Kiros Alemayehu - Gumayo

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 309

  • @AmenYihonal
    @AmenYihonal 3 หลายเดือนก่อน +15

    ኪሮስ ነብስህ በገነት ትረፍ። በ 1983 የሠርጌ ትዝታ ነህ።እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም ከምወዳት ባለቤቴ ጋር አያት ሆነን በፍቅር እያዳመጥንህ ነው።ትርጉሙ ሳይገባን ዛሬም እናዳምጥሀለን።

  • @solomontekelu3389
    @solomontekelu3389 4 หลายเดือนก่อน +15

    ዘር ጾታ ሳይል ሁሉን የሚያስደስት ሙዚቃ ለሰጠን ተናፋቂ ብርቅዬ ድምጻዊ ነብስህን በገነት ያኑርልን ትርጉሙን ባላቀውም ፍቅር ሰው ነበር

  • @ፊዮሪናዮሪናዮሪና
    @ፊዮሪናዮሪናዮሪና 5 ปีที่แล้ว +13

    እኔ ኪሮስዬን በጣም ነው የማደንቀው ነብሱን ይማረው እና በጣም ነው የምወድለት ስራዎቹን ግን ምንም አልችልም ትርጉም ማፊ ግን ከልጅነቴ ተቀርፆ ነው ያደኩት ቲቢ ሲከፈት ሁሌ እሱን መጀመሪያ ይጋበዝ ነበር ኪርዬ ነብስ ይማር የኔ ምርጥ

  • @ፍቅርበሸዋልጅ
    @ፍቅርበሸዋልጅ 6 ปีที่แล้ว +26

    ኪሮስ አለማየሁ በጣም እወደዋለሁ ትልቅ ወድሜን አስታውሰዋለሁ ደጋግሙ ስለሚሰማው ነብስህን ይማራው

  • @hagazimesiganawe6580
    @hagazimesiganawe6580 7 ปีที่แล้ว +26

    ለኔ እስካሁን ከራያ ዘፈኖች እነደ ኪሮስ አለማዮህ ስሜቴን የሚቆጣጠረኝ የለም!!!

  • @ኣስቴርማሓሪ
    @ኣስቴርማሓሪ 2 ปีที่แล้ว +10

    ብቆልዕትና እዚ ደርፊ ንሰምዖ ኔርና ጡዑም ደርፊ ከምቲ ናይ ቀደም ሰላም የምጻኣልና ፈጣሪ 🙏🙏🙏

    • @ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ
      @ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ ปีที่แล้ว

      ሕጅሞ ብፅልእ ተጋሩ ዓይንኽ ዓውሩ ፁረፍ ቱውዕልና ኣለኽ የሕዝን🙏

  • @berhehagos864
    @berhehagos864 4 ปีที่แล้ว +6

    Rip ንጉስ ጥበብ ዶክተር ኪሮስ እቲ ቀደም እዩ ምስ ጥሪት እና ወዓልና መን ሙካኑ ደራፊኣ ከይፈለጥና መጋልዋ ክንብል ንውዕል ነርና from eritrea

  • @GutaDiriba-r6m
    @GutaDiriba-r6m 18 วันที่ผ่านมา

    Kiros is a legend ❤ one of my favourite Ethiopian musician from my childhood. Iam from oromia.

  • @wemakeagaziangreatagainjho5475
    @wemakeagaziangreatagainjho5475 6 ปีที่แล้ว +50

    i love you ቲግርኛ music thanks ኪሮስ ኣለማዮ ተበርህ ተስፋሁነይ ጸሃይቱ በራኪ የማነ ባርያ ኢረፍቲ ይፍተረልኩም ፈታሪ
    ኣብ ባህልናን ኮንካናን በዙህ ኣበርክቶ ገርኩም ኢኩም ኢሞ ኣብ ትመጺኢ ሃገረ ኣጋዚያን ብስምኮም ዝጽዋኢ ሃወልቲ ከትከል ኢዩ ከም ስታዶም ኣየር ፖርት ጎደናታት በስምኩም ኢዩ

