#babul_keyir

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @Mametube
    @Mametube  3 ปีที่แล้ว +78

    ባቡል ኸይረን ለመርዳት ፍቃደኛ የሆናችሁ
    Babul keyir yabego adragot dirjit
    account
    CBE 1000318219595
    Awash bank 01410267076800
    oromia international bank 3466910
    Abyssinia 28381867
    Oromia cooperative bank 1042900004147
    dashin bank 7944419087911

    • @fafi9441
      @fafi9441 3 ปีที่แล้ว +2

      ማሜ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ

    • @fafi9441
      @fafi9441 3 ปีที่แล้ว

      ማሻ አላህ ኢንሻ አላህ

    • @toybaneg7458
      @toybaneg7458 3 ปีที่แล้ว

      ኢንሻአላህ ማሜ

    • @ዜድቢት-ደ6ዠ
      @ዜድቢት-ደ6ዠ 3 ปีที่แล้ว

      ኢሻአላ ወድማችን አተም አላህ ይጠብቅህ ጀግናችን

    • @አላሁአክበርእሙለይላ
      @አላሁአክበርእሙለይላ 3 ปีที่แล้ว

      ማሜ ስልክህ አስቀምጥል

  • @BabuBabu-gn7tp
    @BabuBabu-gn7tp 3 ปีที่แล้ว +33

    ኡፉፉፉፉ ኡምዬ ማሜ ጡሩ ልጅነዉ ምትሉ ለይክ

  • @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ
    @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ 3 ปีที่แล้ว +23

    *ማሜ ምርጥ ወንድማችን ሺ አመት ኑርልን ክፉአይንካህ 😘*

  • @zeynab3044
    @zeynab3044 3 ปีที่แล้ว +2

    አገሬ ገብቸ የመጀመርያ ጉብኚቴ ባቡል ኸይር ኢሻ አላህ

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 3 ปีที่แล้ว +21

    አያችሁ እናንተ ከክርስቲያንም ከሙስሊም እምትቀባጥሩ ኢትዮጵያ ግን አንድ ናቸው በነሡ የዋህነት እና ዱአ ፀሎት ነው ያለነው እዚህ ግን በኦንላይን እንባላለን እውነት ልቦና ይስጠን በነፃ ይዋይፋይ አንበጥርርቅ ጥሩ ነገር ለመስራት እንሞክር አመሰግናለሁ ክብር ለየዋሁ ህዝብ ።

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ነብይ
    ምርጥ አባት
    ምርጥ ባል
    ምርጥ መሪ
    ምርጥ አፍቃሪ
    ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ይሂ ኮሜት የምታንቡ ሁላቹም የአላህ ስላም እዝንት በረከት ረድኤት አይለያቹ ያስባቹት ያቅዳቹት አላህ ያሳካላቹ አላህ በስላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ውድች እስላማዊ ጥያቄ መልስ በኢትዮጵያ አቆጣጣ ከምሽቱ አራት ሰአት አለ ኑ እንማማር የሙሀመድ ኡምኖች✅🌹እስኪ ወሬ የማይውድ

  • @ሀሊማነኝስደተኛዋ
    @ሀሊማነኝስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    እናታችን ሀናን አላህ ጀዛሽን በጀነት ይክፈልሽ
    እረጅም እድሜ ከጤናጋር አላህ ይወፍቅሽ

  • @mimulatube9745
    @mimulatube9745 3 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ፈቅዶልኝ ሀገሬን ከገባሁ ማየት የምፈልገው በቅድሚያ ይህንን ነው ቦታ ነው ኢንሻአላህ ያሳካልሽ በሉኝ እስኪ

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 ปีที่แล้ว +7

    ስሙማ ቁራአን የህመማችን የልባችን ብረሀን ነው የጭንቅታችን ማስውግጅ ነው መቅራአት ለመትፍልጉ።ተጭናቹ ግቢ

  • @biratub8619
    @biratub8619 3 ปีที่แล้ว +18

    ፋትህ ለስረኞች ምነው የኢትዮ ህዝብ ዝምአላችሁን😭😭🇪🇹🇪🇹

  • @የሀሩንዮቱብአድናቂ
    @የሀሩንዮቱብአድናቂ 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ጀዛዋን ይክፈላቸው ባቡል ኸይርርር ስመጣ አየዋለሁ ኢንሻ አላህ

