ባላገሩ part 2 life in the farm

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 864

  • @edenabate4997
    @edenabate4997 4 ปีที่แล้ว +464

    በራስ መተማመንና በማንነቱ የሚኮራ ምርጥ የገጠር ስው የገጠር ልጂ የሆነ ላይክ

    • @remlalove8526
      @remlalove8526 4 ปีที่แล้ว +4

      ወይኔ ቦታው ሲያምር አልሃምዱሊላህ የገጠር ልጂ በመሆኔ ኮራሁ ❤❤❤❤❤

    • @barekabaranggo8171
      @barekabaranggo8171 4 ปีที่แล้ว +2

      😍😍😍😘😘😘😘

    • @ycyfydydyd6573
      @ycyfydydyd6573 4 ปีที่แล้ว +1

      ዉይይይይይ አገሬ

    • @Md-de5cc
      @Md-de5cc 4 ปีที่แล้ว

      ያገሬልጆችሠላማችሁንያብዛልኝ

    • @ሀያትአላህነዉወኪሌ
      @ሀያትአላህነዉወኪሌ 4 ปีที่แล้ว

      እኔ አለሁ እዚጋ

  • @birtutamagn3982
    @birtutamagn3982 4 ปีที่แล้ว +67

    አገሬ የገባሁ መሰለኝ ባሁኑ ጊዜ እነኳን ገጠር ቤቱን ሊያሳይ ቀርቶ የገጠር ልጅ ነኝ ለማለት በሚያፍርበት ሰአት ይኸን ስላሳየሽን የሚታኮሪ የምትደነቂ ነሽ ደግሞም ስታምሪ ከነቤተሰቦችሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ

    • @HabeshaTraveler
      @HabeshaTraveler  4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እህቴ አመሰግናለሁ 💚💛❤️😘🤗🌼🌻🙏🏿

  • @AncestorsJourneys
    @AncestorsJourneys 3 ปีที่แล้ว +4

    This is so much fun, would love to experience farm life in Ethiopia, land of the ancestors

  • @mariemaria5441
    @mariemaria5441 4 ปีที่แล้ว +43

    እረ 10,000 ሺ ላይክ አድርጌሻለሁ ውዷ 💚💛❤️

    • @HabeshaTraveler
      @HabeshaTraveler  4 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ እህቴ 💚💛❤️🙏🏿

  • @meherethabtemariam5608
    @meherethabtemariam5608 2 ปีที่แล้ว +1

    It is make cry for this song 😢 that true we do not need any promblm for my cuntry Ethiopa💚💛❤🙏🙏👍🏻👍🏻

  • @addismic123
    @addismic123 4 ปีที่แล้ว +2

    ምድረ ገነት ነው። ሰዎቹም እንዴት ደስ ይላሉ!
    እዚህ ቦታ መኖር መታደል ሲሆን፣ እረፍትን እንደዚህ ቦታ ማሳለፍ ደሞ ህይወት እንዲጨምር ያደርጋል።
    ክፉ አይንካቹ!

  • @sofiahaacaalu6291
    @sofiahaacaalu6291 4 ปีที่แล้ว +14

    ተባረኪ እንደዘመኑ ሴቶች አይደለሽም የ ሀገር ቤት ኑሮ እረሳሁ አላልሽም💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💖💖💖💖💖💖💖💖💖💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @gebrege2007
    @gebrege2007 3 ปีที่แล้ว +1

    This is what the best exemplar family of rural area of Ethiopia especially around Gondar, where epitome of humanity, love, real wisdom exists, i proud of you. you are really teaching those who are eroded by westernization, and tries their whole life to simulate slavery of other's culture. i thank you very much and give you respect and honer on behalf of our society!! your brother from rural area of ethiopia

    • @HabeshaTraveler
      @HabeshaTraveler  3 ปีที่แล้ว

      Thank you my brother. It's always good to balance things it's ok to appreciate other culture without forgetting ours

  • @yeabBirru
    @yeabBirru 3 ปีที่แล้ว +1

    This is the most heartwarming video I have ever seen especially at the end

    • @HabeshaTraveler
      @HabeshaTraveler  3 ปีที่แล้ว

      🌼💚💛❤️🌼🙏🏿🌿🤗

  • @lemanlenager9080
    @lemanlenager9080 4 ปีที่แล้ว +5

    Thank you for bringing back my childhood memories. I used to travel to “getter” every timket to see my grandparents. That was my most beautiful moment of the year. I love my grandparents so much. I get too excited, I couldn’t sleep that night. I missed them so much.
    I don’t know why we prefer to live in big cities. “Getter” is the most refreshing and beautiful place.
    You have a beautiful smile as well.
    Can’t wait to seen your next video.