  • @nelove7971
    @nelove7971 5 ปีที่แล้ว +6

    አይ ኪሮስ ለኔ ሁሌም አንደኛ ነህ ዘፈን መስማት ትቼ ነበር ግን ዛሬ አጎቴ ሲናፍቀኝ አንተን መስማት ጀመርኩ ሁሉ ነገርህ ይመሳሰልብኛል ሲቀጥል ከውትድርና አብዶ እንደተመለሰ ኣይበለክዋ የሚለውን ዘፈን ነበር ሁሌ የሚዘፍነው እና የሚሰማው

  • @addisken24
    @addisken24 ปีที่แล้ว +3

    ኪሮስ አለማየሁ ቋንቋውን ባላውቀውም በጣም ደስ የሚል ና ተሰምቶ የማይጠግብ ነው ዘፈንህ።ነብስህን ይማረው።

  • @merathetewahdo2539
    @merathetewahdo2539 4 ปีที่แล้ว +71

    አረ ተጋሩ ኣሕዋትና ኢኹም ንዕ ዕርቂ ንፍጠር ሓደ ንኹን ንኣምላኽና ነሐጉስ። ሓደ ምዃን ሰላም ምጋብር ዶ ይጽላእ ደቀይ። አረ ኣምላኽ ከም ቐደምና ምለሰና ኤርትራ ዝብል ስም ጠፌኡ ተጋሩ ተባሂልና ከም ናይ ቀደምና ክንጽዋዕ ፍቓድካ ይኹን ኣሜን። ጥልያን ብዝፈለየና ክንዕሽሆ የብልናን

    • @TeshomeMehari-t8l
      @TeshomeMehari-t8l ปีที่แล้ว

      Bitch, what the fuck are you talking about you need to know Eritrea is only for Eritrea until the end of this earth

    • @JamalJamal-sh5qv
      @JamalJamal-sh5qv 7 หลายเดือนก่อน

      Wadi sharmta Agama entey Alaka ab eritra texarab wadi zia ghaf Agama

    • @tsegatekulu8368
      @tsegatekulu8368 3 หลายเดือนก่อน

      Guhaf anseba aslamay entay adi aleka agame nay gotetka adi yu sidi

    • @Brukwakjira
      @Brukwakjira 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@JamalJamal-sh5qv
      ቆርባዕ ኤርትራ ጥልያን ዘውፅኦ ሽም እምበር እኮ ኦርጅናል ሽምኩም ኣይኮነም በላዒ ወዲ ዓከር ሙሽሙሽ ረሳሕ መነዴኹም ምስደለየኩም ባርያ ሓፀብቲ መዓኮር ጥልያን!😂😂😂

    • @ጉድፈላ
      @ጉድፈላ 2 วันที่ผ่านมา

      ኣታ ወዲ ቆዳፍ ሑሉፍ ኤርትራዊ ትግርኛ ንቅድሚት በል❤❤❤❤❤​@@JamalJamal-sh5qv

  • @kesetearaya5787
    @kesetearaya5787 6 ปีที่แล้ว +139

    ካብ ኤርትራ የ ኪሮሰይ ኣቦይ ኮይንኑ ዩ ድስምዓኒ ኣብ ገነት የንብርካ

  • @tesfaneshwoldeleul646
    @tesfaneshwoldeleul646 2 ปีที่แล้ว +5

    ነብስህን በገነት ያኑራት ,, ለኛ እስከትዉልድ የሚሸጋገር ትተህልን አለፍክ , ንጹህ , ፍጹም ኢትዮጵያዊ የትግርኛ ዘፋኝ 🙏🙏💜🌹🌹

  • @zerayhabtay6413
    @zerayhabtay6413 5 ปีที่แล้ว +84

    I am from Eritrea kiros is a Legend

    • @fantastic1231
      @fantastic1231 4 ปีที่แล้ว +6

      I'm from beautiful Gojjam and love Kiros's wonderful songs!!! United and ancient proud Godly Ethiopia and Eritrea forever!!!

    • @Ali-jc8sg
      @Ali-jc8sg 2 ปีที่แล้ว

      @@fantastic1231 ጎጃም ከኢትዮ ውጭ ሆነ እንደ እኛ ታንሠማ 😕😕🙄🙄😁😁

    • @n3173
      @n3173 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@Ali-jc8sg😅😅😅😅

    • @Solo-1ds
      @Solo-1ds 8 หลายเดือนก่อน +4

      I am from tigray Yemane barya is a legend

    • @luelnegasi7767
      @luelnegasi7767 7 หลายเดือนก่อน

      Really, he is the legend of Tigrinya music.

