መስማማት ይሻላል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 178

  • @sintayehumerawi1727
    @sintayehumerawi1727 2 ปีที่แล้ว +21

    ዳኒ በቡዙ ተባረክልኘ ያኔ በ90 ዎቹ መጀመሪያ ጌታን ሳላምን እጎረቤት መዝሙርኸ በካሴት ተከፍቶ እሰማ ነበረ ግን ሀይማኖቱን መከተል ሀሳቡም የለኘም ነበረ በመዝሙርም ጌታ ይጠራል ዛሬ በጌታ ቤት ነኘ ተመስገን ያኔ ልቤ ሲነካ ጌታ ለካ እያዘጋጀኘ ነበረ ስሙ ይባረክ በተለይ በዚ ባለቀ ዘመን ደሞ በጣም መታደል ነው ተባረክልኘ ባንተ ላይ ጌታ ይሰራል በርታ ወንድሜ 🙌😭❤👈

  • @semretabraha6728
    @semretabraha6728 2 ปีที่แล้ว +32

    ሁሌም መዝሙርህን ይባርከኛል,ባንተ መዝሙር ነው ልቤ ተነክቶ ጌታ ማወቅ የጀመርኩት ተባረክ

    • @yeabsiralemma6546
      @yeabsiralemma6546 2 ปีที่แล้ว

      me too

    • @ራያአላማጣ-ዀ8አ
      @ራያአላማጣ-ዀ8አ 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነትሽን ነው እኔም ልቤን ጌታ ተቀበል ተቀበል ይለኛል

    • @ashenafibedada6353
      @ashenafibedada6353 ปีที่แล้ว

      ​@@ራያአላማጣ-ዀ8አ ጌታን ተቀበይ ወይም ተቀበል ከዘላለም ሞትና ጥፋት ማምለጫው መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
      - ዮሐንስ 14፥6

  • @hailehaile8024
    @hailehaile8024 2 ปีที่แล้ว +9

    ዝማሬዎችህ ኢየሱስን ያወራሉ ለዛም ምስክሩ መንፈስ ቅዱስ ነው ህልውናው ተባረክ ውዱ የአባቴ የኢየሱስ ልጅ ዳኒዬ ከሱጋር መስማማት እንዴት ያስደስታል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @desalegnheraro3521
    @desalegnheraro3521 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ ስላስቀመጠው ፀጋ ጌታን አከብራለሁ፤ አሁንም ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ ፓ/ር ዳኒ 🙏🙏

  • @azebtefera1795
    @azebtefera1795 2 ปีที่แล้ว +2

    ካንተጋ መስማማት ይሻላል
    ማማረር ማኩረፍ ምንያዋጣል።
    እውነት ነው ተባረክ ዳኒ።

  • @amiragosaye1487
    @amiragosaye1487 2 ปีที่แล้ว +3

    ዳኒዬ ከዘመኑጋ የማትወዛገብ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ

  • @shimelisaklilu795
    @shimelisaklilu795 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen እርሱ ያለው መልካም ነው ለህይወቴ ተባረክ ዳንዬ በጣም ነው የምወድክ አንተ የተወደድክ የጌታ ባሪያ❤❤❤❤❤❤

  • @akibereket7443
    @akibereket7443 2 ปีที่แล้ว +2

    ኦኦኦኦኦ ይህን ድንቅ ፀጋ ሠጭውንም አስተላላፊውንም ሳስብ ጌታን እባርካለሁ🙏🙏🙏❤❤❤ ተባረክ ፓስተር ዳኒ🙏

  • @yohanafantaye3923
    @yohanafantaye3923 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን መቼም ተሳስቶ አያዉቅም ፍቃዱ ብቻ ይሁንልን በጣም ነዉ መዝሙሮችህን የሚወደዉ ጌታን ከመቀበሌ በፍት ባንተ መዝሙር ነዉ ዉስጤ የተነካዉ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!

  • @mekdesmammo1677
    @mekdesmammo1677 2 ปีที่แล้ว +4

    I am not protestant but when I listen all your song I feel peace, and I believe that God is true. Geta abzetu yebarku .