  • @ኢማንወሎየዋ-ሰ1ዸ
    @ኢማንወሎየዋ-ሰ1ዸ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀን አላህ የተራበን ማብላት መታደል ነው አላህ ይጨምርላችሁ

  • @መድነኝወለየዋያውምየከለላ
    @መድነኝወለየዋያውምየከለላ 3 ปีที่แล้ว

    ኑርልን ማም ደግስራህንአላህይቀበልህ ወድሜ

  • @ዘሀራ-ሐ2ረ
    @ዘሀራ-ሐ2ረ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በርቱ ጀግና ሰዉ እንዲ ነዉ እንጂ ትንሽ ረድተዉ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚኑት ናቸዉ ሚገርሙኝ ጀግና ናት

  • @ፋፉነኝሀበሻዊዮየቢላልዘር
    @ፋፉነኝሀበሻዊዮየቢላልዘር 3 ปีที่แล้ว

    ማማማሻአላህ ማሜ እኔም በቅርብቀንሀገሪ እገባለሁ ኢሻአላህ ባቡኽይርን እጎበኝለሁ በአላህፍቃድ

  • @ሠአዲነኝየጂዳዋጀገና
    @ሠአዲነኝየጂዳዋጀገና 3 ปีที่แล้ว +3

    እደዛሬ አልቅሸ አላልቅም አይ ወገኔ አጀቴ በጣም ደማ ሥለአካወቱ መሀሜ ሹኪረን እንረዳለን የቻልነወን

  • @rewdatube581
    @rewdatube581 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጨምርልኸ ማሜ ወደማችን አላህ ይጠብቅኸ

  • @zeynab3044
    @zeynab3044 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሜ 👍👍👍

  • @ZainathZainath-bb6cw
    @ZainathZainath-bb6cw 3 ปีที่แล้ว +1

    mashallah babul keeyr ye ethio magalacha nawu haymanot saykafafal desyilal mamme wendme jzk xuru sawu neh qalat yelagnm barakallahu fik allah yixabqh ihtachn hananim allah sirawan yiqabalat allah yixabqat inshaallah

  • @riyadshemesuatazo
    @riyadshemesuatazo 3 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ወስህለን ወንድሜ ማሜ
    ባቡል ኸይር እንሻአላህ ኸገር ስገባ እመጥለሁ

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz 4 หลายเดือนก่อน

    መሸሀለ በቡል ከይሪ ኢሂትነዉ❤❤❤

  • @BabuBabu-gn7tp
    @BabuBabu-gn7tp 3 ปีที่แล้ว +15

    አህለን ማሜ ማልከም ሰዉነህ ማሽ አለህ

  • @semiraymer5312
    @semiraymer5312 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማሜ ወንድማች. በጣም ደስ ይላል
    ሁላችንም
    ለባቡልኸይር. ተጉናቸው እንሁን
    አላህ. ይወፍቀን

  • @امعبدالرحمن-ج8و
    @امعبدالرحمن-ج8و 3 ปีที่แล้ว

    ሀኑየ አላህ እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሺ ወንድም ማማሜ ጀዛክ አላህ ከይር ባቡል ከይረን ሰላስጉበኝህን። ሺኩራን

  • @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል
    @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሜ ህይር ጀዛህን አላህ ይጠብቅህ

  • @ሀቢባ-ቈ5ጐ
    @ሀቢባ-ቈ5ጐ 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ጀዛዋን ይክፈላት ካአረብ አገር ወደኢትዩቢያ ስንመለስ እሚቻል ከሆነ እህቶች እዚህ ቦታ ብንሂድ ጎምኝተው አምስት አስር ቢሰጡ ጥሩ ነው የኔ ሃሳብ ነው

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 3 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ ስገባ መጀሪያ የምጎበኘዉ ቢኖር ባቡል ከይርን ነዉ ኢንሻአላህ ያረብ

  • @tube7500
    @tube7500 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማሜ ደግኞች ናችሁ

  • @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል
    @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል 3 ปีที่แล้ว +1

    አሚንንንንንንንንንንን ያረብብብብ

  • @vipuae-on9kh
    @vipuae-on9kh ปีที่แล้ว

    ሀናን አለህ ይጠብቅሽ ወላሂ እንዴት አንደምወዳት በጣም ነው ደስ እሚለው ማሻአለህ እድሜ ከጤና ጋር❤❤❤❤

  • @rozitube8053
    @rozitube8053 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልላች ኢንሻ አላህ ይሄ ሀሳብ ከስደት መልስ ለመስራት እቅድ አለኝ ኢንሻ አላህ የሁል ግዜ ምኞቴ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kubrakubra8580
    @kubrakubra8580 3 ปีที่แล้ว