  • @warqekasaye6508
    @warqekasaye6508 5 ปีที่แล้ว +103

    አባቴ ይወድህ ነበር አንተም ሞትክ እሱንም አጣሁት አባቴ ሲናፍቀኝ አንተን እሰማለሁ እፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ነብሳችሁን ይማረው

  • @kidistabebe5388
    @kidistabebe5388 2 ปีที่แล้ว +5

    ❤❤❤❤ይዘፍን ስሰማ አባቴን አስታውሳለሁ አሁን በሂወት የለም በጣም ኪሮስ አለማየሁ በጣም ይወደው ነበር king of ራያ ❤❤❤

    • @Judal.
      @Judal. ปีที่แล้ว

      Abste Enat hono asegoeje mot kefu 😢💔💔I miss Emeje Alemee 😭😭😭😭😭

    • @elda554
      @elda554 2 หลายเดือนก่อน

      He is not raya he is tigere he likes our culture that's why he was singing

    • @Brukwakjira
      @Brukwakjira 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@elda554ከራያ ባይሆንም ትግራዋይ እስከሆነ ድረስ አገሩ ነው የዕዳጋሓሙስ ሳዕሲዕ ልጅ ነው ለማንኛውም ትግራይ በሙሉ ግን አገሩ ነው !! Don't be narrow minded!!

    • @elda554
      @elda554 2 วันที่ผ่านมา

      @Brukwakjira I'm raya means I'm wolloyee not tigere raya belongs to wollo culture and language

  • @kibrelisan3194
    @kibrelisan3194 4 ปีที่แล้ว +40

    የዛን ዘመን ኢትዮጵያ የት ይሆን ያለሽው ?

  • @betelhemeshetu8870
    @betelhemeshetu8870 3 ปีที่แล้ว +15

    Kiros almayehwe the greatest singer all music, his movement ,also perfect rest and peace.💐

  • @BirukChane-kq3oh
    @BirukChane-kq3oh 3 วันที่ผ่านมา

    ይሄን ሰውዬ ስወደው ምርጥ ዘፋኝ ነው ❤

  • @rashidove
    @rashidove 2 ปีที่แล้ว +7

    I dont know how to express my feeling about kiros Alemayehwhu he is the father of tiggrina music

