ከአብዱ ወሎ ጋር ስለ ማዳም ቅመም እና ሳዱላዎቹ የተደረገ አዝናኝ ጫወታ👇
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
- ከስደት ተመልሳ የሰራችውን ተመልከቱ! እህታችን ጠቃሚ ምክር አላት👇 #seadialitube
ምን አስባችሁ ነው ዘሪቱና ባሌ የምታመሳስሉት😭 #seadialitube
ማዘዝ ለምትፈልጉ 251934089338 ይደውሉልን
አብዲ ብዙ ዩቲዩበሮችን አጋብቻለው እያለን ነው። እናንተስ ምን ትላላችሁ? #seadialitube
donkeyTH-cam,ልጄን ፕራንክ አደረኳት,ሰአዳ እና አሊ,ሳሊ ማርኬት,Seadisurprise,Aliprank,ስጦታ,ሳውዲአረብያ,ማዘዝትችላላችሁ,ethiopiaprank,Seadialitube,ያልታሰበነገር,ዛሬቤታችንን,በጣምአምሯል,ዛሬተዝናናንተዘሪቱ ሰርፕራይዜን አልቀበልም ይበዛብኛል ብላ መለሰች!! #seadialitube
Saudi Arabia
Keywords
seadialitube
Seadi
Prank
Love
ኢትዮጵያዊ
ሰአዳእናአሊ
ኦንላይን
ስራ
ዜና
ትግራይ
ሙዚቃ
ፍቅር
Ethiopia
Addis ababa
Onlinemarket
Donkeytube
Habeshamereja
Feta daily
Ethiopiaprank
Ethiopiazena
Arebhager
አረብሀገር
ብሬክስሀበሻዊ
ወሎ
ኦሮሚያ
አማራክልል
ፍንፍኔ
አብይአህመድ
abiyAhmed
Mengist
ብልጽግና
ችግርየለም
ሰበርዜና
ፊልም
ግጭት
ጦርነት
አሸባሪ
ሼኔ
ህወሃት
ኦነግ
አብን
zenaaddis
Addismereja
ትኩስመረጃ
ምንተፈጠረ
ሰአዳእናአሊ
ሃገሬ
ሃገራችን
ተደፈረች
ወንጀል
walta
Tigrai
Fana
ethiopiafilm
ወሲባዊጥቃት
ፖሊስ
መከላከያ
eyohamedia
Newmusic
አዲስዘፈን
የሚሸጥቤት
ተወደደ
ጉድሰራችኝ
አበደች
ተጋቡ
አገባ
ተፋቱ
ፈታት
ካዳት
ካደች
ውሸታሞች
አጭበርባሪ
Enter comma-separated values
😂ሰአድ እና አሊ ስላስተናገዳችሁኝ አመሰግናለሁ ሰአድ ግን ሳዱላ ሳታመጣልኝ ቀርታ ተቀይሚያታለሁ😢
ባክህ ሳዱላ የሌም ሁሉም ጋለሞታ ነዉ 😂😂😂 ሳዱላ እንጂሩ😂
ኪኪኪኪኪ
Kkkkk ene alhulih abide entamri end
ክክክክ አብሽር ትመጣለች በቀኖ
እኔ ደግሞ አንታን ለግበህ ከስልጤ
እግዳን በደስታ አስተናግዶ ሲሸኙ እሪዚቅ እረዚቅ በቤታቹሁ ይገባል ብለዋል ረሱል ሰለላሁአሊሂ ወሰለም ማሻአላህ
ሳህ
ትክክል
ሡለላህ አለይሂ ወሠለም
ትክክል
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
ሰአድና አሊ ምርጥ ናቸዉኮ የሁሉ ተቀባይ በተለይ አሊ የዋህነቱ ይለያል❤ ምቀኝነት ቅናት ተንኮሌ የማያዉቁ ምርጦች ናቸዉ ❤❤
በጣም❤❤❤
ኦሮሞዎች እኮ የዋህ ናቸው ለዛ ነው የኛ ሴቶች የሚወዷቸው 😂😂
@@የአሳምነውልጅከወሎ የዋህ መሆናቸዉን ሳላገባ አነግሪኝም ነበር ። አሁን ልታስለድሚኝ ነዉ
አብድኮ ሁለገብ ነው ብዙ ተስጦ አለህ የምር ይቶብህን አዝናኝ ሾው ቁም ነገር በቀልድ መልኩ ጠክረህ ሥራ ወደ tv ትደርሳህ