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 ปีที่แล้ว +1

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✞
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @samyesamsam6553
    @samyesamsam6553 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ለዘላለም ይባርክህ! መዝሙሮችህን ስሰማ ውስጥ በእውነት በጣም በሰማያዊ ደስታ ይቀጣጠላል በዘመናችንም እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነት ዘማር ያስነሳልን።ተባረክልኝ በጣም እወድሃለሁ!

  • @abushtesfsye7152
    @abushtesfsye7152 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ያን መዝሙር ስሰማ ውስጤን በጣም ነው ማረከኝ ዳኒ ጌታ ዘመንን ይባርክ

  • @kingroyaldavid
    @kingroyaldavid 2 ปีที่แล้ว +2

    Pastor Dani you're one of the most consistent leaders and servants in the Church/Body of Christ. Throughout the years we've seen character and integrity in your life, ministry, your marriage and family! Your Gospel Songs & Teachings point us to Christ & The Cross. You're a Blessing to our Generation and Generations to come! Personally you have impacted my life and ministry and consider you to be a role model! We love and respect you! 🙏🏾❤️

    • @DanielAmdemichael
      @DanielAmdemichael  2 ปีที่แล้ว

      You are blessed Daveye!

    • @tae9587
      @tae9587 2 ปีที่แล้ว

      Well said God-bless both of you

  • @dawitztmichael
    @dawitztmichael 2 ปีที่แล้ว +3

    A great song and timely message. Be blessed Danny!
    I have been listening to your songs since "Anbesa, Yeyehuda Anbesa" and I am your fan since.
    God bless you more and more!

  • @hawanitemesgen5305
    @hawanitemesgen5305 2 ปีที่แล้ว +9

    አሁንም ከእርሱ ጋር ተስማማ፥ ሰላምም ይኑርህ፤ በዚያም በጎነት ታገኛለህ።
    Beautiful song 😍😍
    God bless you 🙏🙏 Dani!!!!

  • @mamilksirayenew9087
    @mamilksirayenew9087 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen geta yalw melikam new ahunim kegeta gar bisimama yishalgnal tebarekilign yager lij Dany

  • @cheruabilemma8338
    @cheruabilemma8338 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ከእርሱ ጋር ማስማማት ይሁንልኝ ፓስተር ዳን ጌታ ይባርክህ 🙏🙏

  • @robelmesaybeyenedaniel7617
    @robelmesaybeyenedaniel7617 2 ปีที่แล้ว +2

    Daniel Amdemichael your songs are awesome.
    I was listening your songs when I was kid until now.
    I Love you.
    GOD bless you!!!

  • @samrawitalamrew5983
    @samrawitalamrew5983 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒዬ አንተ እግዚአብሔር የረዳህ እና የወደደህ ሰው ነህ ! በጣም የምወደው መዝሙር ነው ፀሎቴን እያዜምክ የገለፅክልኝ ነው የሚመስለኝ ። ጌታችን እና አምላካችን እግዚአብሔር ይባርክህ !

  • @haniyethopian2597
    @haniyethopian2597 2 ปีที่แล้ว

    አባት ዘምንክ ይባረክ ያንት ማዑምሮች ሁሉም ይ ህወት ብራሃን ነቸው

  • @hanagato7625
    @hanagato7625 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ሀሌሉያ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እየሱስ ጌታ ነው

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 2 ปีที่แล้ว

    ዳኒዬ ሓወይ ማዓረይ አዎ አግዚአብሔር ፍቃድ ይሻላል በጣም ድንቅ መዝሙር ነው ብሩክ ነህ ጸጋው ይብዛልህ ንፍ ዓመት ኑርልኝ ❤️💐🥰🥰

  • @mule-ethio2928
    @mule-ethio2928 2 ปีที่แล้ว +2

    Danniye May God bless you ! You are real model for us in your songs and deeds !
    I remember this song when I was kid and our elder brothers sang it in Choir . Geta beneger hulu tsegawun yabizalih. Iskemechereshaw metsinat inditichil geta tsegawun yabizalih. Love you from the bottom of my heart.

