አስደሳቹ የሽምግልና ( ቸግ) ስነ-ስርአት በ ጉራጌ ቤት - shemglna cheg be gurage bet !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ต.ค. 2022
  • pleas subscribe us for more videos !
    አስገራሚው የቸግ ሽምግልና በ ጉራጌ ቤት _ shemglna cheg be gurage bet !
    የኤርትራዊያን የ ቀለበት ስነ ስረአት
    • የኤርትራዊያን የ ቀለበት ስነ ስረአ...
    book now
    +251964059252
    .
    .
    ..
    .
    #ruftaictures #youtubeislife #subscriber #youtubeguru #youtubecontent #newvideo #subscribers #youtubevideo #youtub #youtuber and #youtubevideos #shemglena
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 67

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 ปีที่แล้ว +13

    አቤት የሃገራችን ባህል ድምቀቱ ውበቱ! በጣም ደስ ይላል የአለም ያድርግላችሁ ሙሽሮች!

  • @samsungacountacount8412
    @samsungacountacount8412 11 หลายเดือนก่อน +4

    ቅድሚያ ኬር ይሁን ለጉራጌ ለራስ ሲቆርሱ እዳያሳንሱ አባቶቻችን ኑሩልን

  • @yemisrachworkusibhatu4820
    @yemisrachworkusibhatu4820 8 หลายเดือนก่อน +2

    አቦ ጉራጌ ታታሪ ሰራተኛ ፤ትሁት ፤ፍቅር ባህሉን አክባሪ፤ ኢትዮጵያንና ህዝቦቹዋን የሚወድ ስርአት ጨዋ ማህበረሰብ አንዱዋ በመሆኔ ሁሌም ደስ ይለኛል፤ኬር ኢትዮጵያ ኬር ጉራጌ ፤
    እንኩዋን ደስ አላችሁ ለተጋቢዎችና ቤተሰቦች ፤ ትደንቅም ድመቆ ፤ የአለም ይሁን ዚህ ደስታ በቤተና ይግባ አሜን

  • @helenalove4753
    @helenalove4753 ปีที่แล้ว +13

    የሶዶ ጉራጌ ባህል

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 ปีที่แล้ว +9

    ምርቃት በሰማይ ይውረድ
    ምርቃት ከምድር ይውጣ
    አሉ አባቶቻችን በአላችሁን አክብራችሁ ለቤተሰባችሁ ክብር ሰጥታችሁ ያደረጋችሁት ቸግ የተባረከ ይሁን፣ የእውነት ትልቅ ቤተሰብ ነው ያላችሁ፣ ለነገሩ ጉራጌ በዚህ አይታማም፣ ሰርጋችሁን፣ የልጆቻችሁን ክርሰት፣ የጋብቻ በአላችሁን( አንቨርሰሪ)፣ አርጅታችሁ ቆርባችሁ የምትከብሩበት ጋብቻ ያድርግላችሁ፣ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን፣

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 ปีที่แล้ว +10

    ጥቁሩ ባለ ሸበቶ ሲመርቁ እያለቀስኩኝ ነበር አሜን አሜን ስል የነበረው ሀገሬ ወግሽ የየብሔረሰቡ ባህል እንዴት ደስ እንደሚል
    አባት እና እናት በብስቆት ላይ ስትመርቁ ለማየት ለቀጠሮ ያብቃን ዛሬ ብሰላም ተጠናቆል ለሰርጉ በሰላም ያድርሳችሁ ያድርሰን የበረከት ቤት ይሁን
    እ ን ሶ ስ ላ እንጠብቃለን

  • @natranhd2714
    @natranhd2714 ปีที่แล้ว +2

    ያትፊሳው ኩሉም ቃይ የጉራጌ ሴራ ❤❤❤

  • @user-gl6cp7nu4u
    @user-gl6cp7nu4u 9 หลายเดือนก่อน +1

    ባህላችን ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤አንኳ ደስ አላቸው ሙሽሮች

  • @user-gl4gz7yi1q
    @user-gl4gz7yi1q ปีที่แล้ว +4

    ደስ ይላል መልካም ትዳር የአገር ዲ ባይ አረጋኽኝ ነብስ ይማር

  • @meazaassefa2804
    @meazaassefa2804 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላምዬ ይገባል መልካም ቤተሰቦች አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 ปีที่แล้ว +10