    እሻአላህ ለሀገሬ ካበቃኝ ምኜቷነዉ

  • @fozeyamohamed4473
    @fozeyamohamed4473 3 ปีที่แล้ว +4

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته ማሻአላህ ወንድማችን ማሜ እንደዚህ አይነቱን ኽይር ስራ ብትስራ በድኒያም በአኼራም ተጠቃሚ ትሆናለህ ወንድሜ جزاكم الله خير جمعنا

  • @ሀያትነኝጉራጌዋዩቱብ
    @ሀያትነኝጉራጌዋዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሜ ምርጥ ሰው አንተ እኮ ትለያለህ

  • @ethiopiafirst9993
    @ethiopiafirst9993 3 ปีที่แล้ว +1

    Wealeyikum selam werahmetullahi weberekathu ahlen mame wudi wendime maks lbes

  • @wvwge460
    @wvwge460 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጀዛኪሏኸይር ሀኒ
    ዊ መታደል ነው ኸይር ሥራ መስራት ሠውን ማስደሰት ያረቢ እኛንም ወፍቀን

  • @jemilzdtube7930
    @jemilzdtube7930 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማሜ በርታ ምርጥ ሰዉ

  • @ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ
    @ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ 3 ปีที่แล้ว

    ሀናንየ አላህ መልካም ስራሽን ይቀበልሽ

  • @Tube-vw4kc
    @Tube-vw4kc 3 ปีที่แล้ว +1

    አወ ማሜ እደዚህ አይነት ቦታ ስትገኝ ነው የሚያምርብህ አላህ ይጨምርልክ

    • @mameLove-w5b
      @mameLove-w5b 3 ปีที่แล้ว

      ማሜየ የኔ ወድሜ አላህ ያሥደሣህ

  • @ኢስላምነውሄወቴየአላህቅዋ
    @ኢስላምነውሄወቴየአላህቅዋ 3 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ
    ማሻ አላህ ማሻ አላህ እደት ያስደስታል ማሻ አላህ አላህ ይጨመርላቺሁ ያረብ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @nuratube8673
    @nuratube8673 3 ปีที่แล้ว +2

    አሏህ እድሜና ጤና ከሙሉ አፍ ጋር ይስጣት ለሀኒ

  • @aminawollotube1455
    @aminawollotube1455 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማሜ በርታ

  • @User-xt1hb
    @User-xt1hb 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ. መታደል. ነዉ. እህታችን. ከዝህም የበለጥ. የምትረጂ ያርግሽ አላህ ይጠብቅሽሽሽ

  • @Kk-gw3tf
    @Kk-gw3tf 3 ปีที่แล้ว +2

    አሀለን ማሜ በቡሊ ከይሪ ሚሪጥ ስረ ነዉ ሀና አለህ ይጠብቅሽ

  • @citynaser239
    @citynaser239 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ አላህ ያግዛት አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @momiytube4303
    @momiytube4303 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ሱብሀነላህ ወላህ እንባዬ መጠ የኔ ናቶች አላህ የርዝቃችሁ

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 3 ปีที่แล้ว

    የባቡል ኸይር መስራች እህታችን አላህ እድሜዋ ያርዝምልን

  • @shetatube12340
    @shetatube12340 3 ปีที่แล้ว +2

    ቤተሰቦች የነብያች ን ሶሎላሁ አለይሂ ወሰልም ኡመቶች ከንግግሮች ሁሉ በላጩ የአላህ ቃል ቁርአን ነው አንድ ፍደል ከቀራን አስር ሀሰና አለዉ ኑ ቁራአን አብረን እነደምጥ እስለመዊ ጥየቄ መልስ እንመመር ፖሮፈይሌን በመጨን ይቀለቀሉ ኑ እንመመር 🙏

  • @fatumashifw913
    @fatumashifw913 3 ปีที่แล้ว

    msallah ehtaciean hanan jzakilah hyeriean mumy

  • @zed7329
    @zed7329 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሜወንድሜ ማክስልበስ

