Tomas Hilu (Tomy+) - Tiwejina | ትወጂና - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 854

  • @farhimafathi5455
    @farhimafathi5455 5 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ነው የተመቸኝ በርታልን በዛላይ ቆንጆ ነህ ዳንስህም ተመችቶኛል እስኪ ልጅም ዳንሱም ሙዚቃውም እደኔ የተመቸው ማነው

  • @hayatahmed4544
    @hayatahmed4544 5 ปีที่แล้ว +19

    እኛሀበሾች ግንለምድነው እምንመቀኘው አሁንይሄስራምንይወጣለታን ሀሪፍ ስራነው በርታ በኔበኩል ተመችቶኛል

  • @samrawittubes3810
    @samrawittubes3810 6 ปีที่แล้ว +12

    እናመሰግናለን ሀሪፍ ስራ ነው ጠክር ኮሜቶች ዝም ብላችሁ አትቀባጥሩ ስንት ደክሞ ነው ያቀርበልን በሚዲያ ላይ ወታችሁ አንድ አርፍተ ነገር መናገር እማትችሉ ቡሺቲወች ዝም ብላችሁ አትቀባጥሩ አንድ ሰው ኮሜት ላይ አልተመቸኝም ካለ በቃ ሁላችሁም ናችሁ እምትከተሉት ኤጭ በተርፍ በርታ ወንድማችን 😍❤❤❤

  • @tomyplus5197
    @tomyplus5197 7 ปีที่แล้ว +412

    ወዳጆቼ ስለሰጣችሁኝ ማንኛውም አስተያየት እቀበላለሁ ግን ይሄ ስራ የመጀመሪያዬ ነው በዛ ላይ ለየት ለማድረግ አስቤ ኢስት አፍሪካ ቋንቋ ሱሀሊኛ እና አማርኛ የተሠራ ሲሆን እኔ ሙያዬ ዳንስ ነው ግን ይሄኛውንም ሙያ እወደዋለሁ እውነት ጥሩ ለማድረግ ሞክሪያለሁ ግን ብዙ ጊዜ ዉስጥ ያለውን ድካም ለመረዳት ብትሞክሩ ጥሩ ነው በምችለው አቅም ጥሬ አስደስታቺኋለሁ ብዬ አስባለሁ እና ያልተመቻቹ ሰዎች ይቅርታ እየጠየኩ ለሚቀጥለው ስራዬ ላይ በጣም አሻሽዬ እቀርባለሁ ።

    • @jemmaasres693
      @jemmaasres693 7 ปีที่แล้ว

      Hailu Tomas sewya batzefen yeshalal

    • @jemmaasres693
      @jemmaasres693 7 ปีที่แล้ว

      Hailu Tomas demo des ayelm

    • @Sarbet888
      @Sarbet888 7 ปีที่แล้ว +7

      Hailu Thomas don't be hard on yourself you did a good job if you ask me, the problem is most of us are into Ethiopian country music (yebahel music), I for one I don't remember the last time I finished listening Ethiopian modern song, of course there are exceptions to the rule like tedy afro.

    • @nejatmuhammad2490
      @nejatmuhammad2490 7 ปีที่แล้ว +5

      Hailu Tomas betam harif naw berta betam temachetoghnal medra fara bota atsetachaw❤💖❤

    • @kgfhjhdhjj8227
      @kgfhjhdhjj8227 7 ปีที่แล้ว +6

      Hailu Tomas ቶምየ አብሮ አደጌ የሰፈሪ ልጅ ሀሬፍ ነው ቀጥልበት ቶማስየ የበለጠ ደግሞ ታሳየናለህ እሽ ሌሎች የሚሉትን አትሰማ እሽ ቶምየ አይዝወህ

  • @senychief1955
    @senychief1955 7 ปีที่แล้ว +3

    አታስፈራራኝ አታስፈራራኝ ከበቃህ ይብቃኝ መኪና ገዛና ትወጂና ከኔ ሌላ ብርቅ ነው እንዴ ahahahahah ምርጥ ስራ ነው ወንድማችን በርታ