  • @helenhelen9419
    @helenhelen9419 6 ปีที่แล้ว +26

    ኪሮስ.ኣለማዮ.ነብስህ.በገነት.ይኑር.ሁሌም.ያንተ.ሙዚቃ.ይማርከኛል.ማራኪ

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 ปีที่แล้ว

    የምወደው ኪሮስዬ አፈሩ ይቅለልህ ብዙም አልሰማም ትግረኛ ግን ስወድህ 💚💛❤️

  • @kokobzerzgi4597
    @kokobzerzgi4597 4 ปีที่แล้ว +10

    ዶ/ር ኪሮስ ትንሳኤ ትግርኛ ደርፊ ኣብ ልበይ
    ኣነ ወዲ ዓባይ ትግራይ።

  • @temesgenkiros9258
    @temesgenkiros9258 2 ปีที่แล้ว +4

    ኪሮስ ተወዳጅ ሙዚቀኛ። ነፍስህን ይማረው

  • @tutumare2909
    @tutumare2909 6 ปีที่แล้ว +11

    ሀቢቢ ኪሮስዬ ስሰማህ ሙዚቃህን ውስጤን ይከፋኛል ኡፍ

  • @ፍቅርበሸዋልጅ
    @ፍቅርበሸዋልጅ 5 ปีที่แล้ว +4

    ብሰማው ብሰማው እማልጠግበው ትግራይ ሙዚቃ ኪሮስ አለማየሁ አንጋፍ ነህ ኪሮስ

  • @eyotez2496
    @eyotez2496 3 ปีที่แล้ว +11

    Timeless kiros my childhood superstar represents innocent and good times

  • @msgna0778
    @msgna0778 9 หลายเดือนก่อน +1

    super star Tigrinya songs kiros alemayo alwaysssssss❤❤❤❤❤❤❤

  • @nigushilufabay798
    @nigushilufabay798 5 ปีที่แล้ว +4

    ቅድም ኢሎም ኣብ ለይመዓልቶም ካብ ልሰኣናዮም ሃፍቲ ትግራይ ኢትዮጵያ ልኾኑ ሁለገብ ከያኒ ክቡር ዶክተር ነብስሔር ኪሮስ ዓለማየሁ ነብስካ ኣብ ገነት ትንበር።
    ኣነኳ ክሻብ ሕልፈተይ ላዘከርኩኻ፡ክነብር ብህይወት ካብ ትፍለየና ዕለት ጀሚረ ቃል ልኣተኹ እየ።
    እነሆ ለ ዓመት ዓመት ጥቅምቲ 3 ካብ ልዝክረካ ልዕሊ 26 ዓመታት ክኾን ኢሉ።
    ዝንተ ዓለም ለ ኣይትርሳዕይ!!!

  • @hadushbelaly8436
    @hadushbelaly8436 6 ปีที่แล้ว +18

    ናይ ኪሮስ ደርፍታት ኩለን ፅቡቓት እንተኾና ከም መጋለዋ ግን ዋላ ዋላ ኣይረኸብኩን

    • @gnhdhj2594
      @gnhdhj2594 5 ปีที่แล้ว

      ነብስ ይማር

  • @Abebebelow
    @Abebebelow 7 ปีที่แล้ว +21

    አቤት ተሰጦ ኪሮስ ነፍሰ ይማር!

  • @aniykebe3630
    @aniykebe3630 5 ปีที่แล้ว +33

    ኪሮስ የኢትዮጵያ ልጅ ነፋስህ ይማራው ትግረኛ ዘፈን ባንተ ነው የማውቀው አንተ የመሰሎ ትግሬ አራዳዎች ቁጥራቸውን ያብዛው

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 4 ปีที่แล้ว

      እኔም እንደዛው

  • @hadasbisrat9808
    @hadasbisrat9808 5 ปีที่แล้ว +10

    I always remember my mom when I listen this beautiful music “amakelle meshalu”

    • @spiritualsunshine9215
      @spiritualsunshine9215 5 ปีที่แล้ว +1

      hadas bisrat I love my mom too! She’s so sweet and cute!!!!

  • @nugusetsegay9156
    @nugusetsegay9156 ปีที่แล้ว +1

    ኣትዮ ሓሞኺይ'ዶ መጋልዋ ጎረቤተይ ኩንየ መጋልዋ
    ስብኣይኪ ተገሸለ መጋልዋ ላሕምኪ ከጋንየ መጋልዋ 😁😁😍

  • @ኣዶሊስናናትና
    @ኣዶሊስናናትና 6 ปีที่แล้ว +26

    እንታይ ክወጾ ኪሮስ ቅጭን ድምጺ ጎሮሮ ሳዕሳዒት ኣቦ ባህሊ ትግርኞ

  • @spiritualsunshine9215
    @spiritualsunshine9215 5 ปีที่แล้ว +31

    So charming. This reminds me of Agew music. Even my mom mistaken Agew music with Tigrigna music! I don’t blame her. It sounds a like.

    • @amanoneloves2506
      @amanoneloves2506 3 ปีที่แล้ว +1

      Im from Eritrea i love the agew people but i don’t find anyone here

    • @spiritualsunshine9215
      @spiritualsunshine9215 3 ปีที่แล้ว +1

      @@amanoneloves2506 hey! Where do you live? Maybe there is no Habeshas where you live.

    • @orihaylo4317
      @orihaylo4317 ปีที่แล้ว

      @@spiritualsunshine9215 hi 👋🏿 good ny

    • @orihaylo4317
      @orihaylo4317 ปีที่แล้ว

      @@spiritualsunshine9215 ❤ nihi nefelalet

    • @orihaylo4317
      @orihaylo4317 ปีที่แล้ว

      @@spiritualsunshine9215 cool my the phone

  • @Halefom
    @Halefom 7 ปีที่แล้ว +133

    የኪሮስ ዘፈኖች ይገርሙኛል..ልክ የኤሌክትሪክ ሀይል ተቀላቅሎባቸው የተሰሩ ነው የሚመስለኝ። በሰማሁት ቁጥር ከግር እስከ እራሴ ይነዝረኛል። በሚያሳዝን ሁኔታ ቋንቋውን በደንብ ባለመቻሌ ሙሉ መልክቱን መስማት አልችም።ስሜን ለተመለከተው ሰው ይህ አባባሌ ግርምትን ሊጭር ይችላል። ዳሩ ግን አባቴ ብዙ ቋንቋዎችን መናገር ይችል ስለነበር ስሜን እሱ አወጣልኝ። እስቲ እኔም እሞክራለው ከሆነልኝ። ..ስላካፈላችሁን አመሰግናለሁ!!!

