Dagi X Evan - Yet Yigegnal / የት ይገኛል - New Ethiopian Music 2024 [Official Video]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • Dagi X Evan - Yet Yigegnal / የት ይገኛል - New Ethiopian Music 2024 [Official Video]
    Subscribe Today and Get All Your Favorite Music.
    Any unauthorized use, copying or re upload of this content is strictly prohibited.
    Copyright ©2024 Maraki Entertainment.

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @Melicoshow
    @Melicoshow ปีที่แล้ว +723

    በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው መስማት ከተሳናቸው ትምህርት ቤት

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube ปีที่แล้ว +329

    በዚህ ምድር ላይ ህይወት ሙሉ የምታረገው እናት ብቻ ናት ፈጣሪ ለእናቶቻችን ጤና ከእድሜ ጋር ያድልልን

  • @danielZewge-xe6yj
    @danielZewge-xe6yj ปีที่แล้ว +60

    ዳጊ ብቻውን ምርጥ ነው የሷ ግን ወይ ነብሮ ወይ ነብሮ የሚሊትን አኒሜሽን ነው የሚመስለው

    • @EdenEden-gp6xm
      @EdenEden-gp6xm 7 หลายเดือนก่อน

      Esay😂😂😂

    • @tuucry9118
      @tuucry9118 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😄😄😄😄😃😃😃👍👌

  • @ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ
    @ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ ปีที่แล้ว +262

    ወደ ኮመንት እየሮጥኩ እንቅፋት ደፍቶኝ ነበር 😂ማነው እንደኔ ወደ ኮመንት የምሮጥ 😂

  • @tsion4206
    @tsion4206 ปีที่แล้ว +574

    Beka yegna joro mekeleja new malet new😭😭😭😭

    • @makibelbelete1552
      @makibelbelete1552 ปีที่แล้ว

      Aybalm sew bizu leftobet yesera neger ydebral.bayimechm zim 😏

    • @DadaMoll
      @DadaMoll ปีที่แล้ว +19

      እኚ የጆሮ ጸሮች አቦ ከቻላችሁ ጸበል ዉሰዱል

    • @ሚስጥር-ጠ2ኘ
      @ሚስጥር-ጠ2ኘ ปีที่แล้ว +3

      😃😃😃😃

    • @BabaBwst
      @BabaBwst ปีที่แล้ว +5

      Abet kmm metatal 1gna eko nechw😂

    • @7rhgjn681
      @7rhgjn681 ปีที่แล้ว +2

      😂😂😂😂

  • @ZuzuMohmmed
    @ZuzuMohmmed ปีที่แล้ว +63

    ቆንጆ ሙዚቃ ነው በተለይ ባይለቀቅ 😏

    • @KsaKsa-h7e
      @KsaKsa-h7e หลายเดือนก่อน

      @@ZuzuMohmmed ክክክክ

    • @EiveShv
      @EiveShv หลายเดือนก่อน +1

      @@ZuzuMohmmed በጣም🙈😂😂😂😂

    • @hawuathawuat6164
      @hawuathawuat6164 หลายเดือนก่อน +1

      @@ZuzuMohmmed
      ሀሀሀሀሀ የተመታ ኮሜንት😂😂😄

    • @FkirFkir-e8l
      @FkirFkir-e8l หลายเดือนก่อน

      @@ZuzuMohmmed 😁😁😁🙈

    • @JamanashZeynu
      @JamanashZeynu 25 วันที่ผ่านมา

      @@ZuzuMohmmed ኢኔ ረሱ. ኢስመመለሁ

  • @YohanaJonny
    @YohanaJonny ปีที่แล้ว +356

    RIP For Ethiopia music industry 🦍

    • @Tatitati2727
      @Tatitati2727 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂

    • @KibineshTefera
      @KibineshTefera ปีที่แล้ว +1

      kkkkkkkkk

    • @LS-oi1nc
      @LS-oi1nc ปีที่แล้ว +1

      yene konjo kuri new nuri kemilew yishalal mechem😄

    • @teferiberru8986
      @teferiberru8986 ปีที่แล้ว +1

      Omg😂😂😂

    • @TgEt-d5n
      @TgEt-d5n ปีที่แล้ว +1

      Yes definitely

  • @tsigeredateka6435
    @tsigeredateka6435 ปีที่แล้ว +10

    አሪፍ ብሬስ ማሰታወቂያ ነው😁

    • @EdenEden-gp6xm
      @EdenEden-gp6xm 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa ปีที่แล้ว +388

