በጎጃም የተገደሉት የብልጽግና ጀነራል! ብርሃኑ ነጋና ዳንኤል ክብረት ምን ገጠማቸው?ዐቢይ “ከፋኖ ጋር ሺህ ዓመት እንዋጋለን!”እነ ክርስቲያንና ድብቁ ካሜራ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 106

  • @solomon3431
    @solomon3431 4 วันที่ผ่านมา +9

    🙏“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን...ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ...”🙏
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15

  • @WorkneshGt
    @WorkneshGt 4 วันที่ผ่านมา +13

    ድል።ለአማራፋኖ።ለተገፋው።ነፃነት።ለተነፈገው❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ፋኖያሸንፋል

  • @Saraguta-zn9md
    @Saraguta-zn9md 4 วันที่ผ่านมา +20

    አብይ ተስፋ ቆርጦ ነዉ አሁን ምላስ የሚያስረዝመዉ ድል ለወገኔ

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 3 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል 👍👍👍👍👍

  • @عمكحسن-خ3ز
    @عمكحسن-خ3ز 3 วันที่ผ่านมา +3

    ድል.ለአማአራአ.ፋአኖኦ

  • @AdemMuhammed-z3w
    @AdemMuhammed-z3w 3 วันที่ผ่านมา +3

    ድል ለፋኖ

  • @endalkendalk-m6s
    @endalkendalk-m6s 3 วันที่ผ่านมา +9

    የ አማራ ፋኖ ያሸንፋል✅💚💛❤💪💪

  • @esayaslove5758
    @esayaslove5758 3 วันที่ผ่านมา +3

    ድል ለትንታጉና አይበገሬው ለእውነተኞቹ ለሕዝብ ልጆች ፋኖዎቻችን 💪💪💪

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 4 วันที่ผ่านมา +11

    ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪💪

  • @Sofdertuvxf2
    @Sofdertuvxf2 4 วันที่ผ่านมา +7

    ድል ለ ኢትዮጵያ ለአማራ ፋኖ ጀግኖች

  • @Peak.570
    @Peak.570 3 วันที่ผ่านมา +4

    እሱ የፈለገውን ይበል! ፋኖ ወደፊት!!! ድል ለፋኖ ❤

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 4 วันที่ผ่านมา +4

    ፋፋኖኖ ሳተናው በርቱልን ❤❤❤❤❤ድሉ የእናንተ ነው

  • @demstadese9587
    @demstadese9587 4 วันที่ผ่านมา +4

    ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 3 วันที่ผ่านมา +1

    ድልልልል ለጀግኖቻችን ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉ፋኖ ይችላል

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 4 วันที่ผ่านมา +12

    አማራ እንደ እስራኤል ከእቅልፍ ጋር ተራርቆ መስራት አለበት ።

    • @Hdnsosjsjxj
      @Hdnsosjsjxj 3 วันที่ผ่านมา

      ውደ ሳውድ ከሆንሽ ጠለብ ስራ ፈልጊልኝ እስኪ

    • @gixy2024
      @gixy2024 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@Hdnsosjsjxjሳዉዲ ነው ያለሽው? ሪያድ ከሆንሽ ስራ ላገኝልሽ እችላለሁ።

  • @Tech_kidsEthio
    @Tech_kidsEthio 3 วันที่ผ่านมา +2

    አማራ ያሸንፋል!

  • @Allamehara
    @Allamehara 3 วันที่ผ่านมา +2

    ፋሺስቱአብይአህመድተስፋየቆርጠበትጊዜነውኦነግብልፅግናስርአትአስጠባቂውወታደርእየተወቀጠነው።

  • @DeguTiruneh
    @DeguTiruneh 4 วันที่ผ่านมา +11

    ብልፅግና ብልግና ነው።ፋኖ አሸናፊ ነው!!!

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 4 วันที่ผ่านมา

      መች ነው የሚያሸንፈው አንድ ከተማ እንኳን ያልተቆጣጠረ ፋኖ አብይ በየ ጊዜው እየወጣ የሚሳለቅበት ፋኖ መች ነው የሚያሸንፈው ህዝቡን ንፁሀኑን አስጨረሱት አታሺቃብጡ ፋኖ ካለበት ነቅነቅ ማለት አልቻለም አይሰክሱን።

