ኢየሱሴ በፀሎቴ ስፍራ ቆሞ ይጠብቀኛል! || በወ/ም ገዛኢ ዮሐንስ || Gezai Yohannes Elshaddai

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 181

  • @Sina_1-q6j
    @Sina_1-q6j 10 หลายเดือนก่อน +1

    Geta yibarkot gash.gezai ewnot በእንባ ነበር ምሰማዎት ።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv ปีที่แล้ว +2

    ክብሩን ሳይ ራሴን እንቃለሁ
    እጄን ባፌላይ እጭናለሁ
    ከፍ ባለ ዙፋኑ ተቀምጦ
    በክብር በውበት አርጎ
    ጌታ እግዚአብሔር
    ሲታይ በክብሩ
    ሁሉም በእግሩ ስር ይወድቃሉ

  • @eliashailu3512
    @eliashailu3512 ปีที่แล้ว +1

    ይህንን የእ/ር ሰው ስወደው እንደዚህ እንደ ደመና በዙሪያችን የሚከቡን ህያው የወንጌል ምሥክሮች እ/ር ያብዛልን አሜን

  • @muhurhadu6896
    @muhurhadu6896 6 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር ገዛኢ ጎይታ እዮሱስ ይባርኽካ ብሓቂ ንበረኸት ኮንካና

  • @whbetfisseha9427
    @whbetfisseha9427 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወንድም ገዛኢ የምታወራቸው ነገሮች ሁሉ ልብ ውስጥ የሚገቡ ናቸው ጌታን ያሳያሉ ተባረክ

  • @abrahamtekle7090
    @abrahamtekle7090 ปีที่แล้ว

    የጌታ ኢየሱስ ፍቅር አማይጠገብ አማይሰልች የማይለመድ ነው ክብር ለዘልኣለም ለኣምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን

  • @jesusisthewaythetruththeli2106
    @jesusisthewaythetruththeli2106 2 ปีที่แล้ว +2

    አዎ! ዘረኝነት ነቀርሳ ነው፡፡ የሰላም ጠር ነው!! በተለይ ኢትዮጵያዊ ላይ ይበረታል፡፡
    ፈቅር ከእግዚአብሔር ነው፡ ወደቃሉ መመለስ ብቻ ነው ምርጫችን፡፡
    ተባረክ የእ/ር ሰው

  • @hannadestagete9666
    @hannadestagete9666 3 ปีที่แล้ว +5

    ተባረክ ወንድም ገዛኢ። አዎን እግዚአብሔር የይቅርታን ልብ ይስጠን። ትምህርትህ ልቤ ውስጥ ነው የሚገባው።

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Amen Amen Amen

  • @yewbdarberta1842
    @yewbdarberta1842 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ሁልጊዜ ጌታ በአንተ እንደተናገረኝ ነው (ጌታ ራሱ ያወራኛል) ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @ehitetadese8512
    @ehitetadese8512 3 ปีที่แล้ว +7

    ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ❤️ ወንድሜን እህቶቼን እደራሴ አድርጌ አልጠነቀቅላቸውምና ጌታ በእድሚያችን አይተን የማናውቀው ጦርነት እያሳየን ነው ለሁሉም ይቅር መባባል እዴት ያለ ሰላም እደሚገኝ ነው ይበልጥ ይሄን ት/ት ስሰማ እኔን ተች አደረገኝ ሌላው የፀሎት ቦታዬን ማደስ ማስተካከል እዳለብኝ በጣም የተማርኩበት ነው ፖስተር የርሶን ት/ት ሁሌ በጉጉት ነው የምጠብቀው ተባረኩልኝ❤️🙏

  • @romantekle8992
    @romantekle8992 3 ปีที่แล้ว +2

    ማረን አባ አተንን ብቻ በደልን አንተን ብቻ አሳዝነናል አንተን ብቻ ገፍተናል ማረን ማረን ማረን ፡የምወድህ ያባቴ ብሩክ ነህ አንተ ዘመንህ ይባረክ

  • @SebleWubshet-p6y
    @SebleWubshet-p6y 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድም ገዛኢ

  • @bezujesus8033
    @bezujesus8033 3 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይባርኮት የኔ አባት በምታካፍሉት ትምህርት በጣም ተጠቅሚለሁኝ

  • @wubjmberie
    @wubjmberie 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እባክህ ጌታ ሆይ በቃ በለን ንጹህ ልብን ፍጠርልን ቂምንና ጥላቻን ዘረኝነትን አጥፋልን

