YEDENKACHEW TEKA BEMEN AYENET FEKER “በምን አይነት ፍቅር" AMAzing Live worship በሪልም ኦፍ ጋድ ሚኒስትሪ 2013/2021

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 88

  • @rgitv8564
    @rgitv8564  3 ปีที่แล้ว +27

    "በምን አይነት ፍቅር"
    th-cam.com/video/8IkK7nvdEk4/w-d-xo.html
    ይህን መዝሙር ሰምቶ በኢየሱስ አለመናፈቅ ለፀሎት አለመቸካል በኢየሱስ ፍቅር, መንፈስ አለመስከር አይቻልም እኛ ሪልም ኦፍ ጋድ ኢንተርናሽናል ሚኒስትሪ በዚህ አምልካ ነፍስም አልቀረልንም ይዱዬ ስላካፈልከን ድንቅ መንፈስ እናመሰግናለን ሌላ መንፈሳዊ አልም ውስጥ እንዳለህ ይሰማናል እንወድሀለን እናከብርሀለን ለሌሎችም ቅዱሳንም ይህን ድንቅ ዝማሬ ሼር በማድረግ አካፍሉ እርሳም መጀመሪያዋ ከሆነ ሰብስክራይብ በማድረግ ሪልም ቤተሰብ ይሁኑ ብሩካን ናችሁ !!!
    "ዘወትር አርብ እና እሮብ"
    ሪልም ኦፍ ጋድ ኢንተርናሽናል ሚኒስትሪ
    አድራሻ :- ፍላሚንጎ / መስቀል አደባባይ ሀያት ሬጀንሲ ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው ኢሠማኮ ህንፃ
    ለበለጠ መረጃ +251911228699
    THE REALM OF GOD INTERNATIONAL MINISTRY !!!

  • @hannahanita1575
    @hannahanita1575 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ሁሉም ነገር ያረጃል ይሰለቻል የእየሱስ ፍቅር ግን ለዘላለም አዲስ ነው ጌታ ሆይ በማያልቀው ፍቅርህ ንካን

  • @NyatFisha
    @NyatFisha 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤
    ይሄ መዝሙር ስሰማ እንዴት መንፈሴን እንደሚረጋ

  • @nigatwameseret2992
    @nigatwameseret2992 2 ปีที่แล้ว +1

    ከፍቅሮች ሁሉ በላይ የሆንክ ኢየሱሴ አንተ ነህ ❤❤😍😭😭😭😭

  • @raida5820
    @raida5820 3 ปีที่แล้ว +6

    ልቤን ማሰበት የቻልከው አንተ ነህ
    ይድኔ አሁንም ሌላ ፀጋ ይብዛልህ
    ሳሚ በዚ መንገድ ጌታ አንዲመለክ መንገድ ስለሆንክ ጌታ ኢየሱስ ብርክርክ ያድርግህ
    ብዙ ተባርኬአለሁ

  • @hanaalemayehu5731
    @hanaalemayehu5731 5 หลายเดือนก่อน

    ክብር ለክርስቶስ ይሁን

  • @Fevan1004
    @Fevan1004 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንን አሜንንንንንን ልቤ ማሰበት የቻልካው አንተ ነህ በምን አይነት ፍቅር እንደነካህን እኔ እንጃ

  • @ProphetAbushBCW
    @ProphetAbushBCW 13 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን

  • @amenamen4616
    @amenamen4616 3 ปีที่แล้ว +15

    የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ክበርልኝ

  • @mikiyasseifu4182
    @mikiyasseifu4182 ปีที่แล้ว

    SEW YE GETA FIKER KEGEBAW KE HULUM YEMIBELT NEGER GEBTOTAL. STAY BLESSED YIDNEYE!

