"አሁንስ ሰልችቶኛል" የልጅ አዋቂው ዘካሪያስ ምን አጋጥሞት ነው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 165

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 3 ปีที่แล้ว +32

    ዘኪ አይዞህ እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል ወደኃላ እንዳትል በርታ

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 3 ปีที่แล้ว +20

    ውይይይይ ዘክዬ አንተንም አማረሩህ የኔ ጌታ የተባረክህ ነህ ግን ምቀኛ አይጠፋምና ተስፋ አትቁረጥ የኔ እንቁ ወንድም አይዞህ በርታ ጠላቶች አላራምድህ ቢሉም ግን ስለ ምስኪኖች ስትል ተስፋ አትቁረጥ።

  • @hidayajemal1473
    @hidayajemal1473 3 ปีที่แล้ว +1

    አብሽር ወንድሜ የኛ ሰው ለመልካም ነገር አያበረታታም ለማይኖን ለቆሻሻ ነገር ግን በርታ ጀግና ይልሀል አላህ ይርዳህ በጣም መልካም ነገር ነው የምትሰራው በርታታታታታታታታታ

  • @enuyebekele1133
    @enuyebekele1133 3 ปีที่แล้ว +19

    ዘኪ ትልቅ አዕምሮ አለህ ተባረክ ስራዎችህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ አይዞህ የኔ ደግ ሰው።

  • @asfawmenda8039
    @asfawmenda8039 3 ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ የደጋጎች አምላክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ምክንያቱም ባለህ አቅም ሁሉ ከደካሞች ጎን ነህ። አሁንም ብርታቱን ይስጥህ ወንድማችን።

  • @aishiahmed8666
    @aishiahmed8666 ปีที่แล้ว +1

    በርታ እግዛብሄር ይርዳህ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ መልካም ልብ ሰጥቶሀል

  • @tessg9437
    @tessg9437 3 ปีที่แล้ว +25

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @kherianasser7770
    @kherianasser7770 2 ปีที่แล้ว +1

    Zaki dont give up
    You are great man

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 3 ปีที่แล้ว +3

    ዘኬ አንተ የተባረክ ነህ ወንድሜ አንተ ዝብለህ እግዚአብሔር የሰጠህ እድ ተጠቀምበት ወሬኞች አንድቀን ቁራሽ አብሉን ቢሏቸው አያቀምሱም በርታ ወንድሜ ይሄንን አደራ የሰጠህ እግዚአብሔር ነው 😭😭😭ተባረክ ትውልድህ ይባረክ ይሄንን አገልግሎት በብራቸው በጉልበታቸው በአሳባቸው የሚደግፉህ ሁሉ ይባረከ ተባረኩ❤

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
    @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ 3 ปีที่แล้ว +16

    ድሃን አታብላ የሚል መንግስት መጣብን ውይ ዘክዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ የድሆች አባት መልካም ነህ። ማንም ሰው ወዶ ጎዳና አይወጣም የሰው ፊት እሳት ነው።

  • @kherianasser7770
    @kherianasser7770 2 ปีที่แล้ว +1

    Zaki dont give up
    God with you

  • @mqw544
    @mqw544 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘኪየ የኔ ምርጥ አላህ ይገዛችሁ ያረን

  • @sarahdamour6919
    @sarahdamour6919 3 ปีที่แล้ว +11

    ዘከርያ አይዞህ በርታ ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ መልካምነት ለራስ ነው

  • @batkerobekele3610
    @batkerobekele3610 3 ปีที่แล้ว +5

    ዘኪ አይዞህ የተጎድ ወገኖቻችንን ፈልገህ የምታጎርስ በርታ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ወንድሜ ፈጣሪ ያግዝክ ዘክዬ አይዞክ ፀልይ የድንግል ልጅ ይመጣል ቢያረፍድም አይቀርም የኛ ጌታ ለቃሉ ታማኝ ነዉ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 ปีที่แล้ว +6

    ምንአይነት ክፉሰው ነው የሚከለክሉህ ከ ኪሳቸው አላወጡ ዘንድሮማ የመጣውን ክፋት ፈጣሪ ያጥፋው ዘኪዬ ለአነተና ለባልደረባዎችህ ፈጣሪ ብድራታቹን ይክፈለው

  • @አርሤማ
    @አርሤማ 3 ปีที่แล้ว +3

    ዘካርያሥ እግዚአቤሄር ይክፈልህ🙏🙏🙏

  • @romakeleta8401
    @romakeleta8401 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘኬ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዲስ ላይክ የምታደርጉ ግን መራብንና መጠማትን ቅመስዋት ምቀኞች

  • @ሁሌምበልቤኔሽእናቴ
    @ሁሌምበልቤኔሽእናቴ 3 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል ነው ወንድማችን

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 3 ปีที่แล้ว +3

    ዘኪ አይዞህ በርታ ፈተና ይበዛል ፅናቱን ይስጥህ። ረሀብ ትልቅ ትንሽ አይልም ነገር ግን አንተ በምታደርገው መልካም ስራ ብዙ አስተያየት ቢሰጡህም መቻል ነው ።ሰው ነህ ይገባኛል እግዚአብሔር ያበርታህ።

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975 3 ปีที่แล้ว +8

    በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን

  • @mamegebremichael4437
    @mamegebremichael4437 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔን የሀገሬ ልጆች አንድ ቀን ያልፋል ዘካርያስ በርታ በመልካም ስራ ላይ ፈተና ይበዛል እግዝአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
    ድንግል ማርያም ይጠብቅህ ።

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 3 ปีที่แล้ว +4

    ዘኬ 1አንድም ስው የጎዳናን ምግብ ብሎ ከቤቱ ማንም አይወጣም በኔ እይታ።
    አይዞህ ፈተና ነው መልካም ስራ ሁል ጊዜም በፈተና የተሞላ ነው በርታ እጅ እንዳትሰጥ ዘክየ ( ተገኝ ወርቅ

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 3 ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ ዘኪ እግዚአብሔር ምክንያት አለው የተሻለ ነገር ሊሰጥህ ይችላል ።ንጉስ ዳዊትን ከእረኝነት አንስቶ ንጉስ ያደረገ አምላአክ ላንተም የተሻለ ነገር ይሰጥሃል

  • @yeshiyekibret3855
    @yeshiyekibret3855 3 ปีที่แล้ว +10

    አይዙህ ውንድማችን ሁሎም ለብጉንው እግዚአብሔር ቀንአልው በርታ

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 3 ปีที่แล้ว +6

    You are good human being
    Thank you very much 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 3 ปีที่แล้ว +3

    አይዞህ ወንድሜ ተባረክልኝ ዋጋህን እግዚአብሔር ይከፍልሀል 😍😍😍😍

  • @fetihfetih5778
    @fetihfetih5778 3 ปีที่แล้ว +1

    አብሽር ዘኪዬ አላህ አለ
    አላህ ያግዝህ አይዞን

  • @ትዱማር
    @ትዱማር 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ጀግና በርታ አይዞህ አንበሳ አይሠለችም

  • @rozazegeye7095
    @rozazegeye7095 11 หลายเดือนก่อน

    ዘካርያስ እደምነክ ዘኪ አንተ እኮ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው የላክህ ምን ላርግ መርዳት አልችል ምንም የለኝም ከማድነቅ እድሜ ጤና እዲሰጥ ከመፀለይ ውጪ አቅም ይሁንህ ዘርህ የባረክ የየሰዉ በር ይከፈትልህህ በሄርክበት ሁሉ ሞገስ ትሁን ድግል ከነልጇ በሔርክበት በቆክበት በገባህበት ሁሉመዳንያለም በአንተ ላይ በፉፌርክ በረዳቶችክ ጥላከለላ ይሁንል በርታልኝ ጀግና የጀግና ልጅ እራብን የሚያዉቅ ያቀዋል አደራ የምልህ ዘኪዬ እጄ ባጎደለበት አይኔ በሳሳበት እያልክ ስጥ ደናሁን ከሐዋሳ ነው ቻው ቻው እማማ ዝናሽን ሠላም በልልኝ... 💪🙏👏👊

  • @bekelemarta7134
    @bekelemarta7134 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ እግዜአብሔር ብድርህን ይክፈልህ

  • @mershahebitew2305
    @mershahebitew2305 3 ปีที่แล้ว +2

    አይዞክ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ድንግል ማሪያም ከጎንህ ትሁን ያሰብከውን እሷ ታሳካልክ