  • @hanagebeyehu7106
    @hanagebeyehu7106 2 ปีที่แล้ว

    ፓስተርዬ ተባረክ ኑርልን

  • @Estifanosbelachew-wm8fv
    @Estifanosbelachew-wm8fv 9 หลายเดือนก่อน

    ለእርሶ የተሰጠው ፀጋ ከሁሉ የፀጋ ስጦታ ሁሉ ይበልጣል

  • @shiferawzeru1190
    @shiferawzeru1190 ปีที่แล้ว

    ጌታን እንዳይ ፀሎት አርጉልኝ ፓ/ር ገዜ❤❤

  • @lidyaashenafi2047
    @lidyaashenafi2047 2 ปีที่แล้ว

    የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ።

  • @TM-rz1en
    @TM-rz1en 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባረክ እርሱን መፈለግ ይሁንልን እኔም አንድ ቀን የፀሎት ክፍሌን በር ከፈት አደረኩና ኢየስዬ ደህና አደርክ ብዬ ልገባ ስል በሩ ላይ ወደቅሁ ጌታ እንዳለ ተሰማኝ እንባዬ ይፈስ ነበር ክብር ለጌታ ብቻ ይሁንለት

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 9 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሂይ እርዳን ምህረት አርግልን

  • @wubjmberie
    @wubjmberie 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወንድም ገዛኢ
    ማረን ኧረ ጌታ ሆይ አድነን የሕዝቡን ልብ በምህረትህ ለውጥ ለውጠን

  • @mahletamsalu8014
    @mahletamsalu8014 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርኮት ሁሉም ምስክርነቶች ልቤን ነክቶታል

  • @GenetBirhane-l9k
    @GenetBirhane-l9k ปีที่แล้ว

    ተባረክ ዘመንህ ይለምልም ጋሽ ገዚኢ

  • @lidyaashenafi2047
    @lidyaashenafi2047 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ ንፁ ልብን ፍጠርልኝ።

  • @ኢየሱስጌታነው-ቀ3ነ
    @ኢየሱስጌታነው-ቀ3ነ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ በእጥፍ ፀጋ እና ራዕይ ይግለጥህ ለምልም በኢየሱስ ስም

  • @misrakgetachew5271
    @misrakgetachew5271 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ለኛም በተማርነው መኖር: ለርሱ ጊዜና ቦታ መስጠት፡ በቃሉ መትጋት ይሁንልን።

  • @desta5885
    @desta5885 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ። ይቅርታ በጣም ውሳኝ እና አስገላጊ ነው እግዚአብሔር ይርዳን። አመስግናለሁ።

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 3 ปีที่แล้ว

    zemnehe agelglothe yebarklgn ayezohe bertalgn🙏

  • @medanmedan8800
    @medanmedan8800 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ በደሌን መትላለፌን ይቅር በልኝ አንተን ክብርህን ማየት ይሁንልኝ

  • @medanmedan8800
    @medanmedan8800 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ኢየሱስ ይመጣል ኢየሱስ ይመጣል ኢየሱስ በክብር ተመልሶ ይመጣል አሜንንንንን ማራናታ ጌታ ኡየሱስ ሆይ ቶሎ ናናናናናናና

  • @medanmedan8800
    @medanmedan8800 3 ปีที่แล้ว

    ወንድም ገዝኤ ፀጋው ይብዛልዎት ለምልሙ ተባርከዋል!

  • @maranata1484
    @maranata1484 3 ปีที่แล้ว +1

    በጉጉት የምጠብቅህ ገዙዬ

  • @lemawoinedula8954
    @lemawoinedula8954 3 ปีที่แล้ว +3

    Please Pray for our country Ethiopia and peoples

  • @silasman0405g
    @silasman0405g 3 ปีที่แล้ว

    ፣እግዛብሔር አባታችን እንድ ደርስልን በቃችሁ እንድለን በርትተህ ጸልይልን። ሕዝባችን በጥላቻ አብደዋል።

  • @lidyaashenafi2047
    @lidyaashenafi2047 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ ናፈኩህ

  • @hiwotkidus1163
    @hiwotkidus1163 3 ปีที่แล้ว +4

    pray for Tigrai ,pray for all our nation .our God will help us Amen! prince of peace !

  • @zematube8985
    @zematube8985 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን::

  • @DRABENIDRLIDU-eh9yx
    @DRABENIDRLIDU-eh9yx ปีที่แล้ว

    Abatachn tebarekuln

  • @medanmedan8800
    @medanmedan8800 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን የጌታ ሰላም ፀጋ ይብዛልዎት ወንድም ገዝኤ እንኩዋን ደህና መጡ

  • @endashawwoldu862
    @endashawwoldu862 2 ปีที่แล้ว

    we are lucky to have u gezai pray for Ethiopia

  • @His_name126
    @His_name126 ปีที่แล้ว

    Amen!!!.

