Ethiopia - የአሜሪካን ልብ ያራራው የመንግስት ሚስጥራዊ ውሳኔሁሉም ነገር ቀድሞ አልቋል!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 450

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +50

    ክብር እኛንና ኢትዮጵያን ለማኖር ስትሉ በዱር በገደሉ ተንከራታችሁ
    ሌት ተቀን ተጉዛችሁ
    አጥንታችሁን ከስክሳችሁ
    ደማችሁን አፍሳችሁ
    ውድ ሂወታችሁን ሰዉታችሁ ለምታኖሩት ጀግኖቻችን
    ክብርና ምስጋና ለናተ ሁሌም እናስባችኋለን💚💛❤😭😭😭😭😭

  • @meidwollotube6128
    @meidwollotube6128 2 ปีที่แล้ว +26

    አላህ ሆይ ሀገራቺንን ሰላሙዋን መልስልን ያረቢ በቃበለን

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh 2 ปีที่แล้ว +56

    ፍትህ ለባህርዳር እስረኞች ይፈቱልንንን የጦር መኮንኖቻችንንንን ፍትህ
    ወጣም ወረደ የአማራ ህዝብ አንድ መሆን በአንድነት መቆም አለብንንንንን አንድ አማራ አንድ ፋኖኖኖኖኖ ፋኖኖኖ እንሁንንን

    • @UMUabdullah-n2t
      @UMUabdullah-n2t 2 ปีที่แล้ว

      እንደ ባህር ዳርም የታሰረ አለደ! የሰሩት ምክኒያትስ ምንድነዉ እ

    • @Hayat-vs7ld
      @Hayat-vs7ld 2 ปีที่แล้ว +2

      ይሄ መንግስት የአማራን ታጋዮች አስሯል ይፍታ ይሄ ሌባ

    • @habesha9871
      @habesha9871 2 ปีที่แล้ว

      @@UMUabdullah-n2t
      Awo ye zarie hulet amet akababie new be senie 15 tekat temekagneto new yetaserut

    • @UMUabdullah-n2t
      @UMUabdullah-n2t 2 ปีที่แล้ว

      @@habesha9871 الهم أنت السلام ومنك السلام ورزقن السلام يا الله
      (አሏህ ሆይ አነሰተ ሠላምነህ ሠላምም የሚገኘዉ ካንተ ብቻነዉ ሠላምን ስጠን ያአሏህ)
      አሏህ ይዘንልን ።

    • @elisayimer2910
      @elisayimer2910 2 ปีที่แล้ว

      @@UMUabdullah-n2t ምን አገባህ።

  • @ኢማንወሎቲዩብ
    @ኢማንወሎቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +8

    ፈታየ ገና ስገባ ኮ ነው ላይክ 👍 የማድረግህ አብይ ስልጣን መልቀቅ አለበት እሱ ከመጣ የአማራን ህዝብ እያስጨረሰ ነው ይህ አፍ ቀላጤ💕💕💕💕 ድል ለአማራዬዬዬዬዬ

  • @saramohamed6685
    @saramohamed6685 2 ปีที่แล้ว +12

    ኧረ ተቃጠልን አሁንስ ምን ይሻለናል አማራዬዬዬ ንቃ 💚💚💚💛💛❤❤

  • @አቡሠልማን
    @አቡሠልማን 2 ปีที่แล้ว +22

    አሁንስ ደከመን በቁሥል ላይ ቁሥል ሆነብን ብቻ ተሥፋ እዳንቆርጥ💪💪💪💪💪💪💚💛❤

  • @ስአዳነኝየመርሳዋ
    @ስአዳነኝየመርሳዋ 2 ปีที่แล้ว +22

    ስላም ለሀግራችን ኢትዮጵያ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚስቃዩ ወገኖቻችን

    • @eritreanproud9228
      @eritreanproud9228 2 ปีที่แล้ว +1

      We eritreans..we know if woyane shot one bullet again to eritrea we will turn tigray in to dust n bones...we don't need western countrys.woyane knows very well KURMAJ of SHABIA 4netbi

