Ethiopia - አሜሪካን ያንበረከከው የዓብይ ውሳኔ የፌልትማን ጉዞ አሁን ለምን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 221

  • @salem4086
    @salem4086 3 ปีที่แล้ว +9

    እናመሰግናለን ወንድማቸን ሩቅ ሀገር ላለንበአንተ በኩል ለመስማት ቸለናል ተባረክ ብለናል

  • @Alhamdulilah244
    @Alhamdulilah244 3 ปีที่แล้ว +56

    ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር
    አብቹ ለነጭ አይሰግድም👍🇪🇹💪

    • @bontujimma6015
      @bontujimma6015 3 ปีที่แล้ว +4

      I agree..thanks🌷

    • @martinoslo6760
      @martinoslo6760 3 ปีที่แล้ว

      Yesss aysgdem ansagdem egzabhar mega gar new

    • @onlinemoney823
      @onlinemoney823 3 ปีที่แล้ว

      ዋዉ ያምራል እሽ
      ደምሩኝ እሺ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +22

    የፌልትማን ክፉ ጥንስስ በጌታ በኢየሱስ ስም የተገለበጠ ይሁን አሜንን

    • @workineshzewde1971
      @workineshzewde1971 3 ปีที่แล้ว +1

      A M E N

    • @seidendris9084
      @seidendris9084 3 ปีที่แล้ว +3

      አላህ አገረ ሣይገባ በመገድ ያሥቀረዉ ለመኪና ጎማ ያርገዉ

    • @The-righteous-will-prevail
      @The-righteous-will-prevail 3 ปีที่แล้ว +1

      amen

    • @tesefanshwedagenw3877
      @tesefanshwedagenw3877 3 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @tesefanshwedagenw3877
      @tesefanshwedagenw3877 3 ปีที่แล้ว

      @@seidendris9084 ከሞት ምን ይገኛል ክፋቱ ፀፅቱት ለኢትዮጵያ መልካም እንዴያስብ እግዚአብሔር ማስተዎል ይስጠው

  • @munamohammed9841
    @munamohammed9841 3 ปีที่แล้ว +15

    Dr abye he's hero keep up Ethiopian proud

  • @samah6374
    @samah6374 3 ปีที่แล้ว +16

    እምዮ🇪🇹ክበሪልኝ አብቹ አይዞክ የአለማቱ ጌታ ካንተ ጋር ነው ኢትዮጵያን ስለምትውድ መቼም ቢሆን የ አላህ ጥብቃ አይለይህ አላህዮ ሀገሬን ህዝቦቿን አደራ

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 3 ปีที่แล้ว +14

    Our Hero Dr. Abey we are with you all the time with stand with you forever .

  • @geni8592
    @geni8592 3 ปีที่แล้ว +11

    Amen, Amen & Amen, God is the only power!!!!

  • @tewodroskassaethiopia1671
    @tewodroskassaethiopia1671 3 ปีที่แล้ว +5

    Thank you Feta daily💪💪💪

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 ปีที่แล้ว +8

    ኢትዬፓያ ♥♥♥ለዘላለም ትኖራለይ"ኢሸአሏ አብቹ አሏህ ያግዝህ ♥♥♥

  • @ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም
    @ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም 3 ปีที่แล้ว +3

    እጅ ለእጅ ተያይዘን ከጀግናው መሪያችን ጋ ❤️🇪🇹🇪🇹

  • @ምንትዋብ-ሰ4የ
    @ምንትዋብ-ሰ4የ 3 ปีที่แล้ว +36

    አብይ ጀጎናችን ግፋ ወደፊት እኛን ኢትዮጵያውያን አላወቁነም አሜሪካኖች በሉ ቻሉት ማዕቀባችሁንም ለህዋት ቁርስ አርጉለት !!!

  • @salem4086
    @salem4086 3 ปีที่แล้ว +5

    አብቾ የእኔ ጀግና እኛ ከጐን መን በጰሎት ሰጣን በእንተ ላይ እድል ፋንታ የላቸዉ ከአንተ ጋራ ያለዉ ይበልጣል ጌታ ታዋግ ነዉ ሰላም እ|ር ነዉ

  • @عليعلي-ح7ك3ق
    @عليعلي-ح7ك3ق 3 ปีที่แล้ว

    ፈታዎች አባባሎችህ ያዝናናሉ በርቱ

  • @getachewhailu4882
    @getachewhailu4882 3 ปีที่แล้ว +1

    Abo! What a blessing channel.

