Ethiopia የኢራን አስፈሪ ክንዶች ክንዶች | እስራኤል ያነጣጠረችባቸው የኢራን ኒውክለር ጣቢያዎች | semonigna

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 12

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk 12 วันที่ผ่านมา +1

    በሠላም ያዋለን ደግ አምላክ በሠላም ያሳድረን የነገ ሰው ይበለን🤲🤲🤲🤲

  • @AnewarMohammed-e9w
    @AnewarMohammed-e9w 12 วันที่ผ่านมา +4

    ትራፕ መጣ አልመጣ የኢራን ግሥጋሴ ሊያሥቆም አይችልም ኢራንን የጀግኖች ሃገር 🇮🇷🇮🇷💪💪🇷🇺🇷🇺

  • @AbderezakJemal
    @AbderezakJemal 12 วันที่ผ่านมา +1

    ኢራን ገና ብዙ ታሪክ ትሰራለች።

  • @ShemsSule
    @ShemsSule 12 วันที่ผ่านมา

    አለምን የምታሰጨንቅበትን የኑክሌር መሳሪያ ሌላውሰ አለምን የምታሰጨንቅበት የአሜሪካ የኑክሌር መሳሪያ ወዘተ

  • @WerkinheMmaru
    @WerkinheMmaru 12 วันที่ผ่านมา

    አሁን ሰማንያ ፐርሰንት ደርሷል እየተባለ ነው

  • @MustefaJemla
    @MustefaJemla 12 วันที่ผ่านมา +2

    ጋዜጠኛው ይቃየርልን

    • @seberzare
      @seberzare 12 วันที่ผ่านมา

      ምክኒያቱም ኢራንን ስላጋለጠ ? እስልምና እና ሽብርተኝነት ይለያያል ። ማነው የ ሁቲ አስታጣቂ ? ማነው የበሽር አላሳድ አስታጣቂ ማነው የሄዝቦላ አስታጣቂ ? ኢራን አይደለች ። ምን ያህል ሶሪያውያን ሙስሊም ወንድም እህቶቻችን ናቸው እየተሰቃዪ ያሉት ? 100% ሙስሊም ያለባት ሃገር የመን ለምንድነው የምትሰቃየው ይሄ ሁሉ የኢራን እጅ ነው ጉዳዩ ከእስልምና እና ከሃይማኖታዊ ጦርነት ውጪ ነው ንቃ እና በንፁህ አዕምሮ እንረዳ!!

    • @MyEthiopiaOneLove
      @MyEthiopiaOneLove 12 วันที่ผ่านมา

      Lemen aljeziran ateketatelem 😂😂?ekek mahayib

  • @thomywub2317
    @thomywub2317 12 วันที่ผ่านมา

    Iran alemin mitaschenikibet atibel. Israelin ena agarochuan bilek arim !

  • @hl-fun8913
    @hl-fun8913 12 วันที่ผ่านมา

    እስራዬል ማን ሆና ነዉ የኢራንን ኒዉክለር ምታጠቃ
    እስራዬ አቅሙዋን አዉቃ ያለመጫቷ ዋጋ ያስከፋላት ነዉ

  • @Amir-o9f6h
    @Amir-o9f6h 12 วันที่ผ่านมา

    የሷስ አይመታም