የስደት እህቶቼ ሁላቺሁንም ለአላህ ብዬ እወዳቺሆለሁ የኔ ጀግኖች❤❤❤❤❤❤
ቢስሚላህ ማሻ አላህ ሳአዲዬ የኔ ውብ የሴቶች በላይ አላህ ይጠብቅሽ አሊም አህለን እኳን ደህና መጣህ አብዲዬ ምርጤ ፈታ እያረክ ታስተምራለክ እኮ በርቱ የኔ ጀግኖች💪💪💪💪💪💪ላይክ ላይክ እያረጋችሁ ስሙ👍👍👍👍🤳🤳🤳🤳💺☕️🍽🍰
አብዲ ፍልቅልቅ ደግ ወሎዬ ቀለል ያለ ተጨዋች ✌️☺️☺️በጣምኮ ነው ፈታ ሚያደርገው ይመችህ ጀሊሉ ከፍ ያድርግህ
አብዱ ኮ የኛ አከባቢ ልጂ ነዉ ቅርብ 😂መገን ወረባቦ ❤
ማንየሚባል
ማሻአላህ ታምራላችሁ ዘና ነዉ ያረጋችሁን❤❤❤😂😂😂😂😂
አረ አሊ ተዉ ፂምወትን😅 አይላጩ የሚያምርበወት ሳይላጭ ነዉ እእ😢😊
በፍቅር ነው ምጠብቃችሁ እኮ❤❤❤
አይ አብዲ በሳቅ ገደለኝ ተልፈሰፈሼ አላለም😂😂😂😂😂😂😂
ሰወደው እኮ አብዲ👍👍😂😂
መገን ደረሴ ጂጀና ልምድ አለወት 😂ሁሉንም ትችልበታለህ አብዲ ይመቻችሁ ፈታ አደርጋችሁን አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን እኛንም ለሀገራችን ያብቃን
😅😅😅😅😅አይአብድሰራህልን
እንወዳችኋለን
ሰአዲእናአሊበቃአብድንዳሩትፈልጉና
ማሻ አላህ እንግዳ ቤት የአላህ ነዉ በሚለዉ ደሥ ትላላችሁ ሥትቀበሉ አላህ ልቦናችሁን አይቀይረዉ ሠፊዉን እርዚቅ ጨምሮ ጨማምር አላህ ይሥጣችሂ
አሊ ምርጥ ሠዉ የዋሕነቱ ፊትሕ ይለያል❤
ስአዳ አናአሊ መረጥ ነቺሁ እግዳ ተቀባይ አላህ ይጨም ርችሁ
😅😅😅😂😂😂😂አትሻብኚ ስአድየ ጅግና የዋህህ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ❤❤❤❤ከመላው ቤተስብሽ
አብዲ ሲቀልድ ደስ ይላል ማሻአላህ እዉነተኛ ሲያወራ ደግሞ ይደብራል😂😂😂😂
በጣም😂😂😂😂
የኔ ምርጥ ወለየዎች🎉🎉🎉🎉
ወለዮዎች እኮ ልዩነን እንግዳ ተቀባይ አሊና ሰአዲ ማሻአላህ ቤታችሁ በበረካ በፍቅር በጤና ይሙላላችሁ ሰው ተፊትፊቱ ፉቱ ብሏል ያገሬ ሰው
አደከምከኝ አብዱየ የተለየ ተሰጦህን ትግረኛ ሰማሁ ማሻአላህ ደስ የምትል ልጅ ነህ ወንድሜ ማሻአላህ ሰአዳና አሊ ሁሌም በራችሁ ክፍት ይሁን ቤታችሁ አይዘጋ መግቢያ ሁኑ❤
ሳአበወቀቱሀገሯገብታ
ወላሂመሸአላአገሯንወያማርባት
ላሊሳኡደ
@@fatimanigus3261 አዎ ወላሂ በሀገር ሁሉም ያምራል ላለለት ሰው አላህ ይወፍቀን እኛንም
አሰለሙአለይኩም የሠአድና የአሊ ቤተሠቦች ደምሩኝ እስኪ እህቶቸ አያስከፍልም ስደት መረረኝ ተባበሩኝ አይታችሁ አትለፉኝ አድስ ነኝ 🌹🌹🌹🌹
ለግዳ ያላችሁ አክብሮት ፍቅር ደሥሥትሉ ሰአድ አሊ❤❤❤❤❤❤👌👌👌
ካለ አይሸግርም እህቴዋ አላህ ይስጠን ወዳጅ ዘመድ አቀባበል ሁሉም ነገር ሲኖር ውዴ ጤና ሁሉን ይስጠን
ማሻአላህ እናተን ያለማድነቅ ንፍጉነት ነው ደሰ ስትሉ እግዳ በፈገግታ ስታሰናግዱ ማሻአላህ ብዬ አለሁ❤❤
አሊ እኩዋን አተ እኔም እደዛሬ ስቄ አላቅም በደረሴው ወሬ😅😅😅😅
ሰአድ አሊ ምርጥሠው ስወዳችሁ እንገዳአቀባባላችሁ አላህ ዮጠብቃችሁ😍😍😍😍😍
አብዲኮ ቀለል ያለ ተጫዋች ነውኮ ፈታ ነው እሚያደርገን
አላህ ሀገረችንን ሰላም ያርግልን ያረብ የመዳም ቅመምች አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ😍😍
አይ አብዲ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ሰአድና አሊ ሁላችሁም ምርጥ❤❤❤
አብደላኮ የዋህ ቅናት የሌለበት የጓደኛ ማደግ የሚያስደስተዉ የዋህ ወጣት ነዉ 🥰🥰🥰🥰
ያረብ አላህ ስላሙን አምጣልን
ምርጥ ሰው❤❤❤
ይልመድባችሁ አሊና ስአድ ምርጥ ናቸው
መሸአላ ተባረክ አላህ ወላሂ እደዛሬው ስቄአላቅም ወላሒ❤❤❤❤❤አሊ አዲቀንስስቅ አይቸው አላቅምነበር
😂😂😂😂😂😂የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ
አሚን
አሚንንን ❤
አረ ኡኡኡኡኡ ዜድየ አለ እኔን ነዉ መሰል ልቤ ድግጥ አለ😂😂😂😂😂😂ልቢ
Kkk
😂😂😂
😂😂😂 በሳቅ ሞትኩ ክክክክክክ 😂😂😂ደረሴ ኮቦልቻ ግሪን መስክ ከባለቤቴ ጋ ልንዝናና ሂደን አንድ ቀን አይተንህ ባለባቴ ሰላም ሊልህ ሲመጣ ወጣህ አሳቅከኛ 😂😂😂😂
አብዲን ሁሌም ጋብዙልን እንሳቅ❤❤❤😂😂😂
የህልጂ በሳቅ😂😂😂😂 ይመቻችሁ አቦ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጎበዝ እህት ወንድም
እኔም አለሁ ፍቅር ምን እንደሆነ ያልነካኝ ክክክክ የያዘኝ ቀን ምን እገባው ይሆን 😂 የሆነ ልጅ አለ ከኔ ፍቅር ይዞት 4 አመቱ ሁሌ ይለምነኛል እኔ አይገባኝ 😂
ያንችስ ከፍ እስኪ ፀበል ሞክረ 😂😂
@@Tube-rx8qg 😂😂 የአንቺስ ጠላ 😂 እኔ ጂኒ አልሰፈረብኝ 😂
@Tube😂😂-rx8qg
@@ktube8920😂😂 ወይኔ አሳቅሽኝ
አብዲ ላንተም ደህናይቱን ሳዱላ አላህ ይወፍቅህ እና ዉለድ ክበድ
😂😂😂😂😂😂😂😂ደረሳ በጣም ነውየምወደው እዴዲሌ ባሌም ደረዳነውአልሀምዱሊላህ
ወይ ደረሴ ወላሂ አሳከን ❤❤❤ ያንተ ይለያል
ኦርጅናል ወሎየ አብዲ💙😂 ቤታቹን አወደምን አለ የዚህ ቪድዮ ላይክ ብሩን ይተካላቸዋል አትጨነቅ እብዲ እነአሊም እንግዳ ተቀባይነታቹ ደስ ይላል ይጨመርላቹዋል እንጅ ሚቀንስባቹ ነገር የለም አላህ ነው ያለው
👍👍👍👍👍👍
አብዲ ያለበት ሁሉም ይደምቃል❤❤❤
እውነት ነው ከጀግና ባል ጀርባ ጠንካራ ሴት አለች የሚባለው ሀሰትም የለው
ዋአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህለን ውዶቸ ደረሴን አጥብቃችሁ ያዙልኝ
ክክክክክ ማርዋ አሊ ማእሌሽ እረ ወየው ዞሬ በሳቅ
ስወደው እኮአብዲ❤😂
አብዱ በጣም ነው የሚያዝናናው 😂😂😂❤❤
አሊ ከስተሃል የኔ የዋህ አይለያቹ አብራቹ አርጁ❤❤❤❤❤
ወላሂ የአሊይን በዝህ ደረጃ ማየት ከኔ በላይ የሚስደስተው ያለ አይመስለኝም አሊ ባለው ነገር ሁሉ ከራሱ በላይ ለሰው ይጨነቃል ቡዙም አዝን ነበር ግን አልሀምዱሊላህ ሳአዲን የመሰለች ንግስት አግብቶ ሁሉም ነገር ተሳካ ሳአዲ ወላሂ ጀግና ሴት ነሽ እረጅም እድሜ ከጤናጋ
ማሻአላህ ስታምሩ ስአዲ&አሊ አላህበታችሁንረዝቅይሞላበት የኔሰውአከባሪወች
