ስርዓት ጵጵስና አባ ሰረቀ ብርሀን ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 68

  • @amalajekidusan6360
    @amalajekidusan6360 10 หลายเดือนก่อน +1

    ስለኔ ሐጢያት የተሰቀለው የድንግል ማርያም ልጅ ፍርዱን ይስጥ :::የዳቢሎስ ስራ አስፈፃሚ ዎችን ከቅድስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ይንቀልልን እድሜን አይስጣቸዉ:: ፅዬን ሆይ ዳጎንን እንደሰባበርሽ አሁንም ተአምርሽን በኢትዮጵያ አስራት ሐገርሽ ፈፃሚልን::

  • @TadelechAssefa-y9e
    @TadelechAssefa-y9e 11 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😢😢😢

  • @seblewongel9369
    @seblewongel9369 11 หลายเดือนก่อน +6

    እናንተ በቤተ ክርስቲያን ላይ እንደቀለዳችሁ አንድ ቀን እግዚአብሔር አምላክ መልስ ይሰጣችኃል። የአንዳችሁን እንኳን መጥፋት የማይሻው አምላካችን ምህረቱን ይላክላችሁ። እግዚአብሔር አምላክ ምናፍቃንንና ፖለቲከኞችን ከቤትህ አስውጣልን

  • @EtetuYimer
    @EtetuYimer 11 หลายเดือนก่อน +6

    አቤቱ የሆነብንን አስብ ።

  • @senaitweldeghiorgis3250
    @senaitweldeghiorgis3250 10 หลายเดือนก่อน +2

    Egzio Meharena Christos! Abiet Abiet Egzeabhier Amlak yqre ybel!

  • @selamlehulu2055
    @selamlehulu2055 11 หลายเดือนก่อน +5

    ሰውየውን መንግስተሰማያት የሚያስገቧቸው አይመስልም እግዜርን ማታለል አይቻል

  • @astertefera151
    @astertefera151 11 หลายเดือนก่อน +4

    ቅቀልዱበት ግድ የለም ክርስቶስ ጅራፉን ይዞ እስኪጠርጋችሁ ድረስ ሃይማኖትን ማርክስ ለአቡነ ጳውሎስም ለመለስም አልጠቀመም ይጠርጋችሃል እንደ እነሱ ቆይ ጠብቁ

  • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
    @ከራድዮን-ጨ5ጨ 11 หลายเดือนก่อน +11

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እመቤታችን ሆይ ደብረፅዮንን ያለቦታው ተቀምጦ በዓመቱ ስደት ያወጣሽ አሁንም ይህንን ተሣዳቢ የምታደርጊውን አድርጊልን ሥድብ ክብር ሆኖ ጵጵስና???

  • @mekutube6946
    @mekutube6946 11 หลายเดือนก่อน +7

    በዚህ ዘመን ያልበደለ የለም ግን ደግሞ ዕልህ በጣም ከባድ ነው ቤተክርስቲያኗን የጎዳን መስሏችሁ እናንተውን አትጉዱ ም/ቱም ብዙ ተሳዳቢዎች አሉ እንግዲህ ጳጳስ ምን መሆን እንዳለበት መጽሐፈ ዲዲስቅሊያን ማየት ነው ተሳዳቢ እየተሰበሰበ ጵጵስና ከተሾመ ከባድ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @genetreta1474
    @genetreta1474 10 หลายเดือนก่อน

    የአባቴን ቤት የንግድ ቤት አደረጋችሁት አለ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክትስቶስ

  • @mesfintesega
    @mesfintesega 11 หลายเดือนก่อน +2

    Ay ye Tigray wegenoche ye oromo pasteroch mn asnektewachiu yihon ewunet ye dingl mariam lij medihanealem kristosn asaznachihutal fetary mihretun yilaklachihu

  • @KahsayB
    @KahsayB 10 หลายเดือนก่อน +2

    ድሕሪ ግዜ ሃይማናኖት ናይ ውልቀ ከይትኾን እፈርሕ ኣለኹ

  • @tadiwosmengistu7736
    @tadiwosmengistu7736 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቆይ ለምን እኔንም አታጰጵሱኝም። ስንት ልክፈል