    ፍትህ ለጆራችን 👱🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆

  • @zeamanueltigabu
    @zeamanueltigabu ปีที่แล้ว +2

    arif music new betelay ዝም yemtlbet part wow😅😅😅

  • @magifikr4063
    @magifikr4063 ปีที่แล้ว +351

    ክሊፑ ደስ ይላል ግጥም እና ዜማ የለም ወዳጆቼ አሁን ይሄን ዘፈናችሁ ተብሎ ከሙዚቀኞች እኩል የሲኦል በር ልትሰለፉ ነው😢

    • @AddisalemErdado
      @AddisalemErdado ปีที่แล้ว +3

      Kkkkkkkkk

    • @zaharaza3316
      @zaharaza3316 ปีที่แล้ว +11

      😂😂😂😂😂😂 እረ ወይኔ እውነት ነው እኩል ሶኦል በር ሊቆሙነው 😂😂😂😂

    • @AbrhamAbebe0009
      @AbrhamAbebe0009 ปีที่แล้ว +2

      yemr asakshgn

    • @Herute298
      @Herute298 ปีที่แล้ว +1

      Ako😂😂😂😂

    • @GodashignYenealem
      @GodashignYenealem ปีที่แล้ว +3

      😂😂😂😂😂😂😂😂 አመት ያስቃል

  • @tamerat-pm3yc
    @tamerat-pm3yc 10 หลายเดือนก่อน +1

    Waw❤❤❤❤

  • @Fili2132
    @Fili2132 ปีที่แล้ว +141

    ሂወት ሙሉ ምታረገው እናት ናት❤

  • @KureEbsa
    @KureEbsa ปีที่แล้ว +1

    Selemewedacho new enje zefeno.....yedeberal

  • @fitsumgebremichael
    @fitsumgebremichael ปีที่แล้ว +4

    ፕራክ ነው በሉኝ😮😂😂😂😂😂😂😂😂😂😛😛😛🤣🤣🤣🤣

    • @ZzZz-kr6xg
      @ZzZz-kr6xg 25 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @YosephTeshome
    @YosephTeshome ปีที่แล้ว +25

    200k ሠው ግን የኢትዮጵያን ጉድ ለማየት እንጂ ተመችቶት አይመስለኝም
    Agree 👍

  • @አለሀ
    @አለሀ 11 หลายเดือนก่อน +17

    ጌታን ሁልቀን ጠዋት ከንቅልፊ በተነሳሁ ቁጥር እደዚህ አይነት ሙዚቃ በቀን አንድ አንድ ጠዋት አወጣለሁ ምነው ደቆሮ በሆንኩ የሚያስብል ሙዚቃ

  • @Wengel2215
    @Wengel2215 ปีที่แล้ว +3

    Dagi & evan mert musica bertu go ahead ❤❤❤ enam bertulgn kezih belay entebkalen👌👌👌👌

  • @Mariyam-b5i
    @Mariyam-b5i ปีที่แล้ว +13

    ለኔ ማ ሂወት ሙሉ ምያረጋን ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው አሜን 🙏😢

  • @rakeb__bye
    @rakeb__bye ปีที่แล้ว +1

    Bekan bekan😭

  • @zizimohammed7002
    @zizimohammed7002 ปีที่แล้ว +41

    ሀሪፍ ነበር ባይለቀቅ😎

    • @fjhxgxhd3447
      @fjhxgxhd3447 ปีที่แล้ว +1

      የተመታ ኮሜንት😂😂😂😂

  • @yesatinworkkitaw9119
    @yesatinworkkitaw9119 ปีที่แล้ว +1

    Betam dese telalachu ayeleyachu

  • @saleamlakalemu1205
    @saleamlakalemu1205 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ነብሮ ወይ ነብሮ ይለያል ዘንድሮ ወይ ድመት ወይ ድመት ጀሮዋችን ተጫወቱበት