  • @ygbelay2366
    @ygbelay2366 3 ปีที่แล้ว +6

    ዘካርያስ በጣም የሚገርም ሰው ነው አንድ ጥያቄ ጠይቄው የመለሰልኝ መልስ በጣም ነው ያሰደሰተኝ ለገንዘብ ብሎ የማይሰራ ለመታወቅ ብሎ የማይሰራ ሰው መሆኑን 100% እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @አገሬክብሬነሽ-በ5የ
    @አገሬክብሬነሽ-በ5የ 3 ปีที่แล้ว +6

    ዘኪ ቃላት የለኝም አንተ እግዚአብሔር ያግዝህ ። ማንኛቸውም ሰው ሳይርበው መጥቶ አይበላም ወጣቶችም ቢሆኑ ስራ ካልተገኘ ምን ያድርግ የአንተ ድርሻ ማብላት ነው ። ስራ የመፍጠር ሀላፊነቱ የመንግስት ነው።

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 3 ปีที่แล้ว +2

    ዘክየ እግዚአብሔር ጽናት ይሁንህ እንጅ ፈተናህ በዝቱዋል😭

  • @sabamengesha6463
    @sabamengesha6463 3 ปีที่แล้ว +1

    Tagaza wark God bless 🙏🙏🙏

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘኪ ጌታ እድሜ ዘመንህን ይባርክ እንወድሀለን

  • @ወለተእየሱስ-ኀ8ኸ
    @ወለተእየሱስ-ኀ8ኸ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዘኪምርጥ ኢትዮጵያዊ የሠፈሬ ለጅ🙌🙌🙌🙌👍👍👍👍

  • @samsonberhan1393
    @samsonberhan1393 3 ปีที่แล้ว +9

    አይዞህ በርታ ወንድሜ ዘካርያስ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው።😭🙏🙏

  • @slmena9603
    @slmena9603 3 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሆ ወንድሜ በርታ።

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 2 ปีที่แล้ว

    ዘኪ አይዞህ አንተ መናገር አይጠበቅብህም !!!ለሚከለክሉት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው።ዜጎች እንዳይራቡ እዳይታረዙ የሚደርግ የእግዚአብሔር ስራ ለሚቁርጡ የመንግስት አካላት የድሆች አምላክ ያያል ተው ገንዘብ ላላወጣችሁበት ምገባ መከልከል ሼም ነው ።እፈሩ የድህሆች ጎረሮ አትዝጉ ።

  • @askaletsegaye136
    @askaletsegaye136 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘኪ አይዞህ እግዚአብሔር ያያል አተ ብቻ የምታደርገውን እዳታቃርጥ

  • @astair1568
    @astair1568 2 หลายเดือนก่อน

    ቦታ፣ እንድትሰጥህ፣ አዳነችን፣ መጠየቁ፣ አይከፋም፣ ይህን፣ ችግርህን፣ ብትነግራት፣ ልትረዳ፣ ትችላለች፣፣ በርታ፣ ጌታ፣ ይባርክህ፣ ያሰብከዉን፣ ያሳካልህ፣፣ስራህ፣ የተባረከ፣ ነዉ፣፣ ጌታ፣ ብድራቱን፣ ይከፍልሀል፣፣ አብረዉህ፣ የሚሰሩትን፣ ሆሉ፣፣ ❤❤❤❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 ปีที่แล้ว +9

    💚💛❤ለተሣዳቢዎች ልብ አይደለም ይሥጣችሑ የምለው እናንተም ይሕነን ሕይወት እንደወገኔ ቅመሡት ወገኖቼ ለተቀማጭ ሠማይ ቅርብነው

  • @ኢትዮጽያሀገሬ
    @ኢትዮጽያሀገሬ 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጀግና አተ እግዛቤር ባርኮሀል አተ ግበዝስለሆንህ ነው ሰውንሽግር እንደትረዳ አርጎካል አምናለሁ በሀገራቀፍ አድጎድርጂት ሆኖ ለብዝዋች አባት እደምትሆን እግዛቤር ነገሮችን ያስተካክልሀል አይዛህ እምታግዙ እዴሁም የምታበረታቱ ተባረኩ

