የምንፈልገውን ነገር ማግኛ ቀላሉ መንገድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • በዛሬው ትምህርታችን አምሮአችን ተጠቅመን እንዴት ነው የምንፈልገውን ነገር መስራት የምንችለው። ይህንን ለማረግ የሚረዳን ኮንሸ እና ሰብ ኮንሸስ ማይንድ እንዴት እንደሚሰራ በማወቅ በህይወታችን የምንፈልገውን ነገር እንዴት ማስካት እንዳምንችል በዛሬ ቪዲዮ አብረን የምናይ ይሆናል።
    In today's lesson, we will learn how to use our brains to do what we want. In today's video, we will see together how we can achieve what we want in our life by knowing how Conscious Mind works to help us achieve this.
    የምንፈልገውን ነገር ማግኛ ቀላሉ መንገድ #class #youtube #onlineclass #motivation

ความคิดเห็น • 72

  • @LiulTube-b1z
    @LiulTube-b1z 5 หลายเดือนก่อน +25

    እሼ እውነት ማመን የለባቹ እየሰራቹ ያላቹት ትልቅ Positive power ያለው ማበረሰብ ነው ለዚ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ እውነት በጣም እናመሰግናለን ❤❤🎉🎉

    • @gelatch24
      @gelatch24 4 หลายเดือนก่อน

      እንኳን አደረሳችሁ!!!🙏 ለቅኖች ብቻ የተዘጋጀውን ውዱን ቻናሌን ገብታችሁ ትማሩበት እና ሳብስክራይብ ታደርጉ ዘንድ ስጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው❤❤❤

  • @meseretabebe1222
    @meseretabebe1222 4 หลายเดือนก่อน +2

    Wow!!! Powerful speech
    Good injection for brain!!!
    Thank you 🙏

  • @MensurGetahun
    @MensurGetahun 5 หลายเดือนก่อน +8

    የሰዉ ልጅ ስለ subconscious mind ያልገባዉ ነገር - subconscious mind እኛን በጣም ነዉ የሚያምነን - ስራዉ Store ስለሆነ Mr x አይዋሸኝም ብሎ ነዉ ሚያስበዉ። አልረባም ስትለዉ store, አይሳካም store ከባድ ነዉ ስትለዉ store ያደርግልሃል። በመጨረሻ ዉጤቱን በሂወትህ Real ሁኖ ይገለጣል። becaurful with words, words either kill you or heal you, ምንገነባዉ በቃላት ነዉ። ስለዚህ ስለ ራሳችሁ posetive ንገሩ። የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን።

  • @fantahuntube
    @fantahuntube 5 หลายเดือนก่อน +3

    አንደኛ ናችሁ ፤ በምንችለው ሁሉ እንበረታለን። እናመሰግናለን 🙏 🙏 🙏

  • @takelederesa
    @takelederesa 5 หลายเดือนก่อน +6

    ፍፄ እና እሼ እንኳን ደህና መጣቹ እጅግ በጣም አስተማሪ ለህይወታችን ሚጠቅሙ ምክሮችን ስለሰጣቹን እንወዳቹዋለን ❤❤❤

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 5 หลายเดือนก่อน +10

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wonderful great speech thank you for share happy new year 2017 yarda Lege bravo 👍

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie 5 หลายเดือนก่อน +4

    የሰው ልጆች ቀዳሚው የቤት ስራችን ንቁና ድብቁ የአእምሮዎቻችን ክፍሎች ተመሳሳይ ሃሣብ፣ ልማድ፣ ስሜት እና እምነት እንዲኖራቸው ጠንክሮ በብልሃት መስራት ነው። እጅግ በጣም ህይወት ቀያሪ ት/ት ነው። እሼና ፍጼ በጣም እናመሰግናለን!

  • @RedietAsefa-yp4rn
    @RedietAsefa-yp4rn 5 หลายเดือนก่อน +10

    እድሜህ ይርዘም አመሰግናለሁ ❤❤

  • @BelayAdaferae
    @BelayAdaferae 3 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ትምሕርት ነዉ እግዛብሔር ይባርካችሁ።

  • @danielgirma516
    @danielgirma516 4 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት ህይወት ባንተ ልክ የገባዉ ሰዉ አላወቀም እናመሰግናለን

  • @BeliMar-gy4lp
    @BeliMar-gy4lp 5 หลายเดือนก่อน +2

    ፍጹም እናመሰግናልለን በእውነት ይህን ትምህርት ደጋግሜ እሰማዋለሁ

  • @samrawit376
    @samrawit376 5 หลายเดือนก่อน +2

    እባካችሁ ፍፄና እሼ 🙏🙏 እኛ እዛ ተገኝተን ወይም ከፍለን ወጌሻን መማር ለማንችል ሰዎች ዙሩ ሲያልቅ እባካችሁ እንዲህ በ youtube ልቀቁልን !🙏🙏 ቃል የለኝም ለዚህ በጣም እናመሰግናለን 🙏❤❤❤