  • @NatnaelAbebe-w3w
    @NatnaelAbebe-w3w 11 หลายเดือนก่อน +1

    Enante angafa muzikege gitm ena zema bistachu erasu athonum 😂😂😂😂

  • @simonamare-ij3dn
    @simonamare-ij3dn ปีที่แล้ว +54

    አረ ምርጥ ነው እንደዚህ አልጠበኩም ነበር ይመቻችሁ

    • @ktstube
      @ktstube ปีที่แล้ว +11

      መስማት ተስኖሀል ማለት ነው

    • @haftamuadane
      @haftamuadane หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @AbelAbelsow
    @AbelAbelsow ปีที่แล้ว +1

    wow

  • @AllahuAkiber
    @AllahuAkiber ปีที่แล้ว +52

    እኔ ተመችቶኛል ይመቻችሁ በዚህ ዘመን ድፍረት ካለ ምንም ነገር መሞከር ጥሩ ነው ማንም ከናቱ ሆድ ተምሮ የወጣ የለም በዛ ላይ ነፃነታቸውን በጣም ነው የምወድላቸው ❤❤❤

  • @dagdagi3422
    @dagdagi3422 ปีที่แล้ว +1

    Fte lejo rachn 😭😭😭😭😭😭😭

  • @mikaelmeleakuhan3370
    @mikaelmeleakuhan3370 11 หลายเดือนก่อน +22

    ደስስስስስስ የሚል ሙዚቃ ነው
    ከመለቀቁ በስተቀር😒
    ለጆሯችን እዘኑለታ ፍየሎቻችን
    ምእእእእ... ሜእእእእ😭😭

  • @JoniMar-q2w
    @JoniMar-q2w ปีที่แล้ว +1

    የብሬስ ማስታወቂያ ነው የሚመስለው

  • @newlife1320
    @newlife1320 11 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ምርጥ ስራ ነበር ባትዘፍኑት ኖሮ😢😢

  • @Temu1996
    @Temu1996 ปีที่แล้ว

    Weyine gude weyine gude

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 ปีที่แล้ว +80

    ጎሽ። የአሁኑ ይባስ ማለት ይሄኔ ነው።
    ከደፈሩ አይቀር እንደ እነዚህ ነው። አይናችን እያየ በጨበጣ የሀብት ማማ ላይ ዱቅ አሉ።

  • @michaeltafesse7745
    @michaeltafesse7745 ปีที่แล้ว +1

    Rip gitim 😢😅

  • @AddisMamuye
    @AddisMamuye ปีที่แล้ว +12

    ስልኬ ነው ጠላቴ እናንተ ምን አረጋቹ😂

  • @rozahenok
    @rozahenok ปีที่แล้ว +1

    ena menem alelem esu yeyachu

  • @Urfavsoli
    @Urfavsoli ปีที่แล้ว +33

    በጣም አሪፍ ሙዚቃ ይመስል ነበር መጀመሪያ አካባቢ መዝፈን ስትጀምሩ ግን ይኸው መስማት ተሳነኝ 😫

  • @tamekingua1647
    @tamekingua1647 11 หลายเดือนก่อน

    Are ye mengist Yale ye bete binbi dimts yishalal kezi 😢

  • @BirukWauk
    @BirukWauk ปีที่แล้ว +10

    ተመልካቾቻችን ከአማኑኤል ሆስፒታል የነበረን ቆይታ ይን ይመስላል

  • @etagetesfaye6049
    @etagetesfaye6049 11 หลายเดือนก่อน +1

    hewaten mulu argeshewal becha ko new muluwen are ljorwochin ezanu fetehhhh lemusica