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv ปีที่แล้ว

    በምን አይነት ፍቅር እንደወደድከኝ እንጃ (2)
    በምን አይነት ፍቅር እንዳየኸኝ እንጃ
    በምን አይነት ፍቅር እንደነካኸኝ እኔጃ
    ምንም ነገር እንዳይገርመኝ አርገህ
    ነክተኸኛል ወደልቤ ገብተህ
    መገረሚያዬን ቀየርክብኝ በቅ
    እራስህን ሆነህ የልብ አለቃ
    በምን አይነት እንዳገኘኽኝ እንጃ(3)
    ልቤን ማሰንበት የቻልከው አንተ ንህ(5)
    እኔ ውስት መሰንበት የቻልከው አንተ ነህ
    እየሱስ ነህ እየሱስ ነህ
    ልቤን ማሰንበት የቻልከው አንተ ነህ
    እኔ ውስት መሰንበት የቻልከው አንተ ነህ

    • @RozaKescho-ge3qu
      @RozaKescho-ge3qu ปีที่แล้ว

      ሳይነጋ ለሊቱ ሳትቀድመኝ ጀምበር
      መጥቻለሁ ፍትህ ለሊት ላልከኝ ጉዳይ
      አንተን ባየ አይኔ ይስሀቄን አይቼ ንቄዋለሁ /የኔን ሳቅ
      ሳላንገራግር ሳራን ሳላማክር ሰዋዋለሁ /ሰዎች ሳላማክር
      ይሁና የኔ ሳቅ ለሱ ይሁና ደስታዬ ለሱ
      ይበሉኝ ባዶ የቀረ ይበሉኝ የተሞኘ *2
      ቀሎብኝ አይደለም ረብ ሚሆነኝ ለኔ
      ጠብቄ ያገኘሁት ሚሳሳለት አይኔ
      እሱን አይየሁና ትምክቴ በሙሉ ንቄዋለሁ
      ድጋሚ ሳላስብ ግራ ቀኝ ሳላይ ሰጠዋለው
      ሞኝ ነህ ይበሉኝ
      ያለህን ይበሉኝ
      መካሪ አጣህ ይበሉኝ
      ተሳሳትክ ይበሉኝ
      እሱን ካከበረ ከተቀበለልኝ ምን እሻለው
      ካለኝ ብቻ ሳይሆን ራሴንም ጨምሬ ሰጠዋለሁ
      ይሁና የኔ ሳቅ ለሱ ይሁና ደስታዬ ለሱ
      ይበሉኝ ባዶ የቀረ ይበሉኝ የተሞኘ
      ካረካህ አንተን ደስ ካሰኘህ
      ሰዊልኝ ያልከው ደስታዬን ቢሆን
      አንድ ለሊት አይደር አንድ ቀን አይዋል
      ሰዊልኝ ያልከው በኔ ቤት አያድር

  • @ribekameserake9743
    @ribekameserake9743 2 ปีที่แล้ว +1

    uffffffffffff alechalkum geta eyesuse yebarikilge wundeme

  • @abenezertesfaye5142
    @abenezertesfaye5142 2 ปีที่แล้ว +1

    ልቤን ማሰንበት የቻልከው አንተ ነህ
    ኢየሱስ
    የተወደድክ ነህ ይድንዬ

  • @amentvethiopia3504
    @amentvethiopia3504 3 ปีที่แล้ว +4

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭እኔ እንጃ❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭 ኡኡኡኡኡኡኡኡ አረ አቃተኝ ደጋግሜ ሰምቼው ተዝረከረኩኝ😭፣ ይድንዬ ❤❤❤ደግሞ ህይወትህን ስለምትዘምር የመዝሙሩ ባለቤት በህልውና ውስጥ አስገብቶናል ተባረክልን።

  • @berektiberekti3438
    @berektiberekti3438 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን ❤️❤️❤️

  • @bethelihembehulu
    @bethelihembehulu 11 หลายเดือนก่อน

    yidniye endet ende miwed geta zemenihin yibarekew

  • @sebletesfay4245
    @sebletesfay4245 ปีที่แล้ว

    በምን ዓይነት ፍቅር እነደነካሀኝ እኔ እንጃጃጃ

  • @burteburte3756
    @burteburte3756 2 ปีที่แล้ว

    🔥🔥🔥🔥🔥🔥🎸💝💝💝💝💝
    WOW Dinki Now Geta🔥💝

  • @rutthwondimu9320
    @rutthwondimu9320 7 หลายเดือนก่อน

    Amen amen 😍😍😍😍🤲🤲🤲🤲📖📖📖🙏📖🙏🙏🙏

  • @MeskiNg16
    @MeskiNg16 4 หลายเดือนก่อน

    Tebarek

  • @Feben353
    @Feben353 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን ❤❤❤❤❤🙏🏽🙏🏽🤲🏻🤲🏻🙏🏽

  • @HananeZewde
    @HananeZewde ปีที่แล้ว

    Amem amemam

  • @birukcherinet8487
    @birukcherinet8487 3 ปีที่แล้ว +4

    ይዱዬ!!!