    • @israakhalil6579
      @israakhalil6579 6 ปีที่แล้ว +1

      Halefom Tesfaye ትክክል

    • @israakhalil6579
      @israakhalil6579 6 ปีที่แล้ว +1

      ልጁም በሱ ወጣች !!!!!!!!

    • @tedateda26
      @tedateda26 6 ปีที่แล้ว +1

      Halefom Tesfaye አይ ኪሮስ ዓላማዬ ማራኪ እዩ ድራፍ ታች ነብሲ በገነት ትኑር ለዘለዓለም ።

    • @jchvkh4301
      @jchvkh4301 6 ปีที่แล้ว +1

      Halefom Tesfaye አይዞህ እኔ እተረጉምልህ አለዉ ማሬ

    • @wibishetalagaw3470
      @wibishetalagaw3470 5 ปีที่แล้ว

      Betam enam endeza be cherashi altegbewm

  • @holistic_memory404
    @holistic_memory404 5 ปีที่แล้ว +11

    This is classic.... At any age. His lyrics are amazing

  • @belayassefa2471
    @belayassefa2471 5 หลายเดือนก่อน +2

    The living legend! May your soul rest in peace 🙏

  • @AbenaGebre
    @AbenaGebre 25 วันที่ผ่านมา

    ጥዑይ ዘይነብረላ ዓዲ።ኣያና መንግስተ ሰማያት የዋርስካ

  • @birhanuhabtemariam2584
    @birhanuhabtemariam2584 9 หลายเดือนก่อน

    ኪሮስ እውነተኛ የኢትዬጲያ ልጅ ነው

  • @funinawfandaro9154
    @funinawfandaro9154 5 ปีที่แล้ว +5

    Kiros alemayehu R.I.P!! Angoraguralehu wendime!!!2019!!!

  • @hmeretabraham5092
    @hmeretabraham5092 5 ปีที่แล้ว +2

    Kiros hade kabtom abotat tigrigna,,, hade mealti kirska ab kulu hzbi tigrigna ktkel eyu. RIP from Asmara

    • @rakitube21
      @rakitube21 5 ปีที่แล้ว

      የቅኔልና ሰላም ንህዝቢ ትግሪኛ

  • @menberuburuk3535
    @menberuburuk3535 6 ปีที่แล้ว +3

    ነብስክን ይማር ክሮሰ አለማየሁ የ ዘፋኖች ንጉስ መቸም ቢሆን አንተን የሚተካ ድምፃዊ ይፈጠራል ማለት ይከብዳል

    • @alemtsehayalem1099
      @alemtsehayalem1099 6 ปีที่แล้ว

      ነብስህን ይማረው ኪሮስየ አንተ ብትሞትም ስራህ አልሞተም

  • @demisaget5669
    @demisaget5669 4 ปีที่แล้ว +12

    እኔ የኪሮስን ሙዚቃ ለመጀመሪያ ግዜ የሰማሁት አንድ ጎረቤታችን ሬድዮ ገዝቶ ከዜና በኋላ ሙዚቃ ሲለቀቅ የኪሮስ ሙዚቃ ተለቀቀ።ከዚያም ነፍሴን ይሁን ስጋየን ሰማየ ሰማያት ይዞት የሄደ መሰለኝ።ያኔ በጣም ልጅ ስለነበርኩ ቋንቋው ሳይሰማኝ የሙዚቃው ቃና ይነዝረኝ ነበር።በኋላ ትት ጨርሸ አድጌ ስራ ይዠ ለምን ኪሮስ አገር አልሄድም።ከዚያማ ክሩን እንዳለ ገዝቸ ነፍሴን አስደስት ነበር።ግሮሰሪ ቤት የኪሮስን ከሰማሁ ዘልየ እገባ ነበር። ምን ዋጋ አለው ሌላ ሙዚቃ ስንጠብቅ ሌባ ሰረቀው።