  • @bietajera7403
    @bietajera7403 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ለምትሰጠን መረጃ ወድማችን አለህ ኢትዮጵያን ይጠብቅ አሚንንንንንንን

  • @SE-nr2ug
    @SE-nr2ug 3 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @temesembetio6286
    @temesembetio6286 3 ปีที่แล้ว

    እትዮጵያ እግዚአብሔሪን ትማፀናሌች

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +41

    አብቹ ለማን መስገድ እንዳለበት ያውቃል ሁሉን ለሚችል ፈጣሪ ብቻ አለቀ

    • @አለምወደየትእሄደችነው
      @አለምወደየትእሄደችነው 3 ปีที่แล้ว

      ለማን መስገድ እንዳለበት እማ አያውቅም ለትክክለኛው አሏህ ብቻ የሚሰግድ ነው አዋቂ አሏህን አስቆጥቶ እስልምናን ለቆ አስጨረሳት ኢትዬጲያን እሄ ጥፋቱ ይመስለኛል እሱንም ሰላም የነሳው

    • @wodeineshjimma6661
      @wodeineshjimma6661 3 ปีที่แล้ว +3

      Exactly

    • @ethiopiamymotherlove7455
      @ethiopiamymotherlove7455 3 ปีที่แล้ว +2

      @@አለምወደየትእሄደችነው እህቴ ለፈለገው መስገድ ይቻላል በሀይማኖቱ አይመለከትንም

    • @tesefanshwedagenw3877
      @tesefanshwedagenw3877 3 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ስግደት ለእግዚአብሔር ብቻ ነው በሱ ነው እስከዛሬም ያለው

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +18

    አሜሪካ ምንም አታመጣም እግዚአብሔር በምትመካበት ፊት ይቆማል አለቀ

  • @bisratgirma
    @bisratgirma 3 ปีที่แล้ว +20

    ለኛ የሚያዋጣን ከዶር/ አብይ ጋር ሙጥኝ ብለን አገራችንን ማዳን ነው!!!

  • @ክተትመክተህአደባይ
    @ክተትመክተህአደባይ 3 ปีที่แล้ว +16

    የአሜሪካን ባለ ስልጣኖች ወደ ኢትዮጵያ ይመጣሉ በመጣ እግራቼው ይመለሳሉ አለቀ ምንም አያመጡም እኛ የኢትዮጵያ ህዝብ አሸባሪውን ጁንታ ለመጨረሻ ግዜ ለመደምሰስ ቆርጠን ተነስተናል።

  • @dilamoarifcho688
    @dilamoarifcho688 3 ปีที่แล้ว +30

    ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 3 ปีที่แล้ว +14

    እኛ መከፋፈላችንን ትተን እንድ ሆነን ከዶ/ር አቡይ ጎን ከቆምን ፌልትማንም እንደ ሰማንታ በመጣ እግሩ ይመለሳል የአባቶቻችን ታሪክ አሁንም በኛ ጊዜ ይደገማል እማምዬ ኢትዮጵያዬ ለዘለአለም ኑሪልኝ!!

  • @kedirkedirmikiyashasen6264
    @kedirkedirmikiyashasen6264 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing this information

  • @ይሔምያልፋል
    @ይሔምያልፋል 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን✝️

  • @gz7778
    @gz7778 3 ปีที่แล้ว +9

    Peace to the motherland, God please cover Ethiopia with all directions🙏🙏🙏🙏

  • @Sara-19_21_7
    @Sara-19_21_7 3 ปีที่แล้ว +12

    ሀገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ አሁን የተለያዩ ችግሮች ቢኖሩባትም ከሁሉም አልፋ በድል ትወጣዋለች ኢትዮጵያ ማለት አማኞች እሚኖሩባት ቅድስት ሀገር ናት ለማፍረስ ከውጭም ከውስጥም ቢቋምጡ ራሳቸው ይፈርሳሉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እማማ ኢትዮጵያ ትንሳኤሽን ያቅርብልን 👏