  • @genetreta1474
    @genetreta1474 10 หลายเดือนก่อน

    የጉድ ሀገር የመጨረሻው ዘመን ነውራቸው ክብራቸው

  • @sahayabray5699
    @sahayabray5699 11 หลายเดือนก่อน +2

    😍🥰🥰🥰💋❤❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @MisrakShibru-dq5qy
    @MisrakShibru-dq5qy 10 หลายเดือนก่อน +3

    አረ መሣቂያ መሆን ከባድ ሰው አገር ቁጭ ብሎ ኢትዮጵያን ሲናገሩ የነበሩ ሠው በኢትዮጵያ ምድር ላይ ጵጵስናና መቀበል አይከብድም

  • @marde684
    @marde684 11 หลายเดือนก่อน +3

    ወዮላት ለጋለሞታይት ከተማ

  • @negazea5473
    @negazea5473 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tamirat-p3b
    @Tamirat-p3b 10 หลายเดือนก่อน

    እንደው ምን ነክቶን ነው ?ወዴትስ እየሄድን ነው ። የተአፋፈለች መንግሥት አትጸናም ። አምላክ ሆይ የዋሁን አማኝ አንተ ጠብቅ 😭

  • @FanaMakade
    @FanaMakade 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ghch5195
    @ghch5195 11 หลายเดือนก่อน +2

    Ellllllllllllllllllllllllllllllll temesgen enkae nbzi abkaakum kburat abotatna enkae des belekum 😢

  • @mastewalwoldeyes9966
    @mastewalwoldeyes9966 11 หลายเดือนก่อน +9

    በዘረኝነት የታወረ ሕዝብ.!😒

  • @MsMeron
    @MsMeron 5 หลายเดือนก่อน

    መቸስ ወላዲት ኣምላኽ ባዓላ ታኣምራታ ትግለፅ እንበር ታይባሃል ኮኑ ካብ መራሓቲ ሃይማኖት ኢና ዝብሉ እቲ መአመን ባእ ክፅለአካ ግን መሲሉኩም እንበር ካብ ሃይማኖትና ኣይንርሕቅን ናዓኹም ግን ኣምላኽ ካብቲ ደለኹም ነቂሉ የጥፍእኹም ።

  • @tigestlemlem1531
    @tigestlemlem1531 11 หลายเดือนก่อน +4

    Congratulations to the brave people of Tigray, for making Abune Selama the second possible.

  • @samsimon8109
    @samsimon8109 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቤት አግዛብኼር መቂልኩማ አምባአር

  • @yonber2603
    @yonber2603 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የምፅአልና

  • @kidanfkrr6580
    @kidanfkrr6580 10 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ኩሉ ሐልፍና ናብዚይ ዘብፀሓካና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ነብያትሃይሉ
    @ነብያትሃይሉ 10 หลายเดือนก่อน

    ዕልልልልልልል ክቡራት አቦታትና በረከት ከመ ፃለትኩም አይፈለየና❤❤❤❤

  • @GenetHagos-p3c
    @GenetHagos-p3c 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ስለዓለም
    @ስለዓለም 11 หลายเดือนก่อน +1

    wow

  • @TiKTOKSwan
    @TiKTOKSwan 11 หลายเดือนก่อน +3

    ሞት የጠላው አጁዛ

  • @Hantiya03
    @Hantiya03 11 หลายเดือนก่อน +2

    Temesgen MedhaniAlem, abbona abzi dabtsahkhalna goita khber, timesgen!

  • @mesertbirke4908
    @mesertbirke4908 11 หลายเดือนก่อน +5

    የዘረኛ ስብሰቦ ፍርዱን ከሰማይ ጠብቁ ።

  • @negasitesfaye9978
    @negasitesfaye9978 11 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልል ዝተባረኸ❤❤❤❤❤😊

  • @zelalemzerihun313
    @zelalemzerihun313 11 หลายเดือนก่อน +1

    አባ ሰረቀ የሚባለው በወያኔ ጊዜ ማህበረ ቅዱሳንን ዘወትር ይሳደብ የነበረው ነው? ወይስ የስም ሞክሼ ነው? ሞክሼ ነው በሉኝ በናታችሁ!!!