    • @HabeshaTraveler
      @HabeshaTraveler  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear I feel the same way 💚💛❤️🤗😘🌺🌻🌼

  • @woloywa5729
    @woloywa5729 4 ปีที่แล้ว +29

    በማንነትሽ የምኮሪነሽ በጣምነው ያደነኩሽ ብዙወቻችን ማንነታችንን የመርሳት ችግርአለብን

    • @HabeshaTraveler
      @HabeshaTraveler  4 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ይሄ ግን ኩራታችን ነው 💚💛❤️🤗

  • @ethioseny8028
    @ethioseny8028 4 ปีที่แล้ว +23

    እኔ ግን ሳስበው ከከተማ ወደ ገጠር ገብቼ መኖር እየተመኜሁ ነው ምን ትሉኝ አላችሁ በቃ ፀጥታው ደስ ሲል ተፈጥሮው ሲያዬት ሲያስደስት ኡፍፍፍ ኢትዮጵያችን ሰላም ይብዛልሽ😍😍

  • @zubedazubeda6552
    @zubedazubeda6552 4 ปีที่แล้ว +37

    ዉይ እንዴት ያምራል እኔም የገጠር ልጅ ነኝ እናመሠግናለን እህቴ

    • @HabeshaTraveler
      @HabeshaTraveler  4 ปีที่แล้ว

      💚💛❤️😘🤗🤗

    • @warqeweeeweyeewee347
      @warqeweeeweyeewee347 4 ปีที่แล้ว +1

      ታድለሺ

    • @zasusu7454
      @zasusu7454 4 ปีที่แล้ว +2

      ሲያምር የምር ውፍፍፍ ያለው ሰላም ንፁህ አየር ወየው መታደል ከተማ ግማት ነዉ አቦ

    • @sofiakwt9047
      @sofiakwt9047 4 ปีที่แล้ว

      ÈNAM Ufffiiiii NAFAKEGNI

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 4 ปีที่แล้ว +31

    አገሬ ያለሁ መሰለኝ ተባረክኪ
    የኔ ቆንጆ

  • @kidanegebreigzi1617
    @kidanegebreigzi1617 3 ปีที่แล้ว +2

    The best program The year. Nic geirl withniceprogram

  • @wubalemmoma
    @wubalemmoma 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ በጣም ያአምራል ገጠር ሁሉ ነገር ለምለም ነዉ ይመቺሽ ቆንጆ

  • @fredrickstreet393
    @fredrickstreet393 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for sharing Africa how it really is 😎🏆

  • @MaMa-mi6rv
    @MaMa-mi6rv 4 ปีที่แล้ว +17

    በጣም አደነኩሽ በማንነትሽ የምትኮሪ ምርጥ ኢትዮጵያዊት እወድሻለው እህት👑❤

    • @HabeshaTraveler
      @HabeshaTraveler  4 ปีที่แล้ว +2

      💚💛❤️🌺🌼🤗😘🙏🏿🌻እግዚአብሄር ያክብርልኝ እህትአለም🤗🤗😘😘

    • @atsededefaru7232
      @atsededefaru7232 3 ปีที่แล้ว

      HD 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @swdubai8475
    @swdubai8475 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you HT for sharing with us those precious daily life moment. Your happiness and good mood is contagious as much as for the protagonist in the video as well as for the spectator watching the video. Congratulations for your work.

    • @HabeshaTraveler
      @HabeshaTraveler  3 ปีที่แล้ว +1

      Thank you so much dear 🍀🌻❤️🙏🏿

  • @24VitaBella
    @24VitaBella 4 ปีที่แล้ว +4

    This was beautiful!!! My favorite Ethiopian youtuber!!!

    • @HabeshaTraveler
      @HabeshaTraveler  4 ปีที่แล้ว

      Thank you so much it means a lot💚💛❤️😘😍🌻🌺🤗🙏🏿🌼

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 4 ปีที่แล้ว +24

    ከማጀብያውጋ ባላገሩ ደስስስ ሲል ይችናት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @9_125
    @9_125 2 ปีที่แล้ว +1

    LOVE YOUR VIDEOS> THANK U FOR SHARING!!!