  • @hiwothailu4879
    @hiwothailu4879 ปีที่แล้ว

    Amen🙏 Amen🙏 እውነት ነው መስማማት ይሻላል ምርጫም የለም ፈቃድህ ይሁን አባባ🙏
    ተባረክ ዳኒዬ🙏

  • @enushet1189
    @enushet1189 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ነህና መልካም ነህና እስማማለሁ ጌታዬ

  • @danielmelkamu140
    @danielmelkamu140 2 ปีที่แล้ว

    ዳንዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በጣም ነው ምወድህ።
    ከአንተ ጋር መስማማት ይሻላል
    ማማረር ማኩረፍ ምን ያዋጣል
    ፍቃድህ ይሁን ማለት መልካም
    በግዜው ነገር ውብ ይሆናል!!

  • @TinaTina-mk1sv
    @TinaTina-mk1sv 2 ปีที่แล้ว

    Ish geta hoyi kesugar mesmamat yishalal paster tebarek wode libe temelskugn

  • @akberetghebremariam9105
    @akberetghebremariam9105 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ተባረክ የእግዝአብሄር ባርያ ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙌🙌🙌❤❤❤

  • @getchyirga9368
    @getchyirga9368 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen. God bless you ! wonderful devotional song! Tebarek Pr. Dani

  • @mihrettilahun5503
    @mihrettilahun5503 2 ปีที่แล้ว

    ፈቃድህ ይሁን ማለት መልካም በጊዜው ነገር ውብ ይሆናል ዳኒ ተባረክልን

  • @hossaenaadada3120
    @hossaenaadada3120 2 ปีที่แล้ว +2

    Very true.
    More blessings!
    Very touching.

  • @tseganeshdaniel9725
    @tseganeshdaniel9725 2 ปีที่แล้ว

    ዳኒዬዬዬዬዬ ውዱ የአባቴ ብሩክ አምላኬ እንደባለጠግነቱ ከዚህም በላይ በፀጋው ይባርክህ። ዘመንህ ሁሉ የልምላሜ ይሁን! እወድሃለሁ ❤❤❤❤ በአንተ ባለው ፀጋ እግዚአብሔር አፅናንቶኛል

  • @robertbront5000
    @robertbront5000 2 ปีที่แล้ว

    Pastor Dani You are a blessing to us. Tebarek.

  • @lealemyewondwossen1782
    @lealemyewondwossen1782 2 ปีที่แล้ว +1

    Daniyee, going back and reminding that beautiful days...God is Good!Stay blessed🙌

  • @bestallwaysful
    @bestallwaysful 2 ปีที่แล้ว +6

    ውይ የኔ የልጅነቴ መዝሙር ዳኒዬ እኔ እንዴት እንደማከብርህ, እንደምወድህ መንፈስ ቅዱስ በዘመንህ ሁሉ አብሮህ ይኑር 🙏

  • @mishatseda5520
    @mishatseda5520 2 ปีที่แล้ว +2

    tebarak le bizu saw maftihe yehonk nah be bizu chigr neberku bezi mazmur gin wetahugn eg/r yibarkih yemir

  • @samitube7948
    @samitube7948 2 ปีที่แล้ว +2

    ዳኒ ተባረክ
    በጊዜው ነገር ውብ ይሆናል❤

  • @birhanesilasiewolde2588
    @birhanesilasiewolde2588 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒዬ አባቴ ስወድልክ መዝሙሮችህን የኔ ምርጥ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው! ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ ስላጉረመረምኩ ሁሉንም ነገር አንተ እንደፈቀድከው ይሁን አሜን🙏

  • @ariambelay1342
    @ariambelay1342 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amennnn haleluya Eaysuse geta New Danìy geta yibarkih 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @hanahana445
    @hanahana445 2 ปีที่แล้ว

    ዘመንህ ይባረክ ዳኒ
    ስላንተ ጌታ ይባረክ!!!

  • @yaredotadesse
    @yaredotadesse ปีที่แล้ว

    amen kegeta gar mesmamat yishalal!!!

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in 2 ปีที่แล้ว

    ፖስተር ዳኒ ተባረክልኝ ይህ መዝሙር ለኔ መልእክት ነው

  • @letinalibsekal3405
    @letinalibsekal3405 2 ปีที่แล้ว

    ዳኒ ብሩኽ ጎይታ አዕዚዙ ይባርኽካ!!