    መልካም. ጋብቻ. ያድርግላችሁ. ለተጋቢዎች. !
    ለወላጅ. ለቤተሰብ. ለልደትና. ለምረቃ. ያብቃላችሁ.
    የልጅ ልጅ. ለመዳር. ያብቃችሁ. !

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 ปีที่แล้ว +2

    የማዳም ቅመሞች እሰኪ እንመራረቅ ከሰደት መልሰ ከማዳም ጩኸት አውጥቱ እንዲ የሚያሳርፈውን እንጀራ ይሰጠን በቃችው ይበለን ሰደት አሜን በሉ

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን ከበላተኛ ይሰዉረን

  • @abdimuse6216
    @abdimuse6216 ปีที่แล้ว +2

    ጉራጌ ቸጋችን እናጠክረው እንበርታ ነሩልን

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 ปีที่แล้ว

      ቸግ ሁሌም አለ ምንኑዉ የሚጠነክረዉ

    • @najatbolo7755
      @najatbolo7755 7 หลายเดือนก่อน

      ባህላችን ነዉ በጉራጌ በሙስሊም በክርስታን

  • @user-pk9oy1be5h
    @user-pk9oy1be5h ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን❤

  • @godisgood2728
    @godisgood2728 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም የሙሸሪት እናት እንኳን ደስ አለሽ 🙏

  • @wondifrawfekru7582
    @wondifrawfekru7582 11 หลายเดือนก่อน

    አጋጣሚ ነው social media ላይ ያየዃችሁ በጣም ደስ አለኝ
    ፍቄ & ሰላም congregation!🙏🍾

  • @EzraHailee
    @EzraHailee ปีที่แล้ว +4

    #1

  • @tesfaneshkassa9
    @tesfaneshkassa9 ปีที่แล้ว +3

    I like your culture. Especially where you are putting butter. I wish the couple have a great time together.

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጀግናዋች በዘነጠ ፀጉራቹ ላይ ባህል አክብራችሁ 2 ሴቶች ቅቤ የተቀባቹ እግዚአብሔር ያክብራቹ ክበሩ ❤❤❤

  • @merrenetbiru7634
    @merrenetbiru7634 ปีที่แล้ว +3

    WOW! WOW! Andegna nw

  • @nobeldesing1880
    @nobeldesing1880 ปีที่แล้ว +1

    I love this culture 🔥

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 ปีที่แล้ว

    ውይ ቅቤው እንዴት ደሰ ይላል,እንደው መች ይሁን አገሬ ገብቼ እንዲ የምርሰው

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 ปีที่แล้ว +3

    ቅቤው ውይ ደስ ሲል

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 ปีที่แล้ว

      ያረሰርሳል

  • @yohansmeles4740
    @yohansmeles4740 ปีที่แล้ว +3

    Gurageee #

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 ปีที่แล้ว +2

    I like all ethiopan's music

  • @3yob
    @3yob ปีที่แล้ว +3

    wow

  • @raheltk7473
    @raheltk7473 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል ባህላችን መልካም፣ትዳር