  • @genetgenet4203
    @genetgenet4203 4 ปีที่แล้ว +1

    የምርጦቹ ምርጥ ነሽ እያዳንዷ ይቱፕ ተዘርግታ ስለዘር ስለሀይማኖት ታወራለች እንዳች አይነት ጀግና እያለ ትምህርት ለለዉ ነገር ሸር ኮሜንት ያደርጋሉ። ብችል በየፊድዉሽ 1000ላይክ ብሰጥሽ ያንስብሻል እንጅ አይበዛብሽም ምርጥዬ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @HabeshaTraveler
      @HabeshaTraveler  4 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ ገንዬ 💚💛❤️🌺🙏🏿😘🌼🌻🌻🌻🌼🌼😘🌺🌺🌺🌺😘😘😘🤗🤗🤗

  • @ሀያትአላህነዉወኪሌ
    @ሀያትአላህነዉወኪሌ 4 ปีที่แล้ว +7

    ዉይ ደሥ ሥትሉ አላህ ሀገራችን እዲህ ፍቅር በፍቅር ያዲርግልን ያረብ

  • @buraburee
    @buraburee 4 ปีที่แล้ว +4

    This is just beautiful! My people 💕

  • @remlalove8526
    @remlalove8526 4 ปีที่แล้ว +11

    የወይራ መፋቂያችንን ቆረጥ አድርገን በጀሪካን ውሀችንን ቀድተን የቤት ስራወቻችንን እንሰራለን አይይይይ ማንነትና ክብር አገር ቤት ቀረ

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ በርቺ ተባረኪ ዩኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @hayathayat4240
    @hayathayat4240 4 ปีที่แล้ว +6

    እፍፍፍፍ ያርብ ሀበሻን አተጠፍቃን ይአላህ በስደት ያላችሁ ውድ የሀገራ ሎጃች በሰላም ለሀገራችን ያብቃን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️

    • @HabeshaTraveler
      @HabeshaTraveler  4 ปีที่แล้ว

      አሜን 💚💛❤️🙏🏿🌼🌺🌻🤗

    • @hanan4379
      @hanan4379 4 ปีที่แล้ว

      አሚንን እፍ ይሄን ሳይ ደግሞ ብረሪ ብረሪ አለኝ የአላህህህህህ

  • @AbenaTubeEthiopia
    @AbenaTubeEthiopia 4 ปีที่แล้ว +1

    wow

  • @seblistars9721
    @seblistars9721 4 ปีที่แล้ว +15

    እህታችን በጣም እናመሰግናለን ውነት

  • @danieltessema4270
    @danieltessema4270 3 ปีที่แล้ว

    Another wonderful video! Thank you for doing this.

  • @almazmaz999
    @almazmaz999 4 ปีที่แล้ว +1

    የውነት የሚኖርበት ቦታ በርቺ

  • @stephenmaryjoseph2334
    @stephenmaryjoseph2334 3 ปีที่แล้ว +1

    Happy people

  • @ሐናወለተወልድ
    @ሐናወለተወልድ 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም ደስስስስስ ይላል የገጠር ልጅ ነኝ በጣም ነው ትዝታየን የቀሰቀሰው 😥😥😥

  • @samsonberhanu3572
    @samsonberhanu3572 2 ปีที่แล้ว

    beautiful nature and healthy place

  • @meherethabtemariam5608
    @meherethabtemariam5608 2 ปีที่แล้ว +1

    My people bless you more ❤👍🏻👍🏻💚💛❤🙏🙏

  • @kassahuntebabal9038
    @kassahuntebabal9038 4 ปีที่แล้ว

    keep it up exactly the pure culture with the pure trust is just found from the farmer. The tourism is rely found here from the farmer

  • @kudusankudusan2607
    @kudusankudusan2607 4 ปีที่แล้ว +2

    Wawwwww sooo good

  • @meazakidusan547
    @meazakidusan547 3 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍ ታድለሽ የኔ ቆንጆ እንዴት ደስስስ ይላል፣ አገሬ ናፈቀኝ ፣ ደጉ ሀገረ ሰብ 💚💛❤

  • @bx5831
    @bx5831 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ የሙዚቃ ምርጫ ለሁኔታው ይሚገጥም።በቆሎ ኦሮሚኛ ነው።በአማርኛ ባህር ማሽላ ነው።