    • @yordanosgirmay569
      @yordanosgirmay569 11 หลายเดือนก่อน

      ነዉ እንደዛሬ ደሰ ብሎኝ አያቅም እዉነተኛ ኦርቶዶክስ ወደ ቤቱ ተመለሰ የረሳችን በቤታችን አረ ተውን

    • @zelalemzerihun313
      @zelalemzerihun313 11 หลายเดือนก่อน

      @@yordanosgirmay569 የት ሄዶ ነበር? ወደ ኦርቶዶክስ ቤቱ የተመለሰው? እርሱም እንደ አርቲስቶቹ ጰ.......ነበር እንዴ?

  • @axumawitmedia
    @axumawitmedia  11 หลายเดือนก่อน +1

    እናት ትግራይ ስትታረድ የኢትዮጵያ ጳጳስ ዲያቆን ከምድር እኛን ለመጥፋት ሲሰብክ አባታችን ግን ድምፅ ሆኑን አምላክ ደግሞ ለዚ መዓርግ አድርሳቸዋል እግዚአብሄር ይመስገን።

    • @amalajekidusan6360
      @amalajekidusan6360 10 หลายเดือนก่อน

      ስለኔ ሐጢያት የተሰቀለው የድንግል ማርያም ልጅ ፍርዱን ይስጥ :::የዳቢሎስ ስራ አስፈፃሚ ዎችን ከቅድስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ይንቀልልን እድሜን አይስጣቸዉ:: ፅዬን ሆይ ዳጎንን እንደሰባበርሽ አሁንም ተአምርሽን በኢትዮጵያ አስራት ሐገርሽ ፈፃሚልን::

  • @hirueymeshesha8688
    @hirueymeshesha8688 11 หลายเดือนก่อน +4

    ዛሬ እጅግ ተደስቻለሁ። ቆሞስ አባ ሠረቀ ይገባወታል፣ ዛሬ አይደለም የነበረው እርስዎ ለዚህ መብቃት የነበረብወት ምቀኞች ለዚህ እንዳይበቁ ሲታገልዎት ኖሩ፣ እግዚአብሔር ፈቀደና ዛሬ በጽዮን ከበሩ ጠላት አፈረ። እጅግ ደስ ብሎኛል። ብሎኛል፣ያስችልወት፣
    አባ ኅሩይ።

    • @azagnetua-enatie
      @azagnetua-enatie 11 หลายเดือนก่อน +3

      ክብር ከእግዚአብሔር ሲሆን ደስ የሚለው በእልህ ሌሎችን ለማብሸቅ ሲባል ስርዓት መጣስ ደስ ካሠኘ ይሄኔ ነው ማልቀስ😭 አክሱም ፂዮን እንዲህ ስትደፈር ማየት ያማል ፓለቲካ ከውስጥህ ይውጣ እውነትን እውነት ሀሠትን ሀሠት በል ይሄ ሁሉ ነገር ፓለቲካው ያመጣው ጣጣ ነው ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኘን

    • @asnibelhu8843
      @asnibelhu8843 11 หลายเดือนก่อน +4

      ኢትዮጵያን የናቁ አልፎም የዘለፉ እግዚአብሔር መልስ የመለሰ ቀን ያኔ ነው ማልቀስ ይህ ምድራዊ ነው ሰማያዊው ይበልጣል

  • @salamsalam1464
    @salamsalam1464 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ኩሉ አሕልፉ ናብዙይ ዘብፀሓና❤❤❤

  • @Shoeet-t7t
    @Shoeet-t7t 10 หลายเดือนก่อน

    ተመሰገን ካ ኣምላከይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MihreteabHadera
    @MihreteabHadera 11 หลายเดือนก่อน +1

    Asey ankaa ahagosena

  • @marde684
    @marde684 11 หลายเดือนก่อน +1

    እደተመኛት አገኛት ሰረቀም ጰጰሰ 8ኛው ሺ እነሆ ደረሰ

  • @yamanetsegaye8703
    @yamanetsegaye8703 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሩሑስ ናይ ስራህ ዘመን ብፁዕ አቦና

  • @rughbsnsngusbsj6668
    @rughbsnsngusbsj6668 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሰይይይይይ ሰለ ኩሉ ነገረ ተመሰገን አምላከይ አቦየ ኤንኳዐ ደሰ በለኩም/ና ኩሉ ሓሊፍ ተመሰገን ሙሉእ ሰላም ግበረልና አምላካይ❤

