ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

አዕምሮው የተባረከ ሰው ማን ነው?የሰው አመል|ክፍል2 ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ/Rev Tigestu moges|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2021
  • መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 25
    1.ሳሙኤልም ሞተ፤ እስራኤልም ሁሉ ተሰብስበው አለቀሱለት፥ በአርማቴምም በቤቱ ቀበሩት። ዳዊትም ተነሥቶ ወደ ፋራን ምድረ በዳ ወረደ።
    2.በማዖንም የተቀመጠ አንድ ሰው ነበረ፥ ከብቱም በቀርሜሎስ ነበረ፤ እጅግም ታላቅ ሰው ነበረ፥ ለእርሱም ሦስት ሺህ በጎችና አንድ ሺህ ፍየሎች ነበሩት፤ በቀርሜሎስም በጎቹን ይሸልት ነበር።
    3.የሰውዮውም ስም ናባል፥ የሚስቱም ስም አቢግያ ነበረ፤ የሴቲቱም አእምሮ ታላቅ፥ መልክዋም የተዋበ ነበረ፤ ሰውዮው ግን ባለጌ ነበረ፥ ግብሩም ክፉ ነበረ፤ ከካሌብም ወገን ነበረ።
    4.ዳዊትም በምድረ በዳ ሳለ፦ ናባል በጎቹን ይሸልታል የሚል ወሬ ሰማ።
    5.ዳዊትም አሥር ጕልማሶች ላከ ለጕልማሶችም አለ፦ ወደ ቀርሜሎስ ወጥታችሁ ወደ ናባል ሂዱ፥ በስሜም ስለ ሰላም ጠይቁት፤
    6.እንዲህም በሉት፦ በደኅንነት ኑር፥ ለአንተና ለቤትህም ለአንተም ላሉት ሁሉ ሰላም ይሁን።
    7.አሁንም በጎችህን እንድትሸልት ሰምቻለሁ እረኞችህም ከእኛ ጋር ነበሩ፥ ከቶ አልበደልናቸውም፤ በቀርሜሎስም በተቀመጡበት ዘመን ሁሉ ከመንጋው አንዳች አልጎደለባቸውም።
    8.ጕልማሶችህን ጠይቃቸው፥ እነርሱም ይነግሩሃል፤ አሁንም እንግዲህ በመልካም ቀን መጥተንብሃልና ጕልማሶች በፊትህ ሞገስ ያግኙ፤ በእጅህም ከተገኘው ለባሪያዎችህና ለልጅህ ለዳዊት፥ እባክህ፥ ስጥ።
    9.የዳዊትም ጕልማሶች መጡ፥ ይህንም ቃል ሁሉ በዳዊት ስም ለናባል ነግረው ዝም አሉ።
    .......

ความคิดเห็น • 11

  • @tirufatmulugeta1933
    @tirufatmulugeta1933 ปีที่แล้ว

    ለፓስተር ትግስቱ አድርሱልኝ በጣም ግሩም እህስተማሪ ነህ በየቀኑ ነው የምስማው ከቃሉ ሌላ ብዙ አይጨምርም ለዛ በጣም ያስደስተኛል ጌታ ይባርክህ። 🙏🙏

  • @user-qk1lp3ly5k
    @user-qk1lp3ly5k ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ ፀጋው ያብዛላቹ አቶ ቄስትግስቱ ዘመናቹ ይባርክ

  • @jesusislord7855
    @jesusislord7855 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ የምገርም ትምህርት ነው ።ጸጋ ይብዛልክ።

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 2 ปีที่แล้ว +1

    ብሩክ ሆነ ለዘለዓለም አንተ የምታስተምርች ትምህርት ሁሉ በጣም እወዳችኋለሁ ቄስ አንደኛ ነህ❤️‍🔥💐

  • @zewdihabtemariam6030
    @zewdihabtemariam6030 ปีที่แล้ว

    Pastor Tigustu God Bless U and Urs

  • @asmi5858
    @asmi5858 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ

  • @zewdihabtemariam6030
    @zewdihabtemariam6030 ปีที่แล้ว

    You are such extraordinary bLessing to the World

  • @meron5661
    @meron5661 ปีที่แล้ว

    Waww great message Gbu pastor

  • @asterbekele7751
    @asterbekele7751 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድም ቄስ ትግስቱ ብሩህ አዕምሮ ነው ያለህ እግዚአብሔር በዚህ ዘመን አንተን መርጦሃልና ስጦታህን መክሊትን ጠብቀህ ያዘው ::

  • @samsonjarsoofficial4824
    @samsonjarsoofficial4824 2 ปีที่แล้ว

    Amazing good work