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 ปีที่แล้ว

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትንም አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።t

  • @muludolebo244
    @muludolebo244 3 ปีที่แล้ว

    እግዝአብሔር ይበሪክእ እንዉዲሀለን

  • @medanmedan8800
    @medanmedan8800 3 ปีที่แล้ว

    ኦኦኦኦ ሃሌሉያ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ስሙ ይባረክ አሜንንንንንን

  • @nardoszewdu9563
    @nardoszewdu9563 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርኮት

  • @yonastekie8108
    @yonastekie8108 2 ปีที่แล้ว

    Aman amen amen Yesus ymetal! kbr legziabhir yhun

  • @diboratubeasella2005
    @diboratubeasella2005 3 ปีที่แล้ว

    Tebarekuu

  • @freselam4544
    @freselam4544 2 ปีที่แล้ว

    Goyta eyesus yrdeana amlakna senay eu

  • @BirtukanMuse
    @BirtukanMuse 5 หลายเดือนก่อน

    pastor geta zemenotin yibark

  • @eyesusgetanew6507
    @eyesusgetanew6507 2 ปีที่แล้ว

    amen eyesus ymetal

  • @medanmedan8800
    @medanmedan8800 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ አንተ ፍቅር ነህ ስምህ ከፍ ይበል ሃሌሉያ

  • @alyahardubai4610
    @alyahardubai4610 3 ปีที่แล้ว

    Getan sile erisiwo betam adirge ameseginewalehu ena le Tekilay ministiru yemeretewu geta stegawun endiyabezalet libun be Eyesus endiyabereta le geta le Eyesus nigerulet sewu bemayalfibet ye hiwot godana eyalefe silehone yegeta abronet yasfeligewal memeret kebad nw gn yemeretewu geta le manim bemayigeza hayilu endiyastatikewu nigerulet

  • @medanmedan8800
    @medanmedan8800 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የሰላም አምላክ ሰላምን ያብዛልን ምህረትን ያብዛልን

  • @alemzewd8196
    @alemzewd8196 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ምህረት ያድርግልን

  • @Betelhem-vh7jz
    @Betelhem-vh7jz 6 หลายเดือนก่อน

    Amen pastor sele trinity betastemr des yelegnal

  • @bezujesus8033
    @bezujesus8033 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ጌታ ሆይ ለሀገር የመጎብኝዋ ጊዜ ይሁን ሰላምህ ናፍቆናል

  • @kumlachewamenu6805
    @kumlachewamenu6805 3 ปีที่แล้ว

    May God bless u more pr Gezay

  • @AsaminewHailu-r6b
    @AsaminewHailu-r6b 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @teferidesta7950
    @teferidesta7950 2 ปีที่แล้ว

    Love and respect ,God bless you our brother pastor !

  • @tihonhaan1258
    @tihonhaan1258 3 ปีที่แล้ว

    Ameen tebarek wendme

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว

    Thanks so much ✅ 🤝🏽 🙏🏿 💓 ☺ 💗 ✅ 🤝🏽

  • @rachelneg5576
    @rachelneg5576 ปีที่แล้ว

    Bless uuu so much bbro.gezaye respect man of God 😊❤🙏🙏

  • @Princesses-h4b
    @Princesses-h4b 3 ปีที่แล้ว +1

    Baba Gazai, I love all about you. When I listen your message I filled with fear of God and hunger for God. Please pray me and for Eritrea 🇪🇷. More blessing. From USA

  • @hermelaassefa2384
    @hermelaassefa2384 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @kasechmessele9966
    @kasechmessele9966 3 ปีที่แล้ว

    እግዙእብሄር ምድራችንን ያስባት ይመልከታት ዛሬ እውነት ጌታና በጣም ነው የምንናፍቀው እንድ ቀን እንደሚጎበኘኝ እምናለሁኝ ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ የሚደንቅ ነገር ነው በርታ ፅጋ ይብዣልህ ይህ ነው ዛሬ ለትውልደ የሚያስፈልገው በፊቱ መገኘት ተባረኩ

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርከወት ወንድም ገዛኢ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ጌታ እየሱስን መቅረቤ ከጠቀመኝ በዋናነት ስላሳዘኑኝ ሰወች ከማሰብ እርፍ ብያለሁ አሁን ምንም ነገር ቢገጥመኝ ለአምላኬ አሳይቼ እርፍ

  • @eyerusalemnaizghi7791
    @eyerusalemnaizghi7791 3 ปีที่แล้ว

    Amen...God bless you
    ኢየሱስ ይመጣል!

  • @FatimaMohammed-hy4in
    @FatimaMohammed-hy4in 9 หลายเดือนก่อน

    Selam lante yhun.Begta ehth neni

  • @addiszemenjembere4600
    @addiszemenjembere4600 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ገዛዒ!!