  • @የኔለኔየኔለኔ
    @የኔለኔየኔለኔ 5 ปีที่แล้ว +12

    ሚገርመው ኢንስትግራም ላይ የባህል ልብስ ፖስት ተደርጎ ሳይ ነው ዘፋኝ እና ዳንሰር እንደሆና ያወኩት ዩቱብላይ ስርች ሳደርግ አገኘሁት 3 ዘፈኑን አይቻለሁ በጣም ጎበዝ ነው እውነት ግን የሚስራን ሰው ለሞያው ልዩ ክብር ያለውን ሰው ማበረታታት ይልመድብን 😍እናመስግናለን ወንድማችን ከዚህ የበለጠ ስራ ሰርተህ እንደምታስደምምነ እርግጠኛ ነን 100%👌👍👍

  • @liliyanlileyan4010
    @liliyanlileyan4010 6 ปีที่แล้ว +11

    እኔ ተመችቶኛል ሰው እደ አመለካከቱ ነው በርታ ከዚ የተሻለ እደምትሰራ እርግጠኛ ነኝ ጉበዝ

  • @matotyien8611
    @matotyien8611 6 ปีที่แล้ว +7

    Nice video n the song itself is lovely. Ur talented dear.

  • @eliznaelizna2541
    @eliznaelizna2541 7 ปีที่แล้ว +34

    ትወድና ከኔ ሌላ😍😍ቶሚያችን በርታልን ያምራል

    • @haymsami4970
      @haymsami4970 6 ปีที่แล้ว

      Berta dgami dgami

    • @haymsami4970
      @haymsami4970 6 ปีที่แล้ว

      🇦🇺🇦🇺🇦🇺🇦🇺🇦🇺

    • @hewanmoligeta4686
      @hewanmoligeta4686 4 ปีที่แล้ว

      እኔም፡በጣምነውየምውደው
      ፍቅረኛዬ ሰለጋበዘኝ።

    • @HanaLove-r4l
      @HanaLove-r4l 8 หลายเดือนก่อน

      ፡ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @teklayyifter6478
    @teklayyifter6478 5 ปีที่แล้ว +13

    We are so proud of you Tomy+
    Really excited and cant wait for your new sing❤

  • @eyobteame3351
    @eyobteame3351 6 ปีที่แล้ว +12

    Love it , from Eritrea

  • @የሺዬየድንግልልጅነኝየሺዬ
    @የሺዬየድንግልልጅነኝየሺዬ 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ቶም ዳንስ ያምርብሀል ስራህ ቢሆንም ምንም አይልም ምክንያቱም የሰው ልጅ ደጋግሞ ስሰራ ነው
    እያመረ እና ተወዳጅነት የሚኖረው በበኩለ በርታ ነው የሚልህ በቀጣይ የተሻለ ሰራ እንጠብቃለን ግን የሰዎች አስተያየት በጣም ጥሩ ነው የተሻለ ሰራ እንድትሰራ ይረዳሀል ተቀበላቸው

  • @muluyefiker5070
    @muluyefiker5070 6 ปีที่แล้ว +3

    ሙዚቃው ምን እንደሚል በደንብ አልሰማሁም ኮሜንት እያነበብኩ ሳልሰማው አለቀ ኮሜንተሮች ውስጤ ናችሁ ማዳሜ አናዳኝ ነበር ፈታ አደረጋችሁኝ ተባረኩ

  • @selamfikir6889
    @selamfikir6889 7 ปีที่แล้ว +9

    የማዳም ስራ እንደሆነ አናቴ ላይ ወቷል እናንተን እያየው ፈታ ለበል እንጂ ይመቻችው ያራዳ ልጆች

  • @መቅደስባንቴ
    @መቅደስባንቴ 5 ปีที่แล้ว +84

    ይሄሙዚቃ እደኔ የተመቸው ላይክ

  • @azmiethiopiawetngnazmietih1374
    @azmiethiopiawetngnazmietih1374 7 ปีที่แล้ว +2