  • @TedrosTesfaye-w9g
    @TedrosTesfaye-w9g ปีที่แล้ว +17

    በዚህ ዘመን መስማት እንደተሳነው ሰው እድለኛ የለም

  • @BekMenace
    @BekMenace 11 หลายเดือนก่อน +2

    እሺ አሁን ይሄ ምንድ ነው ዘፈን እንዳትሉን

  • @molliyaputhahaseena1536
    @molliyaputhahaseena1536 ปีที่แล้ว +52

    ሙዚቃውን ተውትና እነሱ ግን አምሮባቸዋል ኢቫንም ሴት መስላለይ😊

  • @ezeb498
    @ezeb498 11 หลายเดือนก่อน +1

    Le laqso tataqam ehen dimzyi😂😂😂😂

  • @merrypam1376
    @merrypam1376 ปีที่แล้ว +15

    አሁን የኢትዮጵያ ሙዚቃ በለው search ለሚያደርጉ ምን ይላሉ 😂😂

  • @محمدعشان-ه1ب
    @محمدعشان-ه1ب ปีที่แล้ว +1

    ሰንናቹ በክተት ነውዴ 😂😂

  • @AbrhamWerku-bf6fx
    @AbrhamWerku-bf6fx ปีที่แล้ว +5

    ኮመት ላይ ለምታወሮት አሽቃባጭ ሆላ በርቶ ነው ሜባለው🎉❤❤❤

  • @fkr8505
    @fkr8505 ปีที่แล้ว +1

    ሁለት ሞትብኝ 😂😂

  • @ለንጉሴንግስቱነኝ-በ8ገ
    @ለንጉሴንግስቱነኝ-በ8ገ ปีที่แล้ว +78

    እነ ገጦ አገጠጡበት እኮ ጆራችንን

    • @gxydyxyyx3629
      @gxydyxyyx3629 ปีที่แล้ว

      ነዉር ነው ሰዉን በመልኩ ማሸማቀቅ ሁሉን የፈጠረዉ ጌታ አይሳሳትም

    • @amipowlos1274
      @amipowlos1274 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂

    • @selamina
      @selamina ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂

    • @susutube9855
      @susutube9855 ปีที่แล้ว +3

      በግጠጡዋስ የፈጣሪ ስራ ነው ችግር የለም ነበር ያለባበሱዋ ነገር እውልቃ መሄድ እኮ ነው የሚቀራት ቲክቶክ ብታዩዋት

    • @jmelamuhaba7242
      @jmelamuhaba7242 ปีที่แล้ว

      ወየው በሳቅቅቅ

  • @surafelkebede7944
    @surafelkebede7944 ปีที่แล้ว +1

    Forest gibu endatmetubin😢 endeeee ere jeroachin kosele😢

  • @BinyamBedlu-b7e
    @BinyamBedlu-b7e ปีที่แล้ว +6

    መጀመሪያ ጤንነታቸውን ማረጋገጥ አለብን ያው አብደው ከሆነ ማን ያውቃል 😢😢😢😢😂😂😂😂

    • @ZetunahMoh
      @ZetunahMoh 8 หลายเดือนก่อน

      ካአማኑኤል ያመለጡ ናቸው ቤተሰብ ፍለጋ ላይ ነው እነሱ እዚህ ነጠላ ይነጥላሉ 😂😂😂😂

  • @DestaTadesse-t9f
    @DestaTadesse-t9f หลายเดือนก่อน +2

    እባካችሁ ንሰሐ ግባ በወንጌል እመኑ ኢየሱስ ልመጣ በደጅ ነዉ

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 ปีที่แล้ว +34

    ኮሜት አታካብዱ አሪፍ ነው እንኳን ይሄን የኔን ቆንጆ ኑሪ ሰምታቸኋል እኔን ያልገባኝ 😂😂 የስንት ሰው ድምፅ ነው የገባው

  • @KalyGege
    @KalyGege ปีที่แล้ว +1

    😊😮😅😅😅 Wow 😅😅

  • @gfy9464
    @gfy9464 ปีที่แล้ว +11

    ምርጥ ሙዚቃ ነው በርቱ ኣንድ ኣንድ ኮሜንተሮች ግን ሰው ከፍ ሲል ያማቹኋል መሰለኝ

    • @EdenEden-gp6xm
      @EdenEden-gp6xm 7 หลายเดือนก่อน

      Antam lmin atuzfinm manw atwarm😂

  • @saraMengesha-c4x
    @saraMengesha-c4x 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጥሩ ቀረፃነው ማየት ከተሳናቸው ትምህርት ቤት