  • @filiweld8720
    @filiweld8720 5 ปีที่แล้ว +7

    ደስ ክብልካ እዚ ባህልና ።

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኪሮሰ አለማየሁ ነፍሰህን ይማር😭😭😭😭😭❤🌷🙋🙋🙋🙋🙏🙏🙏

  • @balchanahom
    @balchanahom 7 หลายเดือนก่อน +2

    I from Ethiopia kiros is legend

  • @DjRobi43378
    @DjRobi43378 ปีที่แล้ว +6

    ጉማየ •••(7) አይ፨፨፨ኣ፨፨፨ሃ,,,,,,,ጉማዮ(7)
    ኣትንዮ (1) መኾኒ ዓድኺ መሰለኒ፡
    መኾን ዓድኺ መሰለኒ ፡
    ቐያሕ ዂሮዂሮ ጻዕዳ ስኒ
    ኣብ ሽምጥኺ ገደም ያብለኒ "
    ¶~~~ፈልጠዮ ልኣይ ኸምለይትኾኒ
    ካብ ኣልጋ ወዲቅኪ ሑጻ ኹኒ፡
    {„„„(1)ኣብ መንገዲ ይገልብጥኺ አምኒ፨፨፨
    ረግመኪ ጨኒቁኒ ፣
    ይፍታልኺ ታማ ክዓይ ብልኽኒ
    ወለተ ጉማየ•••••(1)
    አይ ኣ•••ሃ••• ጉማዮ (7)
    ጓል ኣቦይ ምርጌታ +(1)
    ከመይ ኣቢሉ ፈጢሩዋ ጎይታ
    ቶምቦኽ +(1)ልብል ሸለፋታ
    ሎሚንይ ትርንጉይ መጫውትታ +(1)•••
    ዕጽፍ ዝርግሕ ልብል ኣጻብዕታ ጉማየ+(2)
    ኣሃ•••
    ኣብብብብብብብብብብብ
    መጋሎዋ •••
    መጋሎ"""መጋሎ
    መጋሎ•••+(4)
    ኣሃይይይይይይይይይይይ+(1)
    ኣቲ ቆልዓ ከርና ኣይትሽውቲ መጋሎዋ
    ኣይይይይይይይይይይይይይይይይ
    ሳዕሪ ብለን ከይበልዓኺ ኽፍቲ መጋለዋ
    ኣሃይይይይይይይይይይይይይይይይይይ
    ቆጽሊ ብለን
    ከይቆርጻኺ ኣንሽቲ መጋለዋ።🤞🤞🤞🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷Rest Peace King

    • @Haleot150
      @Haleot150 ปีที่แล้ว

      😍yekenyelna kibur seb

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 4 ปีที่แล้ว

    Beautiful kiros alemayehu nefes yimarer betam yasazenal yamal gn tamo new yemotew weyis yezemachin 😢😢😢😢??????

  • @TeshomeTerefe-zp8ck
    @TeshomeTerefe-zp8ck 7 หลายเดือนก่อน +3

    I am from oromiya kiros is the best

  • @habtewe8914
    @habtewe8914 2 ปีที่แล้ว +5

    legend never die his song is like wine when it get older and get sweeter

  • @bereketeabteshome8126
    @bereketeabteshome8126 5 ปีที่แล้ว +5

    legend in the making!!!!!!!

  • @ያልተፈታህልም-ዘ2የ
    @ያልተፈታህልም-ዘ2የ 2 ปีที่แล้ว

    It is no u nimpossible admire song from the previous I always sad by current Ethiopian situation

  • @ሃገረብሔር
    @ሃገረብሔር 6 ปีที่แล้ว +15

    መጋለዋ እዛ ደርፊ ንኩላትኩም ዓሩክተይ እንዳባጉና ሞሞና ትግራዎት።

  • @aeiouaeiou1408
    @aeiouaeiou1408 6 ปีที่แล้ว +3

    ነፍስህን ይማርልን ተወዳጁ ኪሮስ አለማየሁ

  • @funinawfandaro9154
    @funinawfandaro9154 4 ปีที่แล้ว

    Gashe kiros Endeminwedih min yahikel bitayen kena bileh !!! Nefishin yemarew gashe kiros !!! talakun habitachin atanew!!!