    Wow በቃ ተመችተኞል 2010 በምርጥ ሙድ ላይ ነው እያላቸው እትዮጵያ በቃ ምንም አንፈልግም ከዝህ በላይ የኔ ምርቶች 1ኛ አራዳ ያብዛው ላይክ እንዳትረሱ ጋይስ በቃ ውድድድድድ

  • @hawnetamirat5748
    @hawnetamirat5748 7 ปีที่แล้ว +6

    ቶሚዬ ምርጥ በጣም የሚያምር ስራ ነው 💟💟💟💟 በርታልኝ

  • @ahdshipley5244
    @ahdshipley5244 5 ปีที่แล้ว +4

    Nice song
    Love u Ethiopia frm Sudan
    2019 #####

  • @elsayanazukuweteh2452
    @elsayanazukuweteh2452 6 ปีที่แล้ว +7

    Tomye really betam New yawudedute beza liye betiye betam mewudwu fikergnaye yagebzgn music New bak mn lebalhe West nh at all 😍😍😍😘😘

  • @kiflulema9063
    @kiflulema9063 5 ปีที่แล้ว +5

    የሚገርም ስራ ነው ቶሚ በርታ!!!!

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 6 ปีที่แล้ว +7

    Love it and keep it up.

  • @dagitilahun5764
    @dagitilahun5764 7 ปีที่แล้ว +7

    betam yamralll realy mole swag dwap keep it up ma lovely black hip up one

  • @aselethiopia3666
    @aselethiopia3666 7 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ ነው ውድድድድድ አረኩት ምን ይጠበስ

  • @kidist8769
    @kidist8769 7 ปีที่แล้ว +5

    Eni bebkuliy wow setamru yemchachu♥♥

  • @ኩሩሀበሻዊት-ለ8ወ
    @ኩሩሀበሻዊት-ለ8ወ 5 ปีที่แล้ว +5

    wow ያበደ ነው ❤

  • @ወይንአብ
    @ወይንአብ 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ተመችቶኛል ወድጄዋለሁ ቶምዬ በጣም አሪፍ ነው በርታ አሪፉ።

  • @sihamadem8260
    @sihamadem8260 5 ปีที่แล้ว +3

    OMG Tomas Hilu I know your dream and your dance when we are grade 9 from ........ , really Am happy and i proud of you , keep it up your work is unique and smart

  • @ማነኝቆይይገረማልቱ
    @ማነኝቆይይገረማልቱ 7 ปีที่แล้ว +30

    ዋው በጣም ያምራልልል😍
    ጭፈራው ይፀዳል👌

  • @hattahatta1331
    @hattahatta1331 5 ปีที่แล้ว +2

    አድናቂህ ነኝ ወድሜ ምርጥ ዘፋን ነው እግዚአብሔር ይጨመርልህ

    • @hewanmoligeta4686
      @hewanmoligeta4686 4 ปีที่แล้ว

      😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍

  • @ዙዙወሎደሴ
    @ዙዙወሎደሴ 7 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣምደስይላል ♥ ግን ይህን ጪፈራ እንደት ነው የምለለምደው ብዙግዜ እሞክራለሁ ግን እኮሁን አለሁበትነኝ

  • @emuyeemuye9132
    @emuyeemuye9132 6 ปีที่แล้ว +11

    Tomeye Selemewdew Eskiy Tomi yemetewdu Bereta Belut Like Gucht

  • @kgfhjhdhjj8227
    @kgfhjhdhjj8227 7 ปีที่แล้ว

    ቶማስየ የኔ ወድ አብሮ አደጌ እንኩዋን ለዚህ አበቃህ ወደ የወሎየ ያውም ለምለሚቱ መርሳቱ አባገትየ የደጋጎች ሀገር

  • @sloveseyosweet8626
    @sloveseyosweet8626 5 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው ይመችክ