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሜ

  • @shamilasham3559
    @shamilasham3559 3 ปีที่แล้ว

    መሽአሏሕአላሕይጨምርላቸውያረብ

  • @ረህመትነኝያስልጤዋቀበጥ
    @ረህመትነኝያስልጤዋቀበጥ 3 ปีที่แล้ว

    አቤት መተደል አለህ ይጨምርልሽ ሀኑዬ ማሜ አላህ ይጣብቅክ

  • @zeynebayoutube3916
    @zeynebayoutube3916 3 ปีที่แล้ว

    ሀንየ አላህ ይውደድሺ ያረብ

  • @looobabaaylo2941
    @looobabaaylo2941 3 ปีที่แล้ว

    አህለን ማሜይሻ አላህ ሀገረ ሰገባ የመጀመሪያ ዝያራየ ባቡል ከይረ ነው በኢድኒላህ አላህ ይጠብቅህ ማሜ

  • @ሀውይያረጓባዋ
    @ሀውይያረጓባዋ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህውዴሜማሜአላህይጠብቅህ

  • @rabiahussen9441
    @rabiahussen9441 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ማሜ በርታ እነሱምን መልካም ስራቸዉን ሁሉ አላህ ይጨምርላቸዉ ያረብ

  • @hayufamily7051
    @hayufamily7051 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ሁሌም ለሄርስራ ቀዳሚ ያድርገን

  • @زمزم-ص5ع
    @زمزم-ص5ع 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሐህ ቅን ሰው

  • @lubabanaser8880
    @lubabanaser8880 3 ปีที่แล้ว

    አህለን ማሜ በአለህ አንድት እህቴ በኩለሊት በሽታ እያታሰቃዬች ነዉ አድረሸህን ስጠኝ

  • @abeertaher7852
    @abeertaher7852 3 ปีที่แล้ว

    መሸአላ ማሜ

  • @umuabuketube5554
    @umuabuketube5554 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ የግዝሽ ሀኑ ማሜ ኢንሻ አላህ

  • @ዚነትሳይትኢቱብ
    @ዚነትሳይትኢቱብ 3 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ ማሜ

  • @zuzutube3698
    @zuzutube3698 3 ปีที่แล้ว +2

    አህሌን ማሜ ቅን ሰው አላህ ይጠብቅህ በተረፈ እናትህንም ሳምልኝ

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 3 ปีที่แล้ว +1

    በቡል ኽይር ይለያሉ በርቺልን እህታችን ሀናን ኢንሻአላህ እኛም ለሀገር የብቃን እንሄደለን😍😍

  • @ኢማንወሎየዋ-ሰ1ዸ
    @ኢማንወሎየዋ-ሰ1ዸ 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛካላህ ኸይር ሀኒ አላህ ይጨምርልሽ ጀግና ሴት ነሽ

  • @ኡሙኢስራYouTube
    @ኡሙኢስራYouTube 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀኒየአላህጀዛሽንይክፍልሽ ነፍአመትኑሪልን

  • @zulifazulifa491
    @zulifazulifa491 3 ปีที่แล้ว

    ☝️🌷🌷🌷🌷እህ እረጀም እድሜእና ጤና ይሰጥሸ ሀናን

  • @ኡሙረያንዋነፍሴፈራሁልሽ
    @ኡሙረያንዋነፍሴፈራሁልሽ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ያረብ እደዚህ ብንረዳዳ የትበደረስንነበር ወላሂ ያአላህ ኢትዮን አተሰላም አድርግልን ያረብ

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ባቡል ኸይር

  • @aminamohammed5058
    @aminamohammed5058 3 ปีที่แล้ว

    مشالة الله يبارك فيكى يا

  • @መይሙናእናቴንናፏቂ
    @መይሙናእናቴንናፏቂ 3 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረከቱ
    ማሻአላህ በርቱ ማሜ ምርጥ ሠዉ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ ጀግና በርቱ አላህ ይገዛቹህ

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሜ አላህ ይጣብቅህ

  • @fafiguragetube5123
    @fafiguragetube5123 3 ปีที่แล้ว +1

    ያራቢቢቢቢቢ ያአለህ ህልሜን እውን አርግልኝ😢😢

  • @فاطمةمحمد-ل5ك
    @فاطمةمحمد-ل5ك 3 ปีที่แล้ว +1

    Wellahi !ye sawun destaayet metadel naw.Allah endezeh aynet Sera yewefeqen.jzkl mame.