  • @TinaTina-mk1sv
    @TinaTina-mk1sv 2 ปีที่แล้ว

    Hiwoteh zemeneh yibarek hulu ereft agenalwo be mezimurh halelluja amen

  • @luli2824
    @luli2824 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen tebark Daniye 🌹🌹🌹💚💚💚

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 2 ปีที่แล้ว

    Pastor dani you are blessed 🙌

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 2 ปีที่แล้ว

    ሁሌም ተባረክ ወንድማችን

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ 🙏🏿 ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ 🙏🏿 ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ 🙏🏿 ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ 🙏🏿 ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ 🙏🏿 ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ 🙏🏿 ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ 🙏🏿 ✅ 🙌

  • @amanueltalew9262
    @amanueltalew9262 2 ปีที่แล้ว

    My favorite song ever stay blessed brother Dani keep updating it feels like the original song i really liked it and i am so blessed by this song 👍👍

  • @samuelsolomon5689
    @samuelsolomon5689 2 ปีที่แล้ว

    Wow, Daney egzabher ybarkh.
    Fkad yhun malet geta yastemren.

  • @malachimiki5018
    @malachimiki5018 2 ปีที่แล้ว

    ዳኒ ወንድሜ 😍 እግዚአብሔር አዋቂ ነው ሃገሬን የኔ እየሱስ ተስፋ ይሆናታል

  • @getabilniguse8311
    @getabilniguse8311 2 ปีที่แล้ว

    የምወድህ ዝም ብለህ ለምልም, 😭😭በጣም እወድሃለው, በአንተ እየከበረ ያለውን እግዚአብሔርን እባርከዋለው😍😍

  • @saragbermskel3559
    @saragbermskel3559 2 ปีที่แล้ว +1

    እስይ ሀሌሉያ ካንተ ጋር መስማማት ይሻለኛል ።ለኔማ ብሩክ ዳኒ ጌታ ያረስረስህ

  • @temesgendawit3495
    @temesgendawit3495 2 ปีที่แล้ว

    Glory to God for his advice , GBU My Favoriate Gospel Singer

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 2 ปีที่แล้ว

    Amen, Amen, Amen, Amen. Always amazing and beautiful! God bless you more and more!

  • @wendemagegnhaji8940
    @wendemagegnhaji8940 2 ปีที่แล้ว +1

    GOD BLESS YOU MORE DANI OUR BROTHER !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!100%

  • @fevabebe2131
    @fevabebe2131 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you daniye

  • @gadeszerga1400
    @gadeszerga1400 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እውነት ነው እንድንስማማ ይርዳን

  • @lindamehari6442
    @lindamehari6442 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen Dani bante mezimur bizu tebarikalew

  • @natifarieseyob5441
    @natifarieseyob5441 2 ปีที่แล้ว

    amen dani hawey bruk azye yfetweka yekbreka mezmuratka ybarkeni yeberteani ajoka bertee eka.

  • @Wankooshow
    @Wankooshow 2 ปีที่แล้ว

    Dansaadha. Continue more....ሁሌም መስማማት ይሻላል ። ተበረክ

  • @bettyhaile-1686
    @bettyhaile-1686 ปีที่แล้ว

    Egiziyabiher zemenikn yibark be edime lay edime yichemirlk tebarek yemir sikefagn yanten mezmur sisema new mitsinanaw

  • @hanafeleke3142
    @hanafeleke3142 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤ Daniye Geta biriki yarigihe min yakile enidetebareku lingiriki alichelim

  • @samisolbuticho9135
    @samisolbuticho9135 2 ปีที่แล้ว

    amen Egzer yibarek Dani

  • @abelsamuel7141
    @abelsamuel7141 2 ปีที่แล้ว

    God bless you more and more brother Dani ❤🤗❤

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 2 ปีที่แล้ว

    ""Amen""....God.bless.you....Pastor.Dani..!!

  • @bezakelem
    @bezakelem 2 ปีที่แล้ว

    God bless u more Daniye 🙌🙏🙏🙏🙏🙌

  • @tigifekadu1598
    @tigifekadu1598 2 ปีที่แล้ว

    Daniye ante yetebarek wed yegetaye lij zemenih yebarek

  • @tgyegeita2169
    @tgyegeita2169 2 ปีที่แล้ว

    Bemzmuroch bezu tebarkialw geita abzeto yebarkh .

