆች፡እየለመንሻት፡ገርሞኛል❤❤❤❤❤❤❤

    • @SiseySisey-nv1ry
      @SiseySisey-nv1ry  15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@AawyaAadr-vs8ev ያወ ፈቅራቸወም ወድፊት ሰለሆነ ይሆነል የሚሎት ልጀችም አይቀርብየነው

  • @Mimi_asmr4L
    @Mimi_asmr4L 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏😢😢😢❤❤❤

  • @FhfGhh-f6l
    @FhfGhh-f6l 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🎉🎉

  • @MasaraGashu
    @MasaraGashu 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ክክክክክክክክክክ

  • @Freakebede
    @Freakebede 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Sisye❤yene wud enkwan dehna metashilgn❤❤are nigaryachew sisye ❤meleyayetachew anfelgim befikir endinoru new yemnfelgew ❤b&h❤❤❤❤

    • @SiseySisey-nv1ry
      @SiseySisey-nv1ry  15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Freakebede 🙏👈

  • @ZadeFikere
    @ZadeFikere 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    B😭😭😭😭😭😭😭

  • @YoditMekete
    @YoditMekete 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እባክሽ ነገሩን አረግቢው የጨረቃ ፋሚሊን ጆሲን ሽማግሌ ይሁን ለማስማት ።ሀብ ፕራንክ አይደለም ብላል ።

  • @PronaProna-m4j
    @PronaProna-m4j 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😔😔😔❤❤❤❤

  • @WeletAwe
    @WeletAwe 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግን ኩሜንት አታናብም እንዴ😢😢😢😢😢😢😢

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሃብን ሰማሽ ወይ ነገሩ እውነት ነው እያለ ነው

  • @TigistEyasu-el7eh
    @TigistEyasu-el7eh 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😮😮😢

  • @ለምለምጎሹ-ደ6ለ
    @ለምለምጎሹ-ደ6ለ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @omersenayt905
    @omersenayt905 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Sis enedetakome yehone challenge enefeterebat

  • @Meron-k8y50
    @Meron-k8y50 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢sis guide fela

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይ ፕራክ ፕራክ ሀይደለም

  • @ZTEZtee-p8r
    @ZTEZtee-p8r 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሁን ሀብ የተናገረውን ገብተሽ እይው ፕራንክ አይደለም ብሏል ስሚው ወይኔ ዛሬ

  • @HhIo-ou7us
    @HhIo-ou7us 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @omersenayt905
    @omersenayt905 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Hime konjo pranku egere egere alene. Akumi Akumi Akumi

  • @ZahraAli-f1p
    @ZahraAli-f1p 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @winniea9803
    @winniea9803 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እረ ሲስ ሀብእኮ ፕራንክ አደለም እያለነው እዳ ምንድ ነው ነገሩ በፈጣሪ እሱ እዴት እዲ ሊል ቻለ እሱም ፕራክ እያደረገ ነው እረ ሁሁሁሁ ዛሬስ ቡቡዬ አጀታን በላኝ 😢😢😢😢

  • @אלעדמסלה-ת3ו
    @אלעדמסלה-ת3ו 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የፕራንክ አይደለም ሀብ ሁሉን ነገር ተናገረ

  • @hazyldada1918
    @hazyldada1918 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሲስ ገግን በነሱ ጨቅጭቅ መሀል ልጆች ህፃናቱን አታስጨንቂያቸው

    • @SiseySisey-nv1ry
      @SiseySisey-nv1ry  6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@hazyldada1918 ሀይሚይ አዝነ እድታቆምነው 🤔

  • @Burtkan-p6s
    @Burtkan-p6s 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yemir debironyal hizaberin ferichaalew mahalachu kiftet hidayfexer biye 😂😂😂

  • @aboaboo8875
    @aboaboo8875 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኧረ ይች ባለየናት በወድላይ ወድ ትደርባለች

  • @dalal-d9x
    @dalal-d9x 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢🎉

  • @SahaySahay-wj9og
    @SahaySahay-wj9og 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔

  • @mimifeleke7422
    @mimifeleke7422 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wwwww prank aydelem