  • @deacondawitshawafira3749
    @deacondawitshawafira3749 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ዘፈን ከአይምሮ ህሙማን

  • @AtweCell-g9s
    @AtweCell-g9s ปีที่แล้ว +1

    የልብስ አምላክ ይፍርድ እንጅ😂

  • @bezi-hm7hz
    @bezi-hm7hz ปีที่แล้ว +5

    የኔንም ሰሞኑን ጠብቁ😮😮😮❤

  • @teenamedu3121
    @teenamedu3121 ปีที่แล้ว +1

    ነፍሰ ይማር እህቴ ምነው ቀልብ ቢሰጥል አንገትሽ ላይ ያደረገሸው መሰቀል ክርሰቶስ የሞተው ለሰው ልጀ በሙሉ ነው ቀልብ ግዝ ደግባት ከንቱ ነው

  • @Desty-tt8vm
    @Desty-tt8vm ปีที่แล้ว +6

    ጥበብ ተልከሰከሰች 🤣🧐በጣምነውእምወዳቹህከምሬነውበርቱበስራቹህ🙏🙏🙏🥰🥰

  • @surafelkebede7944
    @surafelkebede7944 ปีที่แล้ว +1

    ለማንኛውም ጉሮሮኣቹን ዘይት አስቀይሩት😂

  • @AbelBaye-x1g
    @AbelBaye-x1g ปีที่แล้ว +3

    😭😭😭RIP FOR ETHIOPIAN MUSIC 😭😭😭😭😭

  • @natiinfo-ln7jc
    @natiinfo-ln7jc ปีที่แล้ว +1

    ere tewun min argu new mitilun

  • @SeadiiEthiopia
    @SeadiiEthiopia ปีที่แล้ว +17

    ሰርጋቸው ነው ሙዚቃ 😂❤❤

  • @tsegatsegsh
    @tsegatsegsh ปีที่แล้ว +1

    Abet sigxina

  • @ndn9008
    @ndn9008 ปีที่แล้ว +12

    ዋው በጣም ምርጥ ክሊፕ በርቱ ማንንም እንዳሰሙ አይ ሀበሻ በድሜ ስትበርጠው ብቻ ነው የማይቀናው እኔ ተመችቶኛል በርቱን ❤

  • @HenokAbraham-ms9jv
    @HenokAbraham-ms9jv ปีที่แล้ว +1

    መናገር እኮ ብርቅ ኣይደለም😂😂😂😂

  • @dj_lax
    @dj_lax ปีที่แล้ว +7

    What country is this🤔

    • @kedirali2455
      @kedirali2455 10 หลายเดือนก่อน +1

      Ethiopia

  • @BetelhemSamson-kk1mm
    @BetelhemSamson-kk1mm 11 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ማርያም ድርሻ እንዴምንድ ነው የምዘፍኑት ስታጡ ነዋ ሆ

  • @አፍላፍቅር-ጐ6ኈ
    @አፍላፍቅር-ጐ6ኈ ปีที่แล้ว +5

    አሪፍ ነው ከ መስማት የተሳናቸው ት/ቤት ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ🙉🙉🙉🙉🙉🙉