  • @HasnaHasna-nr2vi
    @HasnaHasna-nr2vi 2 ปีที่แล้ว +2

    መቼነዉ ሀገራችን ሰላም ሆነች የምንለዉ ያረብ አንተ ድረስልን ሀገሬ ዞሮ መግበያዬ🙏🙏🙏🙏🙏ሀስቡን አሏሁ ወኒያመል ወኪል

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 2 ปีที่แล้ว +11

    አብይ አሁን ድርድር ቢያረግም የአማራ ህዝብ በጣም ስለተገፋ ስለተገደለ በቸም የትግራይ ህዝብ ጋ ሰላም አንሆንም ለትውልድ ይተላለፋል አሁን እስከመጨራሻው ወንጀለኛን ካላጠፋን መቸም ሰላም አይመጣም አማራ እና ትግራይ መካከል ስት ቁስል አለ ከአማራ

  • @ጀሚላቱዩብ
    @ጀሚላቱዩብ 2 ปีที่แล้ว +5

    የአላህ የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላም ሰላም አምጣልን ያረብ ኢትዮጵያ ታሸንፍለች እንሻአላህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌺🌺🌺🌺🌺

  • @henrybenjamin3438
    @henrybenjamin3438 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you fetay

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +13

    ሠላምን ለሐገራችን
    ፍቅርን ለሕዝባችን
    ያድርግልን
    ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹

  • @ሞሚናሙሀመድ
    @ሞሚናሙሀመድ 2 ปีที่แล้ว +5

    የአላህ በዝነትክ ኢትዮጵያን ሰላሞንመልስልን ያረብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mde5145
    @mde5145 2 ปีที่แล้ว +4

    እናመሠግናለንወንድም መረጃህ በጣም ደስ ይላል የለቀክበትን ቀን (ቀኑን)ብትናገር ጥሩ ነው በርታ ሀሪፍነው

  • @tomasgiorgio5653
    @tomasgiorgio5653 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ውድየሀገሬልጆች አማራወች እራሳችን ማደራጀት ፍኖን በሚገባ መደገፍ ነው ሁሌምአንጠቃ እስኪጌታ ሰላሙን መልስልን

  • @ሂዊየአሳምነውልጅ
    @ሂዊየአሳምነውልጅ 2 ปีที่แล้ว +4

    አማራዬ አብረን እንኑር ስላልክ የዚህን ያህል መከራ ወረደብህ😭😭😭

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 ปีที่แล้ว

      በጣምም

  • @ጀሚቢንት
    @ጀሚቢንት 2 ปีที่แล้ว +7

    እኔስ አንዱም አልገባኚ የአብይ ነገር አላህ ይድረስልን የንፁሀኑን እባ ደም አይቶ ያረብ

  • @martafeker4997
    @martafeker4997 2 ปีที่แล้ว

    ፈታ እደኔ የሚወድህ አለ ሰፍ ብየ ነዉ የምጠብቅህ በርታልኝ bro

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 ปีที่แล้ว +2

    ዉድ ሕዝብ አንድነታችን እናጠክር ወገኖቼ ፈጣሪ ከእውነት ጋር ነው❤️❤️🙏🙏

  • @ጎዶሊያስ-ኀ5ጘ
    @ጎዶሊያስ-ኀ5ጘ 2 ปีที่แล้ว

    ክብር ለፋኖ ለልዩ ሚሊሻ ድል ለኢትዮጵያ

  • @አምላኬሆይመጨረሻየንአሳም
    @አምላኬሆይመጨረሻየንአሳም 2 ปีที่แล้ว +6

    አምላኬ ኢትዮጵያን አደራ ዙሮ መግቢያየን ሀገሬን አደራ የአምላኬ እናት የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን አደራ ሁሉም ነገር ግራ ሁኖብኛል 😭😭😭😭