  • @የለዛመክሊት
    @የለዛመክሊት ปีที่แล้ว

    ❤ ይድንዬ አይወሰድብህ ፍሰስ በዚህ ፍቅር

  • @bezaandargie6652
    @bezaandargie6652 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፡ ኢየሱሴ ፡ ፍቅር

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው በምን አይነት ፍቅር እንዴ ነክ እንጂ ተባረክ

  • @hermansileshi4782
    @hermansileshi4782 3 ปีที่แล้ว +4

    'lebe wist mesenbet yechalkew ante neh" this one is deep !

  • @adiamatsbha5958
    @adiamatsbha5958 3 ปีที่แล้ว +3

    Blessed,Mechem Yemayselechew Maleda maleda addis Yhonew Geta ybarek,,Yabzalh!

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ክበር የኔ ጌታ ተበረክ ይድኔ

  • @christintadele1767
    @christintadele1767 3 ปีที่แล้ว +1

    Be min aynt fikir endenekaheghi ene enja! 💕💕Liben masenbet yechalikewu Ante neh!

  • @jembermaru-rijato9920
    @jembermaru-rijato9920 3 ปีที่แล้ว +5

    ይድንዬ ተባረክልኝ!!

  • @dannylemi8802
    @dannylemi8802 2 ปีที่แล้ว

    Wow! Getan ijig arige amesegenkut.Yidu Keri Zemenh Yibarek

  • @bethlehemchemma6306
    @bethlehemchemma6306 3 ปีที่แล้ว +1

    wiye bexame yemewodihe zemari 💕
    Ewnetega menfese yalew singere 💝🙌

  • @betelehemalemayhu5650
    @betelehemalemayhu5650 3 ปีที่แล้ว +1

    ብርክ በልልኝ ይድንዬ

  • @AmnenKirubel
    @AmnenKirubel 11 หลายเดือนก่อน

    Eyesus❤❤❤❤❤

  • @selamawitwassie9758
    @selamawitwassie9758 2 ปีที่แล้ว

    ይድኔ ይብዛልህ

  • @theodorames5498
    @theodorames5498 3 ปีที่แล้ว

    Wow Bemn aynet fikir endenekahegin enenj ..... Amen Amen Amen Amen Amen

  • @melkamuadore738
    @melkamuadore738 3 ปีที่แล้ว +2

    😭😭 በምን አይነት ፍቅር😍

  • @medimedo5191
    @medimedo5191 2 ปีที่แล้ว +2

    I can witness the love u have for God back in college. This song expressed it very well. stay blessed yid

  • @amaneethio6021
    @amaneethio6021 3 ปีที่แล้ว +1

    Amn tabrke ydena❤🙏

  • @rahelamanuel5505
    @rahelamanuel5505 3 ปีที่แล้ว +1

    Yidnyeee betam new mwedek tebarek

  • @eliyasasmamaw4573
    @eliyasasmamaw4573 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow Worship edet edetrdawuge edasbe argeg

  • @saradadislove3758
    @saradadislove3758 2 ปีที่แล้ว

    Tebeke

  • @chantaleskaff5176
    @chantaleskaff5176 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @jrhehehhehhjfjgishdheh1984
    @jrhehehhehhjfjgishdheh1984 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ይድኔ

  • @meazamathewosofficial7861
    @meazamathewosofficial7861 3 ปีที่แล้ว +2

    Tebareklign❤❤

  • @firewmeshelemo7843
    @firewmeshelemo7843 3 ปีที่แล้ว

    haleeeeeeeeeeluyaaa be min ayinet fikir ende nekahegn ene injaa..........yide biruk nehi

  • @apostlebelteshazzarletamin3698
    @apostlebelteshazzarletamin3698 2 ปีที่แล้ว

    Wededkut mezmurun sami. Geta yibarkih yidne.