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 3 ปีที่แล้ว +1

    አወዘኪ የሰው ፊት እሳት ነው በረታ ወድም አላህ አገራቺነን ሰላም ያርግልን

  • @buruksu7016
    @buruksu7016 3 ปีที่แล้ว +2

    አይዞህ ወንድሜ

  • @sarhalsarh6001
    @sarhalsarh6001 3 ปีที่แล้ว +1

    ቁጥርህን የት ነው እምናገኘው

  • @birhanieayalew8908
    @birhanieayalew8908 3 ปีที่แล้ว +5

    እውነትም ንስሮች የችግርን መጀመርያ አይታችሁታል ይባርካችሁ

  • @Alex-zq2hs
    @Alex-zq2hs ปีที่แล้ว

    በርታ አይዞህ

  • @mahederabera1877
    @mahederabera1877 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነዉ መድሀኒት የሚወስድ ብዙ ሰው አለ ነጻ ምግብ ማግኘት ቀላል አደለም

  • @SuperMakasha
    @SuperMakasha 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነታ ያልገባቸው እዉነቱን ደርሶባቸው ይወቁት አንተ አይዞህ አላማህን ለሰይጣን አሳልፈህ እንዳትተው እግዚአብሔር ይይላቸው አይዞህ 😍🙌😭😭🇪🇹🙏

  • @st.michael2444
    @st.michael2444 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልክ።

  • @tehayetefera2747
    @tehayetefera2747 3 ปีที่แล้ว +1

    አብሽር በርታ ተስፍ አትቁርጥ💚💛❤

  • @bertukanmelse6586
    @bertukanmelse6586 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘካሪያስ፡ምርጥሰው

  • @sophiamohammed5740
    @sophiamohammed5740 3 ปีที่แล้ว +6

    I know Zeki in social media. I wonder why he has all these challenges. He is a person with good heart. An amazing humanitarian. Why all these challenges from police and local government. Aye Ethiopia.

  • @ydudeididie6056
    @ydudeididie6056 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል

  • @deborah9291
    @deborah9291 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል ግን ለምን ትክለከላለህ ?መልካም በስራህ እይዛህ እግዚአብሔር ያያል❤ዋጋ በስማይ ነው ጌታ እየሱስ መንገድህን ይክፈትልህ የእዳነች እበቤን ልብ ያራራልህ ❤❤🙏🏾🙏🏾

  • @natanem5327
    @natanem5327 3 ปีที่แล้ว +1

    Berta, Egziabher yirdah

  • @yonastesfaye8759
    @yonastesfaye8759 3 ปีที่แล้ว +1

    ሕጋዊ ሠውነት የለህም ወይ? ሕጋዊ ሠውነት ይኑርህ:: ጠበቃ ይኑርህ ጠበቃ አማክር:: አንድ ወቅት ፈቃድ አላወጣም ስትል ሠምቻለሁ::

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን ማለት ነው ህዝብን እያበሉ እርዳታ እንዳይደረግ መከልከል ምናለ ሌባውን እንደዚህ ቢከላከሉ በጣም ያሳዝናል

  • @sofiahazen8862
    @sofiahazen8862 3 ปีที่แล้ว +1

    So sad 😭 but u doing good 😌 god bless you and family 🙏🏿🙏🏿

  • @ወለተእየሱስ-ኀ8ኸ
    @ወለተእየሱስ-ኀ8ኸ 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ጉድ ደአ አታብላ ብሎ መከልከል ምን የሚሉት ነገር ነው😡😡😡😡😡😡

  • @nunuendeshaw5798
    @nunuendeshaw5798 3 ปีที่แล้ว +3

    Zekiye Egziabher abzito yibarkih. Ante befetari yetemeret'k neh.

  • @lema9174
    @lema9174 3 ปีที่แล้ว +2

    ይህን፣ሰራ፣በመስራትህ፣ታድለሀል።

  • @hanankadir1573
    @hanankadir1573 3 ปีที่แล้ว +1

    MashaAllah MashaAllah mar 😭😭😭😭😭😭😭😭🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😭😭😭😭😭🤲🏻🤲🏻🤲🏻☝️☝️☘️☘️☘️🍓🍓👆🏻👆🏻👈🏽👈🏽👈🏽

  • @ወለተእየሱስ-ኀ8ኸ
    @ወለተእየሱስ-ኀ8ኸ 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል😭😭😭😭😭😭☝☝☝