  • @zuzutuba4436
    @zuzutuba4436 2 ปีที่แล้ว +11

    ኧረ መቼ ነው የሀገሬን ሠላም የምንሠማው 😭😭😭😭ፍትህ ለሠኡዲ እሥረኞች

  • @MdAhmad-vu4kv
    @MdAhmad-vu4kv 2 ปีที่แล้ว +5

    ያም ሆነ ይህ አብይ አማራን ከማጥፋት ውጭ ሌላ አማራጭ አይሰራም እድሜው ይጠር 😭😭😭😭

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu7481 2 ปีที่แล้ว

    I really love you Amara and without you Ethiopia nothing❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🙏🙏🙏🙏🙏I love you

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +12

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በምስራቅ ወለጋና
    በሰሜን ሸዋ ደራ ላይ በአማራነታቸው ለሚጨፈጨፉት ወገኖቻችን

  • @lieltabera7998
    @lieltabera7998 2 ปีที่แล้ว +5

    እባክ አምላኬ አገራችንን ሰላም አርግልን መልካም አየር እንተፍስ ላጭር ስአት😭😭

  • @ተወከልቱአላላህ-ቀ1አ
    @ተወከልቱአላላህ-ቀ1አ 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይ፣ይሄምግሰት፣ምንእያሰበነው፣እኛአማራወች፣አሰጨረሶነው፣የሜዴራዴረው ፈረዱንከአላህ

  • @sahaydaggapa1160
    @sahaydaggapa1160 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሄር ኢትዮጵያ ይጠብቅልን እናት ሀገሬ ለዘላለም ኑሪ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪💪

  • @smtube3485
    @smtube3485 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ. መጨመላለቅ. ዝም. ብሎ. ማየት ነው. አይዞሽ. ገለቴ. አለ

  • @abrahamdemissie9747
    @abrahamdemissie9747 2 ปีที่แล้ว +3

    I love the Positive attitude! Diplomacy is the best way to get out of trouble.

  • @ሙአዝኢትዮብ
    @ሙአዝኢትዮብ 2 ปีที่แล้ว

    ክብር. ለመከላከያ ለፋኖ

  • @DamatMedia2
    @DamatMedia2 2 ปีที่แล้ว +6

    በብአዴን የተወሰኑ ባለስልጣናት የታስሩት 32 የጦር መኮነኖችና 600 ወታድሮች በአስቸኳይ መፈታት አለባቸው። ክልሉ ድጋሜ እየተወረረ ስለሆነ ወታድሮቹን ፍቷቸው እንፈልጋቸዋለን።

  • @vipx5902
    @vipx5902 2 ปีที่แล้ว

    እስከዛሬ።ህዝብና።ንብረት።ሳይሞትና።ሳይወድም።ባደረገው።

  • @abdlamhmed9476
    @abdlamhmed9476 2 ปีที่แล้ว

    የአላህ በቃበለን ሰላሙታተነውና ህስቡንአላአላህ ወንአመልወኪል

  • @husseinmohammed5950
    @husseinmohammed5950 2 ปีที่แล้ว +5

    አስቸኳይ ማሳሰቢያ ለአማራ ህዝብ
    በአሁኑ ሰአት ያለኝን ጭንቀት መግለጵ ግድ ይለኛል !! በምንም ሁኔታ ጭፈራ እና ዳንኪራ በተቻለ መጠን አቁም !!! ለሁለት ቀን ስራ አቁመህ ቤተክርስቲያንህን እና መስጊዶችህን ከፍተህ ለፈጣሪህ አልቅስ !!! ለሞቱብህንም እና ለተጎዱብህ ብሎም ለጠፋው ንብረትህ እና በደል ሁሉ ለፈጣሪህ አልቅስ!! ክዚያም በሁዋላ ከፈጣሪህ ብርታትን ለምነህ ለከፋው ሁሉ ተዘጋጅ !!! ፈጣሪም ይረዳሀል ምክያቱም ግፍ ተሰርቶባሀል !!!