  • @tigistesubalew8700
    @tigistesubalew8700 6 ปีที่แล้ว +9

    እንደመጀመሪያ ስራ ጥሩ ነው በርታ ግን ብዙ ይቀርካል ዳን ሱ ዋው ነው

  • @thehealthbodyfitness
    @thehealthbodyfitness 7 ปีที่แล้ว +12

    This is Fire Dope i like his Dress Style

  • @ፎዚ123
    @ፎዚ123 6 ปีที่แล้ว +2

    ደስየሚለው ረመዳን መጣ በሀገረኛ ሙዝቃ እየሰማሁ የመዳምንቤት ስራ መጠግረርነው

  • @ሁሉምነገርለበጎነውእግዚአ
    @ሁሉምነገርለበጎነውእግዚአ 6 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ኑሪ በዚህ ያዘፋፈን ስልት ቢጠቀም 5 ሺ ላይክ ያገኝ ነበር ከዚህ ዜማ የኔ ቆንጆ ኑሪ ዜማ ሙድ አለው

  • @astertaddsse1253
    @astertaddsse1253 7 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ቶሚ ጉድ አፈላ ክክክክክክክክ ዘናጭ ነህ ግን !!!♥♥♥♥

  • @vashtyjeriy338
    @vashtyjeriy338 7 ปีที่แล้ว +9

    thank you for using Swahili language in it💪💪

    • @tomyplus5197
      @tomyplus5197 7 ปีที่แล้ว

      You wellcom we make anther music for suhaly

  • @meklitkibrom238
    @meklitkibrom238 3 ปีที่แล้ว

    wow amethig tomi

  • @ruachbiel6745
    @ruachbiel6745 5 ปีที่แล้ว +5

    amazing keep Entertaining people.

  • @anitanas3410
    @anitanas3410 7 ปีที่แล้ว +2

    Sweet music make more

  • @lucyhenry2372
    @lucyhenry2372 7 ปีที่แล้ว +4

    Tomye Good job keep it up bro!
    Don't hear the positive comment keep push bro!👌😘

  • @yadelewab6542
    @yadelewab6542 7 ปีที่แล้ว +32

    Nice one👍 keep it up🔝

    • @messimessii-e3y
      @messimessii-e3y 7 ปีที่แล้ว +2

      ዳንሳቸው ሙድ አለው ፀዴ ነው😍

    • @anitanas3410
      @anitanas3410 7 ปีที่แล้ว

      I agree

  • @ekramamanaman1810
    @ekramamanaman1810 7 ปีที่แล้ว +1

    Wow arif sera new yene konjo

  • @metibekel6047
    @metibekel6047 7 ปีที่แล้ว +3

    Tomi betam arif sira new berta

  • @ልጅእዮቤል
    @ልጅእዮቤል 3 ปีที่แล้ว

    ምን ያስጠላኛል እንዲ አይነት ዘፈን? !!ዘፈን ድሮ ቀረ በ90s ዎቹ

  • @የናቴነኝያብ
    @የናቴነኝያብ 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል የኔ ቆንጆ ሰው ግዜውን መምሰል ግድ ይላል ለኔ ተመችቶኛል

  • @mmmmmm-lm1zn
    @mmmmmm-lm1zn 5 ปีที่แล้ว +3

    I love ethiopa music 💚💛❤👌🏻👌🏻👌🏻💪🏻💪🏻💔💔💔💔💔💔💔💔💝

  • @veganlife3551
    @veganlife3551 7 ปีที่แล้ว +15

    He sings in Amharic, dance is with west African influence - someone is confused 🤷🏽‍♀️ Why you don't enjoy or display all the so many vibrant cultural dances in Ethiopia - eskista, guragina etc etc

  • @kalamkalam7691
    @kalamkalam7691 6 ปีที่แล้ว +3

    tomye betam des yemil music new yimechih tomi yasebkew hulu endisakaleh megnoty new

  • @CoolkhidfromAfrica8668
    @CoolkhidfromAfrica8668 7 ปีที่แล้ว +16

    I just don't understand what he's saying...but am deeply in love with this song

  • @christiangryohannes9827
    @christiangryohannes9827 6 ปีที่แล้ว +1

    Tome batam arif sera batam wadigawalaw

  • @keberut5121
    @keberut5121 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም'ጥሩ'ስራነዉ'በርታ

  • @vashtyjeriy338
    @vashtyjeriy338 7 ปีที่แล้ว +1

    your Kenyan big fan👏👏

  • @sitotawyimer8048
    @sitotawyimer8048 6 ปีที่แล้ว +2

    datz Really Dope....