  • @abdurehimgumataw358
    @abdurehimgumataw358 5 ปีที่แล้ว +6

    Unforgettable singer in Ethiopia

  • @y7prime244
    @y7prime244 5 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ በገነት ያኑርህ

  • @hikmamohammedhikmamohammed4462
    @hikmamohammedhikmamohammed4462 2 ปีที่แล้ว +2

    one of our legend like as of tlahun gessese

  • @Tomas-e
    @Tomas-e 9 หลายเดือนก่อน +1

    Légende Kiros 💙💙💙

  • @khanking1145
    @khanking1145 6 ปีที่แล้ว +12

    ማራኪየ ኪሮሰይ

  • @lingowedi
    @lingowedi 3 หลายเดือนก่อน

    Kiros great singer from eritrea 👌👌

  • @birhanuredaie9565
    @birhanuredaie9565 ปีที่แล้ว +1

    I love ❤️ 😍 💖 ❣️ 💕 💘 ❤️ Kiross Alemayehu

  • @טוולדהגילה
    @טוולדהגילה 6 ปีที่แล้ว +4

    Legend kiros almayo great artst REST...IN...PEACE.

  • @sahgdh9921
    @sahgdh9921 4 ปีที่แล้ว

    efffff kiros alemayoh menyhun alem mefetegnanatej edate yalew aynorbatm abatie betsam ywdhl eniem adabatie nebshn ymarw Rip

  • @MickyfadigaTsehaye
    @MickyfadigaTsehaye 5 ปีที่แล้ว +1

    Gal Aboy mergeta hamey abilom fetirwa goyta.. Aye Sebay.. Rip

  • @habtomhaile6016
    @habtomhaile6016 2 ปีที่แล้ว +1

    King of kiroseyy ♥️👑

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 4 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤🙋🙋ኪሮሰ አለማየሁ 🙋🙋🌷❤🌷❤🌷❤🌷🙏🙏🙏🙏🙏ነፍሰ ይማር😭😭😭🙏🙏🙏

  • @lijalemkassa6135
    @lijalemkassa6135 2 ปีที่แล้ว +1

    Am Amhara kirose is a legend

  • @meseleetasy6916
    @meseleetasy6916 3 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭ኣብ ገነት ያንብርኻ

  • @kibrommehari9502
    @kibrommehari9502 5 ปีที่แล้ว +1

    Kirosey superstar! Megedi mekoni......

  • @bisratbezuneh6949
    @bisratbezuneh6949 2 หลายเดือนก่อน

    Kiros the legend!

  • @ethiolove136
    @ethiolove136 4 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስክን ይማረው ኪሮስየ

  • @certifiedhabesha6064
    @certifiedhabesha6064 3 ปีที่แล้ว +1

    🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾 King 💛 Kiros Alemayehu

  • @tsegaymelashu5772
    @tsegaymelashu5772 4 หลายเดือนก่อน +1

    Kirose the Legend

  • @belaykebede1069
    @belaykebede1069 5 ปีที่แล้ว

    ሕልሚ ድዩ ጋህዲ ናይ ኪሮስ ኣለማዮህ ሞት ኣታ
    ዓላም ጎደሎ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 ปีที่แล้ว

    ኪሮስ ከምወደው ዘፋኞች

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 4 หลายเดือนก่อน

    ኪሮሰ አለማየሁ ነፍሰ ይማር😭😭😭😭🌷❤🙏🙏🙏

  • @የማርያምነኝበቃ
    @የማርያምነኝበቃ 5 ปีที่แล้ว +4

    አየ ወያኔ ይህን የመሰለ ምርጥ ድምፃዊ ገደላችሁት። ምንትጠቀማላችሁ?እናተን ያልደገፈ ሁሉ መግደል ማስገደል ነበር ስራችሁ። ኪሮስ አለማየሁ ነብስ በገነት ያኑርልን ህያው ስራህ ለዘለአለም ይኖራል። ወያኔም እየሞትክ ነው።ነብሰገዳይ ሁላ።

    • @rakitube21
      @rakitube21 5 ปีที่แล้ว

      ኣህያ ደንቆሮ

  • @አዶትግራወይቲ
    @አዶትግራወይቲ 7 ปีที่แล้ว +51

    አይ ሞት ኪሮስ ኩርዓት ትግራይ

    • @yirgamoges7933
      @yirgamoges7933 5 ปีที่แล้ว +1

      Ay endat edemewedew yihenen music thank you so mach artist kiros. ....