  • @እሙየየሰ
    @እሙየየሰ 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህህህህህ ለስረኞችችችችችች

  • @قرآنكريم-ق9ض3ق
    @قرآنكريم-ق9ض3ق 2 ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪ የኢትዮጵያን ሠላም ይመልስልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔💔

  • @ኢትዩቢያየእምየእናታለምመ
    @ኢትዩቢያየእምየእናታለምመ 2 ปีที่แล้ว +5

    ድርድር የሚባል ነገር የለም አማራ አፋር ሰሜን ወሎ ወድሞ ድርድር ይላንደ ይን አፈ ቅቤ

  • @kaleelkaleel7399
    @kaleelkaleel7399 2 ปีที่แล้ว +7

    ያአላህ ዘንድሮ በህዝባችን ላይ መንግስት ቁማር ተጫወተመት አላህ ሰላምን ያምጣልን

  • @saudisaudi2250
    @saudisaudi2250 2 ปีที่แล้ว

    ፈታ እናመሠግን አለን ድል ለሀግችን

  • @Alhamdulilah244
    @Alhamdulilah244 2 ปีที่แล้ว +17

    ፍትህ በሳኡዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭

  • @ዙዙየጎረጇ
    @ዙዙየጎረጇ 2 ปีที่แล้ว +8

    አብይ🥺😭💔የወገኖቻችንን💔😭🥺ደም እደውሀ የጠጣነው ታዳ ለምን ወድሞቸ ሳይሞቱ እህቶቸ🥺😭ሣይደፈሩ😭🥺አልተደራተረም🥺😭💔

  • @ዙዙቢንት-ተ3ጸ
    @ዙዙቢንት-ተ3ጸ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀስቡነላ ወኒአመል ወኪል እምየ ኢትቢያ ፈጣሪ ይጠብቅሽ በዉስጥሽ የሚያሴሩትን ነቀርሳ አላህ ያፆዳልን ሀገራችን ሰላሟ ይመለስ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @marvelinfoagnet2770
    @marvelinfoagnet2770 2 ปีที่แล้ว

    ወ/ሮ መአዛ መሀመድንና አቶ ታምራት ነገራን ፍቱ የግፍሐን ድምፇች

  • @mamieyube896
    @mamieyube896 2 ปีที่แล้ว +5

    🌹ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እድህ ብለዋል 🌹የተራበ አጉርሡ🌹የተቸገረን እርዱ🌹የታመመን ጠይቁ🌹የየቴሞችን ንብረት ጠብቁ🌹 ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑ🌹

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +19

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ ለሚጨፈጨፉት እሕት ወንድሞቻችን😭😭😭😭😭

    • @AhmadAhmad-xz7st
      @AhmadAhmad-xz7st 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭

    • @ahmeahabeshawi9417
      @ahmeahabeshawi9417 2 ปีที่แล้ว

      እስኪ ዝም በሉ እጭ 😏አሁን ከኢትዮጺያና ከሳውድ
      የት ነው ሰው እያለቀ ያለው ✊

  • @AAa-ov7gx
    @AAa-ov7gx 2 ปีที่แล้ว +2

    ያኢላሂ አገራችንን
    አድርጋረት በስኡድ ላሉት ወገኖቻችንን ፍትህ

  • @hayaha4929
    @hayaha4929 2 ปีที่แล้ว +11

    ፍትህ በሳኡድ እርቢያ በእስር ቤት ለሚስቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ 🇸🇦😭🇪🇹😭😭😭😭

  • @ካልቲኢምራንዩቱብ
    @ካልቲኢምራንዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +1