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 2 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @gadeszerga1400
    @gadeszerga1400 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ የተወደድክ ዳንዬ

  • @mulatadea5538
    @mulatadea5538 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ ዳኒ💚🧡✝️🖤✝️💜✝️💗✝️💖✝️🧡✝️💚✝️🧡✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🧡✝️

  • @shimelisaklilu795
    @shimelisaklilu795 2 ปีที่แล้ว

    ሀሌሉያ እልልልልልልልልልልልልል ጌታ ክበርልኝ!!!!አሜን አሜን አሜን ብያለው

  • @adanechalemu7720
    @adanechalemu7720 2 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN 🙏GOD BLESS YOU 🙏

  • @tiobistatewodros8335
    @tiobistatewodros8335 2 ปีที่แล้ว

    Daniyee endet endemwedh ene ena egzabher nen mnakew bebzuuuuu tebarek❤❤❤

  • @minassiemamecha1630
    @minassiemamecha1630 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋው ይብዛልህ !!!!!

  • @Danuu_ammiel
    @Danuu_ammiel 2 ปีที่แล้ว

    God Bless You Dani. Also I want to hear vol.3

  • @senaitgaim766
    @senaitgaim766 2 ปีที่แล้ว

    God bless. You my brother.

  • @winniedawit4823
    @winniedawit4823 2 ปีที่แล้ว +1

    ባንተ መዘሞረ ነው እምጸነንው ልብ እሚነካ መዘሙረ ❤️❤️❤️❤️

  • @teferatumgogo4277
    @teferatumgogo4277 2 ปีที่แล้ว

    May God bless you,Dani!

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @derejeafrassa8755
    @derejeafrassa8755 2 ปีที่แล้ว

    God bless you Daniye❤❤❤

  • @egenkinati3076
    @egenkinati3076 2 ปีที่แล้ว

    Ke erasachen enkwan mesmamate biyaqten meftew ke geta ga mesmamte becha nw erfet yalew beza nw yhe mister selgbagni hule be ezi mezmur etsenanlew dani tebarek

  • @fernuseengda2004
    @fernuseengda2004 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @kbreyemigbawgetabchanew3518
    @kbreyemigbawgetabchanew3518 2 ปีที่แล้ว

    Wow 👌 👏 Dani I love you tebarek mezmurochek lbe yaresersalu

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 2 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnnn amennnnnnnn amennnnnnnn haleluyaaaaaa ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏

  • @meseretbogalekere9262
    @meseretbogalekere9262 2 ปีที่แล้ว

    Dany my God bless you it is amazing song God bless you

  • @dikinshayele2631
    @dikinshayele2631 2 ปีที่แล้ว

    ዳንዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @hanafekadu4305
    @hanafekadu4305 2 ปีที่แล้ว

    You are Blessed!

  • @Englishfunny5114
    @Englishfunny5114 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ዳኒ ወንድሜ

  • @mitikegoodblessyouali1232
    @mitikegoodblessyouali1232 2 ปีที่แล้ว

    Ameeeeen
    Ameeeeen
    Kibire hulu lageta laEyesus yehun Ameeeeen tebareki d🍒🙏👏👏

  • @befekaduthankyouseyum969
    @befekaduthankyouseyum969 2 ปีที่แล้ว

    kagetaagaar yishaalaal geta yibaarki

  • @deb_june1141
    @deb_june1141 2 ปีที่แล้ว

    ከአንተ ጋር መስማማት ይሻላል ማማረር ማኩረፍ ምንያዋጣል ፍቃድህ ይሁን ማለት መልካም በጊዜው ነገር ውብ ይሆናል

  • @tighistikidane2846
    @tighistikidane2846 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless Amen 🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @anayo4986
    @anayo4986 2 ปีที่แล้ว

    ሙሉን መዝሙር መግዛት እንድንችል ሊንኩን ብታስቀምጥል ደስ ይለናል ዳንዬ🙏

  • @masaratjumbo942
    @masaratjumbo942 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ዳኒዬ ተባረክ 🥰

  • @tijitadese6620
    @tijitadese6620 2 ปีที่แล้ว

    Dadiye Tebarekilgni😍😍😍

  • @KiyatTube
    @KiyatTube 2 ปีที่แล้ว

    Ewonet new kegeta gar mesmamat yawatal, Daniye