«ሰባት ጊዜ ሐጅ አድርጌያለሁ፤ ካዕባን እንድመለከት ግን አላህ አልፈቀደልኝም!» || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ Minber TV ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 47

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 2 ปีที่แล้ว +5

    _ይህንን ታሪክ ባረበኛው ሰምቸዋለሁ ያረብ ከሟርት ጠብቀን ያረብ_

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 2 ปีที่แล้ว +1

    አስላም አልይኩም ወብ ሙስሊሞኝ ሼሀችን አላህ እድሜና ጤና ይወፍቆት ያርብ እስልምናችን አንድ ያድርግልን ሙናፊቆችም ክካፊር ሚያጭብጭቡ አላህ ህዲያ ይስጣችው ያርብ

  • @aishaassa1792
    @aishaassa1792 5 หลายเดือนก่อน

    አላህ ሁሌም ከተበደለ ጎንነው

  • @hananferid7967
    @hananferid7967 2 ปีที่แล้ว +1

    لاحول ولا قوة إلا بالله العلي العظيم ከዕባ እንዳታይ የተጋረድባት ሴት ታሪክ ያስፈራል አላህ ይጠብቀን 😭😭😭😭😭😪😪😪😪

  • @ጠይቢነኝወለየዋ
    @ጠይቢነኝወለየዋ ปีที่แล้ว

    🥺🥺🥺🥺🥺🥺☝️ያሱበሀንክ አላህ የጭካኔ ጥግ ይች ምኗ ይማራል ሰዉ ናት ግን አኡዙቢላሂሚንሸይጧኔሪጅም

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg 2 ปีที่แล้ว +1

    ሱብህን አለህ እዴት እደ ምያስደነግጥ ቅስ ነው
    አለህ ይጠብቀን ያርብ

  • @hajerworld9912
    @hajerworld9912 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩምላህህይር አሚሮቸ ሁሌህይርነገርከማስተማርውጭ ስለሌላሀይማኖት መጥፎነትአትሰብኩ እስልምናይሄነው መለያው ውበቱ

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 2 ปีที่แล้ว +3

    ያሸክ አላሕ ሐያታችሁ ያሬዝምልኝ የኔ አባት ናፍቆቴ

  • @ጣዝማማር
    @ጣዝማማር 2 ปีที่แล้ว

    ያአላህ አንተ መሀሪ ነህና ማረን እኛ ጉድፋም እድፋም ነን እና አንተው አጥራን ያረብ ሡበሀን አላህ ለአዚም 😭😭😭

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 2 ปีที่แล้ว +2

    _አህለን ወመርሀበን ሚበሮች ጀዛአኩም አላህ ኸይር ጀዛአ_

  • @ጠይቢነኝወለየዋ
    @ጠይቢነኝወለየዋ ปีที่แล้ว

    🥺🥺🥺🥺ኢላሂ መጨረሻ ካቲማየን አሳምርልኝ

  • @bintbilal6033
    @bintbilal6033 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላኸ ኸይር ሼሁና አላህ ይጠብቀን በጣም ያስፈራል 😭

  • @leyilaseman8182
    @leyilaseman8182 2 ปีที่แล้ว +1

    እወዳቸዋለሁ ወላህ ለአላህ ብዬ
    በቱልኝ 🥰💐

  • @shsy3139
    @shsy3139 2 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ አላህ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @wlyawelly9137
    @wlyawelly9137 2 ปีที่แล้ว

    آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين آمين

  • @الهمافتحليابوابرحمتك
    @الهمافتحليابوابرحمتك 2 ปีที่แล้ว

    Mashallah Mashallah allah yichmerelichu

  • @sadaendris3806
    @sadaendris3806 2 ปีที่แล้ว +2

    አሰላምአላይኩምወረህመቱላሂወበረካቱሁበጉትስጠብቅነበር፣

  • @zubaidaargab4664
    @zubaidaargab4664 2 ปีที่แล้ว

    አሚን 🤲🤲🤲💐💐💐

  • @saniaawel8912
    @saniaawel8912 2 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @nirakml9385
    @nirakml9385 2 ปีที่แล้ว

    አሳለም አላይኩም ወራማቱላህ ወባራከቱሁ አህላን

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኦን ያሳዝናል የሴትዬዋ ታሪክ ያረብ መጨረሻችንን አሳምረው!