  • @ኡሙአስያነኝኢልምንፈላጊ
    @ኡሙአስያነኝኢልምንፈላጊ 3 ปีที่แล้ว

    ዋሊክምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረክትሁ ማሚ ማሽ አላህ የኔ ዉዶ

  • @hibatube7723
    @hibatube7723 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ደሥ የሚን ድርጂት ነዉ አሏህ ይጨምርላቸዉ

  • @semuatube6219
    @semuatube6219 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጀዛቹን አላህ እጥፍ ድርብ አርጎ ይመዳቹ ባቡል ኼይሮች👍👍👌🏻👌🏻👈🏻

  • @ሰዉዳጉራጌዋ
    @ሰዉዳጉራጌዋ 3 ปีที่แล้ว

    ዋለዪኩምሰላም ጀዛቸዉ አሏህ ህዪር

  • @toybaneg7458
    @toybaneg7458 3 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የሳኡዲ እስርኞችንም አላህ ፍትሁን ያውርድላቸው ያረብ

  • @hayatfiker4391
    @hayatfiker4391 3 ปีที่แล้ว +1

    አለህን ማሜ ወንድሜ ማሸአለህ ለይክ ሼረ ሰህ💛❤💚💛❤💚☝☝💛☝🏆🏆

  • @amineyamer3607
    @amineyamer3607 3 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ. ወንድማችን. አላህይጨምርልህ

  • @rahmetkebede8010
    @rahmetkebede8010 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህህህ ሀቂቃ ደስስስ ይላል ጀዛከአላህ ኸይር ማሜ

  • @zinetsied5363
    @zinetsied5363 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሜ ቅንሰው እዳንተ አይነትን ሰው ያብዛልን

  • @ZuzuYouTube
    @ZuzuYouTube 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማሜ አላህ ይጨምርልክ በርታ

  • @ሠአድወሎዩቱብ
    @ሠአድወሎዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

    ዋለኩምሠላም ወራህመቱላሂወበረካትሁማሚየአላህይጠብቅህ

  • @mamimamifozi3462
    @mamimamifozi3462 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሜ ምርጥ ሠው❤

  • @sekinatube5180
    @sekinatube5180 3 ปีที่แล้ว

    ማሜ መልካም ሰው አላህ ይጠብቅክ

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 3 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ አህለን ማሜ ማሻአላህ ባቡል ኽይር 😍😍😍👍👍👍👍👌

  • @xb6fj
    @xb6fj 3 ปีที่แล้ว

    አለን ማሜ

  • @carengj1002
    @carengj1002 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ማሜ ጀዛክ አላህ ኸይር በርታ ሀኒየ ሁላችሁም ጀዛኩም አላህ ኸይር ሀገራችንንም ህዝቦቿንም አላህ ይጠብቅልን ይህን ጦርነት ወደ ሰላም ይለውጥልን ያረብ በየ እስር ቤት በየ ሀኪም ቤት በየ ቤቱ የተጨነቃችሁ የተሰቃያችሁ አላህ በቃ ይበለን

  • @ዜድቢት-ደ6ዠ
    @ዜድቢት-ደ6ዠ 3 ปีที่แล้ว

    ወድሜ በርታ አላህ ያግዝህ 💗💗💗👈

  • @jemilzdtube7930
    @jemilzdtube7930 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጨምርላት የባቡር ኸይር መሰራቻ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹሁ ይብዛ ፕሮፋይሌን በመንካት በቅንነት ወደቻናሌ ይቀላቀሉ

  • @ሠአዲነኝየጂዳዋጀገና
    @ሠአዲነኝየጂዳዋጀገና 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላ በጣም ደሥይላል

  • @Tube-xu5jw
    @Tube-xu5jw 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቸው ለተከፋ ሰው የደስታ ምንጪ መሆን መታደል ነው። ማሜ የጋገርከው እንጀራ የት አለ ክክክ

  • @ቅዲሜያለተውሂዲ
    @ቅዲሜያለተውሂዲ 3 ปีที่แล้ว

    አህለን ማሜ አሏህይጠብቅህ

  • @ekramawil6325
    @ekramawil6325 3 ปีที่แล้ว

    ወአሊኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አህለን ወንድም ማሜ

  • @sofiya151
    @sofiya151 3 ปีที่แล้ว

    ሱባሃን አላህ ስንት መልካም ሰው አለ እህት ሃናን አላህ ይውደድልሽ

  • @أمعبدلرحمنالسلفية
    @أمعبدلرحمنالسلفية 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነህ