ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Exactly .እንዳአንተ .የመሰለ . እግዚአብሔር . የሚፍራ . ሰው . ያብዛልን .God please you Brother.
እግዚአብሔር ማንንም ኣያነድም እውነት ብለሃል ወንድም እውነት በእኛ ሀገር ስለ እግዚአብሔር ያለን እውቀት በጣም ደካማ ነው ። እግዚአብሔር ፍፁም ኣባት ነው ፍቅር ብቻ ነው የሱ ተፈጥሮየትኛው ኣባት ነው ልጆቹ ባጠፉት ቁጥር የምያቃጥልው።ስው ማለትም ለዚህ ለለበስነው ስጋ ኣባት እንኳ ልጆቹን ኣይጎዳም ።አምላክ ግን ከዚህኛው ኣባት እጅግ በጣም ይልቃል።አምላክ የሚያቃጥል ብሆን ቀድሞ የሚያቃጥለው እኛን ነበር ያልከውም እስማማለሁ ።
ኢትዮጵያን የማያቃጥልባት ምክንያት፣ኢትዮጵያ ዉስጥ ህዝብ ን እየስጋደለ የለዉ ትለንት የመጣ አንድ መንግሥት ነኝ የሚል ተራ ግለሳብ የፈጣራዉ ችግር ነዉ። ይህን አንድ ግለሳብ ህዝቡ ታግሎ መስወጋድ አለባት።አሜሪካ ግን እድሜ ልኳን፣የተለያዩ ሀገራትን በጦርነት ስትወድም የቆያች፣ በማዕቃብ የጎሳቆለች፣ ፍትህን እየዘባች ለብዙ ዘመናት የቆያች፣ ጋብራሳዶምን የስፋፋች፣666 ን የመጣችና በማተግባር ለይ የለች ሀገር ነች።ታዲያ ኢትዮጵያ ትለንት ወደ ስልጣን በመጣ በአንድ ቦዘኔ ግለሳብ እየተፈፃመ የለዉን ወንጀልና አሜሪካ ከመንግሥት ወደ መንግሥት የሚሻጋጋር ፈጣሪ ጠልነት፣ሴይጠን አምልክነትን፣ ሀገር አፍራሽ ወራርነትን፣ወዘተ እንዴት ተነፃፅራለህ?
Exactly .እንዳአንተ .የመሰለ . እግዚአብሔር . የሚፍራ . ሰው . ያብዛልን .God please you Brother.
እግዚአብሔር ማንንም ኣያነድም እውነት ብለሃል ወንድም
እውነት በእኛ ሀገር ስለ እግዚአብሔር ያለን እውቀት በጣም ደካማ ነው ።
እግዚአብሔር ፍፁም ኣባት ነው
ፍቅር ብቻ ነው የሱ ተፈጥሮ
የትኛው ኣባት ነው ልጆቹ ባጠፉት ቁጥር
የምያቃጥልው።
ስው ማለትም ለዚህ ለለበስነው ስጋ ኣባት እንኳ ልጆቹን ኣይጎዳም ።
አምላክ ግን ከዚህኛው ኣባት እጅግ በጣም ይልቃል።
አምላክ የሚያቃጥል ብሆን ቀድሞ የሚያቃጥለው እኛን ነበር ያልከውም እስማማለሁ ።