    የተዘረፈው ንብረታችን ይመለስልን

  • @rahilzaro4548
    @rahilzaro4548 2 ปีที่แล้ว

    እባክህ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም አርግልን

  • @temermohammedyimer4660
    @temermohammedyimer4660 2 ปีที่แล้ว

    አማራ ጠላታችን ብዙነው ስለዚህ ምንም ይሁንምንም አማራ አንድ ሆነን መዴራጀት አለብን ጎጃም ጎንደር ሸዋ ወሎ አንድ ሁነን ለሀገራችን መቆም አለብን የመንግስት ነገር አላወቅነውም የአማራ እናቶች ሆይ ማንኛዋም የአማራ እናቶች ምንም አይነት የወሊድ መከላከያ እዳት ጠቀሙ አማራን እየገዴሉ ከመጨረስ ነው ፍላጎታቸው እና እኛ ዴግሞ ጀግና ጀግና ልጅ መውለድ ማፍራት አለብን ድል ለአማራ ህዝብ

  • @እሩቅያሁሴን-ቈ3ኸ
    @እሩቅያሁሴን-ቈ3ኸ 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አርግልን

  • @Alikhan-et3mf
    @Alikhan-et3mf 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሰውድ እስረኞች 😭😭😭

  • @Hayat-vs7ld
    @Hayat-vs7ld 2 ปีที่แล้ว +13

    ነገሩ ከባድ ነዉ አላህ ሰላሙን ያዉርድልን🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ይሄ መንግስት የአማራ ጠላት ነዉ
    ድርድሩ ጥሩ ነዉ ነገር ግን የህዝቡን ስሜት
    መጠበቅ አለበት መንግስት የአማራ ፓለቲከኞች መፈታት አለባቸዉ ከስብሀት የበለጠ ወንጀለኛ የለም።

    • @sofiaabera4362
      @sofiaabera4362 2 ปีที่แล้ว

      አንተስ የማን ጠላት ነው የኢትዮጵያ?

  • @haleemaadem4153
    @haleemaadem4153 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ድል ለአማራ ስራዊትና ለፍኖወቻችን ይሁን 🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯

  • @nabiiha1478
    @nabiiha1478 2 ปีที่แล้ว

    አዉ በትክክል

  • @meskiyayoutuber4314
    @meskiyayoutuber4314 2 ปีที่แล้ว

    አቀራረብህ አድናቂህ ነኝ

  • @sadhauae7931
    @sadhauae7931 2 ปีที่แล้ว

    ሀገራቺንን ሰላም ያድግልን

  • @hawawollotube7200
    @hawawollotube7200 2 ปีที่แล้ว +13

    መግስት ቀላል በሰው ደም ይነግዳል እንደ መልቀቁን ይልቀቆቸው ግን እነሱን ለመያዝ ስንት ሰው እንደተሰዋ ለምን ይረሳል አላህ ሆይ ፍርዱን ካንተ ነው የምንጠብቀው ኢንሻህ አላህ እዉነት ተደብቃ አትቀርም

  • @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ
    @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ 2 ปีที่แล้ว

    ያአላህ እራህመትክን ካልቻለ ምናለ በሰላም ውልቅ ቢልልን እደ

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
    @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 ปีที่แล้ว

    _ምርጥ የአሏህ ባሪያ ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው አዛኚ እሩህሩህ ጀግና እሳቸው ናቸው ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም🌹_🇸🇦🇸🇦🇸🇦ኑው ፍሮፋይላቺንን በመጫን ቁራአን በተጂዊድ በአጭር ግዜ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን እንማማር! እንድሁም ኪታቦቺን🇸🇦🌹

  • @selfreliance8999
    @selfreliance8999 2 ปีที่แล้ว +2

    አቢይ እባብ መሆኑ የኢትዮጵያ ህዝብ ደርሶበታል 🇪🇹🇪🇹

  • @Lነኝየናቴናፋቂ
    @Lነኝየናቴናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹ሰላምሽን ይመልስልን🥺🥺🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @zinabuyimanie7666
    @zinabuyimanie7666 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት አቶ አብይ ለምን እራስህን አታጠፋም

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 2 ปีที่แล้ว

    እኔመሰግናመሰግናለን. !

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    ያሳዝናል አላህየ መልካሙን ይምረጥልን በስ!