  • @ሰሚራሲራጅj
    @ሰሚራሲራጅj 2 ปีที่แล้ว

    ማሽ አላህ

  • @ዜድየኮቻዋየጀበሉወዳጅ
    @ዜድየኮቻዋየጀበሉወዳጅ 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛ ከላህ ኡስታዝ ሀቅ ነው የተቸገረ ቤተሰብ ዘመድ እያለ ይሄዳሉ አንዳንዶች

  • @seadetube5367
    @seadetube5367 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭 ለዚህ ነው ለሞትህ ሳይሆን ላማሟትህ ፍራ የሚባለው አላህ ኻቲማችንን ያሳምርልን

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 ปีที่แล้ว

    Allhe yetabekane

  • @hikmaahmed7007
    @hikmaahmed7007 2 ปีที่แล้ว

    አላህይወፍቀን

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 2 ปีที่แล้ว

    _አላህ ከማሽረክ ከማሻረክ ይጠብቀን ያረብ_

  • @محمدسويد-ح2ح
    @محمدسويد-ح2ح 2 ปีที่แล้ว

    ያአላህ እኔም ሰሜቻለሁአላህ ይጠቢቀን

  • @fethiabekeri4560
    @fethiabekeri4560 2 ปีที่แล้ว

    Jezakallah

  • @SOFITUP
    @SOFITUP 2 ปีที่แล้ว +1

    ስላም አለኩም ወራህመቱላህ ወበርኩትሁ አህለን በጉጉት ስጠብቅነበር

  • @sultanali2006
    @sultanali2006 2 ปีที่แล้ว

    በርቱልን

  • @habibagiragn
    @habibagiragn 2 ปีที่แล้ว

    Ahlen Yeshehach Allah yitebkott

  • @mesriedresmesriedres5195
    @mesriedresmesriedres5195 2 ปีที่แล้ว

    ኢቅራ ቲቪ ላይ ነው እኔም ሰምቻለሁኝ አላህ ይጠብቀን

    • @emanMtytube
      @emanMtytube 2 ปีที่แล้ว

      እስቲ ሊኩን የሴትየዋን ጥያቄ እና የልጁን ጥያቄ ከሸሁ ጋር ያደርጉትን

    • @mesriedresmesriedres5195
      @mesriedresmesriedres5195 2 ปีที่แล้ว

      @@emanMtytube የቆየ ነው ወላሂ እኔም በሰአቱ ነበር ያየሁት ካገኘው እልክልሻለው

    • @emanMtytube
      @emanMtytube 2 ปีที่แล้ว

      @@mesriedresmesriedres5195 እሺ

  • @zmyoutube
    @zmyoutube 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላም አለይኩም ውዶች

  • @edenyasin5591
    @edenyasin5591 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህሙቱላሂ ወበረካት ወንድሞቼ እንዲሁም አባቴ እኔ በጣም እየተሰቃየሁ ነው የሸህን ቁጥር ላኩልኝ ለአላ ብላቹ

  • @zehramarsh002
    @zehramarsh002 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadetube5367
    @seadetube5367 2 ปีที่แล้ว

    አቤት መጨረሻ ሲበላሽ

  • @ጠይቢነኝወለየዋ
    @ጠይቢነኝወለየዋ ปีที่แล้ว

    😅😅😅😅የገጠሬወቹ ተረት በጣም ደስይላል ያረብ አላህ ይወፍቀን

  • @hananferid7967
    @hananferid7967 2 ปีที่แล้ว

    በሁለተኛው ሐጅ ባመጣሁት ፔርሙዝ 😃😃😄😄😄😄😄😄😄😄ክክክክክ

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 ปีที่แล้ว +4

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብዩ መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ መልካም መሆን መታደል ነው አሏህ ከመልካሞች ያዲርገን ያረብ

  • @abrarosman5301
    @abrarosman5301 2 ปีที่แล้ว

    እንዳው አንድ አህለል ኸይር የለም ሁሴንን ሀጅ የሚያስደርግልን?ሆድ እየባሰው እኮ አላስወራ አለ ሀጅ በተነሳ ቁጥር።ሀሀሀ

  • @misrasiraj685
    @misrasiraj685 2 ปีที่แล้ว

    ተራገንዘብ አይደለም የ 20 ሽ ደምዝተኝ የአመት ደሞዝ አኮነው

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh 2 ปีที่แล้ว

    አሠላም ዋለይኩም ለአንድ አገር አንድ ባድራ Leyila .kemil