  • @calina5192
    @calina5192 7 ปีที่แล้ว +3

    wey guddddddddddddd!!!!!!!!

  • @agaro8799
    @agaro8799 4 ปีที่แล้ว +1

    Sweet

  • @reyanabera1820
    @reyanabera1820 6 ปีที่แล้ว +3

    tomy+😍

  • @መቅደስየነታልጂ
    @መቅደስየነታልጂ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የተመቸኝ አቦ ይመችህ

  • @ሚሚፉቅሬፉቅሬ
    @ሚሚፉቅሬፉቅሬ 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል!!

  • @muabawitua
    @muabawitua 6 ปีที่แล้ว +2

    Zefagnu mnew kibad abeza
    Ielaw gerami new betley
    Dancegnochu👌👌👌✌️👌👌👌👌

  • @haytehayte2458
    @haytehayte2458 6 ปีที่แล้ว +1

    ትወድናከኔ ሌላባሌ ህህህህህ አሪፍ ነው በርታ

  • @ehitayewtibebu2259
    @ehitayewtibebu2259 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ነው በርታበሚቀጥለው የተሻለ ነገር እንጠብቃለን

  • @እዩየሚካኤልልጅ
    @እዩየሚካኤልልጅ 6 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ይላል በርቱ ♥♥♥

  • @hearttoheart8141
    @hearttoheart8141 6 ปีที่แล้ว +1

    ayzoh bro berta arif new

  • @adeebibrahim7545
    @adeebibrahim7545 5 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ሙዚቃ ነው

  • @saragetachew4468
    @saragetachew4468 7 ปีที่แล้ว +4

    mrt music beclip stebkew nebere i lket it bro👌

  • @kilakila4248
    @kilakila4248 6 ปีที่แล้ว

    በዚህ ዘፈን ላብድ ነው uffffff
    ምርጥ ነው 100%

  • @seadi8350
    @seadi8350 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ምርጥ ነው በርታ ወንድም

  • @fatimaahmed1156
    @fatimaahmed1156 5 ปีที่แล้ว +3

    wow temecitognl bro

  • @ሊሊከወሎ
    @ሊሊከወሎ 5 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አሪፍ ነው የመጅመሪያ ስራህ አይመስልም በሚቀጥለው የበለጠ እጠብቃለን .አለ አይደል የኔ ቆጆ ዘፈን ብለን ስምተነዋል 😉😉😉😉😉

  • @halimabintzerihunjimma2186
    @halimabintzerihunjimma2186 7 ปีที่แล้ว +1

    wow muzikaka wesete naw

  • @نورمونيكا
    @نورمونيكا 6 ปีที่แล้ว +3

    Woww❤❤

  • @kalkidanalemayehu6854
    @kalkidanalemayehu6854 4 ปีที่แล้ว

    I like it very much 😚😚😚😚thanks

  • @ilovemom-mf3rt
    @ilovemom-mf3rt 5 ปีที่แล้ว +4

    ዳንሱ ዋው አይነገር ነው 👍👍👍

  • @HelloWorld1947
    @HelloWorld1947 7 ปีที่แล้ว +7

    Just so people don't get confused. The language and people are the only thing that is Ethiopian about this video. The music is Nigerian i think. Regardless, the mix is alright. We sometimes mix reggae into our music too.

    • @dhxgdg7547
      @dhxgdg7547 6 ปีที่แล้ว

      Aksum አክሱም ፣ ንግሥት

    • @kalsoncali
      @kalsoncali ปีที่แล้ว

      ascdghknb

  • @tigistgetugetu1309
    @tigistgetugetu1309 7 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ደስ ይላል በርታ እኔ በበኩሌ ወድጀዋለው

  • @abrahamtemtem2853
    @abrahamtemtem2853 4 ปีที่แล้ว

    big up bro ከነ ያሬድ አንተ ትሻለኛለህ

  • @hiwieliyaas9808
    @hiwieliyaas9808 7 ปีที่แล้ว +3

    wow yenefale betam yemachal👍👍👌👌

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 7 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው just ፈታ በሚለው