  • @banchbesratahmad8672
    @banchbesratahmad8672 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ጎንደሬ በገር በማንነቱ በእምነቱ የማያፍር ያገሬ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህት ይሄነው ሰው ማለት ባለው የሚኮራ አምላክ በሰጠው አመስጋኝ መሆን እንዲህ ነው በጣም ደስ ይላል

  • @kidistlollipopstowork5870
    @kidistlollipopstowork5870 3 ปีที่แล้ว +1

    so beautiful ❤thank you for sharing your lovely experience 😘

  • @beobjective8412
    @beobjective8412 3 ปีที่แล้ว +1

    The most authentic travel TH-camr ever!

  • @Mesi89
    @Mesi89 4 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ ይላል ለምን ዩቱብሺ ወደ ዩቱበር አትቀይሪውም ምክንያቱም ከአንድሺ በላይ ተመልካች አለሺ እናም ስሪበት

  • @egziabhermastewalunyisten7704
    @egziabhermastewalunyisten7704 4 ปีที่แล้ว +4

    😂"እሱ በቆሎ የኔ ነው ሙላው"😂👌👌❤❤❤❤🤩🤩

  • @michaelmulugeta553
    @michaelmulugeta553 4 ปีที่แล้ว +1

    This is the best and the kind of life I dreamed to live

  • @tigistmengesha510
    @tigistmengesha510 4 ปีที่แล้ว

    So, beautiful people! The children are so cute. I enjoyed it. Thank you for sharing.

  • @melesewbizuneh2853
    @melesewbizuneh2853 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow congratulations this is awesome. I know the living conditions might look fragile but they are more happy than ppl who leave in the city. May god bless Ethiopian. I wish every urban area as exciting as this village.

  • @zeynebe6065
    @zeynebe6065 4 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ይሄ ዘፈን ገና 1ክፋል እያአለን የራዶ ክፋለ ጌዜ ይከፈትልን ነበር

  • @Yeusf
    @Yeusf 4 ปีที่แล้ว +2

    Beautiful smile with beautiful presentation u go girl love it

    • @HabeshaTraveler
      @HabeshaTraveler  4 ปีที่แล้ว

      💚💛❤️🙏🏿🤗😘🌻🌺🌼

  • @vintagehunt7218
    @vintagehunt7218 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow i like ❤😙

  • @hamishmacphersom7807
    @hamishmacphersom7807 3 ปีที่แล้ว +1

    Nice chanting together ❤ it's so good to share cooking , still tge best smiler on TH-cam 😊🌈

  • @kalkidaneyasu3620
    @kalkidaneyasu3620 3 ปีที่แล้ว

    Long live my beautiful kind people 💚💛❤.Thankyou for showing us what we missed alot.Keep up doing the Great job 👍

  • @mmh4991
    @mmh4991 2 ปีที่แล้ว

    Beautiful people may God bless you all 💓

  • @ሰኒሐበሻዋወሎቤተአማራ
    @ሰኒሐበሻዋወሎቤተአማራ 4 ปีที่แล้ว +43

    በራስሽ በማንነትሽ የምትኮሪ

  • @ekrutube5357
    @ekrutube5357 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማር ሀገሬ ስላሳየሺን እናምስግናለን እማዬ

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም እድለኛ ነሽ ይህን አይነት ኑሮን ውስጡ ገብተሽ በማየትሽ::
    Oh My God!!!!!!!!!!!!!
    U don’t know what I feel when I see all the mountains and the farm!
    Anyhow it’s what it’s!
    Love ❤️ it!
    Go for it!

  • @adanatesfaye6414
    @adanatesfaye6414 4 ปีที่แล้ว +1

    I really miss the motherland😭😭 and you are so beautiful 😍😍 thank you for video! new subscriber

  • @marthasolomon7997
    @marthasolomon7997 2 ปีที่แล้ว +1

    this is my dream life....

  • @lpiavelino6598
    @lpiavelino6598 3 ปีที่แล้ว +1

    i can’t get enough of you..

