አስገራሚ ትንቅንቅ | 81 ወይስ 66 | አቡ Vs ናቱ | ኦርቶዶክስ Vs ፕሮቴስታንት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 27

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว +19

    _የተወደዳችሁ በርቱልን ጠንክሩ እንዲህ ነው ሰው ማለት የወጣትነትን ዘመን ለእግዚአብሔር መስጠት ነው እግዚአብሔር ምስጢሩን ይግለጽላችሁ በርቱልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እመ አምላክ አትለያችሁ_

  • @elyanam.d2278
    @elyanam.d2278 2 ปีที่แล้ว +7

    ወንድሞቼ ፀጋው ይብዛላችሁ በርቱ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ ከእናንተ ብዙ እየተማርን ነው 🙏❤

  • @meronimangee8810
    @meronimangee8810 2 ปีที่แล้ว +2

    tsegahuni yabezalachu egezeberher amelake wedime

  • @ደጅጥኑሸፈራው
    @ደጅጥኑሸፈራው 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሞቻችን በርቱ ከዚህ በላይ እውቀት ና ጥበቡን ይግለፅላቸሁ ቸሩ አምላካችን 🙏🥰ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 2 ปีที่แล้ว

    አቡዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን።አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ እንቁ ይህ ከላይ ካልቸሰጠ በስተቀር በማንበብ ብቻ የሚገኝ አይደለም የምትገርም ነህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የማናውቀውን ስለምታስተምረን በጣም ነው የምንወድህ አቡዬ ኑርልን

  • @lucyabay9887
    @lucyabay9887 2 ปีที่แล้ว +3

    Abu tebarek fetari tsegaw yabzaleh...hulem eneketatelehalen berta.

  • @MaSho-e9i
    @MaSho-e9i 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቡዬ ❤🎉

  • @seifemensher6252
    @seifemensher6252 2 ปีที่แล้ว

    አቡ መንፈስ ቅዱስ አብዝቶ ይግለፅልክ

  • @henok5560
    @henok5560 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @tadisobelay5540
    @tadisobelay5540 2 ปีที่แล้ว +2

    አቡየ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እንቁ ወንድማችን

  • @michaelg9664
    @michaelg9664 2 ปีที่แล้ว

    በርቱ! የሥነመለኮት ግንዛቤያችንን ለማሳደግ የምታደርጉት ጥረት እግዚአብሄር ይባርካችሁ

  • @Eyuel2154
    @Eyuel2154 2 ปีที่แล้ว +8

    ሙሉ ውይይቱን ጥሩ ነበር። የናቱ መልሶች ብዙም አጥጋቢ አልሆኑልኝም ሂዳቹ search አድርጉ ብሎ መልስ አያስማማኝም፣ ልክ እንደ አቡ መፅሐፉን ከነ ገፁ ማስቀመጥ ነበረበት፣ መልሶቹ ደሞ ከመረጃ ይልቅ ወደ ሎጂካሉ ያደሉ ናቸው፣ ሲቀጥል እሱ መፅሐፍ ቅዱስ ብሎ የሚቀበለውን 66 የትም ፈልጌ አላገኘሁትም ሆኖም ግን እዛውላይ የተጠቀሱትን መፅሐፍ ቅዱስ ብሎ ልክ እንደነሱ መፅሐፍ ቅዱስ ተብው የተጠቀሱትን እነ መፅሐፈ ሲራቅን የማይቀበልበት ምክነያት ምንም እሜት አይሰጥም። ባጠቃላይ ግን google አድርጉ የሚል ማስረጃ ጥያቄና መልስላይ በፍፁም ሙሉ መረጃ እንደሌለው ነው የተረዳሁት። ስለዚ ፕሮቴስታንቶች እዚህ ውይይትላይ ሲመጡ ከራሳቸው logic ይልቅ መረጃ ይዘው ቢመጡ መልካም ነው፣ አቡዬ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @zedorthodoxtube4521
    @zedorthodoxtube4521 2 ปีที่แล้ว +2