  • @Vico-t1m
    @Vico-t1m 5 หลายเดือนก่อน +5

    🙏🙏🙏🙏

  • @mebratgebreale7921
    @mebratgebreale7921 5 หลายเดือนก่อน +1

    thank you betam dstegna ngn yehen yemsgel temhert selsetachun egziabhr tsegawen yabzalachu

  • @QRoot-z8c
    @QRoot-z8c 5 หลายเดือนก่อน

    I like very good teaching thankyou so mach

  • @SALADINCINEMA1
    @SALADINCINEMA1 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @berhanufantay361
    @berhanufantay361 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you for all of you

  • @fullinfotube5234
    @fullinfotube5234 5 หลายเดือนก่อน

    WOW I JUST WOKE UP...........................

  • @SosinaEshete
    @SosinaEshete 5 หลายเดือนก่อน

    waaw

  • @Timelinesoftheworld
    @Timelinesoftheworld 5 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome

  • @Mimilove929
    @Mimilove929 4 หลายเดือนก่อน

    Wow thank you 🙏🏾

  • @SemiraBedru-y6d
    @SemiraBedru-y6d 5 หลายเดือนก่อน

    Amesginalew wedoche❤❤❤❤

  • @wondesenjagematefera3150
    @wondesenjagematefera3150 4 หลายเดือนก่อน

    King eshetu❤

  • @lilamne
    @lilamne 5 หลายเดือนก่อน +11

    ይህን video ሀኪም አዞልኝ እያየሁት ነው

  • @የሀይሉልጅyouTube5
    @የሀይሉልጅyouTube5 5 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣችሁ በጣም እናመሰግናለን ይሄ መዳኒት ለኛ ለመዳም ቅመሞች ነው ❤❤❤እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልኝ

  • @AzebLelisho-z5e
    @AzebLelisho-z5e 4 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ

  • @yesrashgbr43
    @yesrashgbr43 4 หลายเดือนก่อน +4

    ስለ ወላዲተአምላክ እርዱኝ ጭንቀት በጣም አስቸግሮኛል

  • @show1212-c9w
    @show1212-c9w 5 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍

  • @enderastube
    @enderastube 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @Mimilove929
    @Mimilove929 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉

  • @yosiefkindalem8559
    @yosiefkindalem8559 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን ብሮ ስጦታወች ሁሉ ከእግዚአብሄር ናቸዉና

  • @QRoot-z8c
    @QRoot-z8c 5 หลายเดือนก่อน +1

    Tankyou

  • @gelatch24
    @gelatch24 5 หลายเดือนก่อน +1

    እሼ እና ፍፄ ምርጥ ሰው 🙏🙏🙏💓💓💓🙏🙏🙏 እናመሰግናለን
    ለቅኖች ብቻ የተዘጋጀውን ውዱን ቻናሌን ገብታችሁ ትማሩበት እና ሳብስክራይብ ታደርጉ ዘንድ ስጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው❤❤❤

  • @WorkehMulugeta
    @WorkehMulugeta 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks a lot

  • @yenusisay6351
    @yenusisay6351 5 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉Wow ❤❤❤betam nw yemamesegnew ewnet 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤗🤗🤗🤗🤗

  • @HiwotMebratu-c6q
    @HiwotMebratu-c6q 4 หลายเดือนก่อน

    እሼ ና ፍፄ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካቹ እናመሠግናለን

  • @AlsadaAgency
    @AlsadaAgency 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን እረጅም እድሜ ለእሼ ፡ ለፍጼ እውነት ክብረት ይስጥልኝ ………በርገጠኝነት ባስተማራችሁኝ መንገድ ስኬት ላይ እደርሳለው ፡፡ በእኔ ፕሮግራም ላይ የክብር እንግዳ አረጋችሓለው ፡፡ …….. እስከዛው ቸር እንሰንብት …

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 5 หลายเดือนก่อน

    ፍፄ ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ

  • @nardoserundas7334
    @nardoserundas7334 4 หลายเดือนก่อน

    ቀንህ ይባረክ, ቀኔን እንደ ባረክልኝ

  • @kalkidanEjigayehu
    @kalkidanEjigayehu 4 หลายเดือนก่อน

    😮yemer amsegnalew

  • @FelekeFerhiwot
    @FelekeFerhiwot 5 หลายเดือนก่อน

    በእምነት ነው

  • @Lisha-ofL21
    @Lisha-ofL21 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ዘንድሮማ ሴት ሆኜ መቆሜ ነው