  • @tadeseasamenew9034
    @tadeseasamenew9034 4 ปีที่แล้ว

    i like everting i live in Germeny but i miss my Country

  • @hiwi1262
    @hiwi1262 4 ปีที่แล้ว +15

    ውይ ብታምኒም ብታምኒ ዛሬውሎየን አንችነው ሳይ የዋልኩት በትዝታ እያለቀስኩ
    ግን ደስብሎኛል

    • @fatihajatoro2674
      @fatihajatoro2674 4 ปีที่แล้ว +2

      ውዴ ጠንካራ ሁኚ አላህ ያለው አይቀርም።

    • @eyeruseyerus3427
      @eyeruseyerus3427 4 ปีที่แล้ว +2

      Azosh

    • @HabeshaTraveler
      @HabeshaTraveler  4 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ እሱ እግዚአብሄር ካንቺጋር ነው ። በርቺ አይዞሽ🤗🌼💚🌺

    • @HabeshaTraveler
      @HabeshaTraveler  4 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ እሱ እግዚአብሄር ካንቺጋር ነው ። በርቺ አይዞሽ🤗🌼💚🌺

    • @hiwi1262
      @hiwi1262 4 ปีที่แล้ว

      እሽ እኛም ላገራችን ያብቃን

  • @Addistoday
    @Addistoday 3 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ነው ህይወቱ! አንቺም ድንቅ ልጅ!!

  • @awakekalkedan4766
    @awakekalkedan4766 3 ปีที่แล้ว +1

    wow ያምራል

  • @harunetiyopya
    @harunetiyopya 3 ปีที่แล้ว +2

    Me and my friends will make chiken farm in Addis Ababa. Next month we will go there for this

  • @samizenega8935
    @samizenega8935 4 ปีที่แล้ว

    ግሩም ነው በእውነት። ገጠር "ድኒ" በሚማስበት ግዜ ደርሼ ስለማላውቅ አስቀናሽኝ።
    እናመሰግናለን እህታችን!

    • @HabeshaTraveler
      @HabeshaTraveler  4 ปีที่แล้ว +1

      💚💛❤️🤗🌼🙏🏿😘🌺🌻

  • @zeynebamohammed3838
    @zeynebamohammed3838 4 ปีที่แล้ว +3

    ልጆች የያዘቹ እናት ስታምር ዋውው🍳❤❤❤

  • @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
    @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 4 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ማር ደስ ስትሉ😍
    የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው
    የገጠር ልጅ በመሆኔ ደስ ይለኛል
    እግዳ መቶብኝ ያውም የጎንደር ሰው
    ያለጤፍ እንጀራ
    ያለ እርጎ ፍትፍት
    የማይቀምሰው ባፍ 😍😍

    • @HabeshaTraveler
      @HabeshaTraveler  4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል በፃም ሄጄባቸው ምን ይዋጣቸው 🤦🏿‍♀️🤗🌻

  • @MrMojeju
    @MrMojeju 4 ปีที่แล้ว +83

    ይህ ደንቆሮ ህዝብ ዘፈኑን ነው እንጂ አኗኗሩን ማወቅ አይፈልግም[ባላገሩ]። አዝኛለሁ ትንሽ ተመልካች ብቻ በማግኘቱ።

    • @HabeshaTraveler
      @HabeshaTraveler  4 ปีที่แล้ว +13

      ሁሉም በጊዜው ይገባዋል ውዴ 💚💛❤️🙏🏿🌼🌺🌻

    • @tiguessmimi4296
      @tiguessmimi4296 4 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እኔም እንዳንቺ ነው የምመኘው ፡ ክፍለ አገር መኖር ነው የምመኘው ፡ ግን ምን ያደርጋል ክፍለ አገር ዘመድ የለኝም ።

    • @የአሜንእናት-ጠ2ጨ
      @የአሜንእናት-ጠ2ጨ 4 ปีที่แล้ว

      ወይ እውን ፍሬ የሚያፈራ ከሆነ ዘይት ያውጡበት ንገሪያቸው

    • @እመቤቴየነገርኩሺንአደራሺ
      @እመቤቴየነገርኩሺንአደራሺ 4 ปีที่แล้ว +2

      @@tiguessmimi4296 እኔ ዘመድ እሆንሽ አለሁ ፀድት ያልኩ የገጠር ልጂ ነኝ ክፍለ ሀገር

    • @tiguessmimi4296
      @tiguessmimi4296 4 ปีที่แล้ว +1

      @@እመቤቴየነገርኩሺንአደራሺ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏

  • @ስናይትአበበ
    @ስናይትአበበ 4 ปีที่แล้ว +9

    ቋይ አች ግን እውነት ገጠር ነው ትውልድሽ ወይስ ምን አንድኛንሽ አገሩን ይሚወድ ከዚህ ይጀምራል እውንትም ገጠር ሁሉ በድጁ ሁሉ በጁ ነው ሰላም ለሀገራችን🇪🇹👍🏻👍🏻🕊