  • @miheretambaye9007
    @miheretambaye9007 3 ปีที่แล้ว +2

    God bless you this song touched my soul 🙌🏾🙌🏾🙌🏾

  • @selam9738
    @selam9738 2 ปีที่แล้ว

    Yidnye tebarek❤️

  • @beabtsegaalemayehu4686
    @beabtsegaalemayehu4686 3 ปีที่แล้ว +2

    More grace my bro

  • @senbetusimion9949
    @senbetusimion9949 3 ปีที่แล้ว

    Geta yibarikh yidne

  • @Jesus-l2r5g
    @Jesus-l2r5g 3 ปีที่แล้ว +1

    🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️ 😭😭😭😭 Amazing

  • @mekdeshailu4549
    @mekdeshailu4549 3 ปีที่แล้ว +2

    ይድኔ

  • @maeregehabtneh3783
    @maeregehabtneh3783 3 ปีที่แล้ว +1

    Ydne tebarek!!!

  • @astergezawe191
    @astergezawe191 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen

  • @berhanemeskelalemayehu7351
    @berhanemeskelalemayehu7351 3 ปีที่แล้ว +1

    WOW WOW what a deep anointed song, GBU really, I am so touched by this song.

  • @selamawitwassie9758
    @selamawitwassie9758 2 ปีที่แล้ว

    እውነትም (እኔንጃ )

  • @eleniwoldetsadik5890
    @eleniwoldetsadik5890 3 ปีที่แล้ว +3

    Be blessed Ydenu What an amazing worship 🙌 🙏

  • @AmanAman-pe1mx
    @AmanAman-pe1mx 3 ปีที่แล้ว +1

    Yes yes 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @biscuitmamo8679
    @biscuitmamo8679 3 ปีที่แล้ว +1

    What a song God bless you ❤❤❤

  • @hirutmulugeta7180
    @hirutmulugeta7180 3 ปีที่แล้ว +3

    Bless you 🙏🙏🙏

  • @mekdeshailu4549
    @mekdeshailu4549 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባርክ ይድንዩ

  • @rahmadam7892
    @rahmadam7892 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ተባረክ

  • @learnguitarandworship6894
    @learnguitarandworship6894 3 ปีที่แล้ว

    love you yidye bless you

  • @gospelmelody8500
    @gospelmelody8500 3 ปีที่แล้ว

    God blesssssssssssssssss you! Amennnnnnn

  • @hundetekalign
    @hundetekalign 2 ปีที่แล้ว

    RGI TV frequency share argulign wendimoche?

  • @tasissatsedare6281
    @tasissatsedare6281 3 ปีที่แล้ว

    ልቤን ማሰንበት የቻልከው አንተ ነህ እየሱሴ

  • @ruthweynu4684
    @ruthweynu4684 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN BE BLESSED

  • @selaminabahru571
    @selaminabahru571 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ🙆🙆 ምን አይንት አንጅት አረስ ዝምሬ ነው ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ❤ልቤን ምሰንበት አንት ነህ።

  • @meserekjirga7352
    @meserekjirga7352 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰሚቼ ማጥገብ አልቻልኩም የታበረክ ነህክ

  • @Sophia_kitty123off
    @Sophia_kitty123off 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen🙏

  • @yaredzeleke3424
    @yaredzeleke3424 3 ปีที่แล้ว +2

    amen

  • @christintadele1767
    @christintadele1767 3 ปีที่แล้ว

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @wondimagegnleta9481
    @wondimagegnleta9481 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀስ ብሎ ያለ ማቋረጥ የሚወርድ ዝናብ ምድርን በሚገባ ያረሰርሳል

  • @yabetsfantahun8974
    @yabetsfantahun8974 3 ปีที่แล้ว +3

    Mask argu are oooooooh

  • @tesfayetadese2808
    @tesfayetadese2808 3 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ ይድኔ

  • @shetayeshetaye1746
    @shetayeshetaye1746 2 ปีที่แล้ว

    Tabarakii yedine egzabiheri tsagawuna yabaliki

  • @hiwotsoboka2070
    @hiwotsoboka2070 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @selamawitwassie9758
    @selamawitwassie9758 2 ปีที่แล้ว

    እውነትም (እኔንጃ )