📌ጢቢኛችን አምሮባት መጣች በመጥበሻ በቀላሉ❗️Ethiopian food❗️special bread

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • #ethiopianfood #habesha #food #breakfastrecipe #easy

ความคิดเห็น • 44

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ውድ የቻናሌ ተከታታዮች እንዴት ናችሁልኝ🙏😍 ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ሁሌም ከጎኔ ስለሆናችሁ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አዲሶችም እንኳን ደህና መጣችሁልኝ ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤️

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 ปีที่แล้ว +2

    ቤቲዬ የኔ ባለሙያ ጨዋ ምርጥ ሴት ነሽ እርጋታሽ ደስ ይለኛል በጣም ነው እምናመሰግነው 💕በርቺልኝ ማማዬ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว +1

      ነጃትዬ የእኔ ውድ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @amanuelzelalemyordi5351
    @amanuelzelalemyordi5351 ปีที่แล้ว +1

    ለልጆች በጣም ጥሩ አማራጭ ነው።እናመሰግናለን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว +1

      በጣም ነው የማመሰግነው እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 🙏😍❤️

  • @yeelsa
    @yeelsa ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ የበዛ ይሁን ቤቲ ባለሽበት ቦታ እንኳን ሰላም ቆየሽን በጣም የሚያምር የሚያስጎመጅ ጢቢኛ አሰራር ነው ለመስራት የሚያስነሳ አሰራር ነው የሰሩ እጆች ይባረኩ ያሚ ዪሚ 👌👌🌹👈

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      የኤልሳዬ ከልብ አመሰግናለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 🙏😍❤️

  • @BetsuamlakBerihe-jw4ih
    @BetsuamlakBerihe-jw4ih ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @fetleworktsigie5636
    @fetleworktsigie5636 ปีที่แล้ว

    Hi Betwa. It is new & simple way for me. God bless you.

  • @shewayebekele9708
    @shewayebekele9708 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ አሰራር ነዉ በርች

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ሸዋዬ በጣም ነው የማመሰግነው እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 🙏😍❤️

  • @tizitagirma8827
    @tizitagirma8827 ปีที่แล้ว

    የቤቷ ውዴ በጣም ምርጥ ዳቦ ፈጣሪ ያክብርልኝ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ትዝታዬ ከልብ አመሰግናለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 🙏😍❤️

  • @Roseslove2017
    @Roseslove2017 ปีที่แล้ว

    መልኩ ያምራል

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ሒወትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @fetleworktsigie5636
    @fetleworktsigie5636 ปีที่แล้ว

    Hi.Betwaye. it is new & very simple way. It is nice. God bless you

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ፈትልዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤️

  • @sebletesfaye6634
    @sebletesfaye6634 ปีที่แล้ว

    ሰላም ይብዛልሽ ቤትሻ ውህዶቹ አሳምረውታል ቆነጆ ጢብኛ ነው ተባረኪ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ሰብለዬ አሜን ነእኔ ውድ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አመሰግናለሁ 🙏😍❤️

  • @mahiwebe223
    @mahiwebe223 ปีที่แล้ว

    ይችም ምርጥ ናት👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ማሂዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @metitadesse8409
    @metitadesse8409 ปีที่แล้ว

    Konjo new berchi

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 ปีที่แล้ว

    Bettwa's betam arife new amesegenalewe 🙏 🙏🙏🇪🇹❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว +1

      አስናዬ የእኔ ውድ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አመሰግናለሁ 🙏😍❤️

  • @eldutube-5505
    @eldutube-5505 ปีที่แล้ว

    Selam betye indet nesh wow tibigna iwinetim amrobatal asadagiyachin balewiletachin nat timhirt bet sined tewat tewat isan neber iyegemetin minhedew 🤣🤣🤣inamesegnalen 🙏🙏😍😍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ኤልዱ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤️

  • @AwesomeRecipes100
    @AwesomeRecipes100 ปีที่แล้ว

    Awesome video. Thanks 💯||🍁|||||

  • @leteyletey3923
    @leteyletey3923 ปีที่แล้ว

    ሰላም በጣም ጎበዝ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ለታይዬ በጣም አመሰግናለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 🙏😍❤️

  • @HanaHana-zo4ps
    @HanaHana-zo4ps ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ሀንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @user-zp2iq1qj7g
    @user-zp2iq1qj7g 8 หลายเดือนก่อน

    ጓበዝዝ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 ปีที่แล้ว

    Www👍👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @fana1451
    @fana1451 ปีที่แล้ว

    👍👌🙏❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ፋናዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️

  • @smadit3729
    @smadit3729 ปีที่แล้ว

    ልኬት ማስቀመጥ ቻናልሽን የበለጠ ተወዳጅ ያደርገዋል

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      የእኔ ውድ እሺ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️

  • @gtiruworkhailu4674
    @gtiruworkhailu4674 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ነሽ ቤቷዋ?
    የአንቺን የምግብ ሥራ በናፍቆት ስለምጠብቀው ዛሬ ደግሞ ይዘሽ የመጣሺው ጢበኛ እንዴት በመጥበሻ እንደሚሠራ ሲሆን ሁሌም በሙያሽ አንደኛ ነሽ ብያለሁ።👏👏👏🌻
    አሁንም አንድ አንድ ነገር ካንቺ ለማወቅ ፍቃደኝነትሽን በመጠየቅ ነበር ፌስቡክሽ ላይ ቴክስት አድርጌ ስለነበር ምናልባት የኔን የፌስቡክ ስም መስጠት ስለሚኖርብኝ ብዬ ስላሰብኩ Tsinat Himanot ብለሽ ፈልጊና ስታገኚ add በማድረግ ቴክስት አድርጊልኝ። ስለጨቀጨኩሽ ትልቅ ይቅርታ እየጠየቅኩ አመሠግናለሁ !🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ጥሩዬ እንዴት ነሽልኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው አዎ አይቼው መልስ ፅፌያለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ምንም ችግር የለ አልጨቀጨቅሽኝም ሁሉንም ለመመለስ ዝግጁ ነኝ የእኔ ውድ አመሰግናለሁ 🙏😍❤️