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 4 ปีที่แล้ว +1

      እወ ናይ ትግርኛ ሙዚቃ ናይ በጣም ወድዩ

  • @gfvffh7570
    @gfvffh7570 5 ปีที่แล้ว +2

    እዋይ ኪሮሰይ ኩርዓት ትግራይ /ኢትጵያ/

  • @ggmm4410
    @ggmm4410 3 หลายเดือนก่อน

    መንሞ ዘይናፍቐካ ኣያና❤😥

  • @ናይሰብነገር-ቨ5ረ
    @ናይሰብነገር-ቨ5ረ 6 ปีที่แล้ว +8

    ኪሮስ ኣለማዮ ተስፉ ሂወይ እዩ ክሉ ደርፍታታትካ ዓለም እንዶሞ ዘይትርፍ ኮይኑ ሞት መንግስተ ሰማይ የዋርስካ ኣምላክ ።

  • @JrddHgfc
    @JrddHgfc 5 วันที่ผ่านมา +1

    ❤😢😢😢😢

  • @girmayshinunhailu548
    @girmayshinunhailu548 4 ปีที่แล้ว

    “ክቡር ዶ/ር ኪሮስ ኣለማዮ” ሙሉእ በኩሊሄ ዝኾነ ኣርቲስት
    መተካእታ ዘይብሉ እናሓደረ ዝደምቕን ዝኹላዕን¸ ከያኒ ፡፡

  • @ኣፅቢኩሕሎ
    @ኣፅቢኩሕሎ 5 ปีที่แล้ว

    ነብስህን በገነት ያኑራት።የሙዚቃ ኣባት

  • @lilmaefrem1482
    @lilmaefrem1482 5 ปีที่แล้ว +1

    Wedi agazian jigna abo bahli nay tigrina

  • @amra5753
    @amra5753 ปีที่แล้ว +1

    I. Love. This. Music.

  • @kalbasre8934
    @kalbasre8934 6 ปีที่แล้ว +7

    ኣየ ትግሬ ኪሮስ ቢኖር ልትኮራ ነበር ይ
    መቸም ያንተ ሙዚቃ ሚመስል ኣይገኝም

  • @munakamel8675
    @munakamel8675 7 ปีที่แล้ว +26

    ግርማይ ራያ መንግስተ ሰማይ የውርስካ

  • @ምዚኣድናቂትናይእቲጅግናሕ
    @ምዚኣድናቂትናይእቲጅግናሕ 5 ปีที่แล้ว +4

    ዓለም ጎዶሎ መንግስተ ሰማያት የውርስካ

  • @henokbrhane6233
    @henokbrhane6233 5 ปีที่แล้ว +4

    Our dad rest in peace

  • @imissmama3978
    @imissmama3978 5 ปีที่แล้ว +2

    ኪሮስ ኣቦ ጥበብ ኣብ ልቢ ህዝቢ ቦታ ኣለካ r.i.p

  • @freyhayleab3281
    @freyhayleab3281 11 หลายเดือนก่อน

    ኪሮሰይ ሽኮር ❤❤❤❤ ይዒስ

  • @ክብሮምተስፋማርያም-ኀ5ኈ
    @ክብሮምተስፋማርያም-ኀ5ኈ 4 หลายเดือนก่อน

    ንጉስ ጥበብ ኔርካ ብሰላም ዕረፈልና

  • @godgood8378
    @godgood8378 4 ปีที่แล้ว +2

    You are my hero ❤️😍😍❤️❤️😍😍😘😘😘😘

  • @addisken24
    @addisken24 4 ปีที่แล้ว

    መልካም አዲስ አመት መጥቻአለሁ

  • @josephabraham7788
    @josephabraham7788 ปีที่แล้ว +1

    Rest in peace Kiros!