  • @mesertbirke4908
    @mesertbirke4908 11 หลายเดือนก่อน +4

    የዓለም ቤዛ የሆነው እግዚአብሔር አምላክ እሣት ያውርድባቹ ዘረኛ ።

    • @yordanosgirmay569
      @yordanosgirmay569 11 หลายเดือนก่อน +1

      መረገም ለተራጋሚ ነው ተውንተፋቱን አንፈልጋችሁም እዛ ጥንቁልናችሁ ይዛችሁ እዛዉ

    • @berhamhailu5083
      @berhamhailu5083 11 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@yordanosgirmay569baleg yehe tesadab pappsen belacehu seteshomu alemaferacehu asafare hezebun asedebacehut koshshoce

  • @NatimanBire
    @NatimanBire 11 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን እንኳን እግዚአብሄር ለዝህ ታላቅ ክብር አበቃዎት!!!!!!!!!

  • @MubarekMahmud-wq1yx
    @MubarekMahmud-wq1yx 11 หลายเดือนก่อน +4

    የሌቦች ጵጵስና አይ ትግሬ ወርዳችሁ ወርዳችሁ የሰፈር ዱርየ ትሆኑ ለምን በነካ እጃችሁ አትገነጠሉም አረሞች

    • @yordanosgirmay569
      @yordanosgirmay569 11 หลายเดือนก่อน

      ደንቆሮ መንገድ እጠረግን ነው ካሐዲያን አብሮ አይኖርም የጠንቃይ ስብስብ እዛው እውነተኛዋ ኦርቶዶክስ ወደ መጣችበት ወደ ቤትዋ ተመልሳለች ለዚህም ልትደሰት ይገባሐል ትግራይ የቅዱሳን አገር ናት

    • @berhamhailu5083
      @berhamhailu5083 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@yordanosgirmay569ke ethiopia erase alewerdacehu seretacehu ledehawe yalehonacehu medere leba sebeseb lenegenetl meged eyeteregn new setelu alemaferacehu berehab eyergefe yalew yetegeraye hezeb zuracehu yalayacehuten medere shemagele ye polteka kumaretega papase tebelo setera asafare koshsh

    • @mek14913
      @mek14913 11 หลายเดือนก่อน

      Tesadabiwochen lemetechet besidb aykebdem egziabher libona yisten

    • @KahsayB
      @KahsayB 10 หลายเดือนก่อน

      ወንድሜ ሁላችን ዕዳ ኣለብን ምክንያቱም ቁመን መስደብ ሳይሆን ቁመን መፀለይ ኣለብን። እኔም እኮ ትግሬ ነኝ። ነገር ግን መገንጠልን ኣልወድም ። ምክንያቱም ግልፅ ነው እየተገነጠልክ " ሀበነ ንህበር በዘዚአከ መንፈስ ቅዱስ" ማለት ኣይቻልም። ስለዚህ ሁላችን ኣረሞች ነን። መፀለይን ትተን እንሰድባለንና።

  • @yonber2603
    @yonber2603 10 หลายเดือนก่อน

    ለጥፋት ሲያውጁ ጳጳሳት ኢትዮጵያ የት ነበራቹ ።

  • @KidanYohannes
    @KidanYohannes 11 หลายเดือนก่อน +1

    እሳቸው ተሳዳቢ ከሆኑ እናንተስ ?አርፋቹህ ተቀመጡ!!! እያንዳንድሽ ደግሞ ስራሽ ያውጣሽ

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 11 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እንኳን ለዚህ ቀን አደረሶት እንኳን ደስ አላችሁ መላው ለትግራይ ህዝብ የአባቶች በረከት ይደርብን ❤️🌹🙏🌹🌹🙏❤️🌹🙏❤️🌹🙏❤️🌹🙏

  • @genetreta1474
    @genetreta1474 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ😢

  • @UmSemu-w1l
    @UmSemu-w1l 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonber2603
    @yonber2603 10 หลายเดือนก่อน

    ለጥፋት ሲያውጁ ጳጳሳት ኢትዮጵያ የት ነበራቹ ።

  • @GoytomGebrekidan-j3z
    @GoytomGebrekidan-j3z 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