  • @leyoubhele2641
    @leyoubhele2641 3 ปีที่แล้ว +2

    ዘኪዬ እውነት ብለሀል ያልተነካ ግልግል ያውቃል እንዲሉ ከውጪ ሆኖ መፍረድና ሰርቶ መገኘት ይለያያል ለማንኛውም በርቱ የምትሠራው ስራ እግዚያብሄር የሚወደው ነው እና አታስብ እሱ የከፈተውን ግሮሮ እራሱ ሳይዘጋው አያድርም አንተ ካንተ የሚጠበቀውን ሰርተህ ማለፍ ነው ዝምብለህ የጌታን ስራ እይ

  • @woldiewege1850
    @woldiewege1850 3 ปีที่แล้ว +5

    You are doing a wonderful job ! I can understand your frustration, but I don’t think it’s ideal to feed that many people on the street. I think you need space , you may have to approach the city administration fir that. at the same time don’t give up , I’ll check your platform to contribute to your exceptional cause. 🤞

  • @kherianasser7770
    @kherianasser7770 3 ปีที่แล้ว +3

    Pls dont stop to do good things
    Everything it will pass my brother
    Keep it up
    All the challenge is from devi

  • @BehailuMetaferia
    @BehailuMetaferia 3 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ሰው ለሰው አዝኖ በበጎነት መልካም ልስራ ብሎ እጃቸው ያልተዘረጋውን እያነሳሳ እንዲሰጡ አድርጎ የተራበ ላብላ ሲል እንዴት ይከለከላል⁉

  • @mideya
    @mideya 3 ปีที่แล้ว +15

    አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ውድና የተከበራችሁ የኢቶቢያልጆች እደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ለሀገራችንም ዱአ እናዲርግ የወገኔስቃይ ልብ ያደማል ለወገን ደራሹ ወገነው በተቻለን አቅም ፈትህ እንጠይቅ

  • @helenh6930
    @helenh6930 3 ปีที่แล้ว +3

    ዘካረያስ አንት ምን አስጨንቀህ በቃ ይሄ ልመና ይቅር ለእማማ ዝናሽ ጥሩ ስርተሀል ከኪስህ ኣላዋጣህም በቃ አንተ ጎረምሳ የምትቀልበው ለምንድንነው ስርተው ይብሉ አገር ታተወራለች ወታደርነትህ ይቀጠሩ

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 3 ปีที่แล้ว +1

      ነገሽን አታውቂም ሰው ወዶ አይወድቅም ጎዳና ላይ።

    • @yonas9945
      @yonas9945 3 ปีที่แล้ว +1

      ለራሱ ሲል ነው የሚያለቅሰው ኪሱ ውስጥ የሚከተው ቀንሶበት ነው ሌባ ጁንታ

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ 3 ปีที่แล้ว

      Helen and yonas@ ልቦና ይስጣችሁ

    • @abdelradysaadeldin9186
      @abdelradysaadeldin9186 3 ปีที่แล้ว

      kefu neshe

  • @derejeberhanu1093
    @derejeberhanu1093 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘኪጥሩ ስራ ነው የምታደርገው ግን በተቻለህ አቅም መንገድ ላይ መመገቡን ትታችሁ የሆነ መጠላያ ስር ቢሆን መልካም ነው መንገድ ላይ ትንሽ ለጽትታውም ሆነ ለከተማው ሊረብሽ ይችላል ስለዚህ ትንሽ ጥግ ቦታ ከለላ ያለበት ቦታ ቢሆን መልካም ነው