ወይኔ በሳቅ በተለይ ትግርኛ 😂😂
ሶስት ምርጦች ስወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
እደዉ የዛሬዉ ሆዴ ነፈረ❤❤❤❤
አብዲ ደስ እሚል ቀልደኛ ነው
ማሻአሏህ ፈታ ያልክ ወንድማችን አሏህ ይጨምርልህ
አብዲየ የሳቄ ምንጭ ብየሀለሁ😂😂😂😂 ደብሮኝ ነበር
አሊአምሮብሀልማሽስአላህ
ሚፍታህን እና ማሚን መችልታጋባቸው እሰብክ አተስ😂😂😂
ደረሳዉ የዋህ እኮ ነው ሁላቹማ ማሻላ ናቹ
🤣🤣🤣🤣 ደረሳው ወሬ ሁሉ ያስቃል ስአዲ/አሊ ከኬሜሴ አንዷን ሳዱላ ዳሩት ይሄ ወስላታ
የኔ❤❤ውድ ሰአድየ እና አሊ ቤታችሁ የፍቅር የደስታ ይሁንላችሁ ያረብ
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ሰአድና አሊ የምወዳችሁ ምርጥ ጥንዶች አላህ ይጠብቃችሁ አብድ ዘና አረከኝ አሽ ከምሬ ጥያቄ ልጠይቅህ ሚስት / የምታስባት ልጂ ከሌለች እኔ በጣም ምርጥ ጓደኛ አለችኝ ልዳርህ በልጅቷ በኩል እኔም አንተም እንኮራባታለን ግን አንድ ነገር ብቻ የማሳውቅህ ነገር ቢኖር አግብታ ፈታለች እጅ አሁን ዱባይናት እውነት ትዳር ፈላጊ ከሆንክ ንገረኝና ላገናኛችሁ ሀሣብ ተቀያየሩ ሰአድናሊ ኮመንቱን ካያችሁት ንገሩት እውነቴነው ምኒታወቃል ሰበብስ ብሆን አግብታ የምታቅ አልፈልግም ካለጅ
ማሻአላህ ደስ ስትሉ❤😊
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሁ ወበረኩሁ አብደ የሳቀ ምንጪ
ማነወእነሰአድንእደኔሚወዳቸውበላይክ❤❤❤❤❤❤❤❤
የኢትዮጵያ ነኝ😅❤❤❤❤❤❤❤ቅመሞችተጠደማችሁ
ወይኔ በሠአቅሞትኩኝ🎉🎉🎉 አይ የተመታህ ወይኔጅንጀና
እረ በሳቅቅቅቅቅቅ አለኩኝ አላህ ይጠብቃችሁ
❤❤❤❤የኔዉዶችበጣምደስትላላችሁ
ማሻአላህ ሀባይብ❤❤❤🎉🎉
ወሎዬ ስትሆን❤❤❤❤❤
❤❤የኔማሮቺ ስወዳቺሁ አብድ የሳቄ ምጭ
ክክክክክክ🎉🎉🎉🎉አድዲ
ኧረ ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂
ሁላችሁን እወዳችሁለሁ ስታምሩ ማሻአላህ
መገን ወሎየ😂😂😂😂😂
የገጠሩ ለዛ ያምርብሀል😂😂😘😘😘😘😘
ወላሂ ደረሴዋ በሳቅ ገደልከኝ 😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅😅ለሴቶች ጥሩ መልክት ነው
ዴረሴ😂😂😂😂😂
ወላሂ ከፍትኝ😢😢 ነበር ፈታ አደረጋችሁኝ😂
እኔም ከፍቱኝ ነበር ፍገግ አልኮ
አብዲ ከከከከከከ ቀልደኛ ነህ ደሥ ትለላቹሁ መሽአላህ
😅😅😅😂😂😂አብዲኮ❤ አይቀልድ
አላህ ያሰብከዉን ይወፍቅህ
ማሻአላህደስትላላቹሁዋው
ውይ ይህልጀ ሥወደው እሥቴ ዳሮኝ የደሤ ልጀ ነኝ
ክክክክክ ውይይይ ጦሽአልኩኝ አቤትጂንጂን
😂😂😂😂😂ሆደ ቆሰለ በሳቅ🎉🎉🎉
ጥያቄ ለኮመተረች የመዳም ቅመም ማለት ምንማለት እንደሆኔ ታዉቁታላቹሁ ንገሩኝ ስሙን ስለምትወዱት ነዉ👍
አብዲ ምርጥ ሰው ማርያምን ደረሴ❤❤❤❤
አብደያሰቀኛል
ወላሂ ዘና አረጋችሁኝ👍
ለምን ጠፋ ግን በራሱ ዩቱብ ምስጠፋ አለ አብራችሁ ስሩ
ሳአዲ ያገሬልጂ የኔ ዉብ ሳወዳችሁካ❤❤❤❤❤
ስታምሩ