"ይቅርታ ለአማራ ህዝብ" ገዱ ባንዳ ለምን ተባለ? የፋኖና የገዱ መጠፋፋት ወዴት ወዴት?- Ethiopia, Ethiopia news today

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 32

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትልቅ ሰው አያሳጣን እናመሰግናለን
    አቶ ገዶ አማራ ነው የቁርጥ ቀን ልጅ ነው እንወደዋለን

  • @musiegubramariam5114
    @musiegubramariam5114 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ገዱ አማራ ነው እንወዳዋለን

  • @MesfnMojo
    @MesfnMojo 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዶክተር
    ለሚዛናዊ አስተያየትዎ ያለኝ ን ከፍተኛ አድናቆቴን በታላቅ አክብሮት እገልፃለሁ
    ፈጣሪ አምላክ እንደእርሥዎ ያሉትን ሚዛናዊ ምሁራኖችን ያብዛልን

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    A well analyzed discussion. Many thanks to Dr Sisay.

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ጥሩ እይታ ነው ዶክተር

    • @alemayehudesta7729
      @alemayehudesta7729 14 นาทีที่ผ่านมา

      አቶ ገዱ ph ደ/ር ገና አልጨረሱም

  • @Lemishe
    @Lemishe 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ተመስገን ጥሩነህ አገኝሁ ተሻገር
    ፋንቱ ተስፋዬ ጃንጥራር አባይ
    ደሳለኝ ጣሰው ሰማ ጥሩነህ
    ከነዚህ በላይ የአማራን
    ህዝብ ይይሳረደ የጨፈጨፈ
    ያስጨፈጨፈ ያሳደደ ያዘረፈ
    ማሳቂያ መሳለቂያ ያደረገው
    ማነው እነዚህ ከላይ ያሉት
    አይደለም እስኪ ስለነዚህ
    ንገሩን????

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ዶር ሲሳይ እነ ፕሮፌሰር ሀብታሙን አቶ ተክሌ የሻውን አቻምየለህን የመሳሰሉ የማይደረስባቸውን ምሁራን ማንም ማለት ዋጋ ያስከፍላል የሚገባቸውን ክብር መስጠት ያስፈልጋል።

  • @MengstabAbera-z1l
    @MengstabAbera-z1l 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኣማራ ኣሁን ነዉ ጥሩ ያለው!

  • @WubieChanyalew
    @WubieChanyalew 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዶ/ሲሳይ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ።
    የአማራ ህዝብ እርስ በእርሱ እንዳይጠፋፋና አቅሙን ሰብስቦ መሰረታዊ ጥቅሙን ማስከበር የሚያስችል ትንታኔ እየሰጠህ ስለሆነ ቀጥልበት። እነ ገዱን ባንዳ ማለት አማራን መጥቀም ሳይሆን የአማራን ጠላት መጥቀም ነው። አቶ ገዱ ድክመት ብቻ ሳይሆን ጥንካሬም አለው
    በተለይ በአሁኑ ወቅት በአጠቃላይ የኢትዮጵያን ህዝብ በተለይ ደግሞን የአማራን ህዝብ አቅም ሰብሰብ አድርጎ
    መሰረታዊ ጥቅሞቹን ለማስከበር እንዲቻል እንደነ አቶ ገዱ አይነት ሰዎችን ማሰባሰብ ወሳኝ ነው።

  • @mefmg2262
    @mefmg2262 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ከህዎህት በላይ ለአማራ ብልፅግና ነው ጠላቱ

  • @MengstabAbera-z1l
    @MengstabAbera-z1l 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተመስ ገን ! ለትግራይ ህዝብ ለመጀመርያ ግዜ ሲያመሰግን ቅቅቅቅቆ

  • @JohnJohn-gt4zv
    @JohnJohn-gt4zv 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ ሰውዬ " ብዬ ነበር " እና " ተናግሬ ነበር " ለማለት ብቻ ጫፍ ጫፍ ነገሮችን እየነካካ ይናገራል ።

  • @MengstabAbera-z1l
    @MengstabAbera-z1l 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድሮስ ኣማራ ከትግራይ ሁሉም ነገር እየተ በደረ ነዉ የሚ የነረዉ። ቅቅቅቅቆ ቁ1 ባንዳ ሚሊኒክ ነው ለኤርትራ የሸጠዉ።

  • @MengstabAbera-z1l
    @MengstabAbera-z1l 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጭራሽ ሃይለ ስላሴ ወደ ትግራይ ኣልሄደም። የኣድዋ ጦሩነት ሚኒሊክ ቋጥይ ዉስጥ ተደብቆ ነበረ። ጦሩነቱ በ ጀነራል ኣሉሏ እና በራስ መንገሻ ዮሃንስ ተመርቶ ነው ጣሊያን ተቀጥቅጦ የወጣዉ። ያዉ ኣማራ ባልዋለበት ታሪክን መስረቅ የኖረበትና ኣመል ነዉ።

  • @sishugirma1770
    @sishugirma1770 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Bandam doctor Sisay newe