  • @medizeru8141
    @medizeru8141 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ በርታ

  • @abezashwoltgebrl8826
    @abezashwoltgebrl8826 6 ปีที่แล้ว +1

    #wow so nice

  • @qwryuuyadhjjdawd2661
    @qwryuuyadhjjdawd2661 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ ሙዚቃ ተመችቶኛል

  • @aasddfghko91
    @aasddfghko91 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እንደትልግለፅልህ በቃ ተመችቶኛል

  • @kiyaaakooyemariyamlij3604
    @kiyaaakooyemariyamlij3604 5 ปีที่แล้ว +2

    Woow new😍

  • @hassanjillaye1355
    @hassanjillaye1355 3 ปีที่แล้ว +7

    Amazing zong iam from Somali 🇸🇴😍

    • @nastehaahmed4644
      @nastehaahmed4644 3 ปีที่แล้ว +1

      ❤😁🤣adine mjogtaa anile isku maleye somli

    • @maasameaaak4849
      @maasameaaak4849 3 ปีที่แล้ว

      Hihybgrjnhdugytjdkmb@@nastehaahmed4644

    • @maasameaaak4849
      @maasameaaak4849 3 ปีที่แล้ว

      @@nastehaahmed4644 🤩😍🤩🤩😍🥰🥰🥰🥰😘😘😘💝💔💘❣💌💟💋💕💕💞💞💓💖💗❤🧡🧡💯🤍💢💚💛💙💙💋💋

    • @misscemissce6485
      @misscemissce6485 2 ปีที่แล้ว

      💪💪

    • @misscemissce6485
      @misscemissce6485 2 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕💋💋💋💋💘💘💘💘😘😘😘😘🌺🌺🌺🌹🌹🌹💐💐

  • @imissyoumom2631
    @imissyoumom2631 7 ปีที่แล้ว +4

    Yesatochu alebabes yenefale betam zefanu gin eskazm new hahaha sekled new 😉😉yemachal Berta tnx hope

  • @sofiyayassen5055
    @sofiyayassen5055 5 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤ konjooo zefen new tomy ayezok bereta

  • @mulukenbaba7297
    @mulukenbaba7297 6 ปีที่แล้ว +1

    good performs!

  • @eyrekaga4247
    @eyrekaga4247 7 ปีที่แล้ว +7

    Tewedna kane lela🤦‍♀️
    Late bye honalewu durye🙆‍♀️
    💃💃💃💃🙆‍♀️

  • @Buonyzol
    @Buonyzol 7 ปีที่แล้ว

    Wow wow #Tomy what a nice song guy, we like that,, Its just like a naija music. you are going to jion #Cokestudio soon keep moving man we like it..#Betam_Yamral

  • @honorscore629
    @honorscore629 7 ปีที่แล้ว +1

    Nice music i don't understand but I like it from erey boy

  • @AhmedSamir-wx1up
    @AhmedSamir-wx1up 4 ปีที่แล้ว

    waouh c'est super la patiente aussi dans quelques temps pour nous on va seulement percer les copies ensemble

  • @tigestzeberga1318
    @tigestzeberga1318 6 ปีที่แล้ว

    it is cuet nice music so i love this is music

  • @mebaethio
    @mebaethio 5 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ስራ ነው ሁሌት ሶሥት ጊዜ አደመጥኩት ኬሮግራፊውም የሚወጣለት የለም ዜማው ግን የማነው?የሆነ ሰው ድምፅ ጋር ተመሳሰለብኝ

  • @jerryj3444
    @jerryj3444 7 ปีที่แล้ว +2

    hahahaha i enjoyed when i read ur coments yemr comentachu hulem feta zena yadergegnal yimechachu

  • @zemzemhassen350
    @zemzemhassen350 6 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው በርታ ያስጨፍራል

  • @melkamabebe3090
    @melkamabebe3090 7 ปีที่แล้ว +3

    አሪፍ ነው በተለይ ዳንሱ

  • @halimakhalid1484
    @halimakhalid1484 7 ปีที่แล้ว +1

    ዳንሳችሁን ላይክ