  • @NigatuGoaGoa
    @NigatuGoaGoa 4 วันที่ผ่านมา +2

    ጎበዞች በርቱ

  • @HalendH
    @HalendH 4 วันที่ผ่านมา +4

    ፍቅር እና ፋኖዎች ያሸንፋሉ።❤

  • @alemayehuasres9649
    @alemayehuasres9649 4 วันที่ผ่านมา +5

    ሁለት አመት እንኳን መኖሩን በትክክል አያቅም

  • @frezermekonnen2172
    @frezermekonnen2172 4 วันที่ผ่านมา +2

    Fano King 👑👑👑

  • @aligemalgemal9489
    @aligemalgemal9489 4 วันที่ผ่านมา +2

    አብሺሪማአዛ

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግኖቻችን በርቱ. የባንዳው አብይ አህመድ አገዛዝ እየፈራረሰ ነውና በቅርቡ ለመላው ኢትዮጵያዊ የነጻነት አዋጅን እንደምታውጁ እሙን ነው ፣መላ ህዝባችንም ከጎናችሁ ነው ድል ለፋኖ ፣ሮሃወች እናመሰግናለን

  • @AsefaShameles
    @AsefaShameles 4 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤selam

  • @DesalegnAsfewu
    @DesalegnAsfewu 3 วันที่ผ่านมา

    Leba Tish😢😢😢😢😢😢😢

  • @AbebeFekade-v2e
    @AbebeFekade-v2e 3 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 4 วันที่ผ่านมา +3

    የአማራ ፋኖ ጀረናሉን አጋደመውው ገና ይቀጥላል

  • @Allamehara
    @Allamehara 3 วันที่ผ่านมา +2

    ድልለፋኖጦርሠራዊይት።

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 4 วันที่ผ่านมา +2

    Fano jeginaw❤❤❤❤❤

  • @betremariamkassa5416
    @betremariamkassa5416 3 วันที่ผ่านมา

    Thanks for update

  • @Samera-kd5nz
    @Samera-kd5nz 4 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ሺ አመት ሁለት አመት መዋጋት አልቻልም አማራ ክልል አፍሳ ጀምራል መንገደኛን ነው ተማር ነው አይልም አሉ

  • @dggrghfh5397
    @dggrghfh5397 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amedworkabera7043
    @amedworkabera7043 3 วันที่ผ่านมา +1

    የሚታዘቡና የሚያስመስሉ ሰዎች የታዩበት መድረክ ነው

  • @hasnghh7729
    @hasnghh7729 4 วันที่ผ่านมา +3

    ጥንቃቄ ይኑርሺ ስታወሪ ጀብዱን እጅ ልዪቦታውን አትናገሪ በተርፍ በርቺ

    • @Hdnsosjsjxj
      @Hdnsosjsjxj 3 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ውደ

    • @Hdnsosjsjxj
      @Hdnsosjsjxj 3 วันที่ผ่านมา

      ሳውድ ከሆንሽ ጠለብ ስራ ፈልጊልኝ እስኪ ሀቢቢቲ

  • @AlemayehuAlex-b7x
    @AlemayehuAlex-b7x 4 วันที่ผ่านมา +1

    Egizihabiher ke enanite gar yihun enameseginalen

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 4 วันที่ผ่านมา +2

    ነገ ማደሩን የማያውቅ ሰነፍ ሰው ስለሺ ዓመት ውጊያ ቢያወራ ምን ይደንቃል

  • @solomonwolde1113
    @solomonwolde1113 4 วันที่ผ่านมา +2

    እሱ ይጠፈል እንጅ ኢትዮጵያ አትጠፋም

  • @marknugsa3696
    @marknugsa3696 4 วันที่ผ่านมา +4

    ሚኒስትሩ ሺ አመት ቢዋጉን አያሸንፋም ማለት
    1ኛ አቻ ነን ማለት ነው ሌላው እናጠፋቸዋለን ቀርቶ እንዲሁ እንቀጥላለን ማለት ነው ይህ ከሆነ ደግሞ መንግስት እየደከመ ሄዶ በራሱ ጊዜ ተንገዛግዞ ይወድቃል ማለት ነው።

    • @ElishaTesema
      @ElishaTesema 4 วันที่ผ่านมา +1

      ይህ ያንተ ምኞት ነው ትግሉን የሚመራ መሪ ከሌለ ትግሉ ክልሉን ይጎዳዋል እንደ አብይ አይነት መንግስት ለሰዉ እልቂትም ይሁን ለሀገር ውድቀት ዴንታ የለውም እያፈሰ ወደ ክልሉ ይልካል የህዝቡን እህል ያወድማል ንፁሃንን ይገላል ፋኖ እራሱ የሚበላው አልበቃ ብሎት ምርኮኛ የቀልባል ስለዚህ መሆን ያለበት ወደ ፊት የሚገፋ ተግል ነው። አንድ የሽምቅ ታጋይ ክልሉን ሁሉ መቆጣጠር አይችልም የአማራ ክልል ነፃ ወጥቷል አሁን የሚያስፈልገው ወደ አዲስ አበባ እንዴት እንደሚገቡ መሰረት ነው ህውሓት አዲስ አበባ ሲገባ 1983 የደርግ ወታደር በአስመራ በመቀሌ በጎንደር በባህር ዳር ነበር አዲስ አበባ መግባትን ሲሰሙ በዛው ነው የተበተኑት ሌላው አንድ የፖለቲካ መሪ በውጭ ዲፕሎማሲዉን እና አገር የሚሆነውን የሚሠራ ያስፈልጋል።