    • @HabeshaTraveler
      @HabeshaTraveler  4 ปีที่แล้ว +4

      እኔ የከተማ ልጅ ነኝ ግን እምወዳቸውና እማከብራቸው እነዚህ ቤተሰቦቼ ስላሉኝ እኔም የዚሁ እንደሆንኩ ነው እሚሰማኝ።

    • @ስናይትአበበ
      @ስናይትአበበ 4 ปีที่แล้ว +2

      አመስገናለሁ የኒ ውድ ኢትዮጵያውያንት ኩራታችነው

    • @seadatube42
      @seadatube42 4 ปีที่แล้ว

      @@HabeshaTraveler በጣም ምሩጥ ሰውነሽ በረካ ሁኝ እኳን ገጠሩ ህድው እድህ ሌቀሩፅው ዩለፍደዳሎው

  • @woinshetyeshaneh8590
    @woinshetyeshaneh8590 4 ปีที่แล้ว +1

    ይመችሽ !!በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት

  • @LG-ef5dc
    @LG-ef5dc 4 ปีที่แล้ว

    Wow this is remind me my younger age !

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 4 ปีที่แล้ว

    Great video yegeremeng gin hageru lemiemina wub enisesochu kechachoch

    • @HabeshaTraveler
      @HabeshaTraveler  4 ปีที่แล้ว +1

      ያበሻ ከብት እንዲ ነበዛ ላይ Natural ነገር ነው እሚወስደት ማዳበሪያ አይበሉም። ሲያርሱ አንደኛ ጡንቻቸው

  • @TewMedia
    @TewMedia 4 ปีที่แล้ว +2

    ኡፈይይይይ ምን። አባቴ ላርግሽ ግን? ጌታን በጣም አከበርኩሽ! አንድዬ ሰላሙን ከረጅም እድሜ ጋር ይለግስሽ!

    • @HabeshaTraveler
      @HabeshaTraveler  4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን 💚💛❤️🌼🙏🏿

    • @melatayele4859
      @melatayele4859 4 ปีที่แล้ว +1

      ውድድድድ ባላገር (ባለ ሀገር ወይም ሀገር ያለው መግቢያ ያለው) የኔ ቆንጆ ምነው አብሬሽ በሆንኩ እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @mebratedesalegn297
    @mebratedesalegn297 4 ปีที่แล้ว +1

    Amazing! love it!

  • @ETBeMore
    @ETBeMore 4 ปีที่แล้ว

    Amazingly beautiful !
    How I wish to live this type of authentic Ethiopian life for at least 3months!!

  • @ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ
    @ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ ስታምሪ በትዝታ መሞቴ ነው አይይይ

  • @ክተትይካአሎ
    @ክተትይካአሎ 3 ปีที่แล้ว

    wow, trust me, you are on the right track, we will going to make your work popular , by sharing ....so Chewaa, and Ethiopianizim !!

  • @jamparound68
    @jamparound68 3 ปีที่แล้ว

    ሁላችንም በየክልላችን እየሔድን የገጠርን ሰዉ እያበረታታን ያወቅነዉን አሳዉቀን ብንረዳዳ ሰላም የሆን ነበር።እኔ እንኳን አንዱ ሰዉ በክልል ተወስኖ ይኑር ከሚሉት አይደለሑም።በአሑን ሰአት ግን ያ የተስፋፋ ነዉ።በርቺ

  • @LG-ef5dc
    @LG-ef5dc 4 ปีที่แล้ว

    Nothing better like ye geter lij , proud of you sister , am the Northern part of Gondare

  • @mengistumersha1613
    @mengistumersha1613 4 ปีที่แล้ว +1

    May God bless beautiful yeGonder liji...