  • @heyattube8847
    @heyattube8847 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደና መጣህ ስላም ለሀገሬ

  • @እሙፈቲሀ-ቐ8ሸ
    @እሙፈቲሀ-ቐ8ሸ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምአሠማኝ ያረብ

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ወይ አረ በቃ በለን ስቃያችን በዛ ሀገሬ የሰላምሽ መመለሻ ቀን ናፈቀኝ አላህ እንዴ ሰዉ አይዴለህም በቃ በለን ሁሉ ባተ እጅ ነዉ

  • @yeborenawkuru7438
    @yeborenawkuru7438 2 ปีที่แล้ว +2

    ግራ የተጋባው ፖለቲካ ግራ አጋባን

  • @abdufenita311
    @abdufenita311 2 ปีที่แล้ว +3

    በቃን ካሁን ቦሃላ አብይ አህመድ አይገዛንም አማራ ንቃ መገጠል አለብን🇪🇹💪💪

  • @mdadi127
    @mdadi127 2 ปีที่แล้ว

    አምላኬ ሆይ ድረስልን

  • @kzd1605
    @kzd1605 2 ปีที่แล้ว

    ያርብ ስላሙን አምጣልን ያርብ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +1

    መድኃንያለም በቃ ይበለን 😢🙏🏿

  • @asenafker8327
    @asenafker8327 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ሆይ አገሬን አስባት የምህረት አይኖችክ ይመልከታት

    • @hutadawed2
      @hutadawed2 2 ปีที่แล้ว

      ሥሥርርርርርርርልሥልህል

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 2 ปีที่แล้ว +17

    መንግስት ከ ባይደንጋ መወያየት የነበረበት ጦርነት ሳይጀመር ህዝብ ሳያልቅ በፊት ነበር ያኔ እነሱ በለመኑት ሰአት እልክ ውስጥ ገብቶ በመጠምዘዝ የሚሆን ነገር የለም ብሎ አማራን አስጨረሰው አሁንም ቢሆን ጦርነቱ የሚቆምበትን መንገድ በፍጥነት መፈለግ ግድ ነው

  • @AmanAman-jr9qr
    @AmanAman-jr9qr 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳዉዲ አርብያ ለሚስቃዩት እህት ወንድሞቻችን

  • @feviethiopia9223
    @feviethiopia9223 2 ปีที่แล้ว +11

    I am sorry for those heroes who lost their life to save Ethiopia.
    History will not forget you 🟩🟨🟥💪🏾💪🏾💪🏾

    • @tadesechurgesaa8510
      @tadesechurgesaa8510 2 ปีที่แล้ว +1

      ለሁሉም ናገር ፈጣር ሳላም የምጣልን የምለዉሌላ ነገር የለኝም

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 2 ปีที่แล้ว

    አቦዎ ኑሩልን

  • @ተምሬቢንትሠይድ
    @ተምሬቢንትሠይድ 2 ปีที่แล้ว +6

    ያኢላሂ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
    ሰላም ና መረጋጋት ናፈቀን 🇪🇹🙏
    ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች ፍትህ 😭😭🙏

  • @አለሀውከበረ
    @አለሀውከበረ 2 ปีที่แล้ว +7

    ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች 😭😭😭😭😭🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦

  • @ዜድየረሱልወዳጅ-ኀ8ዀ
    @ዜድየረሱልወዳጅ-ኀ8ዀ 2 ปีที่แล้ว

    የአላህ አገራችንን ሰላም ይመልስልን ያረብ☝😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Goh1216
    @Goh1216 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ በሰላም ከብርሀነ ጥምቀቱ ያድርሳችሁ ያድርሰን ውድ ቤተሰቦቼ የሀገሬ ልጆች