  • @FerhiwotTaddese
    @FerhiwotTaddese 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሲስ ብሩኬ እኮናገር አያቅም
    ሐይሚ ተረጂው በቃ ፕራንኩ አመመን
    በቃሸ በቃሸ በቃሸ

  • @Yenenesh-f3l
    @Yenenesh-f3l 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭

  • @mismekka6577
    @mismekka6577 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂👍👍👍👍❤❤❤

  • @community-k9n
    @community-k9n 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የብሩክ ወድም ፕራክ አይለም አለኮ 😢😢😢😢😢😢

  • @SarahSarah-x1k
    @SarahSarah-x1k 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @FerhiwotTaddese
    @FerhiwotTaddese 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሲስ ሐብ ፕራንክ አይደለም ብሏል
    የብሩኬወንድም አሑን ግቢናእይው

  • @gnetgnet4871
    @gnetgnet4871 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቭራንክ የሚሉት ቢቀርስ ያስማማቸው አምላክ የምር

  • @maskiitube
    @maskiitube 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amonel iko😢 uuuffff

  • @Sada-n7w
    @Sada-n7w 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😂😂😂😂

  • @BDr-e5b
    @BDr-e5b 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @سميرهالسوده
    @سميرهالسوده 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢🤣🤔🤔

  • @NatiMasi
    @NatiMasi 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Hab yebruke wendim prank aydelem blwal

  • @MerryKerros
    @MerryKerros 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ከፍቶታል እሱ ግን ግድ የለው

  • @FofoZina-r3z
    @FofoZina-r3z 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❌❌❌👿👿👿

  • @BirukanTessema
    @BirukanTessema 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንእደምል አላቅም

  • @MiraMirah-u6t
    @MiraMirah-u6t 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    💔💔💔💔🙆🏼🙆🏼🙆🏼😭😭😭😭2

  • @SeasaSeed-p5x
    @SeasaSeed-p5x 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሶሲየሀብትሽእዉነትነዉብሎለቆልእኔግንሀይሚአታደርገዉምወይጨቀት

  • @AhmedAaker
    @AhmedAaker 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Berki..adei..mamno.xuri..aydaelm...mkrkra..albat

  • @omersenayt905
    @omersenayt905 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Sis Zari asazeneshegne .endeni tekateleshale

    • @SiseySisey-nv1ry
      @SiseySisey-nv1ry  15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@omersenayt905 ምላርግ ቡቡዬ እዲት እራሱወን እድቆፈርወ አይመታት ነገርሆነበት እፎው ቢቀርባቸወ

  • @aboaboo8875
    @aboaboo8875 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኧረ እውነት ነዋሉ እህቴ አዝኛለሁ

  • @emanuvalemanuval7142
    @emanuvalemanuval7142 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢💔💔💔💔🤲🏻🤲🏻👌👈

  • @mimifeleke7422
    @mimifeleke7422 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ye biruke wondim prank ayidelem bilo video sera

  • @FofoZina-r3z
    @FofoZina-r3z 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Suse 😈😈😈

  • @AhmedAaker
    @AhmedAaker 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Hymi..atdrgm.belo...lmeni..yngarmi

  • @Ansa-w2k
    @Ansa-w2k 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አትሸውዱ ፕራክአይደለምሀብተናገረ እሪልነው😢😢😢😢😢😢😢

  • @rhmaa1257
    @rhmaa1257 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኘራክ አደለም የቡሩኬ ወድም የለቀቀውን ቢደወ ህዳችሁ እዮ ኘራክ አደለም የቡሩኬ ወድም አረጋግጫለሁ አለ 😢😢😢😢😢ወይኔ በጣም ነው የደነገጥኩት የውነት

  • @ElsabetHaile-hh4uj
    @ElsabetHaile-hh4uj 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፕራንክ አይደለም ወንድሙ ቡራ ተናግራል አዳምጪ ፕራንክነው አትበሉ እውነት ነው ሀብ ተናግራል እባካችሁ ሁሁሁፍፍፍፍ

  • @Kidist-y2e
    @Kidist-y2e 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሲስ ሀብ የለቀቀውን እይው ፕራንክ አይደለም ደርሼበታለው አለ እይው