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 3 ปีที่แล้ว +11

    አብቹ ጀግናችን ኢትዮጵያ ለዘላለም💚💛❤

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 3 ปีที่แล้ว +35

    አሜሪካ ቁርጥሽን እወቂ የአሻንጉሊት መንግስት ከዚህ በሆላ በኢትዮጵያ አይኖርም

    • @12hahu
      @12hahu 3 ปีที่แล้ว +2

      🇪🇹💪🏽 ዶር አብይን ይዞ ወደፊት ነው ጉዞ
      ቪቫ ኢትዮጵያ

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 3 ปีที่แล้ว +6

    # God is great!! Our issues are already on his hand so we are waiting the miracle in jesus name . Amen !!!

    • @EthiopianNewMiliniyem
      @EthiopianNewMiliniyem 3 ปีที่แล้ว

      አይሳካም አሜሪካ ስታለች ያበላትን እግዚአብሔር እጅ ነክሳለች

  • @tikurfert7665
    @tikurfert7665 3 ปีที่แล้ว

    የ ማያልፍ የለም አግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 3 ปีที่แล้ว

    Thank you Feta Daisy🙏

  • @jddxh8281
    @jddxh8281 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢንሻአላህ አገራችን ታድጋለች አይዞችሁ ወገኖቸ ሕዝቡ አማኝ ነው አላህ ለአማኞች ነው ዱአ አርጉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ክፉ አይካሺ

  • @VHOLDER
    @VHOLDER 3 ปีที่แล้ว +4

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ችግሮቻችንን ከንጉሳችን(ከአብይ) ጎን በመሆን እንሻገራቸዋለን!🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ሚጣነኝየናቴናፍቂ
    @ሚጣነኝየናቴናፍቂ 3 ปีที่แล้ว

    አብቹ ጀግና ኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር 🇪🇹🇪🇹💪

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 3 ปีที่แล้ว +7

    Waw the story was nice , that represents actually the u.s.

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 3 ปีที่แล้ว +5

    Dr. Abiy endayagerw.Aymetnewm. 💚💛❤

  • @angiemekbeb9637
    @angiemekbeb9637 3 ปีที่แล้ว +8

    Ethiopia will never sit on the same table with TPLF. Once fir all TPLF has to go. 💪💪💪

  • @battykebede5485
    @battykebede5485 3 ปีที่แล้ว +3

    Our prime minister 🇪🇹🙏

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 3 ปีที่แล้ว

    ዶክተር አብይ አንተን የሠጠን አላህ አልሃምዱሊላህ በርታ አቆምህን እንዳቀይር ሁላችንም ከጎንህ ነን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷💪🌷💪🌷💪

  • @kenubicha2640
    @kenubicha2640 3 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ወንድሜ ጅግና ነህ

  • @salem4086
    @salem4086 3 ปีที่แล้ว +11

    አሮን የሙሰን እጅ ይደግፊ እንደነበር እኛ በጰሎት በሁሉም ነገር ከጐን ነን

  • @omaradnan9845
    @omaradnan9845 3 ปีที่แล้ว +2

    ያረብ ያአላህ

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 3 ปีที่แล้ว +6

    አቢቹዬ ጀግናዬ እነዚህ ሞራለቢስ ገንዘብ አእምሮአቸውን የደፈነ ደደቦች ፍንክች የለም ። በርታልኝ ጀግናዬ !!!!! አሜሪካ ሴረኛ አሁንም ታፍራለች።

  • @omaradnan9845
    @omaradnan9845 3 ปีที่แล้ว +2

    አሚን ያረብ

  • @ናርዶስ-አ5ኘ
    @ናርዶስ-አ5ኘ 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜሪካ ግን ምንባቷነዉ አብቹ አለን💘💚💚💚💚

  • @lubabaabegaz2437
    @lubabaabegaz2437 3 ปีที่แล้ว +1

    አብይ አህመድ አሻአላህ የጠብቅህ እረዳትህን ያብዛልህ ጥላትህ በግርህ ጫማስር ይሁን የኢትዮጵያ ክ ህውሀትን እና የነሱንአለቅላቄ ሁሉ ያረብ ጭጭ አድርግልን አገርአችንን ሰላምአርግልን ያረብ አሜሪኳን የላትአገር ለራሳ የኝን አገር የሜሰረሳችግር ስጣት ያረብ

  • @tigistheyi2719
    @tigistheyi2719 3 ปีที่แล้ว +1

    God knows tomorrow will be bright to Ethiopia

  • @Fafisha55
    @Fafisha55 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @ethiopiaredcap1185
    @ethiopiaredcap1185 3 ปีที่แล้ว

    God protect Ethiopia.