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን የዚህ መግስት ሁኒታው ምን አልተመቸኝም አንድ ጊዜ ስናደቀው ዞሮ ደግሞ ከሱ የማይጠበቅ ስራ ይሰራል ድርድር ከፈለገ ለምን በፊት አላደረገም ህዝብ ከተፈናቀለ ከሞተ ሀብቱ ከወደመ በኋላ ድርድር ያሳፅናል ሙናፊቅ ነው አላህ ሂዳያ ይስጠው ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹ኢትዮጵያና ለህዝቦቿ ይሁን ።ፍትህ ሳኡዲ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን

  • @ms-gq7yu
    @ms-gq7yu 2 ปีที่แล้ว

    አሏህሰላሞንያምጣልንበስ እኔጨንቁኝአል

  • @fatumayusep4090
    @fatumayusep4090 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለሳኡድ አሰረኞችችችችችችችችችችችችችች ድምፆ

  • @ራቤዩቱብእንድሪስ
    @ራቤዩቱብእንድሪስ 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህፍትህፍትህፍህትአላህሰላምያውርድ

  • @mastewalgetinet6780
    @mastewalgetinet6780 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለአማራ ፍትህ ለአፋር፡ፍትህ ለታምራት ነገራ ፍትህ ለመአዛ መሐመድ

  • @DaDa-fv6bv
    @DaDa-fv6bv 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህበሳዉዲለሚሰቃዩወገኖቻቺንፍትህ

  • @abebewube6706
    @abebewube6706 2 ปีที่แล้ว

    ይገርማል

  • @seadiyoutube812
    @seadiyoutube812 2 ปีที่แล้ว +2

    ባጠቃላይ የፈሰሰዉ ደም ምን ሊሆን ነዉ!!!!መንግስት እደት ሊደረገዉ ነዉ መቸም እኛ ከጁታጋ ዲረዲረ አንፈልግም መቸም !!!መቃጠል ዘዲሮ😭😭😭😭❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤😭😭😭😭

  • @mekiatube759
    @mekiatube759 2 ปีที่แล้ว +4

    ፍትህ ፍትህ በሳውዲ አረቢ ለሚገኙ ወገኖቻችን💔💔💔😭😭😭😭😭🥺🥺🥺

  • @toyibaenderis9700
    @toyibaenderis9700 2 ปีที่แล้ว +6

    ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩእህት ወንድሞች

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 2 ปีที่แล้ว

    ኢላሂ በቃበለን ለዝህ ለተበደለ ላማራህዝብ ማንይሆን ተጠያቂዉ.

  • @ዘምዘምወሎ-ኀ1ከ
    @ዘምዘምወሎ-ኀ1ከ 2 ปีที่แล้ว

    አላህ በለአ ያውርድብህ

  • @ሀዩየአብደረህማንታናሽ
    @ሀዩየአብደረህማንታናሽ 2 ปีที่แล้ว +8

    ህመሙ ከባድ ነው ሁላችንንም አስቆጥቷል ግን ሀገር በዚህ መንገድ መዳን ከቻለች ሌላ አማራጭ የለንም ኢትዮጲያን ለማዳን ከመራችን ጎን መቆም አለብን አላህ ሰላሙን ያምጣልን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Fatima-vx9hc
    @Fatima-vx9hc 2 ปีที่แล้ว

    ያረብ አገራችንን ሰላም አርግልን ከዚህ ከተግማማ ፔለቲካ ገላግልን የአሏህ

  • @ወለጋየደምምድር
    @ወለጋየደምምድር 2 ปีที่แล้ว

    የአላህ አንተ ሠላም ነህ ሠላምም የሚገኘው ካንተ ነው ለሀገራችን ሠላምን አውርድልን የንፁሀን ደም መፍሠሥን አሥቁምልን የህዝብን እንባ አብስ ያረብ አመፀኞችንም በቅጣትህ ያዝልን ልክ ፊረአውን እንደያዝከው አሁንሥ በዛ እፍፍፍፍፍ

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 2 ปีที่แล้ว

    ዉዉዉ እዉነት ነዉ

  • @ፈስተቂምከማኡሚርተ
    @ፈስተቂምከማኡሚርተ 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህ