The poll. The ethiopian people deserve respect and justice . These young Countrt Loving guys, they will be the future Ethiopian Army Generals, education and military science a must, in a special way. Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow!!!!
አወ።ዲነለፍኖ💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪
ፋኖ ያሸንፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥሩና አድሎዋዊነት የሌለው ንፁህ ዘገባና ትንታኔ በማቅረብህ ከልብ አመሰግንሃለሁ አንዳንድ ቀባጣሪዎች ግን ስለእነዚህ የትግል መሪዎች ሲጽፉ ፣ሲናገሩና ሂስ ሲያቀርቡ ትክክለኛውን ነገር ሳይሆን እውነቱን ሐሰት ፣ቀጣፊውን እንደ እውነተኛ ፣አስቸጋሪውን እንደ መልካም እያደረጉ ስለሚለፈልፉ ነው ምስጋናየን ለዚህ ዝግጅት ክፍል ያቀረብኩትና ወደፊትም እንደዚሁ እውነትን ለመጻፍና ለመናገር ድፈሩ ነው ወንድማዊ መልዕክቴ ።
The poll. The ethiopian people deserve respect and justice . These young Countrt Loving guys, they will be the future Ethiopian Army Generals, education and military science a must, in a special way. Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow!!!!
የአርበኞን ታሪክ (biograghy) ማሳወቁ መልካም ነው። ይህ ትግል የበሰለ የወታደራዊ ሳይንስ ስልትና ስትራቴጂ ግንዛቤ (tactic & strategy) የሚጠይቅ በመሆኑ ፣አርበኞቹ ለአማራ ህዝብ ካላቸው ተቆርቋሪነት ባሻገር ትግሉን በወታደራዊ ሳይንስ እንዲመሩት ራስ በራሳቸው ተገቢውን የትግል ቦታ እንዲወስዱ ስለሚረዳቸው ፣አቀራረቡ መልካም ነው!!!
ምንም ሽግሽግ የለም ህዝብ አታዳንብር አሁንም የአማራ ፋኖ በጎንደር እየመራ ነው አርበኛ ባየ ቀናው ለምን በእሱ ላይ ሴራ የመጠንስሱት ተው አይጠቅምም እጭ
ፎጣ ያርግህ ከእስክንድር ጋ።
ጣዉላ አንጠልጥሎ ስለ አገር ማዉራት ያሳፍራል
የአማራ ልጅ ከሆንክ አለማያ ዮኒበርሲትን ሀሮማያ ብለህ ሀሰት ትርክት ፈልፉዮች የሚሉትን ተከትለህ ነጎድህ አስተካክል በትግሬ ወያኔ አነሳሽነት በኦሮሙማ የተሰየመ ስም ነው
Esekder is not fano, remove it