  • @kidy2988
    @kidy2988 3 ปีที่แล้ว

    egzabher yibarkih

    • @athadmaryiame6210
      @athadmaryiame6210 3 ปีที่แล้ว

      አንተ.በመጀመሪያ. ህጋዊ. ሁን. መርዳት. ያለብህ አቅመ ደካሞችን. አካለ ስንኩላኖችን. እንጂ. ጎረምሶችን. ማታ ማጅራት መቺዎችን ከየክፍለሀገርጠግቦ ተሰዶ አዲሳባ ን. መማምለጫ እያደረጉ. ወጣት አንገት. ደፍታል. ትላለህ. ምድረ. ሰካራም. ጫት. ሺሻሻ. አረቄ. የለመደ. ምድረ ዱርዬ. ሰው. በሀገሩ. እንደልቡ. መንገድላይ. መሄድ. አይችሉም. ቦርሳ. እየወሰዱ. ሙባይል. መንጠቅ መግደል. ወዶ. ፈቅዶ. ነው. ለምን. ስራ. ሞልታል. ሰው. ህይወቱን.ለመምራት ማንኛውንምስራ ይሰራል. ሰው. በተማረበት. ስራ. ላግኝማለት. አይቻልም ለዚህም ነው. ቦዘኔየበዛው. ወንድሜ. ሁላችንም ችግር አይተናል. አገራችን. ገናአልተሰራባትም በተለይ. በግብርና. በዶሮርቢ. ከብትን በማድለብ ስራ. መስራት. ይቻላል ተደራጅተው. መንግስትን ጠይቀው ገንዘቡን ወስደው. በትክክል. መስራት. እንጂ አንተ. በመንገድ ላይ. ወጠብሻ. ጎረምሳ. መንገድላይ ደርድረህ. በጣም. ያስጠላሉ የአገር ገጽታያበላሻል. ብዙ. የውጪዜጋ. እያየ እየተሳደቡ ነው. እንደማማዝናሽ አይነቶችን በየመንደሩ እየዞራችሁ መርዳት. ይሻላል. የሰውግቢመለመኑ. አላስፈላጊነው. አዎ. በጸበልቦታ. በየቤተክርስቲያን. ላይ ጥሩ ነው የመንገድ. ላይ ምግብ. አስጸያፊነው. ምድረወንበዴ. አይሰራም. ስለዚህ. የጎዳናውን. መንግስት. በጣም. ትኩረት. ማድረግ. አለበት. መሬት. ሰቶቻው. እንዲያርሱና የተትረፈረፈ. ምርት. ማምረት መቻል. አለባቸው.

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 3 ปีที่แล้ว

    Egezebehehr Bereketun yabezalek Amen

  • @semerezeneb
    @semerezeneb 3 ปีที่แล้ว

    በርቱ

  • @abebayosief440
    @abebayosief440 3 ปีที่แล้ว +10

    ይኽንን ዲስ ላይክ የምታረጉ ሰይጣኖች አራጆች መሆን አለባቹ

    • @genitube1438
      @genitube1438 3 ปีที่แล้ว +1

      ጁንታና ብልፅግና ናቸው

  • @MisaratElene
    @MisaratElene 8 หลายเดือนก่อน

    ewnate naw wdmya❤❤❤ ftrye kantga yhune ❤❤❤ wdmya

  • @berhanutesfaye2459
    @berhanutesfaye2459 3 ปีที่แล้ว

    Egziabher Amilak abizito yibarkih.Eyabereketih kalehwu talak tegibar lela yesetehehew kale mililis betam astemari new edmewun tenaeun yisitih

  • @senaitgenatu8069
    @senaitgenatu8069 3 ปีที่แล้ว +1

    GOD BLESS YOU . This type of food approach allows people to give more dangerous food. Because cooked food usually spoils easily so if people eat it can be sick. You should change the type of food to better uncooked food. If cooked food should be indoors if a plate ....

  • @jjccrl3105
    @jjccrl3105 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘካ አንተ ምረጥ ሰው ትለያለክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Dandyo884
    @Dandyo884 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ትልቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለህው ነገር ግን የምታገኘውን ምግብና ሰዋቹን ለምን ወደመመገቢያ ጣቢያ አትወስዳቸውም ምክንያቱም መልሱን ስለምታውቀው ሌላው ደግሞ በጎ ስራና መማረር አብሮ አሄድም ተማረህ ስራህን አታርክሰው

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 3 ปีที่แล้ว

    ዘኪ አንተ ክርስቲያን ነህ የእዮብን ታሪክ ይገበሃል መልካም ሰው ሊፈተን ግድ ይለዋል ማንም ምን ቢል ምንም ቢያድርግ መፍትሄ መፈለግ እንጂ ሊሰለችህ ተስፋ መቁረጥ የለብህም እኛም ከጎንህ ነኝ በዘዴ ስራህን ፈጣሪ ያዘዘህን ፈፅም አይዞህ በርታ !!!ቅዱስ ሚካኤል አጥር ስር ቤተክርስቲያን እንድትፈቅድልህ ጠይቅ ቦታ እስክታገኝ እሺ ካሉህ እግዚአብሔር ይርዳህ !!

  • @tensaydesaln
    @tensaydesaln 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @selambfkri6476
    @selambfkri6476 3 ปีที่แล้ว

    Egziabiher abzto ybarkh wendme 🙏!