  • @dr.tadelekl5941
    @dr.tadelekl5941 3 ปีที่แล้ว +3

    Bless you my brother!!

  • @msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398
    @msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398 3 ปีที่แล้ว

    geta.yebarkot

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 3 ปีที่แล้ว

    Jesus my father help you please coming 😭🙏🏻💕😭🙏🏻💕🇪🇹

  • @SamuelTecle
    @SamuelTecle 3 ปีที่แล้ว

    Amennnn!!!! I Love Jesus and baba GezaEee 💞💞 Shalom from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @medhinghebreselassie1406
    @medhinghebreselassie1406 3 ปีที่แล้ว

    Tebarek buruk zemenka kulu ybarek

  • @danielberhanu4077
    @danielberhanu4077 3 ปีที่แล้ว

    Jesus is lord.Be blessed. AMEN.

  • @fanayetesfaye9142
    @fanayetesfaye9142 3 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ገዛኢ ተባርከህ ለበረከት የሆንክ ያባቴ ብሩክ ስለዚህ አጭር የሚመስል ግን በውስጡ ዋነኛ የህይወት መርህ ምክር ተጠቅሜአለሁ፡፡ More blessings! እንወድሃለን፡፡

  • @haregkebede2438
    @haregkebede2438 3 ปีที่แล้ว +1

    amen may God bless you ..🙏🙏🙏

  • @rahelgetahun6569
    @rahelgetahun6569 3 ปีที่แล้ว

    ዊል ካም ውዱ አባታችን 😍

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 2 ปีที่แล้ว

    የጌታዬ ብረኩ ሠላምና ጤና አይለይህ እንዳንቴ ማየትን እሻለሁ

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 3 ปีที่แล้ว

    አዎ አባባ ሰላም ከእኛ አራቅነው ወንማችንን እህታችንን በጥላቻ በክፋት አይን ነው የምናየው። ለጠላት ሐሳብ ራሳችንን አሳልፈን ሰጠን። ቤተሰቦቼ በስልክ ከማላገኛቸው አራት😭😭😭😭😭💗 ወራት አለፈኝ።

  • @wagaganta8317
    @wagaganta8317 3 ปีที่แล้ว

    Amen God is gode en Ezabar iwodalo

  • @werkeabebe3481
    @werkeabebe3481 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @sifanjiragna6689
    @sifanjiragna6689 3 ปีที่แล้ว

    Tebarek ❤️

  • @amo2093
    @amo2093 3 ปีที่แล้ว

    Tebarek !!

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 3 ปีที่แล้ว

    Tebareku 🙏🏻💕

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 3 ปีที่แล้ว

    Weregna

    • @ለታመኑትዘመንአመጣ
      @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 ปีที่แล้ว

      ይቅርይበለሽ/ህ እግዚአብሔር በጣም ለሰው ክብር ያላቸው ፀሎት ፈልገን ስንደውልላቸው በትህትና ስልክ አንስተው ለብዙ ሰወች መፅናኛ የሆኑ የተከበሩ ሰው ናቸው እንዳው የሄ ነፃ ኢንተርኔት የሚያናድደኝ ሰወችን በርቀት የምንዘረጥጠው ነገር ነው 🙏🙏🙏🙏

    • @Alexxalexalexu
      @Alexxalexalexu 2 ปีที่แล้ว

      ይቅር ይበልህ ወይም ይበልሽ

  • @selambenti3225
    @selambenti3225 3 ปีที่แล้ว

    God bless you more & all ur family ❤❤❤

  • @MinaseThomas
    @MinaseThomas 8 หลายเดือนก่อน

    Please chuchahu yet nw

  • @tekabudesta3514
    @tekabudesta3514 3 ปีที่แล้ว

    Geta abzito yivarkih wendime

  • @abrahamberhanu3806
    @abrahamberhanu3806 2 ปีที่แล้ว

    You are man of peace. God bless you 🙏. Let us all pray for our people who are suffering the agony of war.

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 3 ปีที่แล้ว

    Homecells must be every where and Bible study, fast and prayers be our life style!
    Did you know that Lucifrians fast and pray to do spells ,divinations, upon sleepy christians?Stand up and Call upon the Name of the Lord!

  • @sami-cz3tb
    @sami-cz3tb 3 ปีที่แล้ว

    መነሳት

  • @sabaalemu4071
    @sabaalemu4071 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @GenetZippert
    @GenetZippert วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etsehiwotgebremichael1783
    @etsehiwotgebremichael1783 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @rachelneg5576
    @rachelneg5576 ปีที่แล้ว

    Bless uuu so much bbro.gezaye respect man of God 😊❤🙏🙏

  • @robiha3595
    @robiha3595 ปีที่แล้ว

    Amen