    • @HabeshaTraveler
      @HabeshaTraveler  4 ปีที่แล้ว

      Amén 💚💛❤️🌼🙏🏿😘🌺🌻🌺

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል ውቢቷ ገጠሪቱ ኢትዮጵያ 🇪🇹 ገጠር ውስጤ ነው ❤️ በጣም ምርጥ ቪዲዮ ነው ያቀረብሽልን ማማዬ ላይክ ስብ አድርጌሻለሁ በርቺልኝ ማር ይገባሻል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ

    • @HabeshaTraveler
      @HabeshaTraveler  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ውዴ 💚💛❤️🙏🏿🌼🌺🌻

  • @adamnamedia3733
    @adamnamedia3733 4 ปีที่แล้ว +1

    Setamru egzyabher Ethiopian yetebek bewenet betam new yemiamrew 💚💛❤️

    • @HabeshaTraveler
      @HabeshaTraveler  4 ปีที่แล้ว

      አሜን ይጠብቅልን 💚💚💚💚🤗

  • @abogida12
    @abogida12 4 ปีที่แล้ว +1

    What a great video!! This is the first video I watched and been binge watching your videos and I had to comeback here to comment. Lol
    If you have other social media it’s better to leave it in the descriptions below or on your videos.
    Keep up the good work!
    ✌🏽

  • @miminina5161
    @miminina5161 4 ปีที่แล้ว

    I love it

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 4 ปีที่แล้ว +2

    ኦ እግዚአብሔር ይስጥሽ እንደዚህ የተፈጥሮ ነገር ማየት ናፍቆኝ ነበር ተባረኪ አይ ሀገሬ እማምዬ ኢትዮጵያ ስወድሽ ሞቴን ባሀገሬ አደራህን አምላኬ

    • @HabeshaTraveler
      @HabeshaTraveler  4 ปีที่แล้ว

      አሜን ውዴ 💚💛❤️🤗🌻🌺😘🌼🙏🏿

  • @goodnews7295
    @goodnews7295 3 ปีที่แล้ว

    Love your show

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
    @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 4 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ይላል የገጠር ድባቡ አይ ስደት ሁሉን አስርሳከኝ. እኔስ ገጠር ናፈቀኝ

  • @curiousd4871
    @curiousd4871 2 ปีที่แล้ว

    VIEWTIFUL thanks much …

  • @egziabhermastewalunyisten7704
    @egziabhermastewalunyisten7704 4 ปีที่แล้ว +2

    የተባረከ ማዕድ ይሁን
    🤩"ብርቆቻችን"🤩

    • @HabeshaTraveler
      @HabeshaTraveler  4 ปีที่แล้ว

      አሜን እንብላ 💚💛❤️🤗🌼😘🌻

  • @bethm2251
    @bethm2251 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow, How beautiful, please have more contents like this, we want to see the the real country side just like this one. Thank you

    • @HabeshaTraveler
      @HabeshaTraveler  4 ปีที่แล้ว +1

      Eshi I will 💚💛❤️😘🤗🌼

  • @kassahuntebabal9038
    @kassahuntebabal9038 4 ปีที่แล้ว

    As we know and feel tourism means something it can be made us good feeling, so things that mad happiness is from the farmer

  • @yonasmolla259
    @yonasmolla259 4 ปีที่แล้ว

    Wow tezeta metabegn weyyy. Gud er yete akababi new

  • @mehbubahabibi4912
    @mehbubahabibi4912 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሸአለህ ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍ ይህ ስደት ከማጠበት ይጥፈ ከእነት እማዬ ለምለም ሀገሬ ነጠልኝ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ገጠር በማሆኔ እኮረለው

    • @HabeshaTraveler
      @HabeshaTraveler  4 ปีที่แล้ว

      🤗🤗🤗🤗🤗🌻🌻🌼🌼💚💛❤️🌺🌺

  • @askalebelai2538
    @askalebelai2538 4 ปีที่แล้ว

    You must be born Ethiopian proud of you

  • @bruktiabyssinia2694
    @bruktiabyssinia2694 4 ปีที่แล้ว +1

    Des setelu Fetari yetebkachu, Weladitamlak tetebkachu. 💚💛❤️

    • @HabeshaTraveler
      @HabeshaTraveler  4 ปีที่แล้ว

      አሜን 💚💛❤️🤗🌼😘

  • @עדיוונדמגן
    @עדיוונדמגן 4 ปีที่แล้ว

    Wow 😍😍

  • @tewodorll6596
    @tewodorll6596 3 ปีที่แล้ว +2

    ጉዞ ወደምንጭ ይሏል እንዲህ ነው!

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 4 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ እኔም ጎንደር ነኝ በጣም ነው የምወዳቹ

  • @cmtro
    @cmtro 2 ปีที่แล้ว +1

    ☀️🌻🌞