  • @ቅድስትቅድስት-አ4ቀ
    @ቅድስትቅድስት-አ4ቀ 3 ปีที่แล้ว +1

    አይ ግዜ ባለጊዜወች እባካችሁ አድቡ

  • @astair1568
    @astair1568 2 หลายเดือนก่อน

    ሰዉን፣ ባትቀንሰዉ፣ ጥሩ፣ ነዉ፣፣በነሱ፣ ምክኒያት፣፣

  • @ababadrobangussa4040
    @ababadrobangussa4040 3 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤️💪💪👍👍👍💞💞💞🥰🥰🥰💐🙏🙏🙏

  • @weto3354
    @weto3354 4 หลายเดือนก่อน

    ☝☝😭

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 3 ปีที่แล้ว +1

    💔💔😭😭☝☝☝🙏🕊❤

  • @eamant.5383
    @eamant.5383 3 ปีที่แล้ว

    Ewnet new manm yesew fit mayet ayfelgm.

  • @mohammedimam9717
    @mohammedimam9717 3 ปีที่แล้ว

    😭😭😭💔💔💔💔

  • @أحلامالكلامالكراهية
    @أحلامالكلامالكراهية 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘካራስ ሀጎስ በቃ ተወው በአብይ አህመድ ሺመልስ አብዲሳ በአዳነቺ አቤቤና በመሰሎቻቸው ዘመን ድግነት አገር ወገን እውነት ወንጀል ሆናል እንደ ቴዲ ብናማው እንዳይበሉህ ባለተረኛወቹ ድልብ ደደቦቺ ድልብ ጥርብ ዘረኛወቹ ከነክፋታ ወያኔ እምየ

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 3 ปีที่แล้ว

    Egezbehere Welataken Yekefelew

  • @ruthnegassa8291
    @ruthnegassa8291 3 ปีที่แล้ว

    😍🙏♥️♥️♥️

  • @sara46076
    @sara46076 3 ปีที่แล้ว

    በጎ አድራጎትን እኮ ማንም አይከለክልም ለምን እራስህን ብቻ አዋቂ አድርገህ ትናገራለህ በትክክል ለምን እንደተከለከልክ ታውቀዋለህ መስፈርቱን አሟላ ህግ ነው እና እንደ ሌሎቹ ሁሉ። ፍቃድ ነበረህ መንግስት የሰጠህን ፍቃድ መስፈርቱ ላለሟሟላት መለስከው ።ክብርት ከንቲባዋም ያለፍቃድ ስራ አትፈቅድልህም እስዋም ከህግ በላይ አይደለችም እና ሰፋ አድርገህ አስተውል በሽተኞችን ምክንያት አታድርጋቸው ። አማክር ሌሎችም እኮ ብዙ አሉ ለምን አይከለከሉም ?? ህግን ስለሚከተሉ በፍቃድ ስለሚሰሩ .....

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰውን ለማብላት ህግ ምናምን ትያለሽ አይ እውቀት ጥሩ መንግስት ቢሆን ያውም ማበረታታት ነው ያለበት አረ ስንናገር እናስተውል ነገ እኛ የት እንደምንወድቅ አናቀውም🤨

    • @sisicookingandmore1899
      @sisicookingandmore1899 3 ปีที่แล้ว

      Asmeret menew zem betye dehan lememgeb mesefert yelewem

  • @muluembetgorfu5996
    @muluembetgorfu5996 3 ปีที่แล้ว

    እማማ ዝናሽ ለምን መቆዶኒያ የአረጋውያን ማዕከል እንዲገቡ አይደረግም? እማማ ዝናሽ የመስማት ችግር አለባቸው ጮክ ብለውም ይናገራሉ። እነዘካሪያስ በጆሯቸው ሹክ ብሎ የሚናገሩት ነገር ይበልጥ ያበሳጨቸዋል። በእርጅና ምክንያት ከሚመጣ የአእምሮ መረብሽ ችግር ሊጋለጡ ስለሚችሉ በህክምና ባለሙያዎች ምክርና አገልግሎት የሚያገኙበት መንገድ ቢመቻችላቸው ጥሩ ነው።

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 3 ปีที่แล้ว

    Meskne.weyyyyy.zeka.ayzone.🙏👍