  • @mekdeshaylu-s9i
    @mekdeshaylu-s9i 11 หลายเดือนก่อน +1

    Dems telaw

  • @mrtm13
    @mrtm13 ปีที่แล้ว +11

    ሙዚቃ ሞተች
    ብረት አፋችሁን ሞልታችሁ ጆሮአችንን አደማችሁ😢

  • @happytube-01
    @happytube-01 ปีที่แล้ว +1

    Maraki muziqa 🤝 ቀፋፊ ዘፊን
    ግድ የለም መጀመሪያ ይቺን ያዟት 🧠

  • @samira7639
    @samira7639 ปีที่แล้ว +6

    የምር ይመቻቹዉ ዘና ፈታ ነው የምታረጉ በተለይ ነጣነታቹዉ ፈጣሪ አይለያቹዉ ስታምሩ👏😭💞💞🙏👍👍👍👍👍

  • @Rophnan2
    @Rophnan2 ปีที่แล้ว

    😅😅😅 yasafral ewenet

  • @ayutube17
    @ayutube17 ปีที่แล้ว +8

    በርቱ አሪፍ ነዉ 🥰

  • @GelgloKiki
    @GelgloKiki ปีที่แล้ว +2

    Kemelekekoo weche Arif neber

  • @SemeredinSultan-f9q
    @SemeredinSultan-f9q ปีที่แล้ว +7

    Big work, bertu ❤❤❤❤

  • @abebetesfaye6056
    @abebetesfaye6056 ปีที่แล้ว

    getumu chewa nw bet ayemtam😂😂

  • @Abduyerayaw
    @Abduyerayaw ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ፍትህ ለሙዝቃ😢😢

  • @ErsteTrfa
    @ErsteTrfa 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢joroye😂😂😂😂

  • @PABLO-TUBE00
    @PABLO-TUBE00 ปีที่แล้ว +3

    VOICE betam gerami naw getem lay wef yelachum

  • @ZeuraelTewahedo
    @ZeuraelTewahedo ปีที่แล้ว

    አረ ወገን ጆሮዬ እግር የለውም እንጂ ይሄዳል። ዱዳ መሆን ተመኘው😅😅😅😅😅😅😅

  • @Mubarikhasen
    @Mubarikhasen ปีที่แล้ว +5

    ሚገርም ቅንብር
    አሪፍ video
    በግጥም በመሳተፌ ደስ ብሎኛል
    Good luck 😊😊

    • @BettyEfb
      @BettyEfb ปีที่แล้ว +2

      Err efer beftari chersh tegetmo nw🤣 weyeni getem

    • @efrataeyob9820
      @efrataeyob9820 ปีที่แล้ว

      Yehem getem teblo new getem endalew radu ahun yanten comment saneb new yawekut

    • @omakyab
      @omakyab ปีที่แล้ว

      አረ ጭራሽ ማፈር ነው ያለብህ 😂

  • @gezalikedir3164
    @gezalikedir3164 9 หลายเดือนก่อน +1

    Manew 😂😂 our ear

  • @tesfayetasew9523
    @tesfayetasew9523 ปีที่แล้ว +13

    እግዚኦ ነፍስ ይምር

  • @samiraahmed3037
    @samiraahmed3037 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ehema ye brace mastawekia mahon alebat😂

  • @TenbiteWoldemichel
    @TenbiteWoldemichel ปีที่แล้ว +8

    Wow betam temechtachugeal le huletegeaw kezi belay endemihone tereter yelegem

  • @gonfakebede7080
    @gonfakebede7080 ปีที่แล้ว +1

    Ene gn migermgni confidencesachu nw ende gn enate erasachu semtachutali bsrat 🤔🤔🤔

  • @mesilobe7955
    @mesilobe7955 ปีที่แล้ว +6

    እደዛታችሁ ለቀቃችሁት😮

  • @EthiopianPrank
    @EthiopianPrank 6 หลายเดือนก่อน

    አንደኛው 2:48

  • @ferozaawol2946
    @ferozaawol2946 ปีที่แล้ว +12

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @RobelYamin
    @RobelYamin 4 หลายเดือนก่อน

    Ere arif new enaten ay habesha tebeltoko asteyayet ayist!

  • @bmtq
    @bmtq ปีที่แล้ว +7

    Good Job Guys💕🌸🌸🌸

  • @spartaHDD
    @spartaHDD ปีที่แล้ว +1

    2 dedeb zefagnoch nachu

  • @ramt7637
    @ramt7637 ปีที่แล้ว +4

    I am the 10,000 viewer challeng dagi and Eva we will go to 100,000 bravoo

  • @bersabehyohannes
    @bersabehyohannes 11 หลายเดือนก่อน +1

    wow, now my ears are defineitly destruct thanks,bot i like your confidence

  • @ELizazemenekase
    @ELizazemenekase ปีที่แล้ว +6

    የሚገርም ስራ ነው በርቱ 🎉🎉❤

  • @ElhamMekonen
    @ElhamMekonen ปีที่แล้ว +1

    Ere ወይኔ ጉዴ 😂😂😂