  • @mahiafrika7596
    @mahiafrika7596 3 ปีที่แล้ว +3

    አብይ አብቹኮ በርታ አንድ ሚሊዎን የማይሞሉ ጁንታዎች ጥላቻ የትም አይደርስም !!!
    1020 000'000 ሚሊዮኖች ከጎንህ ነን በርታ በፀሎትም በሃሳብም ከጎንህ ነን

  • @munamohammed9841
    @munamohammed9841 3 ปีที่แล้ว

    Thank you 💕 fan

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 3 ปีที่แล้ว

    We Ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Proud in you our President Dr. Abiy ♥️🥰🤗and We love you too♥️👌🏽👍🏽💪🏽👏🏽🙏

  • @ethiopiamymotherlove7455
    @ethiopiamymotherlove7455 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜሪካ እና ጁንታ ቢንጫጩ በአንድ መቆጯ አታስቡ አቢቾ ሀገራችን አስከብሮዋል

  • @fetyakemal367
    @fetyakemal367 3 ปีที่แล้ว

    አላህ አያርግላቸው

  • @getchewsaid3546
    @getchewsaid3546 3 ปีที่แล้ว

    ሙሴ የአሮንን እጅ እጅ እደምይዝ እኛ ሁሌም ከጎን ነን ለነጭ እደተጎበድድ ክብሩን ለእግዛብሆር አበቃ

  • @ahmeddhayab8907
    @ahmeddhayab8907 3 ปีที่แล้ว +6

    Our PM Abiy Ahmed Your decision should not be demeaning to the country 🇪🇹🇪🇹💚💛❤

  • @gz7778
    @gz7778 3 ปีที่แล้ว +1

    Yes Ethiopia for Ethiopians no interference

  • @qwer5235
    @qwer5235 3 ปีที่แล้ว

    ይመችህ ምረጥ አቅርቢችን

  • @destakafalagn1767
    @destakafalagn1767 3 ปีที่แล้ว

    ETHIOPIA LEZELELAM TENURE
    KEBURE DR ABIYE AHMED SELAMKE YEBEZAKE 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍🙏

  • @geteasfaw-goop789
    @geteasfaw-goop789 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ፣ለአሜሪካ፣የታሪክ
    ቫይረስ፡ናት።አሜሪካ፣ብላብላ።

  • @tedlagebremariam3294
    @tedlagebremariam3294 3 ปีที่แล้ว +1

    Abiy is our great leader

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 3 ปีที่แล้ว

    Great Abyichen.

  • @hanam3589
    @hanam3589 3 ปีที่แล้ว

    Ethiopian government most be very careful

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 3 ปีที่แล้ว +2

    We actually got the wonderful leader ! Pm.minister Dr.abiye ahmed !!! So we are lucky...and the rest God will do it !!! So no body can change the truth what's we have in our hands!!! In jesus name !!!

    • @Heavena-
      @Heavena- 3 ปีที่แล้ว

      Amennnnn🙏🙏🙏

  • @mhbobazuber9112
    @mhbobazuber9112 3 ปีที่แล้ว +1

    አቢቹ አለሃ ይጠቢቅሂ

  • @Esubalewify
    @Esubalewify 3 ปีที่แล้ว

    NO RETREAT NO SURRENDER! .....hU....RRA!💪🛡⚔️🛡⚔️💚💛❤️💪

  • @endrisyimer7112
    @endrisyimer7112 3 ปีที่แล้ว

    አሚን

  • @habeshawit7709
    @habeshawit7709 3 ปีที่แล้ว +1

    Abichuu Kenya Allah yitebikeh

  • @melakumehrete9639
    @melakumehrete9639 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ በኃቀኛ ልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘለአለም ትኖራለች

  • @mikigebeyehu6955
    @mikigebeyehu6955 3 ปีที่แล้ว

    amen

  • @AW-bh6dy
    @AW-bh6dy 3 ปีที่แล้ว +1

    Long live the PM no weapon formed against him will prosper.

  • @worldsfunnycollection5034
    @worldsfunnycollection5034 3 ปีที่แล้ว +5

    ኢትዮጵያዊያን ወንድሞቼ እና እህቶቼ አሜሪካ እና አጋሮቿ ሃገራችችንን ለማፍረስ እየተሯሯጠች ነዉ ።ይህንንም ልክ ሊቢያ ላይ ጋዳፊን ስሙን አጥፍተዉ ገለዉ ሃገሩን እንዳፈረሱ እንዲሁ ኢትዮጵያ ላይም ኢያረጉት ነው።እና እባካችሁ እንንቃ ቢቀር እርዳታቸዉ ነዉ፣ብንቸገር ለትንሽ ጊዜ ነዉ።

  • @mounasam8920
    @mounasam8920 3 ปีที่แล้ว

    ሠላምሕ ብዝት ይበልልኝ ወንድሜ ይሕ ሠውዬ ከአገሩ ሣይወጣ በተኛበት አይነሣ አገራችን ሣይገባ የኢትዮጵያ አምላክ ያጥፍው ቤሩት ላይ አምልጦነው የወጣው ሕዝበላ ሊያጠፍው ነበር ሥራው በጣም መጥፎ

  • @mulugetadana7856
    @mulugetadana7856 3 ปีที่แล้ว

    እኛ ፈረያ እግዚአብሔር ያለን ሕዝቦች ኔን የሰጠንን መልእክት መንግሥት መቀበል የለበትም አገራት በነሱ ምክንያት ብዙዎች ፈርሶና አገርነት ጥርጥር ውስጥ ያስገባ አገር አሜሪካ አዘኝ መሣይ አጥቂ ናቸው ሕዝብና መንግሥት በአንድ ከቆሚን ማንም ምንም እየመጣ ማግሥት አጠንክረው በአንድነት ላይ ይሰራ ሕዝብም መግሥትን ብቻ ያድምጥ ከዛ ወደ ነገሩ ሁሉ ቀለል ነው ።

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 3 ปีที่แล้ว +1

    God is with ethiopans

  • @alemuhunde8576
    @alemuhunde8576 3 ปีที่แล้ว +3

    አምላከን ነው የያዝነው

  • @hizkielwadiso6869
    @hizkielwadiso6869 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያን ክፉ ነገር አያገኛትም : መአትም ወደ ግቢዋ አይገባም : የእግዚኣብሔር ቃል ኪዳን አላትና :: መዝሙር ዳዊት ምዕ 91 ይነብብ , በተጨማሪም አይዞሽ ኢትዮጵያ የግብፅ ደጋፊዎች ይደቃሉ ተብሎ በኢሳያስ 63 ተፅፏልና : እግዚኣብሔር አይቸኩልም አርፍዶ ቢነሳም ቀድሞ ይደርሳልና : ጌታ ሆይ ድረስልን እንበል!! ማንም መጣ ማን ሰው ነው ሟች ሥጋ ለባሽ አፈር : ስለዚህ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አላት በሰዓቱ ይደርስላታልና እግዚኦ እንበል !!!!

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 3 ปีที่แล้ว

    Allahe Ethiopiane yetebekatale Abyichen allahe yetebekatale.

  • @shunumii7214
    @shunumii7214 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያውያን የፈረንጅ እምነታችሁ እርግፍ ኣድርጋችሁ የምትትዉበት ጊዜ ኣሁን ነው። ስለ ኢትዮጵያ መልካም ሲያወሩ የምትደሰቱ ክፉ ሲያወሩ የምትከፉ መሆን ኣያስፈልግም። በራሳችሁ ተማመኑ። ሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ'ኮ በቆሎ ጠብሶ ዳቦ በሻይ በልቶ መኖር የሚችል ነው። ከወያነ ሞት በኋላ እንዳለ ወጣቱ ወደ እርሻ ማሰማራት። በሁለት ክረምት ኢትዮጵያ በምግብ ራስዋን ችላ ለጎረቤት ኣገሮችም ትመግባለች።

  • @miheretetibebe8838
    @miheretetibebe8838 3 ปีที่แล้ว

    ይህ የማቀጠር ህልም ሲያልም የሚያድር ገሪባ የትኛውም ምኞቱ አይሳቃለትም! ሺህ ጊዜም ቢሆን ቢሚመላላስ አብቅቷክል! ድል ለኢትዮጵያ!

  • @abdulkadiranota3202
    @abdulkadiranota3202 3 ปีที่แล้ว

    Awoo

  • @shambeltola5433
    @shambeltola5433 3 ปีที่แล้ว

    እዉነትም ፈየሏ አሜሪካ

  • @end2endx
    @end2endx 3 ปีที่แล้ว +2

    አብይ አደራ እነ ፌልትማን ሲመጡ ርቀትህን ጠብቅ። አይታመኑም

  • @lordeyallows9070
    @lordeyallows9070 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ በጌታዋ በፈጣሪዋ ክንድ አሸንፋለች🇪🇹አሁን ያበቃለት ሴራ ተፈፀሟል።

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 3 ปีที่แล้ว

    የነዚህ ክፍ ሰዌች እቅዲ እስራኤል አምላክ ስም የፈርሰ ይሁን የእ/ር ቃል እንዲህ ይላል ላባ ያቆብን ለመግደል ተከተለው ግን እ/ር ላባን አስጥነቀቀው አሁንም ጀፍ እ/ር ያስጠነቅቅህ እኛ የሰማይ አምላክ እናመልካለን ለአሜርካ እንዲትከበር እንዲትኖር ህዌታችንን ስንከፍልላት ኖርናል እኛ ንጽህ ሰዌች ነን ብትደግፍን ብንቆ ለእናተው ክብራችሁ ነበርን በአውሬ ተዳደሩ አትሉንም ነበር

  • @selammekonen1902
    @selammekonen1902 3 ปีที่แล้ว

    Ethiopia be lijechaw be egizhebar degaf le zelalam tenuar 💚💛❤

  • @getachewsolomon7091
    @getachewsolomon7091 3 ปีที่แล้ว

    የጅቡቲ ጉብኝት በጥንቃቄ ማየት ይኖርበታል። በገንዘብ በማማለል ማነቆ ሊቋጥርብን ይችላል።

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 3 ปีที่แล้ว +1

    Allahe Abyichenen yetebekelelenal

  • @nomore6978
    @nomore6978 3 ปีที่แล้ว

    አላህየ የሁሉ ነገር በላይ ፣ንጉስ ነኝ ከሚሉት የንጉስነታቸውን እንኳ ስልጣን መሰጠት ከአንተ መሆኑን ለማያቁ ፍጡራኖች አንተ ከአብይ አህመድ ጋር ሁነህ ለኢትዬም የሰማ ፀሀይን አብራልን ያሀቢቢ ረቢ!!

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 3 ปีที่แล้ว

    Allahe yehenene Sawya ayamtaben

  • @osmansiraj4334
    @osmansiraj4334 3 ปีที่แล้ว +3

    ሀሪፉ አባባል ነች

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 3 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪

  • @ElnathanBehailu
    @ElnathanBehailu 3 ปีที่แล้ว +1

  • @zahrahturk815
    @zahrahturk815 3 ปีที่แล้ว

    سبحان الله

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 3 ปีที่แล้ว

    ይች አሜርካ የርጎ ዝብ ዝም አትልም ፍየል ማን ነይ አላት አዲቱ ጁንታ ናት

  • @oromooromooromo2286
    @oromooromooromo2286 3 ปีที่แล้ว

    Lyres

  • @wollosuper3693
    @wollosuper3693 3 ปีที่แล้ว +1

    Kebatru

  • @ሶፊመሀመድ
    @ሶፊመሀመድ 3 ปีที่แล้ว

    አሚሚንንንን

  • @hulumtadergizedichaneamilk2612
    @hulumtadergizedichaneamilk2612 3 ปีที่แล้ว

    Yena jaginaw ante nurlin jaginaw geta yesuse kante gari yhun