  • @timkehettefferamekonnen8405
    @timkehettefferamekonnen8405 11 หลายเดือนก่อน

    Great culture. lOVE YOU MY PEOPLE

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube ปีที่แล้ว +1

    ያለም በዚጌይ ይሁን።።

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን

  • @geremew8763
    @geremew8763 ปีที่แล้ว +1

    Abo gurage yze engde

  • @user-xk4ye8yy5s
    @user-xk4ye8yy5s 8 หลายเดือนก่อน

    ጉራጌነቴኮራሑእንኮንደአላቹሑከስደትእግዛቤሔርይመልሰን

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 ปีที่แล้ว +2

    😍👍

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 ปีที่แล้ว +3

    አቦ ክስታኔ ሶዶ ጉራጌ ። በሉ ትዳራቹ ሙሉ ይሁን

    • @najatbolo7755
      @najatbolo7755 7 หลายเดือนก่อน +1

      ጉራጌ ነድ ነዉ አትለያዩት😒

  • @AminaAmina-zh8gv
    @AminaAmina-zh8gv 11 หลายเดือนก่อน +2

    ❤️🇪🇹🤲🤲🙏🏻

  • @mesytadesse4334
    @mesytadesse4334 5 หลายเดือนก่อน

    Sodo

  • @HabtamuFeleke-is4qm
    @HabtamuFeleke-is4qm หลายเดือนก่อน

    andand gudletoch binorubetim bealun lemastewawek yetederegew Tiret Tiru new.

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube ปีที่แล้ว +3

    ጉራጌን ያገባ ይወልዳል ንጉስ የተባለው ድሮ ነው ይደግስ ጉራጌ ይዳር ጉራጌ ማለቅ ያዝወኙ።።።።

    • @konjittesfaye553
      @konjittesfaye553 ปีที่แล้ว

      Zareni almlmeye abp kctinea dkminey egzarey amlibo amane

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 ปีที่แล้ว

    🙏❤️🙏

  • @martagebru8413
    @martagebru8413 ปีที่แล้ว

    😍👏

  • @ethiopimeseker6360
    @ethiopimeseker6360 ปีที่แล้ว +1

    Melkam ganesh yehunlachu zmedochi
    Beli
    Emawi
    Serki
    Gunu
    Musheraw
    Mela betesbu !!!
    Getay Eyesus kerstos barko l berekete yadregachu !!!
    Ellllllllllllll

  • @almenaassefa8240
    @almenaassefa8240 ปีที่แล้ว +1

    Abu kistane

  • @kidistfelek2318
    @kidistfelek2318 ปีที่แล้ว

    ምንኮም ይደንቁ 😍😍

  • @soli7487
    @soli7487 ปีที่แล้ว

    Man ale emiwawik gurage zerachew ke eritrea guraei yebihal mehonu yebelete mereja kealachu

  • @SelomeNega-hf9zl
    @SelomeNega-hf9zl ปีที่แล้ว

    Went guraga bemhona korawi siamiri

  • @mubarekmuba7236
    @mubarekmuba7236 5 หลายเดือนก่อน +1

    camera man?????????????

    • @RUFTApictures
      @RUFTApictures  5 หลายเดือนก่อน

      Contact us +251964059252

  • @TeztasiyumTeztasiyum
    @TeztasiyumTeztasiyum ปีที่แล้ว

    😂🤣😂🤣😘😘😘

  • @amanuelterefe7255
    @amanuelterefe7255 ปีที่แล้ว +2

    mert production nw book mareg eflgalew

    • @RUFTApictures
      @RUFTApictures  ปีที่แล้ว +2

      You can contact us 0964059252

    • @adicho5964
      @adicho5964 ปีที่แล้ว +1

      Who is the bride 👰‍♂️????????.

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 ปีที่แล้ว

      @@RUFTApictures አንተነህ የቀረፅከው? ስልክህን ሼር እንዳደርግልህ ነው ለሌሎችም

    • @RUFTApictures
      @RUFTApictures  ปีที่แล้ว

      አዎ እኔው ነኝ

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c ปีที่แล้ว

    😂😂ውንዱም ቀቢ ተቅብቶ ነው 😁😁😁😳😳

    • @nefisa70
      @nefisa70 11 หลายเดือนก่อน

      ባህል ነው

    • @nefisa70
      @nefisa70 11 หลายเดือนก่อน

      የባህሉ አክሎ አለሁ ላይ

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 3 หลายเดือนก่อน

    አቦ ባህልኛ ምንኮም ይደምቁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ameleworkdugda7292
    @ameleworkdugda7292 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