  • @theman_123
    @theman_123 5 หลายเดือนก่อน

    ለጠቅላላው ቲም ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛላቹ

  • @amdethiopia23
    @amdethiopia23 4 หลายเดือนก่อน

    ከልብ አመሰግናለሁ

  • @Shewa-jj3ts1bm5p
    @Shewa-jj3ts1bm5p 5 หลายเดือนก่อน +4

    ❤እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @MdFf-fp1fx
    @MdFf-fp1fx 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤💯💯💯✅✅✅

  • @FelekeFerhiwot
    @FelekeFerhiwot 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እየረዳኝ ነው እሱ ባይኖርማ እስካሁን ብዙ ነገር

  • @ትዱማር
    @ትዱማር 5 หลายเดือนก่อน

    Yes you are wegisha

  • @HaileSewale
    @HaileSewale 5 หลายเดือนก่อน

    ከዉድ ሰዉ ለዉድ ኢትዮጵያዊ የተሰጠ ትምህርት

  • @lilamne
    @lilamne 5 หลายเดือนก่อน +3

    አዲስ ሰው መሆን ቀላል be like

  • @የዲላኦርቶዶክሳውያን
    @የዲላኦርቶዶክሳውያን 5 หลายเดือนก่อน +1

    እሺ እኔ ባንተ ት/ት በ1ወር 700 sub አግኝቻለሁ ጌታ ይባርክህ ከልቤ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadetade5777
    @tadetade5777 5 หลายเดือนก่อน

    When I win my self I will show u I promise eshye

  • @FisahaMoges-r6q
    @FisahaMoges-r6q 5 หลายเดือนก่อน

    እሼ በጣም ነው ማከብር!!! ግን ቪዲዮ ቶሎቶሎ ብትለቁልን

  • @Aziza-lq1rk
    @Aziza-lq1rk 5 หลายเดือนก่อน +1

    ካሜራማንመብራትአይኑላይነው❤❤

  • @tinsaezedagim4808
    @tinsaezedagim4808 5 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው የስንቶቻችን ደስታና ስኬት ተሰርቆብናል😢😢😢

  • @fetaneyta12
    @fetaneyta12 5 หลายเดือนก่อน

    እሼ ይችላል

  • @dhfg336
    @dhfg336 4 หลายเดือนก่อน

    ከመዳምቤት ሆዬ ነው ያየውክ ለተወሰነ ሰአት ቢሆንም ከጭንቀት እር ፍ አድርገከያል ፍጼናአ እሼ ሺአመት ኑሩልን ተጨንቄአለው ከመዳም ቤት ድረሱልይ ከፈጣሪ ቀጥላቹ

  • @Aziza-lq1rk
    @Aziza-lq1rk 5 หลายเดือนก่อน

    ፋፄካንተአላቅምእልልሥትልእርኩሥመንፈሥአብሮእልልይላልመምህርተሥፍየአበራሢሥተምሩነውየሠማሁት❤❤❤

  • @anleyadmasu7530
    @anleyadmasu7530 5 หลายเดือนก่อน

    ቆይ ሰይጣን እና ሰብ ኮንሽየስ ማይንድ ልዩነታቸው🤔

    • @RawedaAbas
      @RawedaAbas 5 หลายเดือนก่อน

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @mimizerom3158
      @mimizerom3158 5 หลายเดือนก่อน

      But l think subconscious mains also work for positive too.But my confusion is the difference between ego and bad spirit.

  • @URMykeyTuber
    @URMykeyTuber 4 หลายเดือนก่อน

    10k enderareg
    Wd ye donkey tube taketatayoche
    Eski egnam eneradada ena endeg
    Takatelugne lekatelachu jameru 🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👋👋👋👋👋👋👋👋👋

  • @YonatanGebru-dz5hh
    @YonatanGebru-dz5hh 5 หลายเดือนก่อน

    Betam Enameseginale donkey tube

  • @almazkebede5176
    @almazkebede5176 4 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏

  • @HiwotMebratu-c6q
    @HiwotMebratu-c6q 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @URMykeyTuber
    @URMykeyTuber 4 หลายเดือนก่อน

    10k enderareg
    Wd ye donkey tube taketatayoche
    Eski egnam eneradada ena endeg
    Takatelugne lekatelachu jameru 🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👋👋👋👋👋👋👋👋👋

  • @mhratebarhaasfa2492
    @mhratebarhaasfa2492 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @fikrugezmu1443
    @fikrugezmu1443 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