    በርታልን አቡዬ😍😍😍

  • @fitsumzewde362
    @fitsumzewde362 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @T27-r2x
    @T27-r2x 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡ። ደስ የሚል መረጃ የተትረፈረፈበት ቪዲዮ ነው ።
    ሁለተኛው ተወያይ ከ Google ፈልጉ የሚለው ፍጹም ተቀባይነት የለውም ።ማንም የመሰለውን የሚለጥፍበት ፔጅ ላይ ሪፈር ያረጋል እንዴ? እራሱስ ያስቀመጠው ቢኖር ?
    ከዛ ውጪ ግን ማቴ 12:18ን በባለፈውም ደጋግሞ ሲያነሳ ነበር ፣ከዛ ሁሉ ካወራው ትንሽም ቢሆን ሐሳብ ያዝ የሚያደርግ ነገር ነውና አቡ ምናልባት ጎርጎር ብታደርግና ትኩረት ብትሰጠው ለካውንተር አታክ ራሱ አሪፍ ነገር እንዳለው ይሰማኛል፣(ወደራሱ ገልብጠክ ልጠይቀው የምትችለው ማለቴ ነው )። እና በመጨረሻም ÷አቡ ጥያቄ ላይ ብዙም አይደለክም ፣መመለሱ ላይ ነው ትኩረት የምትሰጠው ፣ጥሩ ነው በርግጥ ፣ቢሆንም ግን ማሰሪያዋ የረዘመላት ምን የተፈታች ይመስላታል ነውና ወንድማችንም ትምህርቱን የማይቀበለውንና የማያቀውን አትናቲዎስን እንደ መምህሩ አስመስሎ ሲጠቀምበት ባትፈቅድለት ደስ ይለኛል ።
    ሌላም ሀሳብ ልጨምር ።
    የመንፈስ ቅዱስ እስትንፋስ አይደሉም ብሎ ደጋግሞ የሚናገረው ስላስገረመኝ ነው ።መፅሐፈ ሄኖክ እንኳን ትንቢት እየተነገረበት የመንፈስ ቅዱስ እስትንፋስ አይደለም ብሎ ለመቀበል ምን አስደፈረው?

  • @የኦርቶዶክስተዋሕዶልጅ
    @የኦርቶዶክስተዋሕዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሳሚዬ የኔ ትሁት እውቀተ ምሉዕ ጌታ ይጠብቅልኝ

  • @blenmelese9285
    @blenmelese9285 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ አቡ

  • @Tube-oo4jp
    @Tube-oo4jp 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ

  • @ሃይሌገብርኤልነው
    @ሃይሌገብርኤልነው 2 ปีที่แล้ว +6

    መጽሐፍ ቅዱስ 81 እንደሆነ እና 66 እንዳልሆነ ለማወቅ በመጀመሪያ መጽሐፍ ቅዱስ ሙሉውን ማንበብ ግዴታ ነው። እኔ 81 መሆኑን አምናለሁ እቀበለዋለሁ ለምን ካላችሁ ለምሳሌ በይሁዳ መልዕክት 1÷14 ጀምሮ ሄኖክ ስላየው እራይ ወይንም ትንቢት ይናገራል። ታዲያ ይሁዳ ይህንን የሄኖክን ራዕይ ወይንም ትንቢት ከየት አመጣው?ከ66 ወይንስ ከ81(መጽሐፈ ሄኖክ)?

  • @woinshetayalew1694
    @woinshetayalew1694 2 ปีที่แล้ว

    አቡ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @MassaratAhuji
    @MassaratAhuji 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀሰትንእንዋጋ
    @ሀሰትንእንዋጋ 2 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ አቡ እባክህን ብዙ ሰዎችን እያሳሳተ እና ቤተ ክርስትያንን እየሰደበ ያለውን በአሜሪካ እሚኖረውን ወንጌላዊ ኤርምያስ አበበን በኦንላይን አዋራው

  • @enawgawdella8931
    @enawgawdella8931 2 ปีที่แล้ว +3

    Orthodox

  • @ABDII282
    @ABDII282 2 ปีที่แล้ว +1

    Selam wedem bewuset awurang eseti

  • @jossytube3280
    @jossytube3280 2 ปีที่แล้ว

    enezih yemtteksuashew metsehaft be amargna yelum? abu wendme kale hywet yasemaln

  • @yohannes-07
    @yohannes-07 2 ปีที่แล้ว +2

    For real educated people who know history very well, Protestantism isn't even included in denominations.

    Simply, it's revolution 👉ጀ.ገ.አ = የጀርመን ገበሬዎች አመጽ
    And if revolution is considered as a religion, for myself, I prefer Ethiopian revolutions than the German one😁😁

  • @ሃይሌገብርኤልነው
    @ሃይሌገብርኤልነው 2 ปีที่แล้ว

    ከሐዲስ ኪዳን የትንቢት መጽሐፍ የዮሐንስ ራዕይ ብቻ ነው።አትጨምሩ የተባለውም በራዕዩ ላይ እንደሆነ ሁለቱም 66 እና 81 ይመሰክራሉ?