    • @gixy2024
      @gixy2024 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@ElishaTesemaጥሩ ብለሃል፣ አንድ መሆን ግድ ነው ወደፊት ለመገስገስ ይረዳል፣ የፖለቲካ ዘርፍም ይጠናከራል። ነገር ግን ከአሁን በኻላ አንድ ዓመት መቀጠል ይከብዳል ለብልፅግና፣ ኢኮኖሚውም ደክሟል፣ ህዝቡም ደክሟል፣ ሰራዊቱም ደክሟል፣ ህዝቡም ደህይቷል።
      አታሸንፉኝምን ምን አመጣው፣ በሶስት ቀን ትጥቅ ብቻ ሳይሆን ሱሪውንም እናስወልቃለን ሲሉ አልነበር። እይደከሙ ነው ማለት ነው።

  • @fatmamhomed5893
    @fatmamhomed5893 4 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @WebalemAlehegn-xx8py
    @WebalemAlehegn-xx8py 3 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 4 วันที่ผ่านมา +2

    ፉኖ የሚገኝበት ባትገልፅ ጥሩነው የተገኘውን ደል እጅ ቦታቸውን መናገር አስፈለጊ አደለም ሁሉም የፉኖ ቃላቀባ እበካችሁ ድሉንና የጁላ ቀታደር የነበረበት ካለሆነ ፉኖ ከየትም ይነሳ በወታደራዊ ሳይንስ ቦታ አይገለጥም ብትችሉ የበርጌደችን ስም በኮድ ተጠቀሙ
    ለምሰሌ የልታወቁ ሀይለችና ተኩላው የተባለው ወድጀዋለሁ የመቶ አለቃ ውቤ ነኝ ከእስራኤል

    • @Allamehara
      @Allamehara 3 วันที่ผ่านมา

      ትክክልየውጊቦታወችንአትጥቀሡድልለፋኖሠራዊይት።

  • @birukbelsti6715
    @birukbelsti6715 3 วันที่ผ่านมา

    😊

  • @habitebisete
    @habitebisete 3 วันที่ผ่านมา

    ፋኖ ያሸንፋል

  • @AleheyfentaBaieh
    @AleheyfentaBaieh 3 วันที่ผ่านมา

    ማዚ በዚህ ሳምንት በም /ጎ ዞን ከየቀበሌው ዘጠና ዘጠና ካድሬ ከዞን 200 አመራሮች በቀን 4000 ብር ውሎ አበል ያለው ለ3 ቀን የሚቆይ ስብሰባ ባህርዳር ተጠርተዋል

  • @አሐዱ-ኀ3ጐ
    @አሐዱ-ኀ3ጐ 4 วันที่ผ่านมา +1

    Fagitewu

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv 3 วันที่ผ่านมา

    ገረድ እያልሽ ንገሪን እንጂ ዲያቆን መስሎሽ አንቱታሽን ብትተይዉ ጥሩ ነዉ

  • @berhanuteshome930
    @berhanuteshome930 3 วันที่ผ่านมา +1

    Ay goje melegnaw del le amhara fano fano fano

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 3 วันที่ผ่านมา

    አዎ ቀይሮታል !
    ወደ አዘቅትነት እንደገና ወደ እርስበእርስ ና የዘር ጦርነት ህዝቡን ወደ ድህነት ከቷታል።

  • @SamreaMama
    @SamreaMama 3 วันที่ผ่านมา

    ምነው እግዚአብሔር አምላክ ብትፈርድ አብይን ከኢትዮጵያ ብትነቅለውው እግዚአብሔር አምላክ ይሄን ሚስኪን ህዝብ አንተ እርዳ አንተ ደግፈው 🙏🙏🙏🙏 ወገኖቸ እኔ ልሰቃይላችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @YihalemsimenehBitew
    @YihalemsimenehBitew 3 วันที่ผ่านมา

    አዲስ መርጃ ሲሆን ቀኑን ፃፉሉን

  • @Tech_kidsEthio
    @Tech_kidsEthio 3 วันที่ผ่านมา

    ብልፅግና ውስጥ ብዙ ቆሻሻ ነው የተሰበሰበው መቃጠል አለበት!

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 3 วันที่ผ่านมา

    ከሶስት ቀን ወደ ሺ አመት ተቀየረ ወይ ፋኖ አባ አስጨንቅ ግን ሺ አመት ይኖራል?

  • @DaniDani-i3m
    @DaniDani-i3m 4 วันที่ผ่านมา

    ሺ አመት ይላል እንዴ ሁለት አመት አይሆርም

  • @yohannestekelu9324
    @yohannestekelu9324 4 วันที่ผ่านมา

    ዳንኤል ከብረት ዲቆን አይደለም እራሱን በራሱ ዲቆን ብሎ የሾመ ስው ነው

  • @نوريهادريس
    @نوريهادريس 3 วันที่ผ่านมา

    ያበበ ፈታው መቅዘኛ ሚድያ

  • @efactsdaily
    @efactsdaily 4 วันที่ผ่านมา

    ዳንኤል ክብረት የአብይ አህመድ ብልጽግና ወንጌል የዓምልኮ ቦታ የተገኘው ኃይማኖቱን ቀይሮ እንጂ "አብይ አህመድን ለማስደሰት"አይደለም።

  • @getnetworku5775
    @getnetworku5775 4 วันที่ผ่านมา

    የተሻለ አቀራረብ ያለው ጋዜጠኛ ይመደብ

  • @tsegayalem7735
    @tsegayalem7735 4 วันที่ผ่านมา

    ፈኖወ

    • @tsegayalem7735
      @tsegayalem7735 4 วันที่ผ่านมา

      ፈኖው

    • @Hdnsosjsjxj
      @Hdnsosjsjxj 3 วันที่ผ่านมา

      አማረኛ አተማርክም እደ

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 3 วันที่ผ่านมา

    ወይዘሮ አብይ ሺህ አመት ቢዋጉ አያሸንፉንም አለ ሲባል መጀመሪያ ማን ሲያምነው ነው። እየወጣ አታሸንፉንም ሲል የመጀመሪያው አይደለም። ይሄን አታሸንፉንም ያመጣው ራሱ ሽንፈቱና ፍርሀቱ ነው። ይሄ ንፋሳም ማይክራፎን በያዘ ቁጥር ጭንቀቱን ይተነፍሳል።

  • @ashenafimelese21
    @ashenafimelese21 4 วันที่ผ่านมา

    የአብይ ፋከራው የወድቀት መጀመሪያ ናት

  • @berhanegizaw934
    @berhanegizaw934 4 วันที่ผ่านมา

    ነገም ይሁን ተነገወዲያ ፋኖ ማሸነፉ አይቀሬ ነው ። አያሸንፍም በማለት እራሱን የሚያበረታታው አብይ ተስፋ የቆረጠ ይመስላል ። እኔ አሸንፋለሁ አላለም ፣ አቅሙን አውቋል ማለት ነው ።

  • @berhanutekele8539
    @berhanutekele8539 4 วันที่ผ่านมา

    Abiy you are so crazy you said if Fanno fight for 1000 years it will not win ok based on your own word what about after 1000 years it must win since you never said Fanno will never win.

  • @leweyehu-k4o
    @leweyehu-k4o 4 วันที่ผ่านมา

    በየጊዜው አታሸንፉም የሚለው የመሸነፍን እጣ አመልካች ነው። አብይ እግዚአብሔር እንቅልፍ ይንሳህ።

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 3 วันที่ผ่านมา

    ጤነኛ ሰው ሽህ አመት እዋጋለሁ አይልም፤ እንዲህ አይነት ሰው አገር ገዳይ ደም የጠማው ነው። ይህን ሰው ከትክሻየ ውረድ ማለት ግድ ይላል።

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 4 วันที่ผ่านมา

    በርግጥም ፋኖ እየገፋ ከሆነ በርግጥም ፋኖ እንደሚለው የአብይን ሰራዊት እየደመሰሰው ከሆነ እውነት ፋኖ እያሸነፈ ከሆነ አንድ የአማራን ክልል ከተማ እንኳን የተቆጣጠረው የት አል እራሱን እየተከላከለ ህዝቡን እያስጨረሰ ወሬ መግለጫ ጉራ ብቻ አብይ እንኳ እየተሳለቀባቸው ነው ህዝብ አታስፈጁ አትደንፉ

    • @destalencho9106
      @destalencho9106 4 วันที่ผ่านมา

      በከቻው፣ ጨፍጫፊውን ተው ማለት የማትችል አልጫ ከሆንክ ድስት አፍህን መግላሊት ጫንበት። ዶለዝ። መጨፍጨፍ መብት አይደለም፤ ፋሽስትነት ነው።

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 4 วันที่ผ่านมา

      @
      ስድብ መፍትሄ አይሆንም እውነቱን መጋፈጡ ጥሩ ነው

    • @destalencho9106
      @destalencho9106 4 วันที่ผ่านมา

      ​ጠ/ሚ ህዝብ የሚለውን ሊሰማ እንጂ የፈቀደውን ሊፈፅም ፣ከፈለገም ሊጨፈጭፍ አይደለም። ።የፈለገ መስዋዕትነት ተከፍሎ መቅረት አለበት። ጠ/ሚ ካልቻለ እንደሸሚዝ የምንቀይርበት ስርዓት መቸከል አለበት። ህዝብ ለጠ/ሚ ብሎ አሳሩን የሚበላበት እግር በምድር ላይ የለም። እኛ ምን እዳ አለብን? @@LeyoLeyo-i6n

    • @marknugsa3696
      @marknugsa3696 4 วันที่ผ่านมา

      @@LeyoLeyo-i6n ድሮን ለታጠቀ ለምን እንደ Tplf ከበሮ እየመታ በጅምላ እየተነዳ ጥቁር አስፖልት ተከትሎ አዲስ አበባ እንዲገባ ካሰብክ አውነት ከወደ እምሮህ ችግር አለ። ውጊያው የሽምቅ ነው የገባን እንዳይወጣ ማድረግ

    • @ElishaTesema
      @ElishaTesema 4 วันที่ผ่านมา

      ትልቁ ችግር መሪ የሌለው ትግል መሆኑ ነው በሽምቅ ውጊያ ሙሉ ለሙሉ ክልሉን መቆጣጠር አይቻልም በሸምቅ ውጊያ አኪያሄድ የአማራ ክልል ነፃ ወጥቷል ችግሩ ትግሉ መሪ የለውም መሪ ማለት በሁለት መልኩ አንደኛው የጦር መሪ ሲሆን ጦሩን እየመራ የሚያዋጋ ነው ይሄም እስትራቴጅ እየነደፈ ትግሉ ወደ ፊት እንዲሄድ የሚመራ ነው፡ ሁለተኛው ደግሞ የፖለቲካ መሪ ሲሆን በውጭ ሆኖ አገር ከሚሆኑ ጋር ዲፕሎማሲውን የሚመራ ነው ይህም የሚጠቅመው አንድ መሳሪያ ለማቅረብ ሲሆን ሌላው ከባድ መሳሪያ መተኮስ የሚችሉትን የሚሰhጥኑበት ቦታ ለማግኘት ይጠቅማል ሌላው ለምዕራባዊያን ሀሳባቸውን ለማስረዳት እና በአብይ የሚፈፀሙትን ወንጀሎች ለማጋለጥ ይጠቅማል። አሁን ያለዉ የዘመነ እና የእስክንድር መለያየት ምንም የማይጠቅም እና ትግሉን ከመከፍፈል ያለፈ ትርፍ የለውም የሚያሳዝነው ደግሞ ተማሩ የምንላቸው ወገን ለይተው ተከፋፍለው ልዩነቱን ማሰፍታቸው ነው።አሁን በተለይ ገንዘብ ለምደዋል ስለዚ ትግሉ ተጠርንፎ ገንዘቡን ለሚያስፈልው ነገር ከማዋል ይልቅ ሁሉም በየፌናው እየተለያየ በግሉ የሚደሰውን ገንዘብ ነው የሚያስበው የሁሉንም ዘገባ ስትሰማ ወደ አዲስ አበባ የሚሄድ እስትራቴጅ ሳይሆን እዛው መከላከል ነው ህውሀት 1983 አዲስ አበባ ሲገባ የደርግ ወታደር በአስመራ መቀሌ ባህር ዳር ነበር አዲስ አበባ ተያዘ ሰባል በዛው በያለበት ነው የተበተነው አሁንም የያዙትን ይዘው ብዙ የሠለጠነ ሀይል አለ ወደ ፊት መጓዝ ነው ሌላው በያንስ እንደነ ተፈራ ማሞ ያሉ እውቀቱ ስላላቸው ትግሉን ቢመሩ ጥሩ ነበር

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 4 วันที่ผ่านมา

    Del la Jegna Amhara fano

  • @YosefTamerat-h4n
    @YosefTamerat-h4n 3 วันที่ผ